#Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #Ethiopia አቶ ፍቅረማሪያም ደጀኔ የአ/ብ/ክ/መ/የገ/እና ጉምርክ ም/ኃላፊ በኸሎ ግንባር ከሸዋ ሚሊሻወች ጋር:-የሚሠርቀው ሳያጣ ሊጥ ሰረቀአትንኩን #Atenkun Atenkun 2021 Ethiopian #Music #Video #NEW #fukera #shele#balehageru News
    ##Ethioia
    #zenatube #Ethiopianews
    ##bbc
    #mekele #weledeya #dese #Afar
    ##Ertre# Afar # dese #teshomeayele #demekemekonen #buhe
    #dubale melak #bbc News #Etv ##fana #walta #Addis tv
    Ethiopianairlinse#Lalibela cherch
    ##samanta
    #ትዛዙ #አማራ #Ameharanegne #Amehara
    #ትዛዙ በትረ #Lalibelacherch #minewshewatube
    #HopEntertainment
    #fasildemoz #chabel
    #ጫ _በል ፋሲል ደምወዝ #ፋሲል ደምወዝ
    #Fasildmoz#getachewereda
    #ወሎ #welo#deberetabor #deberesiwon #getachewereda #Ethiopianews #todaynews ##bbcnews #somalyanews #kenyanewa #sudanandethiopia #Ejibtnews #what is News in Ethiopia
    #Nile #ethiopoan war #warinethiopia #balehageru #balageru #balehagerunews #balaverutv #sexethiopia #debersiwon #mekele
    #Awtartube #Rahelgetu #እራሄል ጌቱ

Komentáře • 113

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +3

    የኔ ጀግኖች የኔ ከርታቶች በርቱልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ፋኖዬ!!

  • @tebah1247
    @tebah1247 Před 2 lety +2

    አማራየ ንቁ ፋኖን ይዘን አንጠቃም ከዚህ ቦሀላ ሳህ ከላምህ ታአማራ ሂሳብ እናወራርዳል ነዉ ያሉት እነሱማ ጀግናዉ ፋኖ ያሳያችዋል ኑሩልን

  • @user-rf6pe5no2d
    @user-rf6pe5no2d Před 3 lety +5

    ሸዋ ጎደር ጎጃም ወሎ አገናችን አድ ነው ንቃ ጥላትን በመጣበት ሀገርህ አጥፋ የሚናሊክ ጀግና💪💚💛❤️

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +3

    የኔ ጀግናወች አላህ ይጠበቃችሁ 💚💛❤️ክብር ለእናተ ክብር💚💛❤️ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በልጅቿ💚💛❤️

  • @milmol331
    @milmol331 Před 3 lety +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብና በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @neza6422
    @neza6422 Před 2 lety +1

    ፋኖቸ ፋኖ ተኩሶ አይስትም አበሶቺ ደረሳቺሁልን ፋኖቸ ዋዋዋ የሚሊሊክ ልጆቺ አበሳየ ቃል የለኝም አሁንም ገና ነዉ እስከመጨረሻዉ እንዋጋለን ዘላለም ስንሳቀቅ አንኖረም አዉ

  • @user-tj3jq5ib6b
    @user-tj3jq5ib6b Před 2 lety +1

    ፋኖመከላከያው።ሚኒሻው።ልዩሀይሉ።ክብርለኒተ

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r Před 14 dny +1

    እግዜቤር ይጠብቃችሁ ድል ላማራልጂ ፍኖ

  • @selethio6023
    @selethio6023 Před 2 lety +1

    አማራ።በርቱ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 3 lety +10

    አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው ለፀሎትና ተኩስ ነው የሚበረከከው
    ወይ ፍንክች የሚኒልክ ና የአሳምነው ልጆች
    አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛❤💪💪💪💪💪💒💒💒🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

    • @habtomyemane9079
      @habtomyemane9079 Před 2 lety

      I am very sad to them they’ don’t know any political pleas don’t play the farmers people

  • @berhanlema7831
    @berhanlema7831 Před 2 měsíci +1

    እንክዋን:ዛሬ:በድጋሚ:አየውህ:በርታ:ምርጥ:የአማራ:የሸዋ:አናብስት:በርታ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 3 lety +4

    ማዘን የለም ጠላትን ግንባር ግንባሩን ማለት ነው....እማራዬ 🥰
    የተማረኩትን የአማራ ጠላቶችን መቀለብ አያስፈልግም ጉድጓድ ቆፍሮ መቅበር ነው መርዝ መርዝ ናቸው.
    ድል ለአማራ ህዝብ💪🥰

