የህወሓት መሪዎች ቁርሾ ከስር መሰረቱ ሲፈተሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የህወሓት መሪዎች ቁርሾ ከስር መሰረቱ ሲፈተሽ

Komentáře • 357

  • @user-np6zq6zb7l
    @user-np6zq6zb7l Před 22 dny +21

    "ውልቃይት እና ራያ እማራ የኔነው እያለ ትግራይን እገነጥላለሁ ብትል እልቂት ነው የሚሆነው " አቦይ ስብሃት እዚህ ሚዲያ ላይ

    • @hulumtube3872
      @hulumtube3872 Před 19 dny +1

      ወሬ

    • @selamnkulu2541
      @selamnkulu2541 Před 17 dny

      "ሞኝ እንቢ ብሎ ያሸንፋል" ይባላል ግን አሁን ያ አይሰራም የሰው ልጁ ማስረጃውን ይዞ ወደህግ ነው መቅረብ ያለበት:

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 Před 22 dny +18

    ኢትዮጲያ ድሀና ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሀገር ናት:: ትግራይ ደግሞ ብዙ ኮምኘሌንና በሚደረገውም አለመርካት አለመደሰት አለ:: ሥልጣኑ በእጃችሁ በነበረ ጊዜ እንደነበረው የሚሆን ነገር አሁን አይኖርም :: አሁን ከሌላው ክልል ጋር ተካፍሎ መኖርን ተለማመዱ ካላዋጣችሁ ደግሞ ሰላም ፈላጊውን ሌላውን ኢትዮጲያዊ አታውኩት :: መንገዳችሁን አስተካክሉ::

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 20 dny +9

    ስማ አሉላ፣ ከጦርነቱ በፊት አትዋጉ ያልክ ሰው ብትሆን ኖሮ ዛሬ የምታወራው ትርጉም ይኖረው ነበር። አብረህ ወግተህ ዛሬ መነጠል ጥሩ አይደለም፣ ይደብራል።

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před 18 dny

      Rasachew bejemerut tornet melsew sew yikesalu mafer telemko

    • @AmanualMebratu
      @AmanualMebratu Před 5 dny

      ወንድሜ ማነው የተዋጋው እና እጃቹን ስጡ እንዲል ነው የፈለከው መቼም ሰሜን እዝን አጠቃቹ ምናምን አትለኝም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ከአራቱ እዞች 3ቱን ስታስጠጉ አጠገባቸው ያለውን የሰሜን እዝን ትጥቅ አስፈቱት ይሄ ምን ይባላል መሰለክ ወንድም አለም ሊሰርቅክ ቤትክ የገባን ሌባ ይዘከው ፓሊስ እስኪመጣ አስረክ ስታቆየው ማለት ነው Mr stupid

  • @atsedetessma7425
    @atsedetessma7425 Před 22 dny +14

    ሊዉጥ ግልብጥ አይቲበል ንመን ትግራይ ናይ ተጋሩ እያ ብተጋሩ ኪትብደል ግን አገብ አሉላ

    • @almazadamu9175
      @almazadamu9175 Před 22 dny +1

      ትክክል እሉላ ንርእሱ እብ ትሜኤች ዝገበሮ ገበን ቀሌሌ እይኻነን ንእብ ትግራይ ዘለዋ ውደባት ስልጣን ክሕዛ እለውም ዝብል ብብግልበጣ ብጣዕሜ ዛህዝን እዩ ህዋሕት እካ እዩ እምሄሮ ንተፃረርቴ ውደባት ዕድል ዝክፍተ ግን እብዝ ህዝ እዋን ብትዘለውም ብቃዕት እይኻነን ትግራይ ሐደ ወርዳ እውን ካማሕደሮ እይኽእሉን ህዝብ ትግራይ ዐደ ኸይደ ሪእየዩ እየ ምስችግሮም ን ሕዋህት እዩ ዝደል ግን እዛምሙህራን ኤና ዝብሉ ዘይ መርገም ካሌእ ክገብሩ ዘይኽእሉ እዩም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem +6

    Honesty, Tegaru's frustrations have reached to the point that they would no longer tolerate it‼️

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma Před 18 dny +2

    ምዕራብ ትግራይ አትበል ይህ አባባል ካልቆመ ትግራይ ቀና ማለት አይችልም አማራ በከንቱ የሚለቅልህ ይመስልሐል

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před 18 dny +2

    አቦይ ስብሐትን ከጦርነቱ በፊት ያደረከውን ቃለ መጠይቅ አስታውሳለሁ።አቦይ ትክክል ነበሩ።

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Před 19 dny +2

    ትግራይ ትገንጠል የምትሉ ሰዎች
    ትግራይ ብትገነጠል አውራጃዊነቱ እንዴት እንደሚሆን በዚች ትንሽ ሁኔታ ታዘቡት

  • @ashe_123
    @ashe_123 Před 22 dny +6

    Thank you Solomon u make briefs on hot issues .....

    • @Shashe2024-z1e
      @Shashe2024-z1e Před 22 dny

      You Alula,why are you not bothered,worried and.concerned about genocides committed by Satanic Woyane against
      Ethiopian Defence forces-selected non Tiggres.
      Amharas in Chinna &Micadra,indirectly in Arsi Arbagugug?
      Agnwaks
      Sidamas
      Somali by direct order of Meles Zewnawi who has been in God's incinerator?
      You are.stubborn,arrogant and ignorant.
      Tigres who relied and rely on TPLF,rejecting God will the worst.consequences,yet even coming soon.

  • @getachewtsegaye9511
    @getachewtsegaye9511 Před 19 dny +2

    I appreciate Alula for his presentation at Brake show.I fully agree with this presentation. Shame for those who make business on the faith of this strong nation people of Tigria.

