ልቤ ተገረመ "Libe Tegereme" New Protestant Mezmur እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ከርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ልቤ ተገረመ "Libe Tegereme" New Protestant Mezmur #EyasuandEmma

Komentáře • 849

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 Před 4 měsíci +187

    በእውነት አንቺ እናት በጣም ተሳከቶልሻል ስኬት ልጅ ወልዶ ማሳደግ ማስተማር አይደለም ልጆች በጌታ መንገድ አንዳያድጉ ማድረግ ስኬት ነው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ለምልሙ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 4 měsíci +107

    ውይ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው፣ አንቺ የተሳካልሽ እናት ደስስስ ይበልሽ አቦ ጆሲ ተባረክ ድምቀት ሆንክላቸው ፣ልጆቼ እግዚአብሔርን ሲያከብሩ እንደማየት ደስ የሚያሰኝ ነገር ሌላ ምን አለ?

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 4 měsíci +75

    እሠይ እነዚህ ልጆቻችን አይናችን እያየ በፊታችን አደጉ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ፣እስከመጨረሻ ምትፀኑበት ፀጋ ይብዛላችሁ፡ጌታ ይባርካችሁ❤❤

  • @muludesta9718
    @muludesta9718 Před 4 měsíci +62

    እኔ እንደነዚህ ልጆች የሚያስቀናኝና የሚባርከኝ ምንም የለም❤❤❤❤❤

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 Před 4 měsíci +40

    ከተባረኩ አይቀር እንዲህ ነው ልጆቼ የረዳችሁ ጌታ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!
    በእግዚያብሔር የታየ ምህረት የበዛለት ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu Před 4 měsíci +28

    ድንቅ ዝሜሬ,ድንቅ መልእክት እናንተ የፍቅር ልጆች ናችሁ ,ሁላችሁም ተባረኩ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 4 měsíci +24

    እውነት ነው የኢየሱስ ፍቅር ይደንቃል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በፊቱ ይለምልም

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y Před 4 měsíci +22

    ዘመናችሁ በ ጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ 👋🏼🇦🇷

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 4 měsíci +16

    አሜን አሜን!!!
    ክብር ምሥጋና ውዳሴ ለትንሣኤው ጌታ ለኢየሱስ ይሁን።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 4 měsíci +13

    ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ይሁን ተባረኩ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Před 4 měsíci +14

    እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እስይይይይይይ ክብር ክብር ይሁንለት ገና ሳይፈጠሩ አስቀድሞ ለራሱ ክብር አድርጎ የሾማቸው እስይይይ ምን እንላለን እሱ በደሞ ሸፍኖ ክብሩን እስ ከምድር ዳርቻ ገላጭ ያድርጋቸው ሀሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Před 4 měsíci +14

    አሜንንንን አሜንንንንን በእየሱሴ ልቤ ተገረመ/ ተደነቀ ኦኦኦኦኦ በእየሱሰም ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @berhaneabera4365
    @berhaneabera4365 Před 4 měsíci +11

    የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ

  • @abeba3977
    @abeba3977 Před 4 měsíci +11

    እፉፉፉፉፉፉ♥♥💗💗💗🎚📖🛐 ለኔም ይረማኛል የጌታ ፍቅር❤❤❤❤
    ተበርኩልኝ

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 Před 4 měsíci +9

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ምህረት ሁሌ ያሰደንቀናል ክብር ለትንሳኤው ንጉስ ይሁንለት

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před 4 měsíci +15

    ልጆችዬ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ድንቅ ዘማሬ ነው ዘመናችሁ ሁሉ በ እግዚአብሔር ፍቅር ተደነቁ 😘🥰

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Před 4 měsíci +10

    አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !
    ውዶቼ ተባረኩ እነ አማኑ እንዲህ አድጋችሁ
    በማየቴ ደስተኛ ነኝ ፀጋው ይብዛላችሁ !!

  • @user-qn7fq9ws2w
    @user-qn7fq9ws2w Před 4 měsíci +11

    ድንቅ ዝሜሬ ድንቅ መልእክት እናንተ የፍቅር ልጀች ናችሁ ሁላችንም ተበረክ 💞💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏👏

  • @Merii25
    @Merii25 Před 4 měsíci +10

    ኣሜን!!
    እሰይ ❤❤
    Love you 🙏 from 🇪🇷🇪🇷

    • @MariamBannout-dz5oq
      @MariamBannout-dz5oq Před 4 měsíci

      ⛪⛪🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🙏🙏🤲🤲🤲😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤💗💗💖💖💞💞🇪🇹🇪🇹

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Před 4 měsíci +15

    የታደለ ቤተሰብ ነው እግዚሃብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ የተወደደ ቤተሰብ ምን አይነት እድል ነው በዚህ ዘመን ከጌታ ጋር ሆኖ በቤቱ ማደግ ማሳደግ ቃላት የለኝም የምባርክበት ጌታ ይክበርባችሁ

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Před 4 měsíci +8

    አሜን :ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን።
    ዘመናችሁ ይለምልም !!

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 Před 4 měsíci +8

    ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው❤❤ ሁሌም እደነቃለሁ❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Před 4 měsíci +8

    እግዚያብሔር አምላክ ይመስገን አሜን አሜን ክብር ይሁን ለዘላለም እንኳን አዳራሳችሁ ቡሩካን ጸጋ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 15 dny

    የእግዚአብሔር ህላውናው ቡዙ ቡዙ ግዜ ጣፍጦኝ አልጠገብ ብሎኛል ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሰለፈጠረከኝ አመሰግናለሁ ❤፣❤

  • @user-fx4ex3gz8n
    @user-fx4ex3gz8n Před 4 měsíci +9

    በጌታ ስም ተባረኩ ስለ እናት ጌታ ይባረክ ክብረ ለጌታ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr Před měsícem

    አመን 🔥 መታደል ነው በእግዚአብሔር መደነቅ ዘመናቹ ይባርክ በጌታ ስም መታደል ነው በጣም ❤❤❤❤❤

  • @alemsemu7617
    @alemsemu7617 Před 4 měsíci +5

    ❤ተባረኩ ዘመናችሁ እንዲሁ ከልጅነታችሁ እስከ ሽምግልና በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanalechamo3610
    @adanalechamo3610 Před 4 měsíci +4

    ዋው በጌታ ስም ተባረኩ ጌታ ቀረ ዘመነችሁን እጅግ አድርጎ ይበርካችሁ እኔ በጣም ስለእነዚህ ልጆች ጌታን አመሰግናለሁ

  • @mtkuzango9374
    @mtkuzango9374 Před 4 měsíci +8

    እዴት ያማሩ ልጆች ናቸው እግዚያብሄር ይባርካቹ ይጠብቃቹ።❤❤❤❤❤

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 4 měsíci +10

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችው ፀጋ ይብዛላችሁ በመንፈስ ቅድስ እርዳችው በጌታ ፍቅር ውስጥ እደጉ❤❤❤

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 Před 4 měsíci +6

    ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Před 4 měsíci +7

    ተባረኩ !ተባረኩ !ተባረኩ !!! ፀጋው ይብዛላችሁ ይጨምርላችሁ ።❤❤❤😇😇😇🙏🙏🙏

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 4 měsíci +73

    እንቁዎቻችን ተባረኩ እደጉልን

  • @asefaw4345
    @asefaw4345 Před 4 měsíci +6

    የተባረከ ቤተሰብ የጌታ ጸጋ ሁልግዜ ከናንተ ይሁን ጆሲም እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርኽህ

  • @fasikahailu
    @fasikahailu Před 4 měsíci +4

    እንዴት እንደወደድኳቸው ወይ ጌታ ሆይ ዘመናቸውን ህይወታቸውን ባርክላቸው

  • @henokasseffa
    @henokasseffa Před 3 měsíci +3

    ኢየሱስም በእግዚአብሔርና በሰዉም ፊት በቁመትም,በሞገስም,በጥበብም ያድግ ነበር ይላል ቃሉ በየሱስም በነገር ሁሉ ማደግ ለናንተ ይሁንላቹ።

