የነ ቄስ በላይ ውሳኔ 100% እደግፈዋለሁ፤ ትግራይም የራሷ ሲኖዶስ ይኑራት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Ethiopianews #TPLF #AbiyAhmed
    "ቤተመንግስት ላይ ለአጼ ምኒሊክ ሀወልት ማቆም፣ የኦሮሞን ህዝብ ዳግም በጥፊ እንደመምታት ነው"
    መምህር ገብረኪዳን ደስታ
    የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ

Komentáře • 779

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 4 lety +9

    እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግላቹ እናንት እድሜ ጠግባቹ ትውልዱን ደም ለማቃባት
    አፊቹ ያልተዘጋ ድዋች : የኢትዮጵያ አምላክ አንደበታችሁን ይዝጋው ይሄንን ህዝብ የምታጫርሱ ከወጣት እስከ ሽማግሌ ማስተዋሉን ይመልስላቹ

  • @seyoumnigusie825
    @seyoumnigusie825 Před 4 lety +7

    እዉነት ታሪክ ሙሁር

  • @salemsedesa3810
    @salemsedesa3810 Před 4 lety +12

    መራራ እውነት ይሉሃል ይሄ ነው ረጅም እደሜ ለአባብዬ

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Před 4 lety +30

    መምህር ገብረኪዳን የሚገርሙ አባት እውነትን የሚያፈራርጡ የእውነት ሰው ለእኔ ብርቅ ናቸው።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛላቸው ለህዝቡም ለበረከት ያድርጋቸው።በእውነት አስተማሪ አባት

    • @kiliawta
      @kiliawta Před 4 lety

      ኣዜብ ሳባ ማክዳ ሓበሻ shifta gebre kidan is evil and pathetic lier, hope he rot in hell with melesobitch of adwa

  • @tesfabest1344
    @tesfabest1344 Před 4 lety +10

    አቦና መምህር ገብረኪዳን ነመስግን!!
    ዕድመን ጥዕናን ንዓኹም ይኹን።

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 4 lety +6

    የእንጨት ሽበት :: በውድቅ የፖለቲካ እስትራቴጂ መነሳት አይቻልም ::

  • @gebremikaelhagos7988
    @gebremikaelhagos7988 Před 4 lety +15

    ጅግና አቦና መ/ር ገ/ኪዳን ደስታ ካማኹም ሸሕ ይወለድ ዕድመን ጢዕና ይሃብኩም መንእሰይ ትግራይ አስተውዕል ታሪኽካ ፍለጥ ፀሐፍ ዳዊት የቐንየልና ቀጽለሉ

  • @mengstabrezene5484
    @mengstabrezene5484 Před 4 lety +6

    ከም ሎሚ ሙሉእ ኩሩዕ ትግራዋይ ኣይኮንኩን።። "የቐንየልና" መምህር ገ/ኪዳን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም!! ✔👍ትግራዋይነት ኩቡር መንነት, በተለይ 👉ታሪኽ ሃፀይ የዉሃንስ ዘይትፅሕፍ ኢትዮጵያ, ታሪኽ ኣሉላ ዘይትፅሕፍ ኢትዮጵያ,
    👉 ብምኒሊክ ተወሪራ ታሪኽ "ኣቦታትና" ብ ኣምሓራ ተወሪርና ዝነብርና ግልፅልፅ ኣቢሎምዎ ኣቦና መ/ር ገ/ኪዳን💖💛

  • @weditigray3513
    @weditigray3513 Před 4 lety +28

    ጅግና ኣቦና መምህር ገ/ኪዳን ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንዓኹም። ትግራይ ሃገር ትመስረት! ትግራዋይነት ይኮላዕ እንዳዓምበበ ንዘለኣለም ይንበር። ❤️💪

    • @tadhaile2821
      @tadhaile2821 Před 4 lety

      dalol le afar tesetowal ende anergele

    • @tadhaile2821
      @tadhaile2821 Před 4 lety

      $$$$$ IN THE WORLD HISTORY THERE IS NO KING WHO FOUGHT IN THE BATTLE FIELD 400 METER IN FRONT OF HIS ARMY ANF GIVE HIS LIFE FOR HIS COUNTRY LIK KING YOUHANS. THIS SHOULD BE REGISTER IN THE GUINNESS WORLD RECORDS $$$$$$$

  • @birukmeasho703
    @birukmeasho703 Před 4 lety +5

    Memher thank you for your inspirational and motivational speech...
    #long_live

  • @tesfaye5498
    @tesfaye5498 Před 4 lety +8

    የእዉነውት ተናጋርወች ይኑሩልን!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Před 4 lety +3

    እነዚህ ሽማግሌዎች ምን ይሻላችኃላ እንደው አርፋችሁ ሞታችሁን ብትጠብቁ ምናለ።

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 Před 4 lety +1

    መምህር ዕድምን ጥዕናን ያሃብኩም💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @jijiramabiyya7379
    @jijiramabiyya7379 Před 4 lety +2

    ይህ ሰው በእውነት ሀቀኛ ነው፡፡ ጌታ እድሜ ና ጤና ይስጥህ !!!!!!!!!

  • @wedigafre5467
    @wedigafre5467 Před 4 lety +14

    ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣቦናን፣መምህርናን መ/ር ገብረኺዳን ደስታ
    የቐንየልና !!

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 Před 4 lety +14

    ክብር ወልድና ዕድመይ ጥዕና ይሃበልና ደስ ዝብል ትምህርቲ

  • @xxxcoxpesssa112
    @xxxcoxpesssa112 Před 4 lety +5

    Good explanation, we need more education like this God bless you. Love Tigray

  • @welduJrwoldu
    @welduJrwoldu Před 4 lety +12

    Memhir.. thank you for your inspirational speech as always. your Eritrean son.

  • @efrem7433
    @efrem7433 Před 4 lety +11

    ኩቡር ወላዲ መ/ም ገብረኪዳን
    ፍጣሪ ዕድምን ጥዕናን ይሀበለይ ጅግና ትግራዋይ

  • @Nahom2003
    @Nahom2003 Před 4 lety +18

    ጅግና መ/ህር ገ/ኺዳን ኣብ ትግራይ ረብሓን ቅዋምን ንትገብርዎ ዘለኹም ብሱል ኣተሓሳስባ ኣዚየ ከመስግነኩም ይፈቱ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።

  • @TheDamtew
    @TheDamtew Před 4 lety +5

    ቆዳ አሁን ነው ለኦሮሞ ማዘን የጀመርከው?እናንተ ትናንት ኦሮሞን የበደላችሁት አለ?ደደብ የደደቢት ተመራቂ

    • @patrickcocquyt9285
      @patrickcocquyt9285 Před 4 lety

      ወንድ ህፃናት በነፍጤኛ ምንልክ እንደዝያ ብልታቸው ተሰልበው ባያልቁ ኖሮ የትግራይ ህዝብ ቁጥር ብዛት በኣሁኑ ሰኣት ስንት ይደርስ ነበር፣ ከኣማራ ህዝብ ብዛት ኣይበልጥም ነበር
      ?
      በጣም ያሳዝናል::

  • @selamlove3421
    @selamlove3421 Před 4 lety +6

    Thank you sir you and Dr Gemechu!!! Are the true Ethiopia’s ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🥂✅🥂✅

  • @bmtbmt9103
    @bmtbmt9103 Před 4 lety +20

    ትግረዋይ ማለት ከምዚ ሰብኣይ እዚ እዩ
    ሓተላ ከም ነብዩ ካብ ትግራይ ክጽረግ ኣሎዎ
    ጎንደር ከይዱ የምህር በላዒ በይኑ ኣብቲ ቤት ማእሰርቲ ተዓዚበምዎ እዮም

    • @Seb15
      @Seb15 Před 4 lety +1

      Grignard Reagent ክትጻረፍ ዘይፈርካ ምስራቅ ክትገድፍ እቲ ጽልኢ ኣይመነካዮን ይመስለኒ ኣድብ ግበር ዝሓወይ

    • @Seb15
      @Seb15 Před 4 lety

      ወዲ ማይስሩ በጃካ ምጽራፍ እኮ ጽቡቅ ኣይኮነን ስሕተት ክህሉ ይክእል እዩ ግን ነብዩ እኮ ሓደ ሰብ እዩ ማለተይ ብስነ ስርዓት ሚዒድካ አእሚንካ ምእራም ዶ ኣይመሐሸን ሕብረተሰብና ብካለአት ዝጽረፉ ዘለዉ ዶ ኣይኣክልን ክንጻረፍ የብልናን ክንማዓዓድ ድኣምበር ዝወድዓደይ ኣቅሪበ እየ ዝሓወይ 🙏

  • @holytrinityaba268
    @holytrinityaba268 Před 4 lety +4

    እድሜ ልኮትን እንዳቀረሹብን ምን ይሻሎታል አረ ተመለሱ እግሮ ጉድጓድ ውስጥ ነው ::

  • @dawidmohammed4424
    @dawidmohammed4424 Před 4 lety +4

    ለዚህ ሰው ይችን እባክህ አስታውስልኝ አፄ ዮሀንስ 30 ሺ ሙስሊሞችን መጨፍጨፉን አልሰማህም ወይ በልልኝ ስለዚህ አፄ ዮሀንስ ሰይጣኑን አታሞካሽ በልልኝ አልበስባሽ