  • @user-vb6qk7qf9f
    @user-vb6qk7qf9f Před 18 dny +1

    አኔ የሚገርመኝ ሁሉም የትግራይ አክቲቢሰት ስለህወት 50 አመት ትግል ሲናገሩ ትግሉ ስላመጣው ትርፍ ግን አይናገሩም።ለኢትዮጵያ ግን የ50 አመት ስቃይ ነዉ።አሁንም መፍትሄው ጆኖሳድ ማለትና መከባለል ሳይሆን ሀቅን መቀበል ነው።

  • @asheberdubale6696
    @asheberdubale6696 Před 17 dny +1

    ህውሀት ተፈጥሯዊ ሞት እንዲሞት ይፈቀድለት አመሠግናለሁ

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 Před 17 dny +1

    እኔ ግርም የሚለኝ ሁሌ የኢትዮጵያ ን ህዝብ ወግታችሁ ሳታሸንፉ ስትቀሩ ወይም አንፋችሁ መሪ ሆናችሁ እንኳ ተውግተን ተጨፍጭፈን ስትሉ አለማፈራችሁ ግርም ይለኛል😮

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b Před 16 dny +1

    የኢትዮጵያ ችግር እስካልተፈታ ድረስ የትግራይ ወገናችን ችግር የሌላውም ጭምር ይፈታል ወይ? ለምን ከአዙሪት አንወጣም ። ህወሃትንም ብልፅግናን ለምን ሁላችንም አንድ ላይ ሆነን አናስወግድም። የኢትዮጵያ ህዝብ ትግሬው ከአማራው አማራው ከኦሮሞ ኦሮሞው ከሱማሌው ሱማሌው ከአፋሩ ከሌላው ጎረቤቱ ወዘተ አንድ ላይ ሆን ኢትዮጵያን የሁላችን ማድረግ ነው። መገነጣጠሉ ከመጨራረስ በስተቀር ለማንም አይጠቅምም ። ለጥቂቶች ሀብት ከማጠራቀምና ከማሸሽና የሥልጣን ጊዜያቸውን ከማራዘም ውጭ። ፐፕሪቶሪያ በሉት ሌላ ስምምነት አሁነም ለሥልጣን ጥመኞች ካልሆነ በስተቀር ለድሀው ህዝባችን ምን ጠቀመ። የትግራይ ወጣት ከፋኖ ጎን ሆኖ መታገል አለበት። ማንንም የማይወክል ሕገመንግሥት መፍረስ አለበት። ህዝብ ለሕዝብ መወያየት አለበት። ከዚያ ውጭ ጉንጭ ማልፋት ነው።

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před 17 dny

    አአ ሲመጣ ነው ይጠብቁኛል ያለው መቀሌ ሁኖማ TDF እየጠበቀው ያለው የሜናውቃቸው TDF አባላት ናቸው ጠባቂዎቹ ። አሉላ በጣም ጥሩ ነገር ነው እየተናገርክ ያለው ነገር ግን ማስተካከያ

  • @H2o-581
    @H2o-581 Před 12 dny

    Deep analysis! Tnx both participants

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 21 dnem +2

    Its all about power & money!!!! Please leave alone the people of Tigray!!! We want peace & live with other Ethiopians together!!!! The primary problems are TPLF, FANO, PP, OLF, ...etc (ALL WHO ARE BASED ON ETHINIC POLITICS)!!! WE SHOULD FIGHT FOR ALL HUMANITY REGARDLESS OF ETHINIC PROFILES!!! THE COMMON ISSUES FOR ALL OF US ARE HUMAN RIGHT, DEMOCRACY, EQUALITY, EMPLOYMENT, JUSTICE, PEACE, ANTI-CORRUPTION...etc!!

    • @biniam6655
      @biniam6655 Před 21 dnem

      PP (prosperity party) is NOT an ethnocentric party unlike TPLF (Tigray peoples liberation front) and OLF (Oromo liberation front).

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Před 21 dnem +5

    " HIWHAT " is out of the hearts and minds of the Tigres.
    " IJiJ - ale iko "❗️

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Před 18 dny +1

    በአማርኛ ማድረጋችሁ ጥሩ ነው አእምሮ ያላቸው ብዙ የሕወሓት ደጋፊዎች አሉ

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před 17 dny

      But they are trying to eradicate Amharic from Tigray because they think teaching Amharic to Tigray children will benefit the Amhara people 😂😂😂

  • @desubchegnaw5503
    @desubchegnaw5503 Před 21 dnem +3

    ዳዊት የማደንቅህ ብልህ ሰው ይህ ንግግር ግን እንዲህ ሚድያ ላይ የብዙ ስዎች ሓሳብ የሚቀርቡበት እስከ ሆነ የአንዱ ወገን ሁነህ መቅረብህ አልወደድኩትም የምትፅፋቸው ነገሮች ስላየሁ ነው

  • @danielbisrat2137
    @danielbisrat2137 Před 20 dny +1

    ይሄ የምትዘበዝቡት ዝብዘባ ለኣንድ የደብረታቦር ገበሬ ወይም የሽሮ ሜዳ ሸማኔ ምኑ ነው ። በትግርኛ ብቻ ብታደርጉት ለዛውን እንደጠበቀ ይደመጥ ነበር።

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 21 dnem +6

    JUSTICE JUSTICE JUSTICE for the Tigray's women who have lost their daughters, sons.. etc!!!! JUSTICE should come FIRST!!!! TPLF & PP should face JUSTICE first!!!!!!

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 Před 22 dny +6

    እኽኽ! ፀመምና!

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před 18 dny +1

    ጀኖሳይደር እያለችሁ የትግራይን ህዝብ ከቀሪ ወንድሞቹ ከምታቃቅሩት ለምን የህወሃትን አመራር በተለይ በንፁሃን የመከላከያ አባላት የተወሰደው ታሪክ ይቅር የማይለው አረመኔያዊ እርምጃ ተጠያቂነትቢኖረው አሁንም ስልጣን ከራያው ጌታቸው ለመቀማት የሚደረገው የዘር ካንሰር ያጠፋችኃል።አሁን መፍትሔው ህወሃት ከዚህ መከረኛ ህዝብ ትከሻ ይውረድ።

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Před 17 dny

      They saying it intentionally to keep the Tigray people angry at the other Ethiopians so that it’s is going to be easy for them to separate Tigray from Ethiopia! Don’t forget that thier name is still tplf( Tigray people LIBERATION front)

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 Před 21 dnem +2

    ሕወሃት የኢትዮጵያ ካንሰር ነው ። የፈለገ ይሰነጣጠቅ ነገር ግን አማራ ክልል ገብቶ ለፈፀመው የዘር ማጥፋት ፀሐይ ሲወጣ ከተጠያቂነት አይተርፍም ፡፡ ገና ሕወሃት ለአስራ ሁለት ይሰነጣጠቃል አትገረሙ፡፡

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Před 20 dny +2

      ለቡሄ ቀን የወለዱት ጅል ልጅ ሆሆሆ ሲል ያድጋል አሉ ። ትንሽ ሰዉ ለመሆን ሞክር !!!

