Bale Bet ( ባለ-ቤት ) ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2020
  • አዳዲስ ፊልሞች እና ፕሮግራሞች ሲመጡ ለማወቅ ቻናላችንን bit.ly/habeshaview ሰብስክራይብ ያድርጉ!
    ማስተዋል Mastewal Wendesen
    habeshaview is an IPTV service provider with variety of international and local live News TV channels, Films, Entertainment and much more to the Ethiopian and Eritrean diaspora communities worldwide.
    habeshaview contents are copyright protected.
    የሐበቪዉ ፕሮገራም ይዘቶች የባለቤትነት መብታቸው በህግ የተጠበቀ ነዉ።
    user.habeshaview.com to download app and watch other films on subscription.
    Subscribe our Channel here....bit.ly/habeshaview
    Follow us: Facebook: / habeshaviewtv
    Twitter: / habeshaview
    Instagram: / habeshaview_
    www.habeshaview.com Download app from Googleplay or Applestore
    ማስተዋል Mastewal Wendesen
    #Ethiopianfilmsnew2021
    #Ethiopian filmsfullmovie2019
    #Ethiopianfilmsold
    #EthiopianfilmswithEnglishsubtitles
    #NewEthiopianamharicfilms2021
    #NewEthiopianAmharicfilms
    #Ethiopiancomedyfilms2020
    #NewEthiopianfilms2021fullthisweek
    #Ethiopianfilmskomedi
    #Ethiopianlovefilms
    #NewEthiopianfilm2021thisweek
    #NewEthiopianfilm2020thisweek
    #NewEthiopianfilms2013

Komentáře • 251

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 2 lety +22

    ሰይፉ ሾው ላይ ማስተዋል ስለዚህ ፊልም ስታወራ ሰምቶ የመጣ እጁን ያውጣ☝😁💚💛❤

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 2 lety +15

    ማስታዋል ያለ መኬፕ ስታምር ሳህ😍

  • @user-xq1ps5bj7i
    @user-xq1ps5bj7i Před 2 lety +10

    ማስተዋል ያለሚካፕ በጣም ነው የምታምረው👍👍👍❤

    • @selam3762
      @selam3762 Před rokem +2

      ክክክክ እህትዋ ነች አሜን ትባላለች

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 Před 2 lety +4

    Nice movie በመጨረሻ ማሌት እቅርታን ጠይቃ በተሰብዋን መሰብሰብዋ ዋናዉ ግን የልጁ ማሌት ኣፍቃሪዉ በጣም ጎበዝ ፡ያለዉ ተስፋን ኣስቆሪጣታል ነጌስ እኔና ልጄ ትተሽን እንደማትሄጅ ምን ዋስትና ኣሌን ፡ሌላም ከኔ እልቅ ለልጅሽ ታስፈልግያለሽ ዋውውውውው ጎበዝ የልጁ መልስ ነዉ ትዳርዋን እቅርታ እንድትጠይቅ ያደረጋት anyways nice movie መኣተዋልን ዉ ድድድድ....
    ነዉ ማርጋት ጎበዝ

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před rokem +3

    በጣም ድስ ይላል ማነው እንደእንየ ከትኩትኩ ስራራጥ የመጣ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂

    • @merilove6360
      @merilove6360 Před rokem +1

      እኔ ራሱ ክሽማግሌ ትጋብቼ ነበር

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 4 lety +44

    ባልዋ ያሳዝናል አስተማሪ ነው ብር ብቻ ትዳር አይሆንም ፍቅር ካለ ደሳሳ ጎጆም ትሞቃለች

    • @molmalgigi9757
      @molmalgigi9757 Před 2 lety +1

      ግን እኮ ብር የሱ ኣይደለም ያባትዋ ሃብት ነዉ ፡ኣባትዋ ነው ለዝህ ሁሉ ያዳረጋት ወላጆች በልጆቻችሁ ለመወሰን መኣተዋል ኣለባችሁ ኣለዝያም እንድህ ስቃይ ነዉ ምሆንባቸዉ

