ልዩ መረጃ | ዋርካው ምሬ ወዳጆ ዝምታውን ሰበረ! | "በሙሉ ጤንነት ላይ ነኝ፣ የጠላትን ቅስም እየሰበርን ነው!"|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 277

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 5 měsíci +64

    ምሬ ጀግናች እረጂም እድሜ ይስጥህ አማራው ወገኔ እግዚአብሔር ይርዳን ድል ለአማራው ፋኖ

    • @kunigebre7360
      @kunigebre7360 Před 5 měsíci

      We all behind you to do our best we can!! keep going out heroes❤❤❤

  • @selam65030
    @selam65030 Před 5 měsíci +71

    😂😂😂ሲሳይ አጌና ሽኮኮ ፊት እፈር ምሬ ጀግናዉ ቆራጡ ፋኖ 🎉🎉

    • @zedmamyu9027
      @zedmamyu9027 Před 5 měsíci +4

      ተሰዋ ብሎ ዘግቦ ነው እዴ
      ሲሳይ የኦነግ ፖፖ😂

    • @Ayichew928
      @Ayichew928 Před 5 měsíci

      ማፈር ያለባችሁ እማ እናንተ ናችሁ ሲሰይ አጌናን የምትሰሙ ደደቦች

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Před 5 měsíci +5

      @@zedmamyu9027መቀሌ ሂዶ እየታከመ ነው ብሎ😌

    • @zedmamyu9027
      @zedmamyu9027 Před 5 měsíci

      @@ZahraAbdu-cp5ku 😂

    • @hananhammadi8999
      @hananhammadi8999 Před 5 měsíci +10

      ለሱ ያድርግለት ድል ለፋኖቻችን 💪

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 5 měsíci +8

    ምሬዋ እጂግ አሳስቦኝ ክፉ እንዳያገኝህ ተግቼ ስጸልይ ነበር። እንኳን ደህና ሆንክልን። ክፋ አያግኝህ። አንተ የዋህና ትሁቱ ወንድሜ ዝም ስትል በጣም አሳስቦኝ ነበር። በርታ! በጣም እወድሃለሁ።

  • @hitschuss1445
    @hitschuss1445 Před 5 měsíci +22

    ምሬዋ አንበሳችን ኑርልን ጠላቶቻችን ተጠራርገው ድፍት ይበሉልን አራጆችን ከምድረ ኢትዬጵያ ያጥፋልን

  • @user-gt1ci4xn9g
    @user-gt1ci4xn9g Před 5 měsíci +10

    ምሬዋ የግሼኗ እመቤት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ እዲሁም የቅዱሳን አባቶቻችን 💚💛❤️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před 5 měsíci +16

    ድል ለጀግናው ዋረካው ምሬ በረታልን የኛ መከታችን ድል ለአማራ ፋኖኖ❤❤

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh Před 5 měsíci +14

    ድል ለጀግናው ፋኖ ለመላው አማራ!

  • @eskinderwoubishet5356
    @eskinderwoubishet5356 Před 5 měsíci +11

    Long live Mere Wodajo.
    Proud of you.
    Fano is always in the heart of Ethiopian people.
    Victory is eminent.
    Viva Fano

  • @nigatkassahaile5572
    @nigatkassahaile5572 Před 5 měsíci +12

    ጀግናችን ምሬ ኑርልን ወንድሜ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @user-eg1zf9ob2s
    @user-eg1zf9ob2s Před 5 měsíci +8

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን እኔም ጨንቆኝ ነበር ድምጽህ ሲጠፋ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 5 měsíci +7

    ምሬ ጀግና ሁላችሁምቸሩመድሀኔአለም ከክፉሁሉ ይጠብቃችሁ ደሞቼ ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh Před 5 měsíci +26

    ታዲያ ለምን መላው አማራ ፋኖ በአንድ እዝ ስር አትሆኑም? ጀግናችን ዋርካው ምሬ!

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před 5 měsíci +3

      በሂደት ነዋ ዝብሎ እደወሬ አይመችም እነሱ ያውቃሉ

    • @mutemute9914
      @mutemute9914 Před 5 měsíci +1

      ​@@adisfikir3502እውነት ነው❤

    • @sisaygebrihiwet9003
      @sisaygebrihiwet9003 Před 5 měsíci

      የኔ ወድም የአማራ ፋኖ አድ ነዉ ካላወክ ጠይቀህ እወቅ እሺ

  • @Ebrahimmulu-ol7be
    @Ebrahimmulu-ol7be Před 5 měsíci +6

    የኔ ክርታታ አላህ ይጠብቃችህ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před 5 měsíci +5

    አቤት የምሬ ንግግር እንዴስሙ መረር ያለ ንግግር
    ፋኖ እኮ በተፈጥሮው ሙህር ነው
    ድል ለፋኖ 🥰💚💛❤

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 Před 5 měsíci +8

    ጀግናችን ምሬ ወዳጆ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሶት የወለደው የአማራ ህዝብ ፈርጥ ነህ ለእውነት በእውነት የምትፋለሙ እውነተኛ ታጋዮች ስለሆናችሁ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @eyobmekedim3237
    @eyobmekedim3237 Před 5 měsíci +3

    የአማራ ጀግናው ምሬ ኑርልን🙏💪🏼💚💛❤️

  • @haimanotmoges
    @haimanotmoges Před 5 měsíci +3

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሃን ትቅደምላችሁ በጉዟችሁ ሁሉ

  • @dhfchfhf2535
    @dhfchfhf2535 Před 5 měsíci +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @washera9882
    @washera9882 Před 5 měsíci +3

    ጀግናችን ሁሌም እንወድሃለን ኑርልን። የአማራ እናት ይፀልዩልሃልና ምንም አትሆንም ።

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Před 5 měsíci +3

    ልበ ሙሉዉ ምሬ እንዲሁም ክብር ለመላዉ ፋኖ !!!

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 4 měsíci

    ውይ ምሬዋ አተኮ ትለያለህ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @girmaatalel1562
    @girmaatalel1562 Před 5 měsíci +6

    ጀግናው ዝመ ብለህ ስራህን ስራ እነሱ ያውሩ ስራቸው ነው💪💪💪💪ፋኖ ጀግና Diciplined military❤❤❤

  • @user-ti6nt6zi7x
    @user-ti6nt6zi7x Před 5 měsíci +2

    ምሬ ያማራው ጀግና እግዛቤሔር ካንተጋር ይሁን እንደዛሬ ደስብሎኝ አያውቅም አንተን ስሰማ የውነት የለለ ነው የሚሰማኝ የኛ ጀግና እርሜህን ያብዛልን ድል ላማራ ፋኖ

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድሉው የአማራ ነው

  • @user-pj4sv5hb9r
    @user-pj4sv5hb9r Před 5 měsíci +2

    ኑርልኝ ምርየ የአማራ ጀግና እመቤቴ ከጎንህ ትሁን ❤❤

  • @user-zy4ok9im1p
    @user-zy4ok9im1p Před 2 dny

    ወርኬዉ ምሬ ጀግናዉ እግዛብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቃችሁ ዋርካው 💚💛❤💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před 5 měsíci +3

    Jegnaw Mire long live God bless you with all Fanos

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před 5 měsíci +3

    ምሬ ጀግናዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️💪💪💪

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Před 5 měsíci +3

    መሬ ጀኞቼ ፈጣሪ ፈጣሪ ክንድ ይሁናቹ ድሉ የዉነተኛ አማራ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ

  • @AylneshAtena
    @AylneshAtena Před 5 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ድምፅ ሰማነው

  • @alemnashyoseph6810
    @alemnashyoseph6810 Před 5 měsíci

    Jegnaw Mera Wedajo
    💚💛❤💪💪💪💪

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያግዛችው ወገኔ ድል ፋኖ ድል አማራየ❤❤❤

  • @user-sj1ui5ws2z
    @user-sj1ui5ws2z Před 5 měsíci +5

    ሢሣይበጉአሁንስምንትልይሖንአተአሕያጆሮ🎉🎉🎉ምሬአላሕባላቺሁበት ይጠብቃቺሁ 💪💪💪💪💪💪ድልለአማራድልለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-nj8cr6hc8p
    @user-nj8cr6hc8p Před 5 měsíci +2

    ድል ለፋኖ 💪💪💚💛❤️

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před 5 měsíci

    ጀግናችን ዋርካዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 Před 5 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
    ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪
    እረጅም ዕድሜ ከነ ሙሉ ጤና ለጀግኖቻችን 💚💛❤️

  • @YouAbeee
    @YouAbeee Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ወንድሞቻችን

  • @madinam4674
    @madinam4674 Před 5 měsíci +2

    ምሬዋ ወዲሜዋ ዲሜዋ አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምሬዋ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @b.6015
    @b.6015 Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምሬዋ አላህ ይጠብቅህ የኛ ብርቅየ ምቀኛ ያውራ አተ ስራህን ስራ የኛ ጀግና

  • @user-ky2ed3mj2s
    @user-ky2ed3mj2s Před 5 měsíci +4

    ወድምዬ😢😢😢ያተን ክፉ አያሳየኚ

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Před 4 měsíci

    Great speech, honest and straight to the point

  • @TigistuMolla
    @TigistuMolla Před 5 měsíci +3

    ምሬ ዳግማዊ አሳምነው ጽጌ 💚💛❤💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Před 5 měsíci +21

    ሲሳይ ጌኛ እኮ ከበፊቱም ነብልፅግና ተላላኪ እንጂ ጋዜጠኛ የሚሠራውን አይሠራም

    • @mssjahara8332
      @mssjahara8332 Před 5 měsíci

      አወ

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před 5 měsíci +1

      ምን ብሎ ነው ያጌና ሙትቻ

    • @smsm3968
      @smsm3968 Před 5 měsíci

      በትክክል ይሄ ባለgay ቆሻሻ ግብረ ሰዶም የአብይ የሴክስ ባሪያ

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 Před 5 měsíci +2

    "እኔ ለአማራ ህዝብ ደጋግሜ መልዕክት አስተላልፌያለሁ፡፡ ብዙ ከማውራት እና ልብ ከማንጠልጠል በተግባር ሰርተን እናሳይ!!" ታላቁ ምሬ ወዳጆ

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Před 4 měsíci

    ዋርካው፡ጀግናችን፡አላህ፡ይጠብቅህ

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 Před 5 měsíci +1

    የኛ ጀግናችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለፉኖ

  • @mehamedahmed1785
    @mehamedahmed1785 Před 5 měsíci +2

    ደሜዋ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 5 měsíci +1

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ምሬዋ ከነጎዴኞችህ

  • @b.6015
    @b.6015 Před 4 měsíci

    ደግናው ምሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኛ ጀግና

  • @natankebede6837
    @natankebede6837 Před 5 měsíci

    ዋርካችን 💪💪💪💚💛❤️

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 5 měsíci +3

    ጀግኖቻችን ለህዝቦች ነጻነት ነውና የምትታገሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-cx6rx8wp9h
    @user-cx6rx8wp9h Před 4 měsíci

    አይ ምሬ የገሬልጅ ልክ ብላሀል ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤😢😢

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 Před 5 měsíci +1

    ምሬዋ ወንድሞቻቺን አንበሶች እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ ድላቺሁንም ለማይት ያብቃ የሁላቺንም ፀሎት ነው መላው የአማራ ህዝብ ከጎናቺሁ ነው 😥💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n Před 5 měsíci

    ጀግናየ አላህ ሙሉ ጤናህን ይሥጥህ ወወድማለም ደሜ ❤❤❤

  • @shumeabay1193
    @shumeabay1193 Před 5 měsíci +7

    ምሬዋ ዋርካው እ/ር ከናተጋር ነው በርቱ፣

    • @Emuyarsamalij
      @Emuyarsamalij Před 5 měsíci +1

      እግዚአብሔር ብለን እንፃፍ

  • @user-yi2gr4sl2r
    @user-yi2gr4sl2r Před 5 měsíci

    ❤❤❤ድልለጀግናዉፋኖ

  • @kabtyimerberhanu138
    @kabtyimerberhanu138 Před 5 měsíci +1

    የአማራ ህዝብ በቂ እና በቂ ነበር ብንተባበር አንድ ልብ ቢኖረን አማራ ትልቅ ህዝብ ነው። አረ የእራሴን ብቻ ሳይሆን ለወንድሜ ነፃነት እና ሰላም ለመኖር እንቻል።

