አልፈራም! ሙዓዝ ሐቢብ አሽረፍ ናስር ከሊፋ መሐመድ በሶሚ ቲዩብ የተዘጋጀ አዲስ ድንቅ ነሺዳ ALFERAM NEW NESHIDA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • አልፈራም! ሙዓዝ ሐቢብ አሽረፍ ናስር ከሊፋ መሐመድ በሶሚ ቲዩብ የተዘጋጀ አዲስ ድንቅ ነሺዳ ALFERAM NEW NESHIDA

Komentáře • 743

  • @user-ho7ig2le3m
    @user-ho7ig2le3m Před 4 lety +136

    ሙስሊም ወጀልን እንጂ ሞትን አይፈራም
    እኔም ኢማሙ አህመድ ነኝኝኝኝኝኝኝ 💪💪💪💪💪👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @samiaschalew1005
    @samiaschalew1005 Před 4 lety +228

    አወ አልፈራም
    ልክነው አልፈራም
    ሙስሊም ታጋሽ እጂ ፈሪ አይደለነም☝

  • @ferdos6459
    @ferdos6459 Před 4 lety +5

    ሙአዝዬ ድምፅክ በጣም ያምራል አላህ ይጨምርላቹ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 Před 4 lety

    የኢማም አህመድ ነኝ የአባ ጅፋር ትውልድ ግንባር ተሰልፌ ቱሪናፋ ጠላት ከሩቁ የማርድ አልፈራም👌👌👌👌🙏

  • @fedllafedlla7816
    @fedllafedlla7816 Před 4 lety

    ሙስሊም ጌታዉን እጂ የሰዉ ልጅ አይፈራም ሙስሊም ሰላም ነዉ

  • @user-gg7pf4py1s
    @user-gg7pf4py1s Před 4 lety +46

    አአአአአአአአአአልፈራምምም ኧረ እኔስ አልፈራም አልኮራም አንገቴን አልደፋም ምክኛቱም የጀግና ዘር የቢላል የነጃሺ የአህመድ የዳውድ ነኝ

  • @baheruzgunner7698
    @baheruzgunner7698 Před 4 lety +11

    አወ አንፈራም የሀሰን ኢንጀሞ ነን ❤❤😍

  • @samrinegenesedtgnawamanend2310

    ወላሂ የምገልፀበት ቃላት አጠረኝ ውሰጤ ታመስ ውዶቼ አኛ ሙሰሊም ነን ከ ከ አሏህ በቀር ሌላ መንም ምንፈራው ነገር የለም ወርቆቼ ማሿ አሏህ ናቹ ለ አሏህ ብዬ እወዳቸዋለሁ

  • @Readymobile_
    @Readymobile_ Před 4 lety +11

    አልፈራም!!!! 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
    እስኪ አልፈራም የሚል ላይክ የድርግ
    መሸአለህ አሪፍ ነው
    ሶሚ 1ኛ #ethiomobileinfo
    ሰብስክራይብ በማድረግ እናበራታተ

  • @fatumaebrahim5580
    @fatumaebrahim5580 Před 4 lety

    ማሻአላህ ወንድም ሙአዝ አላህ ይጨምርልህ ያአኪ አዎ ሙስሊም አይፈራም

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +16

    ተው አትንኩኝ ቲነከኝ አልወድም 😢😢😢ያረብ አንተ ፍትህ ስጠን

  • @fekrs5388
    @fekrs5388 Před 4 lety

    አላሀን የያዘ ፈርቶ አያቅም ለወደፊይም. አፈራም ተመችቶኛል ግጥሙ ማሻአላሀ

  • @emanhayatu9967
    @emanhayatu9967 Před 4 lety

    ድንቅ ነሺዳ ማሻአላህ የቀቤናው ሀሰን እንጃሞ ያልተዘከረለት ጀግና

  • @azetube8131
    @azetube8131 Před 3 lety

    በርቱ ወደ አላህ አንድ እርከን ባያቀርባቹም የኢትዮጵያን ሙዚቃ አንድ እርከን ከፍ ታረጋላቹ!! ፍላጎቶቻቹን አላህ ይሞላል!! ጠማማን ወደ ጥመቱ ያስጠጋዋልና!