    • @dawidmohammed4424
      @dawidmohammed4424 Před 4 lety

      በህዋሀት የተጠመቅክ ቀጣፊ ብዬሀለሁ

  • @jordankisinjer9992
    @jordankisinjer9992 Před 4 lety +2

    Thanx big man God bless u

  • @berinuarasa9750
    @berinuarasa9750 Před 4 lety +31

    እምገረም ጥያቄ እና መልስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣቦና
    ወጣት ቢሆኑ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር የ እርስዎ 2 መፅሓፍ ኣለኝ ተሎ ተሎ ይፃፉ እንንማርበት ከማርክ ምናምን የሚሉን የኣሉላ ኣሞራ ሓየሎም የሰሩት ታሪክ ይበልጣል።

  • @user-oo6co6nr2w
    @user-oo6co6nr2w Před 4 lety +15

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት አባታችን ❤😍

  • @Eri-Freedom
    @Eri-Freedom Před 4 lety +2

    Tigray wake up with this brilliant and hero Old guy, to protect your history, language, land, Come on forget Ethiopia This is the time to Seperate Tigray from Usless Ethiopia and we Eritreans stand with our Tigray people, we are Agame too same people.

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 4 lety +2

    እግዝዮ አዚህ እድሜ ለትውልድ የሚጠቅም ስራ መስራት ሲገባወት ለልጆች የሚጠቅም መልካ ም ስራመስራት ሲገባወት ደም ነፍጥ ለልጆ ወት ያወርሳሉ በሚወርቁበት እድሜወት ነገር ሀሜት ጥላቻ ክፋት በዚህ እድሜወት መናገረወት እግዛብሄር ይቅር ይበለወት ልቦና ይስጠወት ትግራዋይ ማለት እኔ እስከሚገባኝ ታታሪ ህዝብ የስራ ሰው መሆናቸውን ነው የምናውቀው እንዲ ወርዳቹህ ሀሜተኛ ነገረኛ አትመስሉኝም ነበር በርግጥ ሁሉም አይደሉም ያሳዝናል ለሀሜት ሲባል ህዝብን እርስበርስ ለማጨፋጨፍ ሲባል የሚጠሉትን አማረኛ ሲናገሩ ያሳዝናል ልቦና ማስተዋል እግዛብሄር ይስጠወት

  • @yosiefgebremeskel5162
    @yosiefgebremeskel5162 Před 4 lety +2

    ክቡር መምህርና መምህር ገ/ኪዳን የቀንየልና ዕድመን ጥዕናን ንዓኹም

  • @ኣሃዱ
    @ኣሃዱ Před 4 lety +8

    ነዊሕ ዕድመ ይምነየልኩም ...

    • @engdatsehay5700
      @engdatsehay5700 Před 4 lety +1

      Everything of your life or idea concern is only tigre no rationality at all, we will evacuate soon... every where you resides..
      ... ensacherisachuhalen midre agame!!

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety +1

    የየበበሠሠበበሠ ሽማግሌ እግዛብሄርን የማያቅ እንደእንሥሣ ከወደ ጋር የየሚተተኛ የየገገማ አፉን ሲከከፍት አያፍርም። እድሜህን ጨርሠሀል አርፈህ ምት ወደሢኦልህ ውረረድ።

  • @kefomkeflom6420
    @kefomkeflom6420 Před 4 lety +6

    ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና አምላክ ክቡር አቦና መምህር ገረኪዳን

  • @Seb15
    @Seb15 Před 4 lety +8

    የቀንየልና ኣውራ እብባታይምስ ገወዝ 🙏

  • @woseneg.s.1564
    @woseneg.s.1564 Před 4 lety +2

    ኧረ በእግዚአብሄር እነዚህን ሰዎች ወደ ስልጣናቸው መልሱልንማ. በንዴት ሰከሩኮ.

  • @sarakuwait9764
    @sarakuwait9764 Před 4 lety +7

    ብርትዕ ዝኽነ ስብአይ

  • @samcity7267
    @samcity7267 Před 4 lety +6

    መኩራያችን መምህር ጀግና

  • @hey1232
    @hey1232 Před 4 lety +3

    እፎይይይይ ንገሩልኝ እባቴ ነብሰ ገዳዩን ሌባውን ሀገር የሸጠ ውን ነፍጠኛ ንፍጣሙን እያ ጅቦ እያወደሱ እንድነት መደመር ይሉናል ....".የወጋ ቢረሳ የተወጋ እይረሳም " 👍🏽🥰👏🏽

  • @melakemihretabbateklehaima1919

    እድመ ጥዕና የሀቦም አነ ጉን ትግራይ ማዕከል ዝገበረ ናይ ቤተ ክህነት ቤት ጽህፈት ክምስረት አለዎ

  • @tesfayguolay6562
    @tesfayguolay6562 Před 4 lety +9

    Yes...that’s the right 👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏👍🙏👍🙏 thankyou Abona

  • @user-dv7tn4ec8i
    @user-dv7tn4ec8i Před 4 lety +2

    Thank you memahre ewanti ye new ewanti erso ersu jegna sew note::

