Amazing Miracle Day in Ethiopia Part 3 ( አስደናቂዋ ቀን )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 51

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398  Před 4 lety +5

    The most Amazing testimony of my respected pastor!!

  • @denismth
    @denismth Před 2 lety +1

    When we think of early days of revival and miracles, it is Pr Daniel Mekonen that comes to mind. I even know a woman that was healed of terminal liver disease. Thank God for giving us this prescious man of God. Much respect to Pr Daniel Mekonen.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 2 lety +1

      The same here, my life wouldn't survive my voiage, had it not i knew his miraculous service in my younger life

  • @elias2906
    @elias2906 Před 4 lety +1

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ መልሶችህ በጣም በጣም ያስተምራሉ ጥያቄውንም አስትካክለውታል ንስሐን በተመለከተ ግን ማስተማር እና ማነቃቃት ነው የሚያስፈልገው እንጂ ሌላው የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው ያልከው ደስ ብሎኛል ይሄን ስናዛባ ነው በስጋ በመሄድ የእግዚአብሔር ን ስርዓት የምናበላሸው ንስሀ የሀይማኖት ስርዓት አይደለም በተለይ ከኦርቶዶክስ ጋር ባነሳሽው ያልሽው በጣም ቅናትሽ ልክ ነው እውነትነት አለው ግን ግን አካሄድ ላይ እንደዛ የሚሰማቸው መሪዎች ካሉ በጓዳቸው ያድርጉት ምክንያቱም ንስሀ ወደ ሰው ሳይሆን ወደ ሐያሉ እና ቅዱስ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚደረግ የልብ መመለስ እንጂ ወደሰው የሚደረግ ስላልሆነ ከሰው ጋር ያለ መስማማት ግን እርቅ ነው የሚባለው ያ ደግሞ በወንድማማች መካከል በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ አብረው አንድ መሬት ለማረስ አንድ ቀንበር ለተሸከሙ እንዲህ የሚሰማቸው ካሉ ፈጥነው ይቅረቡና እነርሱው ቢጨርሱ እጂግ ይበጃል ከዚያ ውጭ ግን በአስተምህሮ ወይንም በዶክትሪን ጉዳይ በውጪ ካሉት ጋር ወንጌልን ለእነሱ ለማድረስ ክርስቶስን ለመስበክ መንገዱ እንዲመች ለእነርሱ አጥብቆ መፀለይ ነው መንገዱ ይሄ ብቻ ነው ከዚህ ውጪ ያለው ግን እንዲያው ልብ ብለሀል እና ከአፌ ልተፋህ ነው ወደሚለው እንዳይወስደን እንኳን ዘንቦብን እንዲሁም
    ለብዙ ነፍሳት መጥፉት ምክንያት እንዳትሆኑ አንዳንድ ጊዜ አዲሱን ወይንጠጅ በአሮጌው አቁማዳ ውስጥ ልታኖሩ ትፈልጋላችሁ እንደገናም አሮጌው ልብስ ላይ አዲስ እራፊ ይሆናል እንዴ ? የዋህነትሽ ይባርካል የመንፈስ ቅዱስ ጥበብ ደሞ ይጨመርልሽ አጋር እና ሳራ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር እብረሃም ነው ሁለቱ ልጆች የተወለዱት ከአብረሀም ስለሆነ እድ ሊሆኑ አንድ ቤት ሊኖሩ ግን የፈለገ ንስሀ ቢገቡ አይሆንም ! እግዚአብሔር እናትየው ልጇን ይዛ ትውጣ ብሏል ከተስፈው ዘር መምጫ ብሏል ስለዚህ ምንም አብራም ቢከብደውም የእግዚያብሄር ውሳኔ ነው አይሆንም አብረው አይወር ሱምና !
    ኤሳው እና ያዕቆብ ምንም ወንድማማች ቢሆኑም ግን አብረው ሊኖሩ አልቻሉም አይችሉምም ምክንያቱም ትልቅ መሰረታዊ ልዩነት ሊያመጣ የሚችል ልዩነት አላቸውና
    ስለተራራቁ ሊነፋፈቁ ይችላሉ በተገናኙ ጊዜ ተላቀሱ የስጦታ ጊዜ ሁሉ ሆነ ግን አብረው እንዲኖሩ ምንም ኤሳው ቢፈልግ የእግዚአብሔር ፈቃድ ግን አልነበረም እና የያዕቆብ ልብ አልፈለገም
    እንዲሁ በደፈናው ማንም በክርስቶስ ከሆነ አዲስ ፍጥረት ነው ካልሆነ ግን ማለትም በራሱ ከሆነ ወይንም በሙሴ ወይንም በሮጌው በተሻረው ኪዳን ከሆነ አሮጌ ፍጥረት ነው የ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣኦት ጋር ምን መጋጠም አለው? ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን ህብረት አለው ተብሎ የተፃፈው ለምን እንደሆነ እናስተውል
    የማቴዎስ ወንጌል
    9:16 በአረጀ ልብስ አዲስእራፊ የሚያኖር የለም፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና፥ መቀደዱም የባሰ ይሆናል።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 8 měsíci