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 Před 20 dny +1

      @@teddygirma5135 ሆሆሆ ...ሆሆሆ...ሀሆሆ...ሕወሃት የኢትዮጵዬ ካንሰር ነው፡፡

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 22 dny +5

    አሉላ እጥፍ አልሽ እንዴ? በቀደም ደጺን ነበር ስታብጠለጥይ የነበረው።

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Před 19 dny +1

    አማራን አርዶ የሄደን ወንጀለኛ ተፈናቃይ ስትል አለማፈርህ ንፍጥ

  • @user-tu5dq6uf3g
    @user-tu5dq6uf3g Před 19 dny +1

    ጅዎር ብዙ ህዝብ ሞባላይዝ አ ድርጉ መጨረሻ ናይሮቢ አሉላ ሰውቀሰቅሶ አሰፈጀቶ DC አይጊዜ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Před 18 dny

    እኔ የምለው ጌታቸው ረዳን ከ ዛሚ ኤፍ ኤም ዘሪሁን ተሾመ ጋር እየሠራ ይመስለኛል።። አሉላ እኛም ጌች ፖለቲካ የሚያቅ መስሎን ነበር።። ጎበዝ ነው እንል ነበር ሿሿሿ ሰርቶናል።

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ Před 22 dny +11

    ኣሉላ ኣንተ መጀመርያ ንስሓ ግባ። ይህ ጀኖሳይድ ብለህ የምትለፍፍለት ትግራይን ኣንገት ያስደፋ ጦርነት በኣንተ እና መሰሎችህ ከኣፍንጫ ኣርቀው ማሰብ ያልቻሉ ሰዎች ውጤት ነው። ትላንት እኮ ከኣማራ ተወላጅ ሱቆች በርበሬ እና ትርኪምርኪ ቁሶች እንዳትገዙ ስትል ነበረ። ዛሬ እውነት ኣንተን ማን ኣምኖ ይታለላል ብለህ ነው በከንቱ የምትባዝነው??? በትግርኛ ኤርትራውያንን ወንድሞቼ ስትል ኢትዮጵያውያንን ኣህዮች ስትለን እንደምትውል እናውቃለን ፡ በኣማርኛ ደግሞ የኣማራውን ልብ በከንቱ ትባዝናለህ

    • @BelewSufi-wb9td
      @BelewSufi-wb9td Před 22 dny

      ሕዎት አክትሙላታል ድምጥማጦ ወቶል ይች ቆሻሻ ብድን አማራን አሕያ የምትል ከሕያው ማን እንደሆነ እናያለን አማራ ከትግሬ በላይ መሆኑንማ ታቃለክ

    • @haileabay4021
      @haileabay4021 Před 20 dny

      @@BelewSufi-wb9td
      አማራ ደሞ ማን ነው::

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 Před 18 dny +1

    ጦርነት ለትግራይ ህዝብ ባህላዊ ጨዋታ ነው፤ ጥይት ደግሞ ፈንዲሻ፤ ፈንጂ አምባሻ፤ ቦምብ ጥህሎ

  • @binyamyowhannes5490
    @binyamyowhannes5490 Před 22 dny +22

    ውሸት የማ🎉ይሰለቸው ኢሊት ነኝ ባይ ይህ ሰው ትናንት በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ተወላጅ ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድሞቹ ኣብሮ እንዳይኖር ጥላቻ ሲዘራ ነበረ። ጭራሽ ትግራዋይ የኣማራ ምግብ እንዳይበላ። በኣማራ ቤትክርስትያኖሽ ትንክሽ እንዳይል ብሎ በይፋ እንዳልለፈፈ።
    ዛሬ ማለዳ ብድድ ብሎ በዛው ምልሱ "የኣማራ ተወላጅ ጋደኛ ኣለኝ" ማለቱ ህፍረተ ቢስ ትናንት የበላውን የማያስታአስ ደደብ ነው።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 22 dny +4

      ስህተቶችን በስህተት ማረም ስለማይቻል :: እኔ ምን ብዬ ያንን አለ የሚለውንም አትዘንጋ 5ሚሊየን ለ 100ሚሊየን …

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 Před 22 dny +4

      ከገዳይና ጨፍጫፊ ጋር አትጋቡ ማለት ይመሰገናል እንጂ ለምን ይወቀሳል።

    • @BelewSufi-wb9td
      @BelewSufi-wb9td Před 22 dny

      የደረቀ ቆሞ ቀረሮች ስታስጠሉ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 Před 20 dny

      @@Amen-vh8pt
      Democracy , Tigray people and TPLF won’t understand democracy because 50 years ago when TPLF started the struggle for democracy. Where is democracy after 50 years. Tigray people wanted to be always a parasite to Ethiopia

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 Před 20 dny

      Mr . Dawit
      Did you remember the interview with that old guy sebehate. You were asked Tigrian to have veto power? A poor region likenTigray wanted to big . Tigray is the most disadvantage region on earth.
      The TPLF is the enemy of Amhara and Amhra region. Tigray is noting to contribute to Ethiopia zero

  • @DiribaAlemu-bt6et
    @DiribaAlemu-bt6et Před 22 dny +5

    ጥቅምት 24ን ማን ይረሳል አታወናብዱን ህወሃትን አታሽሞንሙኑ

  • @abnatanMultimedia
    @abnatanMultimedia Před 21 dnem +2

    Good job alula

  • @berhanuyizengaw-ux5sm
    @berhanuyizengaw-ux5sm Před 18 dny

    ገንዘብ በሠላሳ ልብ በሃምሳ ይላል ያገሬ ሠው ህውሃት በወጣትነቱ ስልጣን ይዞ ገንዘብ ሲያሳድድ ያመለጠውን መገንጠል ዛሬ በሃምሳ አመቱ በስተርጅና ወዲያ ወዲህ ማለት ገራሚ ነው በጊዜ አለመጠቀም ማለት ይሄው ነው እንዲያውም አሁን በተፈጠረው መሰንጠቅ አንደኛው ወገን ብልፅግና ሳይገባ አይቀርም

  • @natnailzelalem
    @natnailzelalem Před 19 dny +1

    ትግራይ የሚባል ብሄር የለም

  • @HaftusurafelGebretekle
    @HaftusurafelGebretekle Před 22 dny +5

    ዳዊት ከመወገን ነፃ ብትሆን ጥሩ ነው

  • @MyD1010
    @MyD1010 Před 19 dny +2

    ወይ ህመም እና ህመምተኞች ትግራይ ጄኖሳይድ ዜማ ሆኖ ቀረ እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ አንተው ገድለህ አንተው ታለቅሳለህ ቢሳካልህ ሥልጣኑን ለማግኘት ጠግበው ባልበሉ ህፃናት ሞት ላይ ተራምደህ ሞክረህ ሳይሳካ ሲቀር ጄኖሳይድ እልቂት ትላለህ የአንተ ጠመንጃ አንጋቢ ተዋጊ ምን ሊሰራ ነበር የመጣው ወዳጄ እስቲ ንገረኝ
    በንግግርህ ላይ ለብሽሽቅህ ፖለቲካ ፌንፊኔ ብትል አንተ ሀገር ትግራይ ሌላው ኢትዬጵያ ተብሎ ቢጠራ ስሜትህ ይሄው ነው
    ገራሚ ፖለቲካ ላይ ነን

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 19 dny +1

      Well said. Exactly. They have been fooling themselves for a couple of years. For how long they will continue with such stupidity.

  • @user-xk8nj8me5m
    @user-xk8nj8me5m Před 17 dny +1

    ሁሉም የትግራይ ልጆች አማረኛ ብሔራዊ ቋንቋችሁ መሆኑን እደ ንፁህ ውሀ ዋጧት

  • @user-vb6qk7qf9f
    @user-vb6qk7qf9f Před 18 dny +1

    እነዚህ ትነጎች ከአድስ አበባ ያባረራቸው ወልቃይት መሆኑን እያወቁ ይህን ለመጥቀስ ለምን ይፈራሉ? አሁንም ልብ ገዝታቹህ ካላረፋቹሁ የወልቃይት ጉዳይ ጠቅላላ ያጠፋቹኋል።የአራዊቶች ህግ መንግስት ወጣ።ወልቃይት በጉልበት ሄደ በጉልበት መጣ።

  • @mashogher
    @mashogher Před 19 dny +1

    ኣንቱም ሰባት ኣነ ዝገርኒ ነገር ጌታቸው ረዳ ህዝቢ ትግራይ ንህልውናኡ ንክብሩ ጀጋኑ ደቁ ኣብ ጎቦታት ዓዶም ዓሪዶም ምስ 7 ሃገራት ገጢሞም ተሰዊኦም ህዝቢ ትግራይ ካብ ጀኖሳይድ ዘድሓኑዎ ሰውኣት ደቂ ትግራይ ብጣዕሚ እየ ዝሓፍር ከምዝበለ ኩላትና ሰሚዕናዮ ኢና ።
    ፀላእትና ድማ ማንካ ጀበና ፈርኔሎ እንዳ ሰረቁ ኣብ እግሪ ማዕፆ ትግራይ ዝሞቱ ሰራዊቶም ኮሪዕናልኩም እምቧሕ በል ኣምሓራይ መንደላይ እንዳበሉ ናይ ደገፍቶም ስነ ልቦና ንምጥንኻር ይስዕስዑ!
    ጌታቸው ግን ስነ ልቦና ህዝቢ ትግራይ ንምስባር ዘሕለፎ መልእኽቲ እዩ ሞ ዕብዳን ድዩ ስኽራን በጃኹም መብርሂ ሃቡና ???

  • @fasilhabte-oq8px
    @fasilhabte-oq8px Před 17 dny

    አሉላ የሚናገረው የቢሆን ትርክት ነው ግን መናገር ያለበት አሁን Tplf ውስጥ ያለው ችግር እንዴት በንግግር ብቻ መፈታት ይቻላል ነው ማለት የነበረበት rational በሆነ መንገድ ።ዳዊት ደግሞ እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ ሲገባው ለመስማት መምጣቱ ትልቅ ስህተት ነውር ነው ።ያሳዝናል

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před 19 dny +1

    የትግራይ ፓለቲከኞ በወረራ የታያዙ ግዛቶች የምትሉት ለመሆኑ ግዛት የሚባለው ቃል በራሱ በጉልበት የታዘ ቦታን የሚያመለክት ቃል መሆኑን ተገንዝባችኀል? በአሁኑ ጊዜ ያለው ለራስ አስተዳደር ሲባል ያለሕዝብ ፍላጎት የተሠመረ የራስ አስተዳደር ወሰን ነው፡፡ ስለዚህ የሕዝብን ፍላጎት ማክበር ያስፈልጋል፡፡

  • @desubchegnaw5503
    @desubchegnaw5503 Před 21 dnem +1

    ውጤት ያልመጣው የጌታቸው ረዳ የብቃት ችግር ነው ወይስ ጌታቸው ፕሬዝዳንት መሆኑ ያልተዋጠላቸው ህወሓት አመራሮች ከእለተ ሹመቱ ጀምሮ እንቅፋት ይፈጥሩ ስለነበር ነው እውነታው የጌታቸው ድክመት እንዳለ ሁኖ ትልቁ እንቅፋት ግን አሁን እንደታየው ፖርቲው ላይ ያሉ አንዳንድ ሰዎች ውስጥ ለውስጥ ሲያደርጉት የነበረ ሴራም ነው ።

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 Před 17 dny

    አሉላን ተጋሩ ያልሆንን ኢትዮጵያዊያን ለተጨባጭ መረጃና ትንታኔው እናመሠግናለን ።

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Před 19 dny +2

    ከቀበሌ። ወደ ክልል። ከክልል ወደ አገር። ወደ። ኢትዮዽያ ከዛም ወደ አፍሪካ እደጉ እንጅ መቹ ነው። የምታድጉት። እናንተ ባጠፋችሁት። ነገር ላይ ንስሃ። ግቡ። እንጅ የትግራይ። እናት። ልቧን። አድምታችሁ 1000000። ሚሊዮን ወጣት። አስጨርሳችሁ። ስለስል ጣ ናችሁ። አታላዝኑብን

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před 19 dny +1

      The Amhara and Oromia regions are on the verge of collapse and you are talking about Tigray. Don't forget we are not ki.lling eachother.

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 18 dny

      በወታደር ማእበል አንድ ሚሊየን ወጣት የጨረሱት ተላላኪው ብአዴን እና አብይ ናቸው ፡:ጠቅላላ የትግራይ ሰራዊተ 300.000 አልፎ አያውቀም !!! አንተ ዶማ::እንደ አምበጣ የረገፉ ዘመዶችህን የትግራይ ገበሬ እስካሁን ቀብሮ አልጨረሰም !!!

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh Před 22 dny +3

    Alula hawey mekseb Tigrayna ❤

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi Před 21 dnem

    ኣነ ዝሕነኒ ኣብዚ መቀለ ዝርኦም ዘለኩ ይሕዋተይ ኣካሎም ዝሰኣኑ ክርእይ ከለኩ እንካዕ ዘይተጋደልኩ የብለካ ምክንያቱ ንሰልጣኖም ብቻ😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dt3629
    @dt3629 Před 12 dny

    You two have made living out of the ethnic politics. The poor Tigrains got poorer than ever in the history of Tigray!

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444 Před 22 dny +1

    Dawit/Solomon, if I am not too late , can you please discuss about women who had been insulted by Tegaru? I quote ‘ ATARO’ the Tigrai woman who equally fought for their freedom and the family leaders in the house hold have been humiliated by their own brothers/sons. As a woman, I have been disappointed and disgusted 😞 if you guys agree with the point please make time and bring it into the public so that the offender has to learn. Tigrai mother/ or any woman shouldn’t be named on that level. 🙈

  • @DanielZulu-vh7os
    @DanielZulu-vh7os Před 18 dny +1

    You invaded Amhara land ;and not only closed schools but filled wolkite's cemetery with Amharas to erase the Amharas ownership .

  • @solomonteshagerethiopian6483

    Tegaru denakur right now you should support getachew reda otherwise dr abi should stop the Tigray budget:: what are going to do keban exwan ❗️❗️❗️❗️

  • @user-pw9td3ew8g
    @user-pw9td3ew8g Před 22 dny +5

    .ብልፅግና ያታለላቸው የትግራይ አመራሮች መወገድ አለባቸው ።

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 Před 20 dny

      @@user-pw9td3ew8g መወገድ? አሁንም ያለፈው ጦርነት ትምህርት አልሰጠህም ማለት ነው?

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 Před 18 dny

    ብሔርተኝነት በየትም ቦታ ዳሞክራስንና ዕኩልነትን አስፍኖ አያውቅም- እንድ ላይ የሚስልፋቸው የሌሎች ጥላቻ ብቻ ነው። እስቲ በብሔርትኝነት አገር የመስረቱትን ጭምር እዪና በአገሮቻቸው ዲሞክራስን አስፈኑ? ዕኩልነትና ዕድገትን ለህዝባቸው አመጡ?

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Před 19 dny

    በዚህ ውይይት የአውራጃዊነቱ ጥግ በደንምብ ይታያል።

  • @MohammedAwol-f7k
    @MohammedAwol-f7k Před 18 dny

    ወይ አሉላ ካንተ አንደበት የህውሃትን አንዲሞክራት መሆን መስማት ደስ ይላል

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi Před 21 dnem

    ህውሓት ክትብል እግርካ ተቆሪፅካ ንርኤካ ኣለና ምሕከሚ ሰኢንካ ነሕክምና ከትከድ ነይ መሳፈሪ ሰኢንካ እዚ ሕሰብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samuelhabte9209
    @samuelhabte9209 Před 17 dny

    Alula is getting very relevant and mature!

  • @misginagebremedhin7762
    @misginagebremedhin7762 Před 22 dny +2

    አሉላ ንምንታይ አቶ አቶ አቶ አቶ ጌታቾው ተብዝሕ ተምልኮ አለካ

  • @asli4933
    @asli4933 Před 20 dny

    እነ ጌታቸው ያካሄዱት ስብሰባኮ ከሁሉም ማህበረሰብ ክፍሎች የተውጣጣ እንደሆነኮ በግልፅ በሚድያ ተናግረዋል።

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 Před 22 dny +1

    ውይይቱን ከመስማተ በፍት ስጋቴ አሉላ side ይዞ ወግኖ ያባብሰዋል ብዮ እሴጋ ነበር እሱን ያስጨነቀው ጉዳይ የነሱ መሸናነፍ ሳይሆን ለትግራይ ህዝብ ምን አዴረጉለት ብሎ እርፍ አለልኝ

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td Před 22 dny +4

    እዛው እንደፍጥርጥራችው ስለሌላው ብሔር አያገባችውም ሌው ብሔር ተጋብቶ ተዎልዶ አብሮ ነው የሚኖረው ነገ ይታረቃል እናንተ አማራን ኦሮሞን አፋርን መችም መችም ከማጥፋት አትተኛም ጉራጌን ጋምቤላን ሱማሌን ደብብን ጨምሮ ቀን ቢገጥማችው ግን ከዚ በኋላ ለናንተ ማንም ብሔር ስላወቃችው እድል አይሰጣችውም ያሁሉ ሕዝብ እስካሁን የሚጨፋጨፈው በብሔር እናንተ የረጫችውት መርዝ ነው እድሚ ለዳንኤል ክብረት መፅሐፍ የታሪክ ትርክት ገፀበረከትና እርግማን ብሎ ፅፍልናል አውቀነዎል የናንተን ተንኮል ተጉድ እየተሸጠ ሕዝብ እያነበበው ነው

  • @ErmiasTakele-xj8gi
    @ErmiasTakele-xj8gi Před 19 dny +3

    ወልቃይትን በህልምህ ነው የምታየዉ ድፍረትህ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 18 dny

      ስለራያም ሰለ ጠለምቲም ተፎክሮ ነበር !! ወለቃይትን ከምሰርቁን አክሱምን ብሰርቁን ይሻላል !! በሰላም ከሆነ ሆነ አይ ካላችሁ 200,000 አስከአፍነጫው የታጠቀ ሰራዊት አለ !! አሰከ ጎንድር ትጠረጋለህ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 18 dny