  • @samrawitfikad8044
    @samrawitfikad8044 Před 4 lety +20

    ስንት ስንተኛ ነኝ🤔🤔🤔15😃😁😁😁እምትመቹኝ ኮሜንተሮች ናችሁ ቀጣይ 🤔ፊልሙ😄😄ፈጣሪ ከኮረና በሽታ ይጠብቀን ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ 😘😘😘😘

    • @madinaa1896
      @madinaa1896 Před 4 lety +3

      አሜንንንን

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 Před 4 lety +1

      Amenamenamen amenamenamen amenamenamen nnnnnnnnnnnn ewunetnew

  • @user-bu6sf5en5z
    @user-bu6sf5en5z Před rokem

    ወይኔ የልጅቶ ዉበት እፍፍፍፍፍፍ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ❣️😘

  • @ayishahassen2955
    @ayishahassen2955 Před 4 lety +76

    የዚች ልጅ ውበት ያለሜካፕ በጣም ነው ሚያምረው

  • @user-il5ct3hu2x
    @user-il5ct3hu2x Před 4 lety +23

    ደስስስስ የሚል ረጋ ያለ ምርጥ ፊልም ነው ጥሩ መልክት አለው እናመሰግናለን ከደራሲው ጀምሮ ሙሉ ኩሩውን ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @koki1266
      @koki1266 Před 4 lety

      በቅንነት ቻናሌን ተቀላቀሉኝ

  • @user-vg5hw1yw1b
    @user-vg5hw1yw1b Před 2 měsíci

    ውይኔይችንልጅ ሥውዳት❤❤❤❤❤

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 Před 4 lety +11

    መጨረሻው ባዶ የሰው ልብ አዲምታ መሔዲ ያስጠላል

  • @asmaraeritrea3001
    @asmaraeritrea3001 Před rokem +2

    Wow amazing really great.❤
    I had many opinions about mankind however it is difficult to talk about it because we have different ideologies

  • @user-ro1ln5fr3i
    @user-ro1ln5fr3i Před rokem

    ደስ ይምል ፊልም እርጋታቸው ዋው ነው❤❤

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 Před 3 lety +5

    Mastewal , the most underrated actress in Ethiopia. She got Edelework kind of acting. Cute as a button too.

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 Před 4 lety +12

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው ብያለሁ አስለቀሰኝ😢😢😭😭

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +6

    አሪፈ ይምስላል ልየወና እካመታለወ

  • @kallovekallove2486
    @kallovekallove2486 Před 3 lety +3

    ፍቅር ትልቅ ነገር ነው💕💕💕😥ባልየው ግን ያሳዝናል 😥😥😥😥😥🙄🙄🙈🙈🙈

  • @hannaet9685
    @hannaet9685 Před 4 lety +4

    ዋው በጣም ገራሚ ነው

  • @user-xp9se9fq6k
    @user-xp9se9fq6k Před 4 lety +7

    ያምራል እንደ

  • @hiwotfekadu2812
    @hiwotfekadu2812 Před 3 lety +4

    ♥በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው♥

  • @abelkato4603
    @abelkato4603 Před 4 lety +6

    From Uganda, watched all the movie, so fantastic, though I don't understand the language but the story is clear

    • @habeshaview2427
      @habeshaview2427  Před 3 lety

      Thank you.

    • @habenmen8702
      @habenmen8702 Před 3 lety

      Am amazed at ur comment..... U are 100 % liar......is this giving u a sense.... Be truthful.

  • @betelehemtadele3348
    @betelehemtadele3348 Před rokem

    በጣም ደስ የሚል አስተላለቅ

  • @user-fu6il3fy3h
    @user-fu6il3fy3h Před 4 lety +3

    ዋው ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ላችሁ

  • @tthhhc5207
    @tthhhc5207 Před 4 lety +2

    ያምራል

  • @Betu535
    @Betu535 Před 3 lety +3

    የሰውን ልብ መጉዳት አረ ከባድ ነው የምር በሰው ፍቅር ኡፍፍፍ ብቻ ባይነፋም አይከፋም

  • @user-zj3ir5re2r
    @user-zj3ir5re2r Před 3 lety +6

    ይች ልጅ ያለሜካፕ ስታምር የሌለ ነው

  • @user-ln7ov1yu9t
    @user-ln7ov1yu9t Před 2 lety

    በጣም ነው ያሣዝናል😭😭😭😭

  • @aass-lk9ov
    @aass-lk9ov Před 3 lety +2

    ዋው

  • @haajirahaajira7372
    @haajirahaajira7372 Před 4 lety +1

    So thanks

  • @safeer943
    @safeer943 Před 4 lety +3

    ክክክክበጣም ደሥየሚልነው

  • @yaseenksa4940
    @yaseenksa4940 Před 2 lety +1

    ቀጭኑ ልጅ በጣም ይችላል

  • @asadyrasadyr8815
    @asadyrasadyr8815 Před 4 lety +1

    ሀሪፍነው

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 Před 2 lety

    አሪፍ ነው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +2

    Wow educational and very nice movie. To watch Bothe sides very painful. It's very hard to judge right or wrong. Always love is a winner. Good luck. Maria.

  • @mitagoldlove6768
    @mitagoldlove6768 Před 4 lety

    Wow betam arif ena astemari new bileyayu ydeber neber

  • @rakifkr5755
    @rakifkr5755 Před 4 lety +1

    ስወድሽ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Před 4 lety +12

    ያለ ሜካብ እንኳ ወበቷ ዋዉ ስወደሽ ማስተዋልየ

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Před 2 lety +1

    መጨረሸው ተበላሸ ለምትሉት ልቦና ይስጣችሁ ታዳ ምንም ባወደው የልጇን አባት ትታ እጎረምሳጋር አይደብርም ከቅድሙ ነበር መጥኖ መደቆስ ይማባላል ስለዝህ ልጅ ከወለዱ ወዷ ፍች ለሚያቅ ያቀዋል

  • @qafarbaxa2638
    @qafarbaxa2638 Před 3 lety +1

    ደስ ሲል

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 Před 4 lety +2

    አዲስ ነው ብዙ ኮሜት ዬሌም ደስ ይላል ልሹፈው

  • @maheltendale
    @maheltendale Před rokem

    እባካችሁን ኮሜንት ለምናነብ ልጆች መጨነቅ አለባችሁ አማርኛችሁን አስተካክሉ እኛም ደስ ብሎን እንድናነብ አመሰግናለሁ 🙏ስጨርስ እኮምታለሁ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +1

    ማስተዋል ነች እህቶ

  • @user-rg3kj4ej3b
    @user-rg3kj4ej3b Před 3 lety

    መጨረሻው ያስጠላል

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 3 lety

    mastewal "tanash ehte abragn tewunalech" slalech new yayehut waw new

  • @ghguyu7204
    @ghguyu7204 Před rokem

    ማስተዋልየስወዲሽእማ

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 4 lety

    Beautiful movie

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 Před 4 lety +6

    Yamiral

  • @makiyamohammad2302
    @makiyamohammad2302 Před 4 lety +25

    ኮመቶች ከሌላችሁ አላይም ኑልኝ እምወዳችሁ ኮሮና ጠፋ የሚባል ወሬ እምንሰማበት ቀን ናፈቀኝ

    • @gjtu8961
      @gjtu8961 Před 4 lety

      ሰላም ነው ፍቅርሀሰትእሙነት

  • @betilove6176
    @betilove6176 Před 4 lety +5

    Wey endet des yilal♥️♥️♥️♥️

  • @dfsdgdd4870
    @dfsdgdd4870 Před 3 lety +1

    ደሰ ይላሉ

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 Před 4 lety +5

    አሪፍ ነው ግን ያሳዝናል መጨረሻ አካባቢ

  • @ageranuri9000
    @ageranuri9000 Před 2 lety

    Nice movie

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 Před 4 lety +5

    C'EST UN HISTOIRE BEAUCOUP INTÉRESSANTS 😍😍🥰🥰🥰👸👸👸🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤💫💫💫👌👌🙏👍🏾

  • @amarmustafa8291
    @amarmustafa8291 Před 3 lety

    አሪፍነዉ።

  • @getachewayele1881
    @getachewayele1881 Před 4 lety

    Waw Mrete Tewena

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 Před 4 lety +1

    Wowww ♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍👍👍🏻👍👍

  • @irowdaalghafli2032
    @irowdaalghafli2032 Před 4 lety +1

    Arife nabra macarshu yasixalale

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 Před 3 lety +1

    ባሏ ሲያሳዝን ፍቅር ይበልጣል ከብር ወንዶችየ እናንተ ኪሳችሁን ብቻ አትዩ ሴት ልጅ የሚንከባከባት ወንድ ትፈልጋለች በፍቅር አይኑ ሰፍ ብሎ የሚያያትን ሴቶችም ካገባችሁ በዋላ በትዳራችሁ ላይ ለምን ሌላ ወንድ ብቻ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