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 Před 2 lety +1

    ልክ ነህ ወድሚ አይ ዞን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 3 lety +2

    ድል ለጀግናዉ አማራ በድል ተመለሡልን ጀግና የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጂ ከፊተም ከኳላፈጣሪይጠብቃቺሁ

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 3 lety +4

    አማራ ድርድር አያውቅም በሀገሩ

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 Před 2 lety +1

    እሰይ እምዬ ሚኒሊክ ስሙ ሲነሳ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አይዞን

  • @user-rn2bl9lm2g
    @user-rn2bl9lm2g Před 9 hodinami +1

    የሽዋም ፋኖም ስሚንም ሽዋም መሪያችሁም ጠብቅዉ ፋኖም ሽዋም ከነምሪም ከነዘመነም ጋርም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁም ታገልዉም ባንድንም አማራም ፋኖም ሁናችሁም ነዉም ምንለዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም ምንለዉም ለእናንተም ከፖለቱካም ሳትገብዉም ወታደግም አመራርም ሁናችሁም ባንድንም ክንድም አማራም ፋኖም ሁናችሁም ወዳንድም እዝም አዛዥ መስርታችሁም ሀገርንም ማረጋጋትም ሀገርም መጠበቅም ባዛዥዎቻችሁም ፍቃድንም ሀያም አዛዥም አስመርጣችሁም የበላይም እዝም አዛዥም እነተፈራም ማሙም ማድረግም አባትዎችንም ማስቀመጥም ነዉም ያለባችሁም ፖለቲካም ለህዝብንም ትታችሁም ህዝብንም በህግም በእኩልነትም ሚመራበትም ህግንም ኣሻሽም በችግዉም ዲሞክራሲያዊ ምስረታም ማስመስረት ባዲሞክራሲያዊም እንዲመራም ሀገርም ህዝብንም ባንዲራም አስከብራችሁም ዶሞክራሲም መስራችም ጠባቂም ጦርንም ፋኖም የበላይነትም የጦርም ስልጣም ይዛችሁም ከፖለቲካም ገለልተኞም ጦርም መሆንም ነዉም ለዲሞክራሲም መሪም ለዶሞክራሲም ጠባቂም ሀገርንም በሰላም በዲሞክራሲም እንድትመራም አድርግዉ ነዉም ጥያቂያችንም ፋኖም ረማራም ህብረትም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም የሳይንስናም የተክኖሎጅም ንቅናቄዎች ሀይልም ነንም።

  • @user-lk5qt8ib2i
    @user-lk5qt8ib2i Před 3 lety +2

    አማራ ሆይ ቀጥበል ተነሣ እራሥህን አድን የጀግናው ሚሊሊክ ዘሮች

  • @user-vl1ng6ev1m
    @user-vl1ng6ev1m Před 3 lety +11

    ሰላም አይዞን አማራዬ

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 Před 3 lety +2

    አማራየየየየየየ ወንድሞችን በስም ተመለሱ ልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 2 lety +1

    አይዛችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን😍🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Před 2 lety +1