      ከ3ዓመት በፊት የጻፉትን ነው ወይሰ ኤዲት ተደርጎ ነው ዛሬ የማነበው? ለማንኛውም ሃሳብዎት ትክክል ነውና የበዛ ቅንነት ወይም የተለጠጠ ምኞቴን አርምያለሁ
      ተባረኩ

  • @ruthash9516
    @ruthash9516 Před 7 lety +1

    Thank pastor Daniel for starring the revival, by being obedient allowing God and the Holy Spirit every thing. Specially guiding us through prayer and the teaching of the word of God in the most difficult time of our time. thank you so much and Hannye too love her. This is excellent thank you i love this sister God bless you.Joshua 14:11- 12. 11. I am still as strong today as I was in the day Moses sent me; as my strength was then, so my strength is now, for war and for going out and coming in. 12 Now then, give me this hill country about which the Lord spoke on that day, for you heard on that day that Anakim were there, with great fortified cities; perhaps the Lord will be with me, and I will [a] drive them out as the Lord has spoken.”

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 8 měsíci

      አሜን!!❤አሁን አሰያነቡብኩት ነው ራሴን ያገኘሁት:ልክነው Yes, am as strong as I was 15 when I met Jesus, followed by my Pastor, in which the working Power of the Holy Spirit I saw that time carried me through my hard road.
      Glory to God

  • @nigesttaye6869
    @nigesttaye6869 Před 3 lety

    ተባረኪ ድንቅ ሴት ።እውነት ነው ከኛ ጋር ያለውን ብናውቅ ጠኝቋይ አንናፍቅም።

  • @desta5885
    @desta5885 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክዎ።

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 5 lety +1

    Thank you sister I miss you a lot I pray for you God Hand always with you you beautiful lady God bless you

  • @meskihailu2952
    @meskihailu2952 Před 7 lety

    Amen Amen Amen tabark paster

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 6 lety

    Pastor danyeee geta abizeto yebarekehe yene Wendem

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 6 měsíci

    እታለም እነኝህን አባት በቅርብ አውቄአቸው ደስ ብሎኛል ክፍል 1እና 2 አጣሁት ካለሽ ፖስችልን

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 6 měsíci

      ይቅርታ እኔም ከቻናሌ አጥቼዋለሁ

    • @HalemaS-ww3kk
      @HalemaS-ww3kk Před 6 měsíci

      @@etalemmesgana7398 እሽ የኔ ትሁት እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ 💚

  • @mara6696
    @mara6696 Před 8 lety +3

    Where is part 1 and 2?

  • @febenlegese6579
    @febenlegese6579 Před 3 lety

    Betam now yemwedowt tebareku

  • @medhanitwedenh8677
    @medhanitwedenh8677 Před 5 lety

    Tebareku eschewen magegnet bechel

  • @tamartesema5968
    @tamartesema5968 Před 7 lety

    Amen amen amen

  • @haregubinega9360
    @haregubinega9360 Před 9 lety +1

    አባታችን ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን ጌታ ይባርክህ ። እግዚአብሔር አሁንም ያለምልምህ። ገና ታስፈልገናለህ በዚሁ ቅባት ዝብርቅርቅ ያለውን ባጠቃላይ ክርስትያን ተብሎ ፣ በስመ አብ በስመ ወልድ በስመ መንፈስ ቅዱስ የሚያምነው ህዝብ ቀንበር እንዲበጣጥስ ። እንጸልያለን እንዳልከው እንደድሮ ዘመን ጊዜ አገልግሎትህ ጌታ እግዚአብሔር በር እንዲከፍትልህ አሜን ።

    • @alexmeski
      @alexmeski Před 7 lety

      Thank you Jesus you can do everything

  • @emushbekele2777
    @emushbekele2777 Před 8 lety

    Geta zenekn hiwetekn yebarekew ye bezwan abate edimena tenawen yechemerelk

  • @user-dc5qe5vt6e
    @user-dc5qe5vt6e Před 8 měsíci

    Apostle Daniel Part 1 ... Eyalish Bitilekiw Magignet Yichalal

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před 9 lety +1

    Previous parts are missing

  • @tsehay999
    @tsehay999 Před 9 lety +3

    Who sings on the back ground.pls I want the mezmur so bad help

    • @hallelujah1383
      @hallelujah1383 Před 9 lety

      ዘማሪ ደረጀ ከበደ ነው

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 9 lety +1

      It is Dr Derege Kebede, but I don;t know where in America. with new grace and annointment yasenesalen. because we need him for the new generation

    • @ruthash9516
      @ruthash9516 Před 7 lety

      it is Derjie kebede very old song

  • @dawitworku821
    @dawitworku821 Před 9 lety +1

    where abt part 1 n 2?

  • @user-dc5qe5vt6e
    @user-dc5qe5vt6e Před 8 měsíci

    1 & 2 yet enagignew bichal risun ena kutrochun astekaklachihu tsafut

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 8 měsíci +1

      እሺ ቪዳዮው ከተቀዳ 9ዓመት ስላለፈው ፈልጌ ለማውጣት እሞክራለሁ

    • @aidaliben4469
      @aidaliben4469 Před 8 měsíci

      please do

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 8 měsíci

      ይቅርታ ከተለቀቀ 9 ዓመት ሆኖታል አኔም አጥቼዋለሁ

  • @nitreworkmulat9461
    @nitreworkmulat9461 Před 5 lety +1

    Where are you I miss you I don't see you long time please when have new show send it

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 5 lety

      Nitrework Mulat
      Thank you for your concern. Am in Addis but because of interviewees being busy I couldn't do it. Hope gash beke or dr Mamusha will get time soon

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 lety

      GBU, didn't you see my new interview?

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 3 lety +1

    Where's part 1 and 2 pls

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 lety

      Dear, it must be there or can you please check by writing Amazing......interview with pastor Danel Mekonen part 2?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 3 lety +1

      Am sorry dear, some one must have removed it. If I get the original in my office I will re upload it.
      With respect

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 lety +1

      Ok thank you

  • @amenush
    @amenush Před 9 lety +3

    I
    can't find part 1 and 2 ...... please

  • @BestofAddis
    @BestofAddis Před 10 lety

    This guy he need a medical attention ......I don't know how they think .....

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 lety

      Why brother ? he is very anointed man of god .definitely he doesn't need medical attention belive me .maybe you do

  • @eyobgebre7912
    @eyobgebre7912 Před 4 lety

    Are ቶው ፓስተርየ አኛ ኣማኖች ከ ኦርቶዶክስ አና ከካቶሊክ ምን enimaralen