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Před 4 lety +8

    ወይ እግዚያብሔር ደርሰው ለኦሮሞ አሳቢ መሆን በዚ እድሜ ማቃጠር እንዴት ያስጠላል፡
    ነፍጠኞች ግለሰቦችን ገለው ይሆናል
    ወያኔ ሀርነት ትግራይ ግን በጣሊያን ግዜ ባንዳ በመሆን ባለፊት 27 አመት ደግሞ የአንድ ዘመን ትውልድን ጨፍጭፎል፡

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 Před 4 lety

      Menale G Mariam ene eko yemigermegni Ethiopia kalin le hulum biher mekom alebin, amhara gin Ethiopian mehonachinin yemiyasedikew Amhara sindegif bicha new, wey Ethiopiawi,gosegna enji Ethiopia wi tefto menegeja honoal,

  • @grmawit1902
    @grmawit1902 Před 4 lety +9

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 👏👏👏

  • @sbd378
    @sbd378 Před 4 lety +5

    This man remind me my childhood football teammate from tigray who use to cry and always refused to play when the opposite team scored on us. We use to call him alkasha. They should be from the same family. The ball is in oromos field now. Don't cry keep... playing.

  • @aberateklehaimanot9804
    @aberateklehaimanot9804 Před 4 lety +7

    ኣቦና መምህር ምስጋናይ ንዓኹም ደረት የብሉን ፤ሓበና ኢኹም።ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።

  • @zemenbirhan1166
    @zemenbirhan1166 Před 4 lety +4

    አቤት የድንቁርና ያለሽ

  • @danielteklit7705
    @danielteklit7705 Před 4 lety +15

    መምህረይ ዕድመን ጥዕናን ንዓኩም፡ ትምህርትኩም መግቢ እዩ ንኣእምሮና።

  • @aliamir4134
    @aliamir4134 Před 4 lety +4

    You are correct. You speak turth. I respect you Memeher

  • @derese-6370
    @derese-6370 Před 4 lety +3

    Long live Aboy,
    Genuine explanation.

  • @mulughetadawit538
    @mulughetadawit538 Před 4 lety +13

    የነፍጠኞች መደበቅያ ቤተክርስትያዋ ላይ ነው

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 4 lety

      👎👎👎👎የመለሥ አምላኪ

    • @lensaabdurahman3982
      @lensaabdurahman3982 Před 4 lety

      yes no more

    • @yoombaria6239
      @yoombaria6239 Před 4 lety

      Mulugheta...👍👍👍👍

    • @yoombaria6239
      @yoombaria6239 Před 4 lety

      @@user-vw9ot7re2z
      Unkuwan tatish anatishin
      Zaqziqi:: samteshal ayidel? yeleba zarr!!

    • @haweasho1009
      @haweasho1009 Před 4 lety

      @@lensaabdurahman3982 we watching you ... he lied remainder that religion accept you .....if you listen like this man you gone lose your mind remainber you history.

  • @user-fe5qk2mc6y
    @user-fe5qk2mc6y Před 4 lety +22

    *ተጋሩ ኣብ ኩሉዓለማት ትርከቡ ንሕበር ብቃንቃና ክንመሃር ክንዝመር መጽሕፍና ንክንትርግሙ ብዓል ፍልጠት ብፍልጠቱ በዓል ገንዘብ ብገንዘቡ ክልና በብዓቕምና ንተሓጋገዝ*

    • @user-oq6xx8vs1d
      @user-oq6xx8vs1d Před 4 lety

      እዋይ ድንቁርና ሽምካ እየሱስ ኣባቴ ማርያም እናቴ ኢልካ ሰሚኻስ ብቓንቃና ክትብል ቁሩብ ኣይትሓፍርን አታዮ ምስመን ኢና ንነብር ዘለና ነገሩ በ ዓል መምህር ገብረኺዳን ሚሂሮሙኻ ታይ ክትጥዒ።

    • @rakitube21
      @rakitube21 Před 4 lety

      ፅቡቅ ኣለኪ/ካ ግን እቲ ሹም ኣምሓሪኛ ዘሎ ኣስተካክልዮ ናብ ትግሪኛ ቀይርዮ ቃንቃና ነማዕብል እንዳበልና ተመሊስና ኣምሓሪኛ ክንጥቀም ከለና ምዝራብና ዋጋ የብሉን

    • @rakitube21
      @rakitube21 Před 4 lety

      @@user-oq6xx8vs1d መ/ር ገ/ኪዳን እንታይ ጌሪኪ ክንዲ ታሪክ ትግራይ ሰኒዶም ንሓድሽ ወለዶ እንዳምሃሩስ ሕማቅ ዝረባ ናይ መ/ር ገ/ኪዳን ክትዛረቢ ዓቅሚ የብልክን