  • @seadatube8121
    @seadatube8121 Před 4 lety +27

    ክላሢካል ካለው ምኑ ከሙዚቃ ተለየ
    ብቻ ሁላችንንም መጨረሻ አሣምርልን
    ያረብ ሀቲማችንንአሣምርልን
    ፍከራና ሽለላ ይመሥላል

    • @rahmaaaaaa7101
      @rahmaaaaaa7101 Před 4 lety +4

      ሰህ ወላ ቢዳአነዉ

    • @user-bi9td7jo7y
      @user-bi9td7jo7y Před 4 lety

      @@user-yi8et6pp8w ለአንች ደግሞ ስድብ ሱና ነውዴ እ አኡዙቢላህ እንደው ተሳዳቢ ሙስሊሞች አጅብ ናችሁ

    • @user-sc1tq8ot1i
      @user-sc1tq8ot1i Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @user-wh6mc4jf1g
      @user-wh6mc4jf1g Před 4 lety +3

      @@user-bi9td7jo7y አይ ይህ አስተያየትጅ ስድብ አይደለም ሰየመሰለው አሰተያየት መናገርአለበት እነሱደሞ ከተመቻቸወቀበል ካልተመቻቸው አይቶማለፍ ለማንኛውም አሏ ትክክለኛው መንገድ ይምራን ያረብ

    • @seaadyimer4325
      @seaadyimer4325 Před 4 lety +1

      ሳህበትክክል

  • @hiwi4446
    @hiwi4446 Před 4 lety +2

    አልፈራም ምርጥ ነው 1ኛ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 Před 4 lety +8

    "አልፈራምምም እንኳን በክፉ ያየኝ ያማኝ ጠላቴነው ።።።በሚዛን እንጂ በስይፍ አልፈርድም አትኩኝ እኔ አልነካምምምም☝❤🙏🙏🙏ድምፅ ብቻ ያምርል መልክቱም ደስ ይላል ክላሲክ አታብዙ ።።።

  • @makagojam6709
    @makagojam6709 Před 4 lety +1

    As wr wb mashallaha mashallaha Allahuakubari amiin ustazi 👍👍👍

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 Před 4 lety

    ማሻአሏህ አንፈራም አወ አንፈራም እምንፈራው አሏህን ብቻ ነው

  • @kwt8631
    @kwt8631 Před 4 lety

    መጀመሪያውን እየመለስኩ ብሰማው አልጠግብ አልኩ እረጅም ቢሆን ደስ ይላል የመጀመሪያው

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 Před 4 lety

    ለዚ ሙነሽድና ከሞጣ ሰማይ ሙነሽድ ወላሂ ሽልማት አለኝ

  • @saadasultan9570
    @saadasultan9570 Před 4 lety +4

    አልፈራም የኢስላም ልጅ ነኝ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ የኔ ዉዶች

  • @user-qo4wy8be2u
    @user-qo4wy8be2u Před 4 lety +3

    የኢማም አህመድ ነን💪

  • @ekru-dn8tm
    @ekru-dn8tm Před 2 lety

    ወድሜ አላህይጠብቅህ ስምህንሊያጠፉቢነሱም አላህአለህየኛጀግና💛💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💚💚💚💚💚💖💖💖💖💘💙👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ኑሩልን

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 Před 4 lety

    እዉነት ነዉ እኛ ሙስሊሞች አዛኘ እጂ ፈሪ አደለንም

  • @zaharakader8515
    @zaharakader8515 Před 4 lety

    engurgwro ylal mashallh መጀመረለይ የለው እሄ እንደ መሲቆ ልበል ሰመው አልህ ይጨምርለችው አንፍረም እንሸአለህ

  • @hayahhayah6485
    @hayahhayah6485 Před 4 lety

    አው አንፈራም ሙስሊም ወጀልን እጂ ሞትን አንፈራም ሙቺም አንፈራም

  • @hayatseid5230
    @hayatseid5230 Před 4 lety +1

    የመሀመድ ፈረጅ ግጥም ወላሂ ማሻ አላህ ነው ሁሌ ያረቢ ባለህበት የረበና ሰላም አይለይው ያረብ

  • @user-op3tl4ec9e
    @user-op3tl4ec9e Před 4 lety

    ሙስሊም ወጀልንእጅ ሞትንአይፈራም ምንይዠ ወደአላህእቆማለሁነውየሚለውሙስሊምእኔምአልፈራ ኢማሙ አህመድ ነኝ አልፈራም ማሸአላህ አላህይጨምርልህ

  • @zdmohammed4469
    @zdmohammed4469 Před 4 lety

    ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርላችሁ አልፈራም ሣህ

  • @meraimahmed2099
    @meraimahmed2099 Před 4 lety

    ሙዚቃ ጀመረችሁ አላህ ይጠብቀን

  • @alki9851
    @alki9851 Před 4 lety

    ማሻ አላህ አልፈራም አላህ ከኛ ጋር ነው

  • @user-mr1ye2ic5p
    @user-mr1ye2ic5p Před 4 lety

    አብሽር እዳትፈራ እኛም አንፈራም አለንልህ

  • @user-bv2cw7fl2k
    @user-bv2cw7fl2k Před 2 lety

    አልፈራም ትግስት ሰብር አለን ለውሳኔ አንቸኩሉም አላህ ዋክበር ማሻአላህ

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 Před 4 lety

    አወ አሊፋራሚ ማሻነፍ ዬላም አላህን እዞ ማሻ አላህ ሚሪጢ ነሺዳ

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 Před 4 lety

    we thank you my brothers muaz ,, ashraf and khalifa great wonderful neshida ,,,,,,

  • @adanechabiebietube3637

    ውይይይይ አላህ ይጠብቃችሁ ሞእሚን መቸም አይፈራም ውይይይ እኔማ ስት ግዜ ሰማሁት. ሶሜወች እወዳችሁ አለሁኝ ወላህ ምንም አልልም አላህ ብቻ ከናተ ጋር ይሁን

  • @nuhkedir2409
    @nuhkedir2409 Před 4 lety +2

    Gna sigemr nw mulu Akalen yewereregn.....ufff....wellahi mn leblew....just Allah yhafizukum Wedoch Muhibochu 💚💚❤❤
    Muaza ye yemejemriw 1gnaaaaaa

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 Před 4 lety

    አልፈራም እኔም አለሁ ለዲኔ እጠበቃ ለነፍሴ እረኛ

  • @zuzuyanzeritawa3412
    @zuzuyanzeritawa3412 Před 4 lety +3

    ምርጥ ግጥም ምርጥ ስራ ብስትክክል እስልምናን ሚያንፀባርቅ ልክ እንደ ሰሃቦች ቁርጥ ንግግር ነው ግን አለህ በተግባር የሳዬን እውነትም አልፋራም

  • @leylaahmed2469
    @leylaahmed2469 Před 4 lety +1

    Alferam !
    Ye hussain jibril !
    Ye abdurahman aniy !
    Negn...😎

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 Před 4 lety +1

    አጀት ይበላል😭😭😭😭አወ አልፈራም ሙሥሊም ወጀልንጂ ሞትን አይፈራም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ekirambabamohammed1729
    @ekirambabamohammed1729 Před 4 lety +7

    Allahu akiber masha allah 👍👍ferii ayidelenim alihamidulillah

  • @tiybagizawo9788
    @tiybagizawo9788 Před 4 lety

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 Před 3 lety

    የቢላል ዘር ነኝ የዛየጀግና ወላሂ ሙትን አልፈራም

  • @user-tw3xt2mh5n
    @user-tw3xt2mh5n Před 4 lety +6

    አልፈራም መልዕክቱ ማሻአላህ ነው ግን በጣም ክላሲካል አለዉ

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h Před 4 lety

    አላህ ይጠብቃቺሁ በርቱልን አወ አንፈራም

  • @hayatsaeed1182
    @hayatsaeed1182 Před 4 lety

    ማሻ አላህ ወድሞቸ ለአላህ ብየ ሁላችሁንም እወዳቻሁለሁ አላህ ይጠብቃችሁ 💚 በትክክል ሙሰሊም በጭራሽ አይፈራም ሙስሊም በመሆናችን ብንሞትም ወላሂ ትልቅ ክብር ነው ሙስሊም አይዋሽም ፣ ሙስሊም ፣አይፈራም ፣በጭራሽ ለወደደው ሟች ነው ሙስሊም ሰላም ነው💚💚💛💛❤❤

  • @user-hb1bc8wx5g
    @user-hb1bc8wx5g Před 4 lety

    አወ አንፈራም ሙሥሊም በትግሥት የተሞላ ልብ እጂ ያለዉ በፍራት አይደለም ይዲረሥ መሥጂዲ እና ቁራአን አቃጥለዉ ለሚጨፍሩት አይምሮ ቢሦች

  • @ekeramhasen5810
    @ekeramhasen5810 Před 4 lety +1

    ማሻ አላህህህ በርቱ☝✊✊

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 Před 4 lety

    እዳልኮራ ኢትዮጵያዊ ነኝ እዳልፈራ የቢላል ዘር ነኝ አልፈራምምምምም

  • @zebibamohmmd5810
    @zebibamohmmd5810 Před 4 lety

    አው ሙስሊምነኝ አልፈራም💪💪💪💪💪

  • @bntileslamzed4301
    @bntileslamzed4301 Před 4 lety

    አልፈራም አወ.አልፈራም. ምርጥ አባባል

  • @maremate7863
    @maremate7863 Před 4 lety +17

    ወላሂ ኢሄ ሲጀምር የወሎ ሙዚቃ ይመስላል አላህ ይህዲኩም በስ

    • @user-fj2rj2ee8k
      @user-fj2rj2ee8k Před 4 lety

      ክክክክ አረ በሳቅ የምረሽን ነው ሁቤ ግነየወሎን ሙዚቃ ባላቀውም ሀቂቃ ግጥም ሽላሎ መዘሙር ብቻ ምንም እደሆነ ጠፍቶበኛል ዜሜው ቀረቶ ቀጥታ አታስተምርም ክራራመቺ ይመሠላል መሠለኝ

    • @maremate7863
      @maremate7863 Před 4 lety

      ማርእኔም አላዉቀዉም ክክ ማርር

    • @user-ju2vb8xc9q
      @user-ju2vb8xc9q Před 4 lety

      Mare Mate ክክክክክክክክክክክክክ

    • @zd-tube5378
      @zd-tube5378 Před 4 lety

      ትክክል

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 Před 4 lety +1

    አረባአላህ ወደ ሙዚቃ ሂደ

  • @ruadd9581
    @ruadd9581 Před 4 lety

    ብሰማው ብሰማው የማልጠበገበው አልፈራም እኔ አልፈራም

  • @semirabintyasin6074
    @semirabintyasin6074 Před 4 lety

    አዎን አንፈራም
    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
    አዎን አንፈራም ታጋይ ነኝ ለዲኔ
    በጣም እምወደው ውስጤ የነካው ነሺዳ somi you tube ውስጤ ነው

  • @aishanoor6848
    @aishanoor6848 Před 4 lety

    ያአላህ አማኝ ባሪያዎችህን በእዝነት አይንህ ተመልከተን ጠላቶችህን እና ጠላቶቻችንን አንተው በሀይልህ ተበቀልልን ያአላህ

  • @amiramuzemil4856
    @amiramuzemil4856 Před 4 lety

    አዎ፡ሙሰሊም፡አይፈራም፡አላህ፡በዲናችን፡ያፅናን፡ያረብ።

  • @user-sw3ut9fd9r
    @user-sw3ut9fd9r Před 4 lety

    በትክክል አላህን የያዘ አይፈራም

  • @zuzuhabeshawitt9153
    @zuzuhabeshawitt9153 Před 4 lety

    አወ አንፈራም ለማንም አንበርከክም ሙስሊም ጀግና ነው ከተነሳበት አይመለስምም ማንም አንፈራም

  • @tesnimaroba2886
    @tesnimaroba2886 Před 4 lety +1

    ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ነሺዳ ነው የምር

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 4 lety +2

    Awe Alferam Alferam

  • @user-ho7ig2le3m
    @user-ho7ig2le3m Před 4 lety +2

    ይሄን ነሽዳ ስጠብቀው ነበር ባባዬ ሹክረን

  • @user-wf2kn8vw8s
    @user-wf2kn8vw8s Před 4 lety

    ሙአዝ ድምጽህ የተለየ ነው ማሻ አሏህ አሽረፍም ኸሊፋም ማሻ አሏህ ሙዚቃ ምናምን የምትቀላቅለዋን ነገር ብቻ ተዋት በእውነት ደስ የሚል ዝራፍ የሚያሰኝ የሚያጀግን ነው የዛሬው