  • @RamadanKereem
    @RamadanKereem Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጠብቅልን ድል ለአምሃራ

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Před 5 měsíci +1

    ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ💪😢

  • @hawanurye431
    @hawanurye431 Před 5 měsíci

    ጀግናው ምሬ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-we4qm5jz4p
    @user-we4qm5jz4p Před 4 měsíci

    እመብርሀን ከፊት ከኋላ ትጠብቃችሁ የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ አለኝታዎች

  • @samkuk420
    @samkuk420 Před 4 měsíci

    አንበሳው ጎጅ አንበሳው ጎንደሪ አንበሳው ወሎዪ አንበሳው ሸዋ ፋኖዎቻችን እጅግ አስደሳች ትግል ላይ ናችሁ ኮራንባቹ💪💪💪💪💪💪💪

  • @tesfayeeniyew
    @tesfayeeniyew Před 5 měsíci +1

    ድልለአማራህዝብ፡ድልብርሐንሁነው፡ነገንእድናይ፡ላርጋችሑንጅግኖቻችን

  • @mamiyenate6352
    @mamiyenate6352 Před 5 měsíci +1

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @dghvuk6027
    @dghvuk6027 Před 5 měsíci +1

    ምሬዋ ጀግናዬ ሞት ለጋላው ይሁን

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 5 měsíci +1

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 Před 5 měsíci +2

    ጀግኖቻችን እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለእናንተ ለሰፊው የአማራ ህዝብ

  • @user-pw8fp3xl3j
    @user-pw8fp3xl3j Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 4 měsíci

    Fano.fano.hero Mery alhe yetabkeh yarb 🤲

  • @user-gq1qr9eb3q
    @user-gq1qr9eb3q Před 5 měsíci

    የፈራ አድሃህ ነው የተሸነፈ ያልገደለውን ገደልኩ ይላል የኔ ጀግና በርታልን አተ የአማራ ተስፋ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @user-co1dy3dh2l
    @user-co1dy3dh2l Před 5 měsíci +4

    ምሬ ዕድሜና ጤና ይሰጥህ የአማራ የነፃነት ጮራ

  • @user-qz3nd9ss1o
    @user-qz3nd9ss1o Před 5 měsíci +1

    ለአማራ መፈናቀልና መገደል መታረድ አሣሥቧችሑና ቀድማችሑ የነቃችሑ ጀግኖቻችን ናችሑና ፈጣሬ ይጠብቃችሑ አንድ አማራ አንድ ፋኖ በመጨረሻም ድሉ የአማራ ነው

  • @yimamaliyu1146
    @yimamaliyu1146 Před 5 měsíci +1

    ምሬ ጀግና ...... ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ‼️

  • @user-jk7tl5bf3v
    @user-jk7tl5bf3v Před 4 měsíci

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela Před 5 měsíci +1

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @sharewethiopia6992
    @sharewethiopia6992 Před 5 měsíci +1

    ምሬ ጀግናች ለአማራው ፋኖ

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሚ ይስጥልን የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @MolashTemsgen
    @MolashTemsgen Před 4 měsíci

    ምሬ ወዳጄ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 5 měsíci

    ፋኖን የጠላ ድብን ይበል

  • @user-hg6sk6zk4m
    @user-hg6sk6zk4m Před 5 měsíci +1

    ዛሬ ቆራጥ ንግግር ነው ምሬ ሁሌም አላህ ከናተ ይጠብቅህ

  • @ermiyasenyew1321
    @ermiyasenyew1321 Před 5 měsíci +8

    Sisay agena wusha fit

  • @user-cd3bu8om6l
    @user-cd3bu8om6l Před 4 měsíci

    ኢክራም ነኝ አ፣አ፣አዲሰ የኔ ጀገናወቺ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KefyalewLiyew-qv6rs
    @KefyalewLiyew-qv6rs Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቃቹ ጀግኖቻችን

