የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 1K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 4 měsíci +129

    Eyob picture 0962491597
    አቤል ጥበብ +251 94 125 9716
    Lily events and decor
    0912090286 /0913306162
    Haymi number 0904612545
    Vibes hotel 09 73 77 77 73

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 4 měsíci

      ዋው!!!!አቤላ ጥበብ በጣም ጎበ ዝ ሀገ ሬ ስገባ ከ 3ወ ር በኅላ ትሰ ራ ል ኛ ለ ህ እጅህ ይ ባ ረ ክ ❤️❤️❤️❤️ኖላዊ አዲ ስ Hpd🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️ጌታ በ ሞገ ስ ያሳ ድ ግ ህ ለ ቁ ም ነገ ር ያብ ቃህ ❤️❤️❤️

    • @selamtadesse6872
      @selamtadesse6872 Před 4 měsíci

      እንኳን አደረሳቹ

    • @MoshoBedada
      @MoshoBedada Před 4 měsíci

      ❤🎉 🎉🎉 🎉🎉

    • @masa5699
      @masa5699 Před 4 měsíci

      ዲኮር የምሰሩ ሰዎች ፊደላችንን በንጊሊዘኝ አትቅበሩት ወይ ሁለቱንም አርጉ

    • @AyuabebeAyuabebe
      @AyuabebeAyuabebe Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +235

    ልጅ የናፈቃቹ በሙሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ማነዉ ያገሩ ሰላም የናፈቀዉ

    • @AbeselomDagaw
      @AbeselomDagaw Před 4 měsíci +1

      😆😆🧥🧥❤🧥❤

    • @user-vz8qy3pl2n
      @user-vz8qy3pl2n Před 4 měsíci +1

      Amen🙏🙏🙏

    • @Mira-yx8nv
      @Mira-yx8nv Před 4 měsíci +3

      አሜን ❤️❤️❤️🥹

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 Před 4 měsíci +2

      አሜን መምሕር በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ቃለ ሕይወት ያሰማን ህሐዲስየ ቃልየ እንኮአን ለዚህ አበቃችሁ ሉኡላዊ እደግ ተመንደግ ወንድም እህት ይስጥህ አባቴ እውዳችሁአለሁ🙏🏾🙏🏽♥️🌹👍👍🏽👍🏽👍

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 Před 4 měsíci +1

      Amen

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před 4 měsíci +470

    እንደኔ መምህር ተስፋየን አይቶ ደስ ያለው ላይክ የተዋህዶ ልጆች በዛውም ጎራ በሉ ወደ ቻናሌ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před 4 měsíci +176

    የመምህር ተስፋዬ የመግቢያ ፀሎት እና በጣም ድንቅ አጭር ግልፅ ትምህርት ነበር
    የሰማነውን መልካም ነገር እንድንተገብር ፈጣሪ ያግዘን አሜን

  • @Ma99_Ms
    @Ma99_Ms Před 4 měsíci +176

    መምህር ተስፋዬ ስላየሁት ደስ ብልኛል

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Před 4 měsíci +82

    እንደኔ መምህር ተስፋየን አይቶ ደስ ያለዉ ላይክ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉 መልካም ልደት ባባዬ🎂🎂🎂🎂🎂

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 4 měsíci +1

      እኔ በደስታ ጮካለሁ ማርያምን❤❤❤

    • @rhamtistore3951
      @rhamtistore3951 Před 4 měsíci

      @@user-vo6uh3vf5i የኛ የተዋህዶ እቁ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 4 měsíci +104

    ውይ የኔ መምህር ተስፋዬ አበራ ያንተው ፍሬ ነኝ መምህሬ ክርስትናን በስብከት ሳይሆን በተግባር ያስተማርከኝ ለቁም ነገር ያበቃህኝ አንተነህ ሁሌም አመሰግንሀለው ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አዲስና ቃል እንኳን አደረሳቹ🎉🎉 ኖልዬ🎉🎉🎉 በሞገስ በጥበብ ጌታ ያሳድግህ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Před 4 měsíci