  • @abdallaalketbi4297
    @abdallaalketbi4297 Před 4 lety

    👍👍👍😍😍አልፈራም አላህንይዠ

  • @hayatnuru5001
    @hayatnuru5001 Před 4 lety +1

    መሻአላህ ድምጽ ተሰታችሀል በድጋሚ ማሻ አላህ

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 Před 4 lety +2

    አላህን ይዤ መቼም አ ል ፈ ራ ም 💗

  • @yasminyesuf4979
    @yasminyesuf4979 Před 4 lety +1

    Am I z only one who like z first part

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 Před 4 lety

    ትክክል ወላህ አፈራም ምረጥ ነሺዳ ትክክል የኢማሙ አህመድ ቢህራችን ጀግና 100%%%$

  • @user-ey4mc9yl6t
    @user-ey4mc9yl6t Před 4 lety +6

    አዉ አልፈራም ኢስላም ካልነኩት አይነካም አትንኩን ብለናል እንቢ ካሉ እኛ ሙስሊሞች ሞትን አንፈራም ሁልግዜ ጀነትን እንደናፈቅን ነዉ

  • @amberstarshs7140
    @amberstarshs7140 Před 4 lety +16

    አልፈራም ❤

  • @zdymuazzenat5537
    @zdymuazzenat5537 Před 4 lety

    አወ ሙስሊም አይፈራም ቆንጆ ስራ ሙሀመድ ፈረጅ እጅህ ይባረክ

  • @رحمهسيد-ص1ظ
    @رحمهسيد-ص1ظ Před 4 lety

    ማሻአላል አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስይላል ወይኔ ደስቲለኝ

  • @temreyseid9318
    @temreyseid9318 Před 4 lety +2

    ሙአዝ ወንድሜ አላህ ሂዳያ ይስጥህ እሽኪ ጓደኞችህ ቶፊቅና አሊን ተመልከት ከነኢስሀቅ ከተቀናጀህ ጀምሮ ስራህ ሁሉ ወደሙዚቃው እየተመሳሰለብህነው ግን ቁርአን ቅራበት በዚህ ውብ ድምፅህ

  • @siifiikadiroromaa8829
    @siifiikadiroromaa8829 Před 4 lety

    አልፈራም
    አልፈራም
    አልፈራም ሙስሊም አልፈራም!!!!

  • @kemilakemila9488
    @kemilakemila9488 Před 4 lety

    አልፈራም አላህን ይዤ አልሀምዱሊላህ

  • @muhammedhusan-ht7tr
    @muhammedhusan-ht7tr Před 5 měsíci

    የስላሚቱ ልጅ የሸህ አብደላ ግራዴ መዞ ይላል ቢስሚላህ

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 Před 4 lety +1

    ማሻአላህ
    ኢንሻአላህ 👍

  • @seadamohammed8718
    @seadamohammed8718 Před 4 lety +7

    ውብሀይማኖቴ እስልምናየ

  • @islamAli-qh4tg
    @islamAli-qh4tg Před 4 lety

    ማሻ አላህ ምርጥ ነው አልፈራም

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 Před 4 lety

    አው እኛ ሙስሊሞች ወንጌልን
    እንጂ ሞት አንፈራም

  • @amirakeder7554
    @amirakeder7554 Před 4 lety +1

    እሚገርም ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት በርቱ ወደፊት ኢንሻ አላህ ከዚ የበለጠ አስተማሪም አነቃቂስራ እንደምትሰሩ አምናለው

  • @Yasinahmed300
    @Yasinahmed300 Před 4 lety +1

    Allah Akaber and MashAllah!
    I love you my dear brothers in Islam and I am very proud of you and of your beautiful islamic songs/anashid of your creativity and you use this song as cultural tools for peace and as non-violence tools against violence and those who bruned our mousquees. Islam mean peace and is the religion of Peace and respect Christmas and Christianity and others religions. We as Ethiopians Muslims advocating for peaceful coexistence with our brothers and sisters of Ethiopians Christians!

  • @fatekedir8703
    @fatekedir8703 Před 4 lety

    ማሻ አላህ የምን መፍራት አላሁ አክበር

  • @nori2092
    @nori2092 Před 4 lety +1

    መሸእለ 💗💖💗💖💗ያሚርሊ ❤️👍👍👍👍👍👍ኢኒሚ እሊፍርሚ

  • @user-nc5bp4pc1r
    @user-nc5bp4pc1r Před 4 lety

    ወነአም አልፈራም አላሁአክበረ

  • @omutubeetyu6059
    @omutubeetyu6059 Před 4 lety +15

    አበራቷዉ ሙዚቃ ይመስላል የምትሉ ምኑም አይመስልም
    ደሞም የራሳችንን እናበራታ
    እህት ወድሞቸ ሙስሊሞች
    አንድ እንሁን

    • @duretija.6871
      @duretija.6871 Před 4 lety

      omu tube etyu

    • @juliachurina1554
      @juliachurina1554 Před 4 lety

      በሀቅ ነገር ነዋ ማበረታታት አንዱ ተሳስቶ ካደረገ እሱን ተከትለን እናጥፋ ማለት ነው ክላሲካው አይፈቀድም ትልቁ ለራም

  • @user-sj4pg6qk2h
    @user-sj4pg6qk2h Před 4 lety

    አዎ ሙስሊም አይፈራም በወጀል ነገር አንጂ በሀቅ ነገር አይፈራም አላህ ይጠብቃቹ

  • @ramlaramla5433
    @ramlaramla5433 Před 4 lety +1

    Mashaa allh👏🌹🌹 Beautiful my brother jajaabadhaa ❤❤

  • @hayatdp6616
    @hayatdp6616 Před 4 lety

    አዎ ከአላህ በቀር ምንም አልፈርም
    አዎ አልፈራም አላህ ከሁሉ ክፉ ይጠብቀን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sc9wy1rx1g
    @user-sc9wy1rx1g Před 4 lety +33

    1 ኛ ነኝ እንኳን ከፋራሁ ወደ አልፈራም አደረሳቹ አንፈራም አላህን ይዘን

    • @tube2609
      @tube2609 Před 4 lety

      እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ሃሃሃ
      ከነሽዳ ወደ ማሲንቆና ክራር ከበሮ ተዘዋውረዋል ኢላሂዬ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @husniya5949
      @husniya5949 Před 4 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @lbabahubabah4274
      @lbabahubabah4274 Před 4 lety +1

      @@husniya5949 👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

    • @user-wf2kn8vw8s
      @user-wf2kn8vw8s Před 4 lety +5

      ፈራሁ ያሉት አሏህን ነው አልፈራም ለጠላት ነው ጋይስ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 Před 4 lety

      አፈራም

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 Před 4 lety

    አላህየጠብቃቸሁወድሞቸአፈራምአላህንጅአፈራም

  • @HS-cj2xe
    @HS-cj2xe Před 4 lety +1

    አልፈራም👌👌👌👌👌

  • @ዙዚነኝብቸኛዋ

    ወላሂ ደጋግሜ ሰማሁት ምርጥ ነው ማሻአላህ አለይኩም

  • @user-gn9um8in8t
    @user-gn9um8in8t Před 4 lety

    ውብ ሀይማኖቴን
    አላስደፍረው
    ጠላት አይንካው
    ማሻ አላህ ደስ ይላል ያበረታታል

  • @umalkayrmusa5006
    @umalkayrmusa5006 Před 4 lety

    Allahu Akber Kabiira
    Walhamdulilahi kasira
    Wasubhanalahi Bukraten Wa'asiila.

  • @user-bp1pn2sx4c
    @user-bp1pn2sx4c Před 4 lety +44

    አልፈራም። ነው ትክክል ግን። ቅድማቹኝ። እኔ ስጠብቅ እናት። አድኝ እሆናልብዬ። በሞቴ ባባ። ላይክ አማርኝ።

  • @user-ky8xj2kw3j
    @user-ky8xj2kw3j Před 4 lety +15

    አልፍራም ።
    ሞስሊም ወሽትን እንጂ ሞትን አይፈራም እኔ ሞስሊም ነኛ ሞስሊም ሕውቴ ነው

  • @mobilemakiibentketema5226

    ሙስሊም አላህን እንጂ ሰውን አይፈራም አው አልፈራም።