    • @user-fe5qk2mc6y
      @user-fe5qk2mc6y Před 4 lety

      @@rakitube21 እሺ ወገነይ

    • @user-fe5qk2mc6y
      @user-fe5qk2mc6y Před 4 lety

      @@user-oq6xx8vs1d መ/ር ገብረኪዳን እሞ እንታይ ገይሮምኻ

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před 4 lety +2

    በአድዋ ጊዜ ጣልያንን ፊት ፊት ይመሩ የነበሩ ባንዳዎች እናት ሀገራቸውን ለማስወረርና ለመሸጥ ብዙ ጥረት አድርገው አልተሳካላቸውም። የነሱ የልጅ ልጆች ይህው በኛ ዘመን እንድምታይዋቸው በዕድሜ ማብቂያቸው ዘመን ትውልድ ላይ ከፍተኛ መርዝ እየረጩ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ይቋምጣሉ። የትግራይ ወጣት ሆይ ንቃ ሀገርህን ጠብቅ መስዋዕት ተከፍሎልሃል አደራም አለብህና!!! ገብረ-ኪዳን ደስታ አይሳካልህም። የምታልመውን ክፉ ቅዥት ቅዥት እንደሆነ ብቻ ይቀርና በቅርቡ ወደ ማይቀረው ከሰማይ ወዳለው ፍርድ ትቀርባለህ።

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 Před 4 lety +2

    የበሰበሰ ሽማግሌ የበዛበት አገር። አይ አለመታደል።

  • @user-ij8jw9ec2d
    @user-ij8jw9ec2d Před 3 lety +1

    Tigray ⛪⛪⛪☝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌟

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 Před 4 lety +5

    ግሩም እውነት!

  • @user-xg6mm2te2r
    @user-xg6mm2te2r Před 4 lety +2

    አፈር ብላ የደንቆሮዎች!!! አንተን ብሎ ታሪክ አዋቂ ጀዝባ😀....... ባገኝህ በካራ ነበር አንገትህን ቆርጨ የምጥልህ

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 Před 4 lety +4

    Memhir Gebrekidan we respect you and love you more than we can say, your words has always value for every Tigraway

  • @nimonanuti8569
    @nimonanuti8569 Před 4 lety

    Memeher i have no words to appereciate you ...may God bless you for speaking the truth for young generation who do not know the reality of this country .

  • @oromiahafiizo7487
    @oromiahafiizo7487 Před 4 lety +1

    Yes father thanks

  • @gamlak1
    @gamlak1 Před 4 lety +4

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መምህር ።

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 Před 4 lety +15

    Memher you have produced million Tegarus of your kind. We really Thank you.

    • @gigithemaryamww3193
      @gigithemaryamww3193 Před 4 lety

      1 1 weyane ena gleba iyader yekilal. enantem endihu. ye enchet shibet bicha shemeeeeeee.

    • @tsegu6068
      @tsegu6068 Před 4 lety

      @@gigithemaryamww3193 amara yemibal beher yelem quanqua inji. Ye tarik leboch demo memetsadik ametachehu

  • @ttassefa5986
    @ttassefa5986 Před 4 lety +1

    በሰመ አብ ወዉልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን! እኔ የአዲሰ አበባ ተወላጅ ብሆንም ቤተሰቦቼ ከትግራይና ከአዲግራት ናቸው ይሄ ሰውዬ ከቤተ ክርሰቲያን ውጪ የሆነ የታሪክ እውቀት ይኖርዋል ሰለ መንፈሳዊ ሒወት ግን የሚያውቀው ነገር የለም:: ትግራይ ቤተክርሰቲያንን ጠብቀው ከሚገኙ ክልሎች ዋነኛዋ ነች ህዝቦቹ ቀን ከለሊት በታቦተ ፂዮን ፊት ለሀገራች ብሉም ለአለም በምህላ የሚቆሙ ናቸው! እሰከ ዛሪ ድርሰ አንድም ካህን ከትግራይ ክልል በቋንቋዬ መቀደሰ አልቻልኩም ተከለከልኩ ያለ የለም ኖሮም አያውቅም:: ሰለዚ የትግራይ ተውላጆች አዲሰ አበባም በሌላም አለማት ያላቹ ይሄን ሰውዬ ልናወግዝ ያሰፍልጋል!!! አሁ ያለው የትግራይ አሰተዳደር ቤተ ክርሰቲያንን ለመከፋፍል የሚሰራ ከሆነ ሒወታችንን እሰከ መሰጠት መታገል አለብን!!!

  • @mohammedahmed9846
    @mohammedahmed9846 Před 4 lety +5

    እዉነተኛ እኩልነት ቢሆን ኖሮ ብሔርተኝነት እየረገበ ይሄድ ነበር

  • @tmeharenna4866
    @tmeharenna4866 Před 4 lety +1

    መምህር ገብረ-ኪዳን ክፉት መዝገብ ታሪኽ ስለ ዝኾንኩም
    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።
    ኣብዚ እዋን’ዚ ትግራይ ናይ ኦሮምያ ሲኖዶስ ንኽቐውም
    ደጋፊት ክትከውን ኣይምተገብኣን ነሩ። ብመሰረቱ ናታ ሲኖዶስ
    ከተቕውም ኣብ ቅድሚት ክትስራዕ ነርዋ።
    ከመይ ገሩ’ዩ ካብ እኽሱም ናብ ኣምሓራ ዝሓለፈ።
    እታ ኣቡነ ሰላማ፣ ኣቡነ ያረድ ምስቶም ተስዓቱ ቕዱሳን
    ዝመስረትዋ ቤተ-ክርስትያ ናይ ምድሪ ኣግኣዝያን ቤት-ክርስትያን
    ክሳብ ሎሚ ኣብ ኣኽሱም’ኮ ኣላ። እዚ’ኮ ፍቓድ ናይ ኣማሓራ
    ኣየድልይን’ዩ። ሕጂ ቅዳሴ’ኣን ማኅሌታን ብግእዝን ብትግርይናን
    ክትጅምር ትኽእል’ያ። ጥራሕ እቶም ናይ ኣምሓራ ልኣት ዝኾኑ ‘ማሕበረ ቕዱሳን ዝበሃሉ ጸራሪግካ ምውፃእ እዩ ተሪፉ።

  • @danielgebreab692
    @danielgebreab692 Před 4 lety +5

    ጀግና ትግራዋይ መምህር ገብርኺዳን

  • @teklayaraya1669
    @teklayaraya1669 Před 4 lety +1

    ክቡር መምህር ገ/ኪዳን ኣቦ ትግራይ ክብሎም ይደሊ። ትግራዋይነት ኣብኦም ቦቑሉስ ዓምቢቡስ ሸዊቱስ ፈርዩስ እንታይ እሞ ኽጎድሎ። መምህር ገ/ኺዳን ክሳብ ብሂወት ዘለው ቛንቛ ትግርኛ ትተሓዋወስ ኣላ እሞ የድሕንዋ።

  • @truthtruth1982
    @truthtruth1982 Před 4 lety +1

    ስለ አፄ ሚኒሊክ ሲያወሩ የሚያወሩት 21 ክፍለ ዘመን ላይ ሆነው ስለ 18 ክፍለ ዘመን እንደሆነ አይርሱ በዚያ ዘመን ጭሰኝነት አይደለም በአለማችን በሰለጠነው አለም እንኳን ሳይቀር የባሪያ ንግድ ሰው እንደ እቃ የሚሸጥ የሚለወጥበት ጊዜ ነበረ
    ነፍጠኛ ማለት ነፍጥ የያዘ የአሁኑ ወታደር ማለት ነው እንደ አፄ ሚኒሊክ አፄ ዪሃንስም ነፍጠኛ ወይም ወታደር ነበራቸው ከሱዳኖች ከድርቡሾች ጋር ተዋግተዋል በሃበሻ ምድር ለማስገበር ተዋግተዋል በዚያ ላይ የኢትዮጵያ እስላሞችን ነፍጠኞቻቸው እንደጩፈጨፉ ታሪክ ይናገራል ታዲያ አፄ ዮሃንስ ለጨፈጨፉት የኢትዮጵያ እስላሞች ትግራዮች መች ዛሬ ይቅርታ ጠይቀዋል?
    ነፍጥን ደርግ ላይ ማቆሞት በስተርጅና የዘመኑ ውሸታም ያስብሎቴል በነፍጥ 17 አመት ተዋግቶ በነፍጥ ስልጣን የያዘው ከዚያም ሃያ ሰባት አመት በነፍጥ ኢትዮጵያን ህዝብ ያንበረከከ የገዛ የሰረቀ ያሰቃየ በ21 ለዚያውም በ21 ክፍለ ዘመን ኡኡኡኡኡኡ
    እንደ እርሶ ካለ ሽማግሌ ዘረኛ እውነትን መጠበቅ ዙበት ነው ለምን በግልፅ አማራ አልወድም አይሉም?

  • @asternegasi7594
    @asternegasi7594 Před 4 lety +1

    tebareku Memhr Gebrekidan

  • @ab.t8680
    @ab.t8680 Před 4 lety +1

    ሰዎች እነዚህን መሰደብ ተገቢ አይደለም ፡ ምክንያቱም የበታችነት ሥሜት የጎዳቸው ናቸው እና ትልቅ የሚሆኑት ከአፋቸው መርዝ በመትፋት ሥለሆነ ነው

  • @selamethiopia4670
    @selamethiopia4670 Před 4 lety +6

    ስለ ትግራይ ሕሰቡ በይዛኩም ኣይተዋርዱና

    • @Tube-if8hp
      @Tube-if8hp Před 4 lety +1

      Shimka etiopia sle tgray zey thasbu tbl

    • @selamethiopia4670
      @selamethiopia4670 Před 4 lety

      @@Tube-if8hp ትግራይ መን ዲያ

    • @abelgebrehiwot2352
      @abelgebrehiwot2352 Před 4 lety

      Tay malet eyu

    • @abelgebrehiwot2352
      @abelgebrehiwot2352 Před 4 lety

      Awane

    • @salamb9556
      @salamb9556 Před 4 lety +1

      selam Ethiopia ብዛዕባ መን ድዬም ዛረቡ ዘሉው ትግራይ ዝበፅሆ ስቃይ እቲ ሐቂ ስለተዛረቡ ስ እይትህፍሩና ትግራወይቲ እይደለሽም ከሆንሽ እንቺ ነሽ አሳፈሪ

  • @sbd378
    @sbd378 Před 4 lety +7

    Am from mixed ethnic family but I can see this man has absolute hatred on the name amara. If baptized with holy water, evil spirit will come out of him. May God perish the evil and keep the people of tigray and amara United.

  • @ethiopialion4442
    @ethiopialion4442 Před 4 lety +10

    ትክክል ብሎዋል መምህር አንድ ቄስ ወደ ውጭ አገር ስመጡ የተግራይ ተወላጅ ከሆነ ኢዛው ኤሪፓርት ጠብቆ ወያኔ ትግሬ አይቀዲስልንም በማት ከአዋቂ ኢስከ ህፃን ኢየተሳደብ ዓይን ያፈጠጠ ዘረኘነት ያመጥብን ኢራሳቸው ናቸው

    • @user-nz9gu2pr8v
      @user-nz9gu2pr8v Před 4 lety

      አማርኛህን እያጣመምክ ኦሮሞ ለመሰል ትጥራለክ። ዲዲቲ

  • @user-dj1fi8sv3k
    @user-dj1fi8sv3k Před 4 lety +1

    ኣባና ዕዲመ ጥዕና ያሃብኩም

  • @zelalmabate3786
    @zelalmabate3786 Před 4 lety +2

    የኤርትራን ህዝብማ ያይናችሁ ቀለም አላማረንም ብላችሁ አይደል እንዴ ተከቧብሮ ከሜኖረው ህዝብ ጋ ያለያያችሁት ያማራን ህዝብ አያችሁት አይደል 27 አመት ቤት ና ንብርት ጠብቆ ለኤርትራ ውንድምና ህዝብ ያስረክባል እናንተ ባንዳ ሌቦች ግን የምንም የጥሩ ነገር ታሪክ የላችሁም ሁሌም ታሪካችሁ ባንዳነት ሸርሙጣነት ሌብነት ታሪካችሁ ሆኖ ይኖራል አማራ አኩሪ ታሪክ ስላለን ያናድዳችኊል እንድትወዱን እንደናንተ መስረቅ ባንዳ መሆን አለብን ?ይሀ ደግሞ ጀግኖች አባቶቻችን አላወረሱንም እናንተ ከዘር የተወራረሳችሁት ስለሆነ ........

    • @mebrattesfay5436
      @mebrattesfay5436 Před 4 lety

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️

  • @mannyw7361
    @mannyw7361 Před 4 lety +11

    Tigray Orthodox already started in Seattle. That's what I heard; 99% sure.

  • @raecell5966
    @raecell5966 Před 4 lety +2

    Tigirayi❤❤❤yes yes👌👌👌👌

  • @mannyw7361
    @mannyw7361 Před 4 lety +6

    God bless you our father. Rich of history.

  • @petrostsegai5208
    @petrostsegai5208 Před 4 lety +5

    Fake Ethiopian Histiory! The Shoa Kong’s plus mad dog Mengistu destryotedthis fake country! I respect memhit G.kidan for staring facts, he is earning respect from many true Eritreans like me! Hope Oromia appreciate his candid talk

  • @tseqaygoeay6871
    @tseqaygoeay6871 Před 4 lety

    መምህር ዕድመነ ጥዕናን ያሃበልና ነዞም ኩቡር ወላዲና ኩሉው ጌዜ ሰሰናዩው

  • @okubaymichael6771
    @okubaymichael6771 Před 4 lety +5

    Good history

  • @girmaymehari5515
    @girmaymehari5515 Před 4 lety +9

    ኤድሜና ጤና ይስጦት።

  • @hdiglenelekulu2665
    @hdiglenelekulu2665 Před 4 lety +4

    ኢትዮጵያን ሊበትን የሚያስብ ወያኔ ና ወያንያዊ ኣስተሳሰብ ብቻ ነው ። መታወቅ ያለበት ግን የኢትዮጵያ ኣምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቃታል ። የኢትዮጵያ ህዝብ ካንሰር የሆነውን ወያኔን ነቅሎ ና ኣቃጥሎ፡ ቀብሮ ፡ በ ትህነግ ፡ ወያኔ ፡ ከርሰመቃብር ላይ ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት ገናናነት ተመልሳ ኣንድነቷን ጠብቃ ትኖራለች።