    በትክክል ብለሀል በርቱልን ፈኖዋች

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 3 lety +3

    በርታልን የሸዋው ጉፈሬ!! የቱሪዝም አሰተዋዋቂው የባህል አሰተዋዋቂው አንተን ደብረብርሃን ከዛ መልካም አዳራሸ የባህል ምግብ ቤት ተገናኝተን ሰላም ብየሃለሁ ከዛች መልከመልካም ቆጅየ ጋር ቁጭ ብለህ የዛሬ 2አመት በፊት በርቱልን።አሁንም እዳልኩት እኛ አማራወች አንድ መሆን አለብንጅ እደነ ዘመነ ካሴ የሚለያይ መፈሰ አንሰበክ ። አማራ ብቻውን አይፈክር መከላከያ ኮረምን እደለቀቀ የአማራ ልዩ ሀይል ፋኖም ተሰብሰበው ህወሐትን ገጥመውት ነበር ታዲያ ያንግዜ ምን አልኩኝ ዘመነ ካሴ አብንም ፋኖም ሰለአማራ ብቻ የምታቀነቅኑ አይሰራም አልኩኝ !የሚሰራው በአንድ ኢትዮጵያዊነት ግን ተሰባሰበን ወያኔን አሰቁመነዋል ።አሁንም ጉፈሬው የደብረብርሃኑ ባላገሩ በርታልን መከላከያን ሁሉንም ሰታበረታታ ኢትዮጵያዊነትን ሰትሰብክ እናሸንፋለን አማራ የሆናችሁ በአማራ ክልል የምትገኙ ሁላችሁም ዘመነ ካሴንም ጨምሮ አፈጋጭ ሀይል ተብለው የሚጠሩትም ፋኖ ተጠቃሉ አቅሙን ከአሁን በፊት ብቻውን ትግራይን ማሸነፍ ሰላቃተው መላው የክልል ወድሞቻቺን መጠው ነው አማራን ያዳኑት ሰለዚህ ከአማራ ብልፅግና ጉን በመሰለፍ አንድነታችን መቀጠል አለብን ማፈገጥ ብልፅግናን መሳደብ አይሰራም ብልፅግና ባያግዘው ፋኖ ዘመነ ካሴም ተሰፉም አራቸውን ይበሉ ነበር !መተባበር አንድነት ኢትዮጵያዊነት ይቅደም። ጉንደር ሺዋ ጉጃም ወሎ እያልነ ከመክሰር በአንድነት ኢትዮጵያን ማሰከበር ማልማት ነው።ከጦርነቱ በኋላ ከኢትዮጵያዊነት አንድነት የሚርቅ ካለ የሚያፈነግጥ ይመታል።አበቃሁ ።ኢትዮጵያ ትቅደም።።።አንድነት ይለምልም።ህወሐት ከጠፋች በየአካባቢው ያለው አማራ መገደሉን ያቆማል።መሰደዱን ያቆማል።ዋናው የመለያየት ሰይጣን ወያኔ ናት የመቀሌ የአድዋው መሪ ሰሩ ከደረቀ ኢትዮጵያ ብሎም አማራ ተወልዶ ባደገበት እናት ኢትዮጵያ በሰላም ይኖራል ።ወያኔ ይውደም ።ኢትዮጵያ ትለምልም ።።ከአሁን በኋላ በኢትዮጵያ ምድር አንድም አፈጋጭ ብሔር አይኖርም!ቢኖርም በኢትዮጵያዊው አንድነት መፈሰ በሰብሰቡ ጦር ይመታል!ሁሉም ከወያኔ ይማር !ወያኔ ለብቻዋ ሂዳ ኢትዮጵያን አበረክካለሁ ብላ ተደመሰሰች!

    • @user-px5yg2is5m
      @user-px5yg2is5m Před 3 lety

      ልክነዉ ግን አማራላይ ሴራዉ ብዙ ነዉ አማራ ኢትዮጲያ ሢል ብዙ የሚፈራ ሠዉ አለ ማለትም የሡን ማንነትና የሡን ክልል የሚነጥቀዉ ይመሥለዋል መግባባት አልቻልንም ለዛም ነዉ አማራ በሔደበት የሚገደለዉ አማራ ሆነዉም አንዳንድ የወያኔ ካድሬወች አሉ እነሡም አሉበት በአማራ መገደል ላይ ጥላት ብዙ ነዉ🥺

  • @user-pf5hw1lg6h
    @user-pf5hw1lg6h Před 2 lety +1

    እረ በፈጠረህ በእግዚአብሔር ወንድመሜን የማገኚበትን እድል አግዘኚ

  • @hawaHawa-o7p
    @hawaHawa-o7p Před 2 lety +1

    የኔባቾቺ በጣም ተስምቶቸዋል እፍ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 3 lety +1

    ድልላአማራለፋኖብያለሁውዶቸአላህይጠብቃችሁ

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 Před 3 lety +1

    💚💛❤️💛💚❤️አማራ ያሽንፈል የሚሊክ

  • @naimavkyoutube
    @naimavkyoutube Před 2 lety +1

    አማራዬ

  • @hgnjg6582
    @hgnjg6582 Před 3 lety +3

    በድል ተመለሱ ጄግናወች💚💛❤

  • @workantifushewaneh1196
    @workantifushewaneh1196 Před 3 lety +4

    የሸዋው ፈርጥ ተሼ ባለሀገሩ በርታ ወንምአለም

  • @menbermulatu5454
    @menbermulatu5454 Před 3 lety +3

    የአማራ ልጅ መደራጀቱ እስከ መጨረሻ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 3 lety +1