    • @merilove6360
      @merilove6360 Před rokem

      ክወልድኩ ቡሃል እቶኝ እቅም

  • @begemdr502
    @begemdr502 Před 4 lety +9

    ማስቷዋልን እኔን ያህል የሚወዳት ይኖራል ብየ አላምንም ቢበዛም አፈቅራትአለሁ።

    • @user-ev3qn4ox3z
      @user-ev3qn4ox3z Před 4 lety +2

      እኔም እህቴን ነው ምትመስሎው

    • @begemdr502
      @begemdr502 Před 4 lety

      @@user-ev3qn4ox3z 😍🥰

    • @engelish9898
      @engelish9898 Před 4 lety +1

      እኔ እና እሷን ብታዩን አንድ ሰው ነው የምንመስለው እና እኔማ ሜካብም አልቀባ

    • @begemdr502
      @begemdr502 Před 4 lety

      @@engelish9898 🥰🥰🥰ዋው እና......?😍

    • @engelish9898
      @engelish9898 Před 4 lety

      @@begemdr502 ክክክክ እዴ ምነው በቃ እሷ ነው የምመስለው እንመሳሰላለን ለማለት ብቻ ነው

  • @romanar4621
    @romanar4621 Před 3 lety +1

    Betam desss ylal betam asetemarim new

  • @user-fu6il3fy3h
    @user-fu6il3fy3h Před 4 lety +2

    ኡፍ አሰለቀሳችሁኝ ባላየውሰ

  • @AbdO-ny8hy
    @AbdO-ny8hy Před 3 lety

    አቤትስወድሽ ችኮ

  • @ruth2649
    @ruth2649 Před 4 lety +1

    Konjo new ! Acheraresu beteley

  • @kallovekallove2486
    @kallovekallove2486 Před 3 lety +4

    😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በፈጣሪ የሚያሳዝን ፊልም ነው😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sebletarekegn179
    @sebletarekegn179 Před 4 lety +1

    ያብሣላት

  • @user-cg2ep9zi1q
    @user-cg2ep9zi1q Před rokem

    arif

  • @alazara8180
    @alazara8180 Před 4 lety +2

    She is so gorgeous omg 😍😍

  • @samrawifikade8783
    @samrawifikade8783 Před 2 lety +1

    አለባበሷ ዋዉዉዉ

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 Před 4 lety +6

    በስተመጨረሻ 2 ወንዶች ማስታረቅ እሷ ከናቷ ያጣችዉን ፍቅር በልጇ እንዳይደገም ማድረግ (ማስተማር) እና ወደ ባሏ ከተመለሰችም በኋላ ለቤተሰቧ ፍቅር መስጠት ላጠፉትም ጥፋት ይቅርታ መጠያየቅ ብዙ ብዙ ማለት ይቻል ነበር ግን ባጠቃላይ አጨራረስ 0

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před 4 lety +4

    መጨረሻ ላይ አሳዘነኝ መጀመሪያ እዝጋ ይቁም ብሎ እንደሸኛት ቢወጣ እሳም ቁሩጣን አውቃ ወደ ቀድሞ ባላ ጋ እንደሆነች ማለቅ ነበረበት መጨረሻው አሳዘነኝ ሳምሶንግ አጥወለውሎ እያያት ባያልቅ ድስ ይል ነበረ

  • @user-ys1zg6vu5g
    @user-ys1zg6vu5g Před 3 lety +1

    ኮማንታሮች መጨረሻው አያምርም ብላችሁ ነበር ማለት ካሼበው ጋር ስትሆን ደቢሮኝ ነባር ትምህርቱ ግን__#ጀግና ማለት የራሱን ዘመን ጉድለት ለቀጣይ ትውልድ ያስተላለፈ ነው"ይለል ትምህርት መውሰድ አለባቹህ

