አልሙየን አልሙየ| ቀይ ዳማ ልጅ/Best Amharic traditional music ‎@zenzelmatube5320

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • አልሙየን አልሙየ| ቀይ ዳማ ልጅ/Best Amharic traditional music ‪@zenzelmatube5320‬
    ቀይዳማ ቀይዳማ ቀይዳማ ልጅ፣
    ትመጫለሽ ብየ ቆሜያለሁ ደጅ/
    በጦር እንደወጉት እየተሰቃየ፣
    አይኔ ውሃ ይረጫል ሃገርሽን እያየየ/
    ቁርጥ ከሆነማ እኔ አንችን ማጣቴ፣
    ምን ዋጋ ሊኖረው ተንግዲህ ህይወቴ/
    አስማረች ይሉሻል ማንን አስምረሻል፣
    ለእኔስ በሽታየ ህመሜ ሆነሻል/
    ለትንሽ ደቂቃ ስትርቂ ከጎኔ፣
    ሃሳብ ጓዙን ጭኖ ይመጣል ወደኔ/
    ካሰቡት አያደርስ አይ የህልም ሩጫ፣
    ጠፋብኝ መንገዱ ወደ ቤቱ መምጫ/
    ‪@zenzelmatube5320‬
    ይህ ሙዚቃ ገና በታዳጊ ወጣት ልጅ የተዘፈነ ሙዚቃ ነው።
    የዚህ ሙዚቀኛ ድምፅ በእጅጉ የተለየ ነው፤ ገና ከእናቱ ማህፀን ተፈጥሮ ድምፅን የቸረችው ይመስልላል። እጅግ አስደናቂ እና አስገራሚ የአማርኛ ባህላዊ ሙዚቃ ተጭዋች ነው።‪@zenzelmatube5320‬
    This song is sung by a young boy. The sound of this musician is very different. It seems that nature has blessed him with sound from his mother's womb. It is a wonderful and amazing Amharic traditional music player. Waw All his musics are entertain me very well. He is a nature gifted man.
    ‪@zenzelmatube5320‬
    በዚህ የይትዩብ ቻናል ምርጥ ምርጥ ባህላዊ ሙዚቃዎች ይቀርቡበታል።
    This CZcams channel provides best traditional music for you.
    By subscribing this channel you will can be a family.
    ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
    ZENZELMA TUBE: SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👏
    Channel link; www.youtube.co... 3UpN3Pg
    Channel link; / @zenzelmatube5320
    Channel Unique name; @zenzelmatube5320

Komentáře • 22