  • @wogayehuemanuel3597
    @wogayehuemanuel3597 Před 4 měsíci +9

    ተበረኩ እግዝአብሔርን ከዚህም በለይ ፀጋውን ይጨመርበችሁ እንደ እናንተ አይነት ልጆች እንድሰጠኝ እፈልገለሁ

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před 4 měsíci +7

    ውይ እናንተን ሳይ ልቤ እንዴት እርፍፍፍፍ እንደሚል❤❤❤

    • @sabahabte2947
      @sabahabte2947 Před 4 měsíci +1

      ዘመናቹ ይባረክ እናንተ የተሸከመች ማህፀን እንደማርያም ብርክት ትሁንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd6ii6cu8q
    @user-kd6ii6cu8q Před 4 měsíci +4

    እደጉልን ተባሰኩ ፀጋው ቅባቱን ያብዛላችሁ፣

  • @user-nx2cc4wm5p
    @user-nx2cc4wm5p Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባራኩ ባጌታ ስም ታድላችሁ ባዝ እድሜ 🙏🙏💞💞አሜን አሜን ክብር ይሁንላት የኔ ጌታ 🙏🙏

  • @achamyeleshhuluka5918
    @achamyeleshhuluka5918 Před 4 měsíci +6

    ጌታ ይባርካችሁ በእውቀት በምገሰ በጥበብ ያሳድጋችሁ

  • @emeba951
    @emeba951 Před měsícem

    የምወዳችሁ እነ አማኑ ፀጋው ይብዛላችሁ እድግ በሉ ፡ እናትዬ አቤት መታደልሽ ! ጆሲ ተባረኩ !!

  • @HhHh-gn8mb
    @HhHh-gn8mb Před 4 měsíci +4

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ tebareku geta yibarekachu yene wudochi ❤❤❤illllllll illllllll haleluya ameni

  • @fgሕሃይን
    @fgሕሃይን Před 4 měsíci +2

    አሜንንን አሜንንን ተባረኪ በኢየሱስ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 2 měsíci +1

    ለዚህ መልካም አገልግሎት የተፈጠራችሁ ና የተመረጣችሁ የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሀ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 Před 27 dny

    አሜን ስሙ ይክበር። ዘማሪ እና ፓስተር ዳኒ ተባረክ።

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🙏በጣም የወዳችሁ እድግ በሉ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před měsícem

    ወላጆቻችሁ እንዴት መታደል ይህን ማየት. ጌታ እየሱስ ጠብቆ ያስድጋቹሁ

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 Před 4 měsíci +3

    ዘመናቹህ የተባርከ ይሁን 🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 4 měsíci +1

    ዋውውው በጣም ልቤን የምነከ ዝማሪ ብላቴኖች ጸጋ ይብዛላችሁ ቡሩካን ናችሁ በዚህ እድሜ ለጌታችሁ ለኢየሱስ እንዲህ መዛመር በጣም ልዩ ናት ነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 měsíci

    መታደልልልልልልል❤❤❤❤ እናት እርፍ ብለሻል ዛሬ የክርሥቲያን ልጆች በቤቱ ሥንቱ እያማገጡ ።አረ እናቲቱ እልልልልልል በይ እግዚአብሔር አሥወርሦሻል።።።

  • @user-be6ql4pm9q
    @user-be6ql4pm9q Před 4 měsíci +5

    ኤልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘማናቹ ይባረካቹ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechdebola179
    @abebechdebola179 Před 14 dny

    አመንን አሜንን ዋሮና ክአድለን ዋሮና ጡም አድለን ዋእ ሎንሰ መሰኦና መሴአሜ❤❤❤

  • @user-mp4gc7vt9o
    @user-mp4gc7vt9o Před měsícem

    አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ
    ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ጨራርሶ በሁሉ ነገር ፋጽሞ ይባርካችሁ
    ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ
    አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን ሃሌሉያያያያያ አሜሜሜሜሜሜሜሜንንን

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo Před 21 dnem

    ልዋጣችህ ወይ ውዶች። መታደል ነው ። በቤቱ ፀንታችህ ቅሩ። ለልጆቼ እንድትፀልዩላቸው አደራ ብያችኋለሁ

  • @nouronouro9167
    @nouronouro9167 Před 4 měsíci +3

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንን በጌታ በእየሱስ ስም እደጉ እደጉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @Atsede-db3tn
    @Atsede-db3tn Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ በብዙ ደስ የሚል ዝማሬ ነው
    ፓስተር ጆሲ ዘመንህ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ !!

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይበርከው እልልልልልልልልል አሜን አሜንንንንን

  • @adanechdollane2780
    @adanechdollane2780 Před měsícem

    ሕይወትህን ስለዘመርክ ሁሌምአይጠገብም አይሰለችም ከወንግል ክፍል እንደ አንዱ ሆኖ እየታደስ ይኖራል ።እሴይ ልጄ ተባረክልኝ ።❤❤❤❤❤

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před 4 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልል እሰይይይይይ አሜን ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ዘመናችሁ በጌታ ፊት ያማረ ይሁንንን!!!😍😍😍😍😍😍

  • @AstawosegnGaritoGebo-vu9rc
    @AstawosegnGaritoGebo-vu9rc Před 3 měsíci +2

    wow it's amazing my almighty GOD bless you with his abundantly Gress

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Před 4 měsíci +2

    በጣም የምወዳችሁ የኔ ዉዶች ዘመናችዉ ይባረክ አምላኬ በደሙ ይሸፍናችዉ!

  • @user-um9pr5kg6e
    @user-um9pr5kg6e Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱን ሞልቶባቸዋል ከዚህ ክፉ ዘመን ለ ክብሩ የለያቸውጌታ ይክበር ይመስገን::የታደላችሁ
    እናት አባት ደስ ይበላችሁ::

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 24 dny +1

    Amen Amen Amen Thank you lord Jesus Christus Amen

  • @eyerushailu740
    @eyerushailu740 Před 2 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
    አሜን ጥበብ እውቀት
    ይሁናችሁ !!!

  • @user-ol7zk5ns1d
    @user-ol7zk5ns1d Před 3 měsíci +1

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-dv5bm3wv9s
    @user-dv5bm3wv9s Před 4 měsíci +1

    ተባረኩ ጌታ በጥበብ በእውቀትና በእዉነት ያሳድጋችሁ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 4 měsíci +1

    ዋውውውውውውውውው አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያ ❤❤❤❤❤❤❤❤ታባረኩ እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @بورابورا-ص9ش
    @بورابورا-ص9ش Před 4 měsíci +4

    Amen tebrk amen.tebrk ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen.tebrk ✊✊✊✊✊🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️❤❤❤❤❤

  • @jijeekoo
    @jijeekoo Před 21 dnem

    Congratulations Mrs President; our will to support your presidency is so high!

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 Před 3 měsíci +1

    Asey Asey wey des situlu geta mamlek Des Tikal, God bless this young boys more

  • @Mahider-q9d
    @Mahider-q9d Před 3 měsíci +1

    ቃላት የለኝም በጣም ነው የምሳሳላቹ እንዲሁ ዘመናችሁ ይለቅ❤❤❤

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 měsíci +1

    I Can't stop Watching this Tucheble Song Praise God for This Families 🙌 🙏 And Pastor Josi Zemenehen Abzeto Yebarekew Hallelujah Amen 🙌 🙏

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i Před 2 dny

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen....... Iyesus asdenikognal uuufffffyyye yene wudd Iyesus kiberilign

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 4 měsíci +3

    እስይይይ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው በእየሱስ ስም ትባርክሁ ❤❤❤❤❤

  • @tsehayneshgute2932
    @tsehayneshgute2932 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ይበርክ ለራሱ ክብር አድርግ የታበረከቹ ሁለት ብሩከን ዘማናቹ ይባርክ እልልልል አሜን እሰይይ

  • @sabamekonnen-se3od
    @sabamekonnen-se3od Před měsícem

    ደግሞ ተነሳ ልበ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ምንልሁንለት ለዚ ጌታ ኡፍፍፍ ዘመንህ ይባረክ

  • @amenaaa7927
    @amenaaa7927 Před 4 měsíci +3

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችተባረኩ❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 4 měsíci +1

    ,በኢየሱስም ብርክርክ❤❤❤በሉ❤❤በሰሙ❤❤ሰልጣን❤የጠላት እሳት ያድርጋቹ ምን ልበላቹ ዊይ ተባርካቹ ቅሩ
    ❤❤ክብሩ ሁሉ የፀጋው ባለቤት ኢየሱስዬዬዬዬ ይውሰድ

  • @nunuzewdie7767
    @nunuzewdie7767 Před 4 měsíci +1

    May God bless you 🙏 you're our prayer answer 🙏 ❤️ ♥️

  • @nigusetadesse1782
    @nigusetadesse1782 Před 3 měsíci

    ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት ከምድራዊ ቁሳቁስ ባለፋ ምህረትን በማየት መደነቅ የተሞላበት ዝማሬ በነዚህ ብላቴኖች ስላሰመኃኝ አመሰግነኃለሁ ጌታ ይባረካችሁ

  • @zj2164
    @zj2164 Před 3 měsíci

    ተባረኩ ስለ ኢያሱ ና Emma እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ስለ ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። በራሳቸው ቋንቋ በራሳችን ባህል ልጆችን በካናዳ ምድር ማሳደግ በአሜሪካ ምድር ማሳደግ እንዴት ደስ ይላል። ኢትዮጵያውያን ንቁ እባካችሁ የምዕራባውያን ባህል አትከተሉ። በብዙ ነገር እየታሰሩ ነው። ትውልድን አድኑ።

  • @aberashmesele26
    @aberashmesele26 Před 4 měsíci +19

    ጌታ በደሙ ይሽፍናችሁ እናንተ የኢየሱስ ሰራዊት ለትውልድ ማምለጫ ያርጋችሁ

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j Před 4 měsíci +3

    Wow amen 🙏 🙌 👏 😢😢😢😢😢😢 ❤️

  • @mekonnenmengistu2279
    @mekonnenmengistu2279 Před 3 měsíci +1

    የሚያያችሁ ወላጅ ለልጆቹ እንዲሁም የሚያያችሁ ታዳጊ ልጆች መልካም ቅንአት በውስጣቸው ይቀጣጠልባቸው ፡፡ እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሰራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ሁኑ ፡፡ ሳያችሁ ለልጆቼ መልካም ቅንአት ገባብኝ ፡፡ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerryJesus
    @MerryJesus Před 4 měsíci +2

    I don't know what can i do !!""" except to say God blees u.

  • @AddisMesekel
    @AddisMesekel Před měsícem

    ቀናሁባቸው።ተባረኩልኝ ገታ በበቱ ያስረጃቸሁ

  • @sebleassefa8375
    @sebleassefa8375 Před 2 měsíci

    እደጉ፡ ዘመናችሁ፡ ይባረክ፡፡❤❤

  • @AlimiraTech-np3tp
    @AlimiraTech-np3tp Před 4 měsíci +2

    ልበ ተገረመ እግዚአብሔር ይባረካቹ😢❤❤

  • @addislij3053
    @addislij3053 Před 3 měsíci +3

    Elililililililil hallelujah Jesus you are so good glory to you. ❤

  • @user-eq5lk3ls5x
    @user-eq5lk3ls5x Před 2 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበረኩ 🥰🥰🥰🥰😘🥰🥰🥰🥰

  • @helenkahsay4519
    @helenkahsay4519 Před 4 měsíci +2

    May God bless you brothers🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ልባችንን ያስደነቀ❤

  • @SouthSouth-hu3yh
    @SouthSouth-hu3yh Před měsícem

    🎧🎧🎧🎧🎧🎧ብሳማ ማልጣግባው ባርዬ ታባራክ ❤❤❤❤❤

  • @user-vx3ox9mc2m
    @user-vx3ox9mc2m Před 29 dny

    ዋው ጌታ ዘመናችሁን ብርክ ያድርግ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ለክብሩ በዘመናቹ ሁሉ ኑሩልን

  • @ahahahaehsjsjsj5996
    @ahahahaehsjsjsj5996 Před 4 měsíci +2

    Woy indeti Libe yirekali getha yiberkiachu ❤❤❤❤❤❤

  • @AsiSirnesa-gr5le
    @AsiSirnesa-gr5le Před 3 měsíci

    አባቴ የእም ነገር ይፊጠን

  • @haymha
    @haymha Před 4 měsíci +1

    Be blessed more and more. May GOD ALMIGHTY uses you all to bring more souls to GOD ALMIGHTY's Kingdom. Amen Hallelujah