      ውይ እኔም

    • @hiruyetagegn8293
      @hiruyetagegn8293 Před 4 měsíci +1

      የት ነው ማግኘት የምችለው እባክሽ

    • @user-ln5be1dj5w
      @user-ln5be1dj5w Před 4 měsíci

      @@hiruyetagegn8293 ዩቱብ ላይ እህት መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ብትፅፊ ይወጣልሻል ስለ አይነጥላ ቡዳ የዛር መንፈስ ........ገጠመኝ ፈተና ገጠመኝ ልዩ ገጠመኝ ብዙ አለ ሌላ ደግሞ ኤፍታፍ ትስፋ ስላሴ ብለሽ ብትፅፊ ሎለኛው ዩቱብ ላይ አለልሽ ብዙ ትማሪበታለሽ እኔ ቤተሰቦቼ በሱ አስተምሮ ነው ከባእድ አምልኮ ወተው ለስጋወደሙ የበቁልኝ ከ25አመት በሁላ

  • @Yehens
    @Yehens Před 4 měsíci +64

    ሚምህሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ልጅ መውለድ ብቻ ሳይሆን በጥበብ ማሳደግነው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci +82

    መምህር ተስፋየን ተከታታይ ከሆናቹህ ስኬታማ ወይም እደለኛ ናቹህ❤❤❤ መልካም ልደት

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v Před 4 měsíci

      ሁሉንም ነን እማ በቡዙ አርፋነል❤❤❤❤❤

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔርን እዉነት ነዉ የመምህር ተማሪዎቺ መሆን

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před 4 měsíci +94

    ማነው ግን እሄን በተሰብ ገና ሳይጋቡ ከዩኒቨርሲትይ ተመረቃ ስትመጣ ጀምሮ እስካሁን እንደኔ ሁሌም በፍቅር ሚከታተላቸው በሰው ሃገር ሆኖ🙌ፈጣሪ በስደት ያለነውንም አንተ አስበን ❤

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Před 4 měsíci

      እኔ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ🎉

    • @lilinafkote2267
      @lilinafkote2267 Před 4 měsíci

      Enem Kemejemeriyaw jemere Esekahun teketatay negn mevhershachewun yasamerew fetari

  • @hiwothiwi2511
    @hiwothiwi2511 Před 4 měsíci +60

    መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ

  • @zmzma886
    @zmzma886 Před 4 měsíci +7

    መምህር ተስፋዬን አይቸነው በቴክቶክ የመጣሁት መምህርየ እንወድሀለን ስክል ጆችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኖላዊይ መልካም ልደት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @sammerasamera1781
    @sammerasamera1781 Před 4 měsíci +22

    ወይኔ ደስታዬን አልቻልሁትም መመህርየን መምህር ተስፋየን ሳየው ውይይይይይይመምህራችን ሺአመት ኑርልን ኖላዊይም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ አድስና ቃልየም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን

    • @Mekdes97
      @Mekdes97 Před 4 měsíci

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 4 měsíci +20

    ወይኔ መምህር ተስፋዬ አበራ መምህሬ ስላየሁህ ደሰሰሰ ብሎኛል ኖላዊየ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ መልካም ልደት

  • @senaitmulu7479
    @senaitmulu7479 Před 4 měsíci +41

    እናንተን ሳይ በመንፈሳዊ ሂወት ትዳር መመስረት እንዴት እንደምመኝ
    በጣም ነው ምታስቀኑት ቤተክርስቲያንን ሳትለቁ ሂወታችሁን በዘመናዊ መልኩ የምትመሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የባረከላችሁ ድንቅ ጥንዶች❤❤❤
    እንደናተ ያለውን ያብዛልን ኖላዊየ መልካም ልደት የኔ አባት ደስታው እራሱ ያስታውቃል🥰🥰🥰

    • @emiyeethiopia7130
      @emiyeethiopia7130 Před 4 měsíci

      እነሱ ምናቸው ነው መንፈሳዊ 😅 አላማው ናቸው

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Před 4 měsíci +19

    መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኖላዬ እድግ በል

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Před 4 měsíci +21

    መመህሬ የኔ አርዕያ ውይይይይ መምህርን አይቶ የተደሰተ ማነው የኔ መልካም ይሁንልህ የዲስ ልጅ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤

  • @bezabeza183
    @bezabeza183 Před 4 měsíci +18

    መምህሬን መምህር ተስፋዬን ስላየውት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤ እንኳን ተወልድክ ኖላዊ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤

  • @uaeuae5226
    @uaeuae5226 Před 4 měsíci +29

    መምህርዬ ተስፋዬን አይቼ ደስአለኝ❤❤❤❤❤

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 4 měsíci +39

    መምህራችን መምህር ተስፍየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 4 měsíci +11

    የኔ እንቁ መምህርዬ ስላየሁክ ደስስስስስ ብሎኛል ❤❤❤ኖላዊዬ እድግ በልልን ለቤተክርስቲያን ጠቃሚ ያድርግክ ❤❤❤

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 Před 4 měsíci +15

    ዋውውው🎉 መምህር ተስፋዬ የኔ አባት እቁ የሁኑ አባት ስለሰጣን እግዚአብሔር ይመሠገና አዲስና ቃልም ተባረኩ ባቢም እድግ ምንድግ በልልን የኔ ጌታ❤❤❤ መልካም ልደት

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. Před 4 měsíci +4

    ሁልጊዜ እውነት ለመናገር ሁልጊዜ ለናንተ ይጨንቀኝ ነበር ማለት ይሄን የተባረከ እና ደስ የሚል ቤተሰብ ሰው አይን ውስጥ እንዳይገባ እያልኩ እውነት በጣም ይጨንቀኝ ነበር የምቀኛ አይን መጥፎ ነው ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ከመምህር ተስፋዬ ጋር ትውውቅ ካላቹ የሱን አስተምሮን የጠላትን ዲያቢሎስ ሴራ በደንብ ታውቃላቹ ብዬ አሰብኩ ምንም ቢፈጠር ምን ማድረግ እንዳለባቹ ጠንቅቃቹ ታውቃላቹ ደስስስስስስስስ ብሎኛል።
    መምህር ተስፋዬ እንቁን የምታስንቅ ዘመኑን የዋጀህ የኛ ውድድድ መምህራችን ቢሊዮን አመት ኑርልን ምክንያቱም ገና ባንተ አስተምሮ የሚቀየሩ ትሪሊዮን ነፍሶች አሉ

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před 4 měsíci +6

    መምህራችንም ስላየንህ ደስብሎናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 4 měsíci +14

    መምህር ተስፋዬን ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ ዮላዊ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před 4 měsíci +11

    በምህር ተስፊየ የኛ እንቁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ባባየ እንኳን ተወለድክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 4 měsíci +10

    መምህርየይ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ልጃቹ ደሞ በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላቹ እግዚአብሔር

  • @user-dg1ts9ne5k
    @user-dg1ts9ne5k Před 4 měsíci +8

    እውነት መምህራችን ተስፉዬ ድንቅ መልክት ነብር ፀጋውን ይብዛለህ የአንተ እጅ ያለባት ሕይወት ምንኛ መታድል ነው መልካም ልድት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 4 měsíci +20

    እንኳን ተወለድክ ኖላዊይ" እግዚአብሔረ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j Před 4 měsíci +12

    ምግቡ አልተመቻችሁም ምርጥ የልደት ፕሮግራም ነበር የእምነታችሁን ጥንካሬ በመምህር ተስፋዬ አረጋግጠናል ሁላችሁም ተባረኩ ኑላም እድግ በልልን የኔ ጣፋጭ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před 4 měsíci +34

    ማነዉ እደኔ መምራችንን ስታዩት ደስያለዉ መምህር ተስፍይ ደስብሎናል አሜንን❤ መልካም ልደት🎉🎉🎉

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Před 4 měsíci +12

    በሰመአም ዛሬስ የበለጠ ደስ አለኝ መምህራችን

  • @melatmeli121
    @melatmeli121 Před 4 měsíci +14

    መምህር ተስፋዬን ስላየሁት ደስ ብሎኛል Happy birthday ❤

  • @user-iu5ug6kg6b
    @user-iu5ug6kg6b Před 4 měsíci +6

    ❤❤❤እኔ በጣም ደሰ ብሎኛን መምህር ተሰፋየን ሰላየሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 4 měsíci +11

    መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Před 4 měsíci +9

    እንኳን ተወለደ የኒ ፍልቅለቅ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሣድገው እናትና አባቱን የሚያከብር የቤተክርስያን አገልጋይ ያድረገው መምህርን ስላይሁት ደስ ብሎኛል 🙏

  • @BezatesfayaTesfaya-tv1gp
    @BezatesfayaTesfaya-tv1gp Před 4 měsíci +4

    መምህርዬ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኖላዬ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 4 měsíci +10

    እንኳን ተወለድክ ኖላዊ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ አድገህ ዳቆን ከዛ ካህን ........እግዚአብሔርን አገልጋይ ለቤተሰብህ ለሀገርህ እምትጠቅም ያድርግህ
    መምህር ተስፋየ የኔ ውድ መምህሬ ዘመንህን ይባርክ ያንተ ትምህርት በደቂቃ ቀርቶ በሰአቶችም አይጠገብ ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል ለንስሀ በቅተናል እግዚአብሔር ፀጋንውን ያብዛልህ

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Před 4 měsíci +5

    ኖላዊይ እንኳን ተወለድክ በጤና በቁምነገር ያሳድግህ. እንኳን ደስ አላቹሁ መምህርተስፋየን ስላሳያቹሁን እናመስግናለን

    • @SaraSara-rk5dl
      @SaraSara-rk5dl Před 4 měsíci

      ኖላዊ ማለት ምን ማለት ነዉ ንገርኝ የሰወሰት ወር እሩጉዝ❤ ነኝ🎉 እግዚአብሔር ከፈቀደ የልጅዬ ሰም ልሰየመዉ🎉❤ ኖላዊ ?

  • @hiUae-ni7rk
    @hiUae-ni7rk Před 4 měsíci +6

    መምህር ተስፋቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @BetiBeta-jg1pi
    @BetiBeta-jg1pi Před 4 měsíci +5

    መ ምህር ተሰፋዬ ፈጣሪ ይጠብቅል

  • @user-hs7rb5jy4l
    @user-hs7rb5jy4l Před 4 měsíci +3

    በቤየ እንኳን ተወለድክ እግዛብሄር በጥበብ ያሳድግህ መምህራችን መምህር ተስፋ ስለ አየሁት ደስ ብለኛል ::

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Před 4 měsíci +5

    ቤቢ እንኮአን ተወለድክ ቤቢእንኮአንተወለድክአድገህ ለቤተሰብህ ለቤቴክርሰቲያን ለሀገር ጠቃሚ ያድርግህ መምህር ተሰፈየ ለትውልድ ብዙ ነገር አትርፈሀን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 4 měsíci +2

    መምህር ተስፋየ ያለበት ያማረ የተባረከ ነው እሚሆነው ❤❤❤🎉🎉🎉 የኔ እንቁ መምህር የወንጌል ገበሬ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před 4 měsíci +2

    በእውነት ነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መምህርን ሳይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አዲስ ና ቃል የምወዳችሁ መልካም ልደት የመዳም ቅመሞች ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @muleyeab9860
    @muleyeab9860 Před 4 měsíci +15

    መምህሬን አየሁት ልበል የኔ ውድ

  • @kuwkuw5624
    @kuwkuw5624 Před 4 měsíci +5

    ኮምቼ አላቅም መኮመት ስለማልወድ ዝምብዬ ነዉ ምከታተለዉ ግን መምሕሬን ስላየሑ ማለፍ አቃተኝ ሑላችሑንም ወዳችሆለን መምሕሬ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤

  • @user-tn9oz6qd3j
    @user-tn9oz6qd3j Před 4 měsíci +5

    እንኳን ተወለድክ ኖላዊ 🎉🎉🎉መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በተረፈ በጣምነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-fw4sw3dr1s
    @user-fw4sw3dr1s Před 4 měsíci +8

    መምህር ተስፋስላየሁህ ደስ አለ❤❤❤

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 4 měsíci +3

    አድስዬ ቃልየ እንኳን ለዝህ ትልቅ ክብር እና የእግዚአብሔር ስጦታ ለማየት አበቃቹሁ ተመስገን አምላኬ የልጅ ልጅ ሳሙ እወዳቺሁዋለሁ

  • @alameer4867
    @alameer4867 Před 4 měsíci +1

    የኔ ታላቁ መምህረይ ኣንተ ስያይህ ነብሰይን ርክት ይላል በትምህርትህ ስንት ሰው ዳነ❤።ልጃችንም ረጅም እድመ ያኑርህ

  • @user-hr2ui2ip9k
    @user-hr2ui2ip9k Před 4 měsíci +6

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግህ🎉❤
    መምህሬ ቃለ ህየወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድመና ጤና ይስጣችው 🥰

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před 4 měsíci +11

    እውነት የገባሁት በጓደኛዬ ስልክ ላይ የመምህርን ድምፅ ሰምቼ ነው በጣም ምወደድ መምህር ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ልጁንም ያሳድግልን አሁንም ውለዱ ክበዱልን

  • @user-xi5uy3jv9n
    @user-xi5uy3jv9n Před 4 měsíci +3

    የኔ ውድ መምህርዬ መምህር ተስፋዬ ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aahh5158
    @aahh5158 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ተወለድኪ አቤየ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላቹሁ❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 4 měsíci +3

    ኖላዊ አዲስ እንኳን ተወልድክ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f Před 4 měsíci +5

    እንቁ መምህሬ መምህር ተሰፍዬ❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 4 měsíci +7

    እኳንም ተተወለድህ ኖላዊ❤❤ መምህሬን ስላይሁ ደስ ብሎኛል😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mo3kx1uj5v
    @user-mo3kx1uj5v Před 4 měsíci +1

    እንኳን ተወለድክ ኖላዊ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ ...መምህርዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የኛ እንቁ

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před 4 měsíci +1

    ዋውውው እግዚሐብሔር ይባርክላችሁ ጦሪ ቀባሪ ያድርግልን ለሀገርም ለወገንም ለራሱም ይሚጠቅም ዘር ያድርግላችሁ!!!
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስ ብሎኛል!!!

  • @user-hr5rg6cu4x
    @user-hr5rg6cu4x Před 4 měsíci +4

    ኖላዊ እንኳን ተወለክ አዲስና ቃልዬ ለልጃቹ የአንደኛ አመት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለሁለተኛአመት ያብቃችሁ እንወዳችኋለን

  • @gedam626
    @gedam626 Před 4 měsíci +7

    ወይ የኔ ዉድ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሰድግህ ከአይን ያዉጣህ❤❤❤ ደግሞ ደስ የምል ልጅ የሁለት ቆንጆ ልጅ❤❤❤❤

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ ስላየሁት ደስ ብልኛል❤❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před 4 měsíci +2

    ቤቢየ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረከ አድገህ ለእናት አባትና ለሀገር የምትጠቅም ያድርግህ::

  • @Maryamey21Maryamey21
    @Maryamey21Maryamey21 Před 4 měsíci +5

    ምህራችን ቃለህይ ወትያሰማልን በጣም እንወዳሃለን ❤ ቃልና አዲስ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ልደት ኖላዊ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤🎉🥳🥳

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 Před 4 měsíci +5

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግላችሁ እኔም 8ወር ነፍሠጡርነኝ እመብርሀን በሠላም ወልጀ እደቅፍ እድሰም ሁለት እድታደርገኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ በሰደት ላይ ነኝ ❤🎉በዛላይ በሌን የሳውዲ ሾርጣ ወሠደብኝ😢

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 4 měsíci

      ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @alaamobile5371
      @alaamobile5371 Před 4 měsíci

      ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ አይዞሽ እህቴ

  • @user-lp8vm9pd9i
    @user-lp8vm9pd9i Před 4 měsíci

    እግዚያብሔር ❤❤❤ያሳድግላችሁ የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ😀

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 4 měsíci +1

    ,እንኳን ተወለድክ የኔማር🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልክ ❤❤❤❤በጣም ታምራላችሁ አድስዬ ቃልዬ❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 4 měsíci +6

    መምህር ተስፋየ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 4 měsíci +3

    ኑላዊይ እንኳንም ተወለድህ መልካም ልደት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os Před 4 měsíci +2

    ወይ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ባባየን ያስድግልን አድ ቀን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ፍቅር የሆነ ልጅ ሁላ ፈግግ እዳለ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ልደት መምህሪ ተስፋየ ስላየንህ ደስ ብሎናን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤

  • @saraa242
    @saraa242 Před 4 měsíci +2

    መምህርየ ስለየሁህ ደስብሎኛን
    ኖላዉይ እኳን ተወለድ እግዚአብሔር። በጥበቡ ያሳድግህ

  • @user-pd6ym5lq4l
    @user-pd6ym5lq4l Před 4 měsíci +4

    እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት የኔዉድ ልጀ ሉላዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MistaMista-xx8if
    @MistaMista-xx8if Před 4 měsíci +3

    መመህርዬ እግዚያብሄር የጠብቅክ እንወድካለን ከነ ብተሰብክ

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 4 měsíci +1

    ወይን መምህሬ ስላይሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከኔ ቤተሰቦችሁ
    አዲስ ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ኖላዊ እግዚአብሔር እንደስምህ በጎ እረኛ ያድርግህ በግርማው በሞገስ ያሳድግህ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před 4 měsíci

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ በቢየ🎂🎉🎁🥰🥰💟እግዚአብሄር ያሳድግል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před 4 měsíci +19

    አዳሜ ውላ እነሱን አይታችው ያላችውን እዳታሞጥጡ እነሱ ወንድሞቹ እህቶቹ ባላቸው እውቀት ሁሉም ስለረዳቸው ነው አንድሰው ወጩን አይችሉትም

    • @NaniTefera-ji8nr
      @NaniTefera-ji8nr Před 4 měsíci

      እውነት ነው እናቴ እንደኔ አይነቱ ወላጅ የሌለው አይደፍረውም
      ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
      ክብር ለድንግል ልጅ

    • @Ethio531
      @Ethio531 Před 4 měsíci +2

      አደሜ በለሰቹ ወጭ መስሎቹ እ መስተወቅያ ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před 4 měsíci +1

      ዩትብ

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw Před 4 měsíci

      😂😂😂

    • @etaferahuabebe8072
      @etaferahuabebe8072 Před 4 měsíci

      Sponsored by Vibes Hotel and spa. and pictured by his brother and decor no. 1 by her sister.

  • @Mesi971
    @Mesi971 Před 4 měsíci +3

    መምህር ተስፋዬ የኔ አባት 🙏🏿
    ኖላዊ እድግ በል ❤️
    ቃል ቶሎ ብለሽ እህት ውለጅለት ❤️

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 4 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ወይ የኛልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-iu5ug6kg6b
    @user-iu5ug6kg6b Před 4 měsíci

    እንኳን ተወልድክ ባባየ ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +19

    የወደቀው ማነው እንደኔ ለወሬ ማን እንደሆነ ለማየት የቸኮለ😂😂😂😂

    • @rakmm4333
      @rakmm4333 Před 4 měsíci +1

      ሀይሚ ናት ግን ፕራንክ ነው ክክክክ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 4 měsíci +1

      የቃል እህህት ነች

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +1

      @@rakmm4333 የወሬ ያለህ ያስብላቸው አቦ😂🤣❤️

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z Před 4 měsíci +1

      😂😂😂😂😂እኔ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +4

    እውይ የኔ አባት ❤❤🎉በጥበብና በሞገስ ዬደግላቹ❤❤❤❤

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk Před 4 měsíci

    እንኳን ተወለድክ የኔ ሳቂታ አምላክ በቤቱ ያሳድግኸ ብዙ አመት ኖር

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ማር እድግ በል Happy birthday ❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 4 měsíci +6

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🇪🇹🇪🇹

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 4 měsíci +4

    አዴስየ ለእኔ ልዮ ሰዉ ነዉ ልጁ ይጥቀመዉ መዝሙር ልሰራ ብየ አስቤ መዝሙረ ዜማየ ወደ ዘፈን ያደላ ነበረ ብዙ ቀን አለማመደኝ አልችል አልሁ ከዛ መዝሙሮ ዝብሎ አቀናበረዉ በመሳሪ በመሰቆ በገና እቤልታ ከበሮ ከዛ ገንዘቡን ልስጥ ስለዉ አልፈልግም ለአረጋዊያን ማህበር ስጭልኝ አለኝ የትኛዉም አገልጋይ ቤሆን ከአዴሱየ ሜደርስ የለም መርቁልኝ እኔንም በፀሎት አስቡኝ ጌታ መልካም ነዉ በቃልም ና በስራዉ ምስጉን ነዉ

  • @user-sc6rj7bc7u
    @user-sc6rj7bc7u Před 4 měsíci +2

    መምህር ስላየሆት ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤ እኔኮንም ደስ አላችሁ አዱና ቃል

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 Před 4 měsíci

    እንኳን ተወለድህ ኖላዬ እድግበል ቀሪ መንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ቃና አዲስ እንደስ አላችሁ❤❤❤

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Před 4 měsíci +4

    እኔ ግን ስንት ኢትዮጵያ ነው ያለው ስንት እራብተኛ ባለባት ሀገር ለልደት እንዲህ እንደሰርግ መደገስ ጥሩ ነው መንቀፋ አይደለም ግን ውጭ ሀገር ያላችሁ ሰዎች ብራችሁን ስብስብ

    • @user-rm2pu3so2s
      @user-rm2pu3so2s Před 4 měsíci

      ለሰጪ ፈጣሪ ይሰጠው ለንፉግ ልብ ይሰጠው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +4

    እንደ እናቱ ፈንዲሻ ነው ኖላዊ😂❤️❤️🥰

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ተወልድክ መልካም ልደት❤❤❤

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v Před 4 měsíci

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቢዬም እንኳን አደረሰህ አድግ በል ደስየሚል ኘሮግራም ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fasikatola465
    @Fasikatola465 Před 4 měsíci +6

    ረመዳን ስራ ደረሰ ካሁን እንደኔ የደከመ 😮😊😂😳👊

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 4 měsíci

      Ene alew 😢😢

    • @eexx-tx9bl
      @eexx-tx9bl Před 4 měsíci +1

      አይዞሽ😊

    • @emabetemabet29
      @emabetemabet29 Před 4 měsíci +1

      በጣአም ሳምት ሆነን ስራአ ከጀመርን ድካም ብቻአ

    • @eexx-tx9bl
      @eexx-tx9bl Před 4 měsíci

      @@emabetemabet29 አይዞሽ 🌺🌺🌺😥

    • @astertalahon6375
      @astertalahon6375 Před 4 měsíci

      እኔ በጣም ውይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @selam801
    @selam801 Před 4 měsíci +2

    ኖዊዬ መልካም ልደት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤
    ልጅ መውለድ አማረኝ😊

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Před 4 měsíci +2

    ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለ ቃለህይውት ያሰማህን አባታችን እናመሰግናለን ልጃችንም የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YetiGenene
    @YetiGenene Před 4 měsíci

    Stamru egziabiher yasadglachu HBD 🎉🎉🎉Redus

  • @kediukediukonjo6994
    @kediukediukonjo6994 Před 4 měsíci +1

    የኔ ውድ ኖላዊ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏🙏 ባጣም ታምራላችሁ ደግሞ ከማካከላችሁ መምህር ተስፍዬን በማዬቴ እጂጉን ደስ ብሎኛል 🥰🥰

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt Před 4 měsíci

    መልካም ልደት ሉአላዬ ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 4 měsíci +1

    ወዬ የኔ ፍልቅልቅ ድቡሽቡሼ እንኳን ተወለድክ ባባዬ እድግ በል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዶች በጣም ደስ የሚል ነው Happy birthday 🍩🍩🍩🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 4 měsíci

    ኖላዊ የኔ ዉድ እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ማር🎂🎂🎂🎂🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍫🍭🍬