    የፕሮግራማችን ተከታታዮች አላለም ቅ ቅ ቅ ቅ ማናባክ ይከታተልሃል😂

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před 19 dny

    ወንድም አሉላ ፌደራል መንግሥቱኮ የትግራይን ጉዳይ በቀናነት እንዳይመለከት የሚያደርገው የራሳችሁ የትግራይ ፓለቲከኞች ጠማማነት ፣አጉል ብልጣብልጥነት ፣እጅግ ሲበዛ ከእኛ በላይ ለአሳር ባይነት ፣ እላስፈላጊ መንጠራራትና መለጠጥ፣ውስጠ ዕርጉምነትና ውስጥ ለውስጥ ልክ እንደ እባብ መሹለክለክ በሌላችሁ ባዶነት ውስጥ ሆናችሁ ከመጠን በላይ መንጠራራት ፣ሁሉንም ነገር ለእኛ ፣ወደኛ ማለት ፣የበዛ ቀጣፊነትና አታላይነት ላይ የተመሠረታችሁ ስግብግቦች መሆናችሁን መንግሥትም ሆነ የትግራይን ማህበረሰብ ጨምሮ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በደንብ ሰለሚያውቃችሁ እባካችሁ ዝም ብላችሁ አትጋጋጡብን ።ለመሆኑ እናንተ ከማንኛው የክልል መንግሥትና ህዝብ .
    በልጣችሁ ነው እንዲህ በፌደራል መንግሥት አንመራም ፣አንታዘዝም ፣ፌደራሉ ጀኖሳይደር ነው ምናምን የምትሉት ?? አይ አሉላ እስቲ አሁን አልፈህ ተርፈህ ለዘራፊው ክንፈ ጥብቅና ስትቆም አታፍርምን ??አዎ ለካ በእናንተ ዘንድ ይሉኝታና ሀፍረት የሚባሉ ነገሮች ካለምንም ከፈን ከተቀበሩ ዓመታት
    ያስቀጠሩ ተግባሮቻችሁ መሆናቸውን
    እናውቃለን። ውደሙ ፣ውደሙ ።

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 Před 15 dny

    ጌታቸው... ስሪቱም ምኑም ያው ስለሆነ?? ይገርማል..በጣም.. እባብ እንድህ አይስለከ ለክም

  • @EmmanuelZemikel-yd9pp
    @EmmanuelZemikel-yd9pp Před 21 dnem

    የታሰረዉን ታዬ ደንደአ ረሳሀዉ እዉነት ነው ብልፅግና ብዙ መማር አለበት ።

  • @andumenged
    @andumenged Před 21 dnem

    የትግራይ ሊሂቃን ከzero sum game ማለትም ሁሉን እኔ በጉልበት ልጠቅልል ከሚል አስተሳሰብ ካልወጡ የትግራይ ህዝብ መቼም ሰላም አያገኝም። በወልቃይት ወልቃይቴውም ትግሬውም አማራውም በህብረት የራሳቸውን አስተዳደር አቋቁመው ራሳቸውን ያስተዳድሩ ከማለት ይልቅ የጎንደር የነበረን ቦታ አይናቸውን ጨፍነው የትግራይና የትግሬዎች ብቻ ይሁን ሌላው ገደል ይግባ የሚል በጣም ሰላም የማያመጣ መንገድ ነው እየተከተሉ ያሉት። ይህ በራያም እየታየ ነው። ነዋሪዎቹ ተቀባብለውና ብዝሃነትን የሚያስተናግድ የህብረት አስተዳደር እንዲጀምሩ ከማድረግ አንዱን ገፍቶ አንዱ ብቻ የሚፈነጭበት አካሄድ ነው እየተከተሉ ያሉት። ይሄ አካሄድ ፈጽሞ ሰላም የማያመጣ ነው። የተገፋው ቀን ሲወጣለት እንደታየው በትግራዮች ላይ መነሳቱ አይቀርም። የትግራይ ልሂቃን ብዝሃነትን ያስተናገደ አስተሳሰብን ሳይሆን አሁንም በጣም አጨቃጫቂ ቦታዎችን የእኛ ብቻ ነው ሌላው ገደል ይግባ ተገዝቶና ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ ይኑር የሚል ትልቅ አጥፊ መንገድ ላይ ናቸው

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před 18 dny

    ለሰላሳ አመታት አማራን ከስበቀስ እያሺመደመደ እያጠፋ ነበር ላሁኑ ቀውስ ፈጣሪ ጠንሳሺ ህውኋት ነበር

  • @seyoumtsegaye4643
    @seyoumtsegaye4643 Před 18 dny

    አሉላ ( አንደ በርበረ ....) የኛ ጉዳይ በፈረንጅ ጭምር ትኩረት አለው ያልከው ነገር "የአንፌረሪት" በሽታ ልዩ መልክት መሆኑን፣ ልብባል ! ፈረንጅ ስለኛ ለማወቅ ትኩረት አለው ማለት የእኔ ሰውር እጆች (ባንዳዎቼ ) ምን ላይ ናቸው ? እያለ መሆኑ አሉላ ሣይገባህ መሆኑ ቀጫጫ ጭንቅላት ነው!

  • @Hplus5
    @Hplus5 Před 18 dny

    Much credit to this analysis As🤳

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před 18 dny +1

    እንካ ሀባ = እሰጥ አገባ?

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Před 17 dny +1

    Proud weyaney tigray TPLF .weyaney tigray TPLF means a father mather sister daughter son family grandfather grandmother wife husband original weyaney tigray TPLF citizens tigray so all Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean government they have to now for ever Getachew Reda he forget where his caming from sence the Victoria agreement why did take long to bring 7000 refugees living in Sudan suffering why they don't come back to their own home Land so Getachew Reda how many times invented to Addis Ababa free 5 start hotel and free accommodation Getachew Reda enjoying forget about suffering citizens tigray so Getachew Reda he have to go to live with aregawi Berha banda messengers selfish power needs banda messengers selfish money lovers so tigray people by tigray government free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF all tigray citizens stand with original weyaney tigray TPLF no abbey Ahmed Ali banda messengers weyaney

  • @mulugetakebede7429
    @mulugetakebede7429 Před 22 dny +1

    አየ ዳዊት ለካ እንደዚህ የወረድክ ሰው ነህ

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 Před 18 dny

    በትግራይ ወያኔ፥ለህዝቡ ሁለት አማራጭ ይዞ ቀርቧል፥ይኸውም ህወሓት ደ፥(፥ህወሐት ደብረጽዮን) ወይም ህወሓት ጌ (፥ህወሓት ጌታቸው))በመምረጥ ፥መርቲ ፓርቲ ሲስተም በትግራይ ጀምሯል።እንዲህ ፡ነው ዲሞክራሲ።

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 Před 18 dny

    It was futile, Alula. Getachew is opportunistic. He has been conspiring benefiting power. Getachew has undermined the values of the people.

  • @tesfaygebru6712
    @tesfaygebru6712 Před 19 dny

    ነጩን ነጭ ማለት በግልፅ ያየሁበት ቃለመጠይቅ ።

  • @yokishmedia
    @yokishmedia Před 22 dny

    ዴቭ እባክህ ገብሩን ፈቃደኛ ከሆኑልህ አሰፋ አብርሃ ወይም አምባሳደር ወንድሙ አሳምነዉን በአማርኛዉ ክ/ጊዜ ብታቀርበዉ

  • @teshemekidane2302
    @teshemekidane2302 Před 22 dny +1

    ብዛዕባ አብቲ ውሽጣዊ ቓልሲ ግዝያዊ መንግስትን መሪሕ ውድብን አካል ናይዞም ክልተ አካላት እንተዘይ ኮንካ፡ ካብትን ካብ ዝን ለቓቕብካ (second-hand) ብቑዕ መበገሲ አይከውንን፡ ገቹ ውድባዊ መስርሕ ዘለዎ ቑኑዕ ይኹን ገጋ ብጾቱ ዘየዕገበ? ንኣብይ ቐዳማይ ናይ ቐዳምነት ልዕላውነት ትግራይ ምርግጋጽዩ።ብድሕሪኡ ዝተዛናበሉ ምምላስ እዚ ዘይምግባር ምምብርኻኽዩ።

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 Před 16 dny

    To reach large audience and coverage, choosing language preference should obviously be considered. Amharic? No problem.

  • @redaiyohannes438
    @redaiyohannes438 Před 22 dny

    ትግራይ ውስጥ ከትግርኛ ይልቅ አማርኛ ይነገራል። በርቱ ቀጥሉበት።

    • @zerayaflegne3557
      @zerayaflegne3557 Před 21 dnem

      @@redaiyohannes438 አማርኛ መጀመርያ የተወለደው አክሱም መሆኑን ማ በነገረህ? የትግርኛ የልጅ ልጅ እኮ ነው!

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Před 20 dny

    እኔ የማንም ፖለቲካ ደጋፊ አይደለሁም ግን ጌታቸዉ ያን በጋራ መከራን የታገለ ህዝብን በሚያዋርድ ሁኔታ " የተማመኑበት የወጪ ሃይል አለ " ንግግር እንኳንስ ትግሬዎችን ከዘረኝነት ነፃ ለሆንን ሰዎች የበሳጫል እንዴት ታገሱት በነቂስ ወጥተዉ ይቃወማሉ ነበር የተገመተዉ

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi Před 21 dnem

    😢😢😢😢😢😢ኣዮ ትግራይ ናይ ሀወሓት መጫወታ ኮይንኩም ደቆም በርገር ይበልዑ እሰካ ትሳቀይ እንታይ እዩ እትርእሰካ ህዝበይ

  • @KK-iv9gt
    @KK-iv9gt Před 21 dnem

    አንታ ዳዊት ሰብ ሲኢንካ ሰግኡ ዝበልዕ ሰብ ተቅርበልና

  • @user-tt5fu6mn5b
    @user-tt5fu6mn5b Před 22 dny

    ዴቭ ህወሃት መባሉ ቀርቶ የጌታቸው ደጋፊዎች የደብረፅየን ደጋፊዎች መባላችን ይመረኛል ።

  • @JossyGmariam
    @JossyGmariam Před 19 dny

    እኔ የሚገርመኝ ያ ሁሉ ካለፈ ቡሀላ በኦፒዲኦ ዲስኩር እነ ጌታቸው መታለላቸው ነው

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg Před 18 dny

    በትግርኛም ቢሆን በተለይ የአሉላን “እንዳ እንጀራ” ንግግር ማን ይረሳል?

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 Před 19 dny

    መትሓዚ ዘይብሉ ሃጠው ቀጠው። ብዙሕ ሃለውለው እንተበልካ፣ ቁም ነገር ዝተዛረብካ ይመስለካ ይኸውን። ብሓቂ ሕሱር ሰብ ኢኻ ኣሉላ ትበሃል።

  • @eteneshtesfatsion5879
    @eteneshtesfatsion5879 Před 22 dny +2

    How come? He doesn’t want to talk Amharic also his guy he doesn’t know anything no shame still you are continue confusing Tigray people I feel sorry.

  • @adugnasisay5519
    @adugnasisay5519 Před 20 dny +1

    "ጓደኞቼን መልሱልኝ " ተመስገን ደሳለኝ

  • @user-qo6tp9yj8c
    @user-qo6tp9yj8c Před 21 dnem

    ክቡር ሓው ዳዊት ንስታሊን,ውን ኣቕርበልና

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 21 dnem

    በውነቱ በሕወሓት ተፀንሶ፣ ተወልዶ፣ አድጎ እና አርጅቶ በጣረሞት ላይ የሚገኘው የአገራችን ክፉ ፖለቲካ ሙቶ የሚቀብርበትን ጊዜ ለማየት የማይናፍቅ አስተዋይ ኢትዮጵያዊ የለም ማለት ይቻላል። እንዳለመታደል ሁኖ ግን አንዳንድ ሰዎች ለስሙ ምሑር የሚያሰኝ የትምህርት ደረጃ ላይ የደረሱ ቢኾኑም፣ በምዕራብ ኤውሮጳና በአሜሪካ እየኖሩ ቢኾኑም ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዕኩልነት፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ነፃነት ግን ሲመኙ፣ ሲወያዩና የየበኩላቸውን አዎንታዊ ጥረት ሲያደርጉ ከመታየት ይልቅ ያለፉ ሕፀፆችን አዘውትረው መነካካት ላይ ሲረባረቡ ይታያሉ። ለአብነትም አንዱ፦ ጎልማሳው ፖለቲከኛ አቶ አሉላ ሰለሞን ናቸው። በእንደነዚህ ያለ የፖለቲካ ዝቅጠት እንዴትና መቼ የትግራይ ክልላዊ መስተዳድር እና በጥቅሉም የኢትዮጵያ አገራዊ ተግዳሮቶች ተቀርፈው አጠቃላይ ሕዝቡ ኑሮውን በሰላምና በነፃነት መምራት እንደሚችል ለመገመት የትኛውም የፖለቲካ ተንታኝ ወይም የፖለቲካ ኢኮኖሚ ምሑር ቢጠየቅ አዎንታዊ ምልከታ ማሳየት አይቻለውም። ምክንያቱም ብዙዎቻችን ቅን እንዳናስብ ክፉ ዐይነት መንፈስ የተጠናወተን ስለሚመስል።

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 22 dny

    ምንም አይገናኝም ትግራይ ውስጥ ህዝቡ የመናገር ነፃነት የለውም ታፍኖሀል አዲስ አበባ ነፃነት አለ ከህወሀት ውጭ ሌሎች ፓርቲዎች መንቀሳቀስ አይችሉም ህዝቡ በትክክለኛ መብት ቢጠየቅ ከግማሽ በላይ ህወሃትን አይፈልጉም ታፍኗል