  • @kirubeltessema7911
    @kirubeltessema7911 Před 5 měsíci

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤ድል ለፋኖ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፋኖ ያሸንፋል። ክተት አማራየ።

  • @user-gf5oy8jj5o
    @user-gf5oy8jj5o Před 5 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለጀግኖቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 5 měsíci +1

    ❤ድል ለፋኖየየየየ

  • @BerihunAsfawu
    @BerihunAsfawu Před 5 měsíci

    ጀግናችን

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Před 5 měsíci

    ሮሃ ዜና እናመሰግናለን በርቱ,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል! ወደፊት!

  • @user-tv6hn1xz8o
    @user-tv6hn1xz8o Před 5 měsíci

    የእኔ አባት አሁንም ደህና ሁኑልን! የኢትዮጵያን መጨረሻዋን እግዚአብሔር ያሳያችሁ ያሳየን!

  • @TamratSelemon
    @TamratSelemon Před 4 měsíci

    ድል።።ለፋኖ።ህዝብ

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 Před 5 měsíci

    የጀግናች የመሪ ወዳጆ ክፉውን የምትመኙ ጠላቶች ከሱ በፊት ያጥፋች ሁ ፈጣሪ ጀግናችን ፈጣሪ ጥላውን ይጋርድህ ለፈኖ ጠቅላ ለአማራ ብላችሁ ነፈሳችሁን አሲዛችሁ ነው አምላክ ይርደሰችሁ🤲🤲🤲

  • @tesemaabera8195
    @tesemaabera8195 Před 5 měsíci

    ሸጋ ወዳጆ ሰላም ጤና ፣ ክብርና ምስጋና እንዲሁም ብልጵግና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ።

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 Před 5 měsíci

    ምሬዋ ፍፃሜውን ያሳይህ፤

  • @almaztemesgen9752
    @almaztemesgen9752 Před 5 měsíci

    God bless you 🙏 ❤️ 🙌 Mera wadago, and protect you 🙏

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 5 měsíci

    አይዞን፣ማንም ምንም ቢል፣ቆራጥ የአማራ ልጆች አማራ ፈፅሞ ፣በማይረቡ እረኞች ፈፅሞ አንገቱን ሊደፋ አይችልም!!!

  • @user-tj3ou2no1v
    @user-tj3ou2no1v Před 5 měsíci

    ጀግናዉ ዋርከዉ ምሬ ወዳጆ እውነት ተናግረሃል ፋኖ እና የአማራ ህዝብ ወደዚህ ጦርነት የገባዉ በህወት ጦርነት ጊዜ መስዋትነት ከፍሎ እንዴት በድንገት ይበተናል በሚል ነዉ አሁን ግን ያ ለምን ተበተነ ተብሎ ብዙ መስዋትነት የተከፈለለት ልዩ ሀይል ክህደት ፈፅሞ ሆዳምና ባንዳ በመሆን የታገሉለትን ወንድሞቹን በሆዱ ተገዝቶ የራሱን ህዝብ ለመግደል ከአማራ ህዝብ ጠላቶች ጋር አብሮ ተሰለፈ የእዉነት አምላክ ይፋረዳችሁ ድል ለፋኖ እዉነትን ይዞ የሜታገል ቢዘገይም መጨረሻ ግን ያሸንፋል አትጠራጠሩ።

  • @temesgenYimer-mq5qm
    @temesgenYimer-mq5qm Před 5 měsíci +1

    ግመሎቹ ይጓዛሉ ውሾች ይጮሀሉ ይባላል ምሬ ጀግናነው

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 Před 5 měsíci

    መሬነት መሪየ ነፍ አመት ከነ ሰራዊትህ❤❤❤

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Před 5 měsíci +5

    አይ ሲሳይ አጌና አንተ ገረድ ጉማሬ ፊት ምን አባክ ትል ይሆን ቆሻሻ ጀግናችን ይሄዉ::