ያለህን ያለስስት መስጠት - Impact Family E04

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com/s?i=digital-te...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Komentáře • 41

  • @user-wy3id9wg2m
    @user-wy3id9wg2m Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደሰ አላቹ አቶ አሸናፊ የመልካምነት ተምሳሌት የሰዉ መሆን ትክክለኛዉ ትርጉም ከነ የሰራ ባልደረቦችህ ክብር ይገባችዋል

  • @EteneshAlemayehu-fg9sy
    @EteneshAlemayehu-fg9sy Před 2 měsíci +4

    አቶ አሸናፊ የተለየ ድንቅ ያለው ሁሉ የሚሸጥ ደግ ሰው ማንም ሰው ከአይምሮ እስር ቤት የሚያስፈታ ድንቅ ትምህርት አግኝተናል እኔና ባለቤቴ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @henoktemesgen5148
    @henoktemesgen5148 Před 2 měsíci +6

    አባታችን አቶ አሸናፊ ሲያንሶት ነው እጅግ ደስ ብሎኛል አንድ ቀን እመጣለሁ በአካል አግኝቾት ወደ አልፋ ወርጄ ነው የማቅፎት 😂 በጣም አመሰግናለሁ ንቃተ ህሊናዬን ስላሳደጉልኝ ህይወቴን ማንም ሳይሆን እራሴና ፈጣሪ ብቻ እንደሚቀየር ስላስተማሩኝ አሁንን አኖር እንድችል ስላረጉኝ እግዛብሄር እድሜዎትን እንደማቱ ሳላ ያርዝምልን እጅግ በጣም እወዶታለሁ እንኩዋን ደሳላቹህ ዲጄ ካሊድ ዳዊት ድሪምስ መልካም ሰው እወድሀለው አባቴ ኦ ያሬዳ አንተንም በጣም ነው የምወድህ ሳድግ እንደናንተ ነው መሆን የምፈልገው 😂😂 እግዛብሄር ከፈቀደ መጥቼ ክላሱን እወስዳለሁ እስከዛው እድሜና ጤና ይስጣቹህ በድጋሚ ለኢንፓክት ሴሚናር ቤተሰቦች እንኳን ደስ አለን ብያለው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @esubalewdebash1528
    @esubalewdebash1528 Před 2 měsíci +2

    ቤተሰቦቻችን ! ሁላችሁም እናመሰግናለን ።
    ለድግሱ እንከሰታለን !!!.❤

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደስ አለን ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ያንሳል

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Před 2 měsíci +4

    አሼን ገና ሳየው ደስ የሚለኝ ነገርስ የምድር ጨው የሆነ ሰው አሽዬ በጣም የምወድህ ሰው ነህ ከልቤ ከውስጤ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @genetminay7894
    @genetminay7894 Před 2 měsíci

    መምህር አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እቶ ያሬድን እመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏 የኢትዮጵያ ብርሃን ናችሁ

  • @user-qv5ux8bw1z
    @user-qv5ux8bw1z Před 2 měsíci +2

    Congratulations impact Ethiopian ❤❤❤

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Před 2 měsíci +1

    Congratulation to impact family

  • @user-oy8tt9wp9f
    @user-oy8tt9wp9f Před 2 měsíci

    መምህር አሸናፊ እና የኢምፓክት ቤተሰቦች በጣም አመሰግናለሁ ድንቅ ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @yosefkassa3414
    @yosefkassa3414 Před 2 měsíci

    ጥሩ እይታ ነው ያሬዶ ወደኅላ ያስቀረን ይሄ ነው"ይረክሳል እየተባለ ብዙ ነገር ተቀብሮአል

  • @smustafa446
    @smustafa446 Před 2 měsíci +3

    አቶ አሽ ረጂም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን🎉ይገባወታል ድንቅ ሰው

  • @ermiaszewdenh6579
    @ermiaszewdenh6579 Před 2 měsíci +4

    Congrat አሼ እንወድሀለን

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Před 2 měsíci +5

    ዳይ ወደ ሁለት መቶ ሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Před 2 měsíci +1

    Congratulations lmpact seminars🎉❤❤❤

  • @DieselIndustry
    @DieselIndustry Před 2 měsíci +2

    GREAT JOB CONGRATULATION!!!

  • @TheABDIGITALzeabsongs
    @TheABDIGITALzeabsongs Před 2 měsíci +3

    አሼ በጣም እናመሠግናለን ከመላ ቲምህ ጋር ለኢትዮጵያ የእውቀት ብርሀኗ

  • @wendwesenendale2125
    @wendwesenendale2125 Před 2 měsíci +2

    Yess......congrats family ....The best is yet to come. #Impact

  • @antenehbirhanuhaile3916
    @antenehbirhanuhaile3916 Před 2 měsíci +1

    Congratulations 👏👏👏👏

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr Před 2 měsíci +2

    Wow

  • @Hayu3565
    @Hayu3565 Před 2 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችውውውው ኢንፓክቶችችችች

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 Před 2 měsíci +1

    የኔ አባት አሼዬ ኑሩ ያሬድዬ ና ሁላቹም ይመችኹም ይፈትወኩም እየ❤

  • @user-ec7fs3ob8i
    @user-ec7fs3ob8i Před 2 měsíci +2

    Edme le empact

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 2 měsíci +2

    Wooow Ato Ashe Yaredo Ekuan Des Alachihu Hulachihum Tebarekulin Ahunim Stegana Moges Yebizalachihu!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዴሜ ፀጋወን አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-vu9fy5wc3s
    @user-vu9fy5wc3s Před 2 měsíci

    U deserve it keep on moving

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Před měsícem

    ተመስገን ፈጣሪ እንኮን ለዚህ ደረጃ አደረሳቹ

  • @user-rx1km5nl2y
    @user-rx1km5nl2y Před 2 měsíci +1

    በጣም እዎዳችሂለሁ

  • @user-tq5qt9ih4c
    @user-tq5qt9ih4c Před 2 měsíci +2

    Ato Ashe ante le etyopiya yemtasfelg sew NEH yigebahal .

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl Před 2 měsíci +1

    Impact seminars congratulations
    The amazing amiro

  • @ofa5329
    @ofa5329 Před 2 měsíci +2

    WelCome

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr Před 2 měsíci +1

    Mash allh

  • @ofa5329
    @ofa5329 Před 2 měsíci +2

    Ashuye

  • @seidfekadu972
    @seidfekadu972 Před 2 měsíci

    እኔ እየተማርኩኝ ነው እኔ ከኔ ጀርባ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ እኔን እየጠበቁ ነው ግን ካሁኑ በጣም እዲስ ነገር እየተሰማኝ ነው በጣም አመሰግናለው በርቱ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před 2 měsíci +1

    Ashye Abi seb🎉🎉🎉🎉

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 Před 2 měsíci +1

    ወደ 1ድ ሚሊዮን እንሂድ።

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤ እንካን ደስ አለህ አቶ አሼየ የሄ ያንሰሃል❤❤

  • @SkillGuy
    @SkillGuy Před 2 měsíci +1

    ምንድነው ሰሞኑን ምን የማይጠቅመን ነገር ነው የምትለቁት መወዳደስ በዩቲዩብ ላለው Audiance ምን ይጠቅማል።

  • @naibs162
    @naibs162 Před 2 měsíci +2

    Congratulations 🎉