  • @MIKIKWoldu
    @MIKIKWoldu Před 4 lety +8

    Tigraway Hakegna Eyu kem Memeher Gebrekidan

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 Před 4 lety

      ስምህን እስከመቀየር ተቸግረሃል።

    • @MIKIKWoldu
      @MIKIKWoldu Před 4 lety

      @@honeyalemu3857 yante yemjemerja sem ye merabyan nw yene gen ezwe yrasachen ye oromo sem nw ayehe Ante victim nehe malet nw. Erasehen hun

    • @honeyalemu3857
      @honeyalemu3857 Před 4 lety

      @@MIKIKWoldu merab hone misrak sem sem new beka Bacha Debele yemibal sem addis aydelm enawkalen gen ante yehe real semeh aydelem fake sem new lemesadeb beleh yawetahew

  • @HagerTigray
    @HagerTigray Před 4 lety +3

    If you are afraid that the Naftegna will repeat what they did in the past , don’t worry it won’t happen again. Otherwise, please tell and teach peace. Thank you,

  • @hananjemal79
    @hananjemal79 Před 4 lety +7

    Long live !!!

  • @nahomhailemicael1268
    @nahomhailemicael1268 Před 4 lety +1

    you are our hero tigrian legend

  • @andombahta9120
    @andombahta9120 Před 4 lety +4

    i proud of you Teacher

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 Před 4 lety +3

    ለፍላፊ ሽማግሌ ትግሪስ ዪሀንስ ወሎዬን ያረደውን እመኑና ይቅረ በሉን

  • @abking12
    @abking12 Před 4 lety +1

    Lol እዋይይይይ አቦይ....ለእርሶ አሁን መምህር ኖት? ለዝቅተኝነት ስሜት ያጨማደዶት ኖት እንጂ!...እርግጠኛ ነኝ ዘመዶቾ ድሮ ለጣልያን እንቁላል ይቀቅሉ ነበር:: ምክንያቱም አብዛኞቻቹ ባንዳ ነበራቹ:: ለማንኛውም አዝናንተውናል 😄

  • @Eltolad777
    @Eltolad777 Před 4 lety +3

    ታሪክን ግን የተማርከዉ ደደቢት በርሃ ብቻ ነዉ እንዴ? ቅልጥማም ሼባ እንዲህ እያልክ ነገ ተስፋ ያለዉን ወጣት አስበላ፤ ማፈሪያ ሽማግሌ ታሪክ እንዴት እንደሚፋረድህ ታያለህ

  • @mohafetah80
    @mohafetah80 Před 4 lety +2

    ጅግና ኣቦና መምህር ገብረኺዳን ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕና ይሃበልና

  • @awetdawit2942
    @awetdawit2942 Před 4 lety +4

    I have rspect vor you memher

  • @tiztafantahun99
    @tiztafantahun99 Před 4 lety +11

    Edemena tena abizto yestilen kubur abatachin

  • @petroseaklilu5009
    @petroseaklilu5009 Před 4 lety +1

    አጼ ዮሃንስን የት ዞር አድርገህ ነው እምትተረተረው?እማያልቅ በሽታ ይውረርህ

  • @mettadeder6637
    @mettadeder6637 Před 4 lety

    አባቴ ሆይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጦት እላሌው።ለእርሶ ደግምና ደጋግሞ ጤና ረጅም እድሜ ይስጦት።

  • @newmedearme9406
    @newmedearme9406 Před 4 lety

    አሞኝ አሞኝ ዉሎ አሞኝ ሊያድር ነው ወይ?
    ይህ ጦቢያዊነቴ ጠና ላይሆነኝ ነው ወይ?
    ቀን ይወጣል ብየ ብጠብቅ ባስጠብቅ
    እንኳንስ ሊወጣ አለብኝ ድቅድቅ.
    ........................
    😢😢😭😭

  • @abrahamtewelde1712
    @abrahamtewelde1712 Před 4 lety +4

    God bless you father

  • @user-lz7tv9uz8i
    @user-lz7tv9uz8i Před 3 lety

    እውነትን መቀበል ጥሩ ነው: ነፍጠኛን ወደ አማራ ህዝብ ማላከክ ስህተት ነው: የአማራ ህዝብ የተከበረ ህዝብ ነው: ህዝብ ህዝብን አልገዛም አይገዛምም: የነፍጠኛ ስርአት ማለት የአማራ ስርኣት ማለት እንዳልሆነ ግልፅ ነው: ለማወናበጃ ለመጠቀም ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ነፍጠኞች መቀበል አለባቸው: በፍቅር ካልሆነ በግድ ይውጡታል

  • @teferidinka542
    @teferidinka542 Před 4 lety +7

    እኝህ አባት መከበር አሌባችው