  • @GhereKun
    @GhereKun Před 22 dny

    ኣሉላ ሰሎምን በመሬት ላይ የሌለ ነገሮችን በመጣም አንዱን አግልሎ ሌላውን ደግፎ የትግራይ ችግር ሊፈታ አይችልም ምናልባት አንድ ሆነን በዋና ጉዳያችን ለመራባረብ ጆኖሳይደሮችን የመመከት አቅማችን ለግዜው ሊቀንስ ይችላል ጠላትም ሊጠቀምበት ይችል ይሆናል በተግባርም መንጋጋቱ እየተስተዋለ ነው። ይሁንና በስሜት በቅሬታ የሚተፋ ነገሮች ለግዜው ሊያወሳስብ ይችል እንደሆነ እንጂ ችግር ካለም በምትለው አይፈታም ለተጋሩም ኣይጠቅመንም። በመሬት ላይ ካለው እውነታ መነሳት ነው የሚጠቅመው። ህወሓት የዘመድ ኣዝማድ ድርጅት አድርጎ ማየት ክስረትህን የሚያሳይ እንጂ እውነታው ሌላ ነው። ህወሓትም መላ ኣባላታም የትግራይ ህዝብ ነው የሚመስል እንጂ የኣንድ ቤተሰብ ይሁን የኣንድ ጎጥ ሆኖ ኣያቅም የትግራይ ህዝብም በምታቀነቅነው የሚስማማበት አይደለም abuse ማድረግም ያለህን ጥላቻ ሊገልፅ ካልሆነ ጠቀሜታ አይኖረውም። እንዲያውም ለህወሓት ዕንቅፋት ይሆን የነበረውና ኣሁንም መሆን የሚዳዳው ያለው ችግር ህወሓት በዕድሜ ልክዋን ስትታገለው የኖረችና ኣሁንም ስለማይጠቅመን ጎጥ ይሁን ውጫዊ ሽፋን እንደ መደበቂያ መጠቀም በትግራይ ታሪክ የፈጠረው ጠባሳ ይታወቃልና ህወሓት ከዚህ ያለፈ ለሀገርም ሌላም የመሆን ታሪክና ተፅዕኖ ፈጣርነቱ ያኔ ብቻ ሳይሆን ኣሁንም እንዳልከው ኣይደለም። ያበቃለት ቢሆን ኖሮ የወዳጅም ጠላትም ሚድያም ኣክቲቭስትም ማንጋጋት ኣያስፈልግም ነበር። አሁንም ፖተንሻልነቱ የሚያስቀጥል ስራ ነው የሰራ እንጂ የውድቀቱ ብሎ ሊወሰድ የሚያስችል ሁኔታ አያመላክትም። መከራከር የማይቻለው ከህወሓት የተለየ ፍላጎት ያላቸውና ህወሓት ካልጠፋች የሚል ከውስጥም ከውጭም ነበር አሁንም አለ። አንተ እየገፋ ካለ ምክንያትም ይህ ሊሆን ይችላል። በቅሬታ ታጥሮ ምክንያታዊ መሆን አይቻልም። የትግራይ ህዝብ ከሚታወቅበት አንዱ ምናልባትም መለያው የሆነወ በምክንያት ደግፎ በምክንያት የሚቃወም መሆኑ ነው። ለዚህ ነው ነገሮችን በትእግስት ያያል የራሱን አሳልፎ አይሰጥም በሀይል የሚጫነው ሆነ የሌላውም አይፈልግም ይህን አልፎ ሲመጣና አደብ ካልገዛ ብአንድ ላይ ተሰልፎ ታሪክ ሲሰራ የኖረም አሁንም እየደገመው ያለው በምክንያት ነው። ህወሓትም ከዚህ ጀግና ህዝብ አብራክ በምክንያት ተወልዶ በህዝቡ ድጋፍ አድጎ ህዝቡን መስሎም ሆኖም ከነበረበት ጭቆና ለማላቀቅ ህዝቡን እየመራ ከህዝቡ ጋር ዓሳና ባህር በመሆን ለሌሎችም ተርፎ በየመድረኩ ብዙ ዕንቅፋቶችን አልፎ ለ14 መደበኛ ጉባኤው መድረሱን አሁንም ህዝቡ በኣመራሮች የሚታይ ችግር ቀርፎ ተጠናክሮ ይቀጥል የሚል ካልሆነ ዕድመ ጠገብ በመሆኑ ብሓይል መፍረስ አለበት አይልም። መባል አለበትም ሌላ እንደ ህወሓት አማራጭም የህዝብ ድጋፍ ያለው ተወዳዳሪ ፓርት ቢኖር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም። ግን እስከ አሁን በዚህ ደረጃ የደረሰ አለመኖሩ ይመስለኛል እንደ አማራጭ የሚቀርበው ሓሳብ ህወሓት በሐይል መጥፋት አለባት የሚባለው። ይህ ተቀባይነት የለውም የፋሽስዝም አማራጭ ነው። በምክንያት ለሚያምን ለሚደግፍ ህዝብ ሓይል አማራጭ አይሆን ሓይል እንደ አማራጭ የሚጠቀም ራሱ በተመሳሳይ እንደሚጠፋ ከታሪክ መማር ይበጃል።

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 Před 16 dny

    Also, Eritrean boundary with Tigray was delimited by Italian colonizers. Otherwise, Eritrea and Tigray are one and the same.

  • @dawittaye1668
    @dawittaye1668 Před 19 dny

    ምስኪን አሉላ ብሎ ተንታኝ!!

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 14 dny

    ኢንስቱቲሽን እስታብሌሽ ባልተደረገባት ክልል ትግራይ ላይ ከኣሜሪካ የፓለቲካ ፍጭት ጋር ኣታወዳድሩ ኣሜሪካውያን ውልቀሰባት ቢጨፋጨፉ የኣሜሪካን ብሄራዊ ጥቅም የሚጠብቅ መሪ በመጡ ቁጥር የማይለዋወጥ ኡንስቱቱሽናል ኣሉ።
    ትግራይ ግን __________

  • @adeyalways1750
    @adeyalways1750 Před 19 dny

    Leyentuu lematebeb endweyayuu program lemin ateyzumm

  • @atsedetessma7425
    @atsedetessma7425 Před 22 dny +5

    ንሲካም እኮ በሊፂግካ እካ አሉላ

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 Před 16 dny

    Every tigraway is naturally born ‘H w e h t’ - TPLF. There is no question about it.