  • @mebratuzemene168
    @mebratuzemene168 Před 3 lety

    Feleke yemar wuha best acter

  • @user-kj1tw4sk4h
    @user-kj1tw4sk4h Před 3 lety

    wawu😍😍😍🥰🥰

  • @betiyekahossan9649
    @betiyekahossan9649 Před 4 lety +1

    Wow well come😍

  • @aynadisyeshabel6273
    @aynadisyeshabel6273 Před 4 lety

    Wow

  • @user-rs7bm8kb3r
    @user-rs7bm8kb3r Před rokem

    ባል የተባለው ግን አዛዘነኝ😢😥

  • @ARADATVLONDON
    @ARADATVLONDON Před 4 lety +1

    thank you Habesha View

  • @user-vp2pv5sf8g
    @user-vp2pv5sf8g Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @mihrtetesfaye4238
    @mihrtetesfaye4238 Před 2 lety

    Wow dasi yelal

    • @habeshaview2427
      @habeshaview2427  Před 2 lety

      ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @hamza3720
    @hamza3720 Před 4 lety

    ወቸው ጉድ አለ ጣው ይሂ ሰውየ አለ እዲ

  • @retatube2034
    @retatube2034 Před rokem

    ባልየዉ ሲያሳዝን

  • @salmmsalmmm6848
    @salmmsalmmm6848 Před 4 lety +3

    Arefe new hiwate edazihi new miyasifelgenin enge minfelgewen angegnme

    • @sooqusabya1206
      @sooqusabya1206 Před 4 lety

      ❤❤❤❤❤❤❤🥰😆😆😉😉👌👍👌👌👌

  • @user-xg9mw4jt9k
    @user-xg9mw4jt9k Před 4 lety +4

    ዋዉ ጠንክሩ ማሮች

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 Před 4 lety +2

      አይዋ ያገሬልጂ የገነቴዋ ስላምብያለሁ

    • @user-xg9mw4jt9k
      @user-xg9mw4jt9k Před 4 lety +1

      @@seadaseada6426 እኔም ስላምብያለሁ

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 Před 4 lety +1

      @@user-xg9mw4jt9k ፣እሺስብልዋ

  • @kitabtofa5465
    @kitabtofa5465 Před 4 lety +2

    Wewww

  • @haajirahaajira7372
    @haajirahaajira7372 Před 4 lety +1

    Wwww dasyelal

  • @dyfggtury6968
    @dyfggtury6968 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️

  • @chaltumusa8439
    @chaltumusa8439 Před 4 lety +2

    Wayeeee guda

  • @esettsigw5841
    @esettsigw5841 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 Před 3 lety

    ዋው ደስይላል

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem

    Awasa is a nice city. i loved it. but now a days i am not sure if i can visit their cause i can not speak Oromo. sorry that we are so divided in ethnical catagory and being an ethiopian is no more enough. May the Lord Help us to get rid of this kind of thinking

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety

    👍👍

  • @Aa-zw2qn
    @Aa-zw2qn Před 4 lety +4

    ይከብዳል

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +2

    በቃ ከዛሬ ጀምሮ ወስኛለሁ ላገባ ነው ሳላረጅ ሆ ከተፈጥሮ ጀምሮ የሚጠብቀኝ ልጅ አለ እንግዲህ ላገባዉ ወስኛለሁ ሃሃሃሃሃሃ

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Před rokem

      አግቢ ለሠርግሽ እዳረሺኝ ክክክ😂🙌

  • @almnechgemeda9937
    @almnechgemeda9937 Před 3 lety

    Www👍👍👍

  • @user-bv3kj2pm2d
    @user-bv3kj2pm2d Před rokem

    Lik

  • @davodavo9850
    @davodavo9850 Před 2 lety

    She is so cutie 🥰 🥰 🥰 i have no words for her .

  • @Eman-ql8yv
    @Eman-ql8yv Před 4 lety

    እረ በሣቅ ጥፌ

  • @toyda1397
    @toyda1397 Před 2 lety

    .👍👍👍

  • @nadimabourjeily5044
    @nadimabourjeily5044 Před 4 lety +1

    😃😃😃😃😃😃😂😂👍👍👌