    በተለይ የሰሜን ሸዋ አማራ በወያኔ. የተበደለ ነዉ

  • @mematube2842
    @mematube2842 Před 3 lety +2

    አማራነቴ ክብሬና ኩራቴ💚💛

  • @user-dp6fr4we8r
    @user-dp6fr4we8r Před 3 lety +3

    አማራኩራቴ💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-mc2po4vp7g
    @user-mc2po4vp7g Před 4 měsíci +1

    ወጣት ተነሳ ለገርህ ተዋጋ ከነፍጠኛዉሁን ወሏሂ ሀገረብሆንእሰለጥነበር

  • @mflhalguhni9329
    @mflhalguhni9329 Před 2 lety +1

    ፍትህ ለምለሚቷ እራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ፍትህህህህህህህህህ ቤተሠቦቻችን አለቁ እረ እስከመደ የተሰፍ እዳሉን ድረሡላቸዉ ፍትህ ለራየሠ ቆቦ እና አካባቢዋ እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭አማየ ምን ላይ ትሆኑ ከቶ ወገኖቸ 😭😭😭😭እኛም በስደት በጭን ቀት አለቅን 😭😭😭😭እህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Před 4 měsíci +1

    እውነት ፡ ነው

  • @user-nr6ex9nv6p
    @user-nr6ex9nv6p Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤🇪🇹

  • @anisameded443
    @anisameded443 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 Před 2 lety

    እውነት ነው ዳቢሎስም አይገልፃቸውም እነኝህ አውሬ ሰው በላወች ፈጣሪ ይፋረዳቸዋል

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 Před 2 lety +1

    Ayezosh ethiopiaye yehe meskin hezeb nurowe sayedelwe wegnoche beteyet ergfu fetary ensu laye yergetut mert esat yehunbachewe ayyyy 😭😭😭💙💛❤👍🙏🏼👈

  • @stigheghebreyesus
    @stigheghebreyesus Před 3 lety +3

    ማነህ ኢትዮጲያዊ ኢትዮጲያዊ ኢትዮጲያዊ
    ለኢትዮጲያ ለኣንድ ሰንደቅ እላማ ለኣንድ ኣገር ኢትዮጲያ

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 Před 2 lety +1

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tube5274
    @tube5274 Před 3 lety +4

    በርታ ገበረዬ ንቃ

  • @ahmedintub2356
    @ahmedintub2356 Před 2 lety +1

    ሚኒሊክ ሚኒሊክ እያሉ ከመኖር አሁን ያሉትን አባረፍርፍን እነ ሃሰን ከረሙን ሌሎችንም ባሁኑ ዘመን ያሉትን ጀግኖችን ማወደስን አማራ ለምን አያቅበትም

  • @user-yg8tx3by2v
    @user-yg8tx3by2v Před 2 měsíci +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @user-ed5mr1wn2u
    @user-ed5mr1wn2u Před 4 měsíci +1

    lbachn ❤ dama

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n Před 3 lety +3

    ትኩረት ለአጣዬ ። አጣዬን ወደ ሰንበቴ ለማካለል የጅሌ ጥሙጋ ብልጽግና መግለጫ አውጥቷል እናተ ምን እየሰራችሁ ይሆን ? ኢትዮጵያ እያላችሁ 🤔 በመጀመርያ አማራን መከፍፈል አስቁሙ አድር ባይነት ይቁም በተለይ በተለይ ብልጽግናዎች ።

    • @user-px5yg2is5m
      @user-px5yg2is5m Před 3 lety +1

      ትክክል ከዚህ በፊት ሸዋን ከጎጃም ለመለየት ሲሠሩ ተደርሶባቸዋል አሁንም አማራ ኢትዮጲያ እያለ እየተበላ ነዉ አይገባዉም 🤔

  • @hgdg3950
    @hgdg3950 Před 2 lety +1

    አላህ ከናተ ጋ ይሁን

  • @cvf5013
    @cvf5013 Před 3 lety +1

    ድልለእናትሀገራችን ሞትለባንዳውወያኔ

  • @MEATHUNDLER
    @MEATHUNDLER Před 3 lety +1

    Ezi helu tata weste yasgebachu mnilik new

  • @dfdgfg3276
    @dfdgfg3276 Před 2 lety +1

    ጀገኝነህ

  • @user-zw9rm5my6i
    @user-zw9rm5my6i Před 3 měsíci

    አማራ ቀዳሽ ተካሽ ነጋሽም ነው ንግስናም የአማራ ነው ።

  • @samabey789
    @samabey789 Před 3 lety +1

    Amhara esekale deres Ethiopia atefersem Amhara huluen akafe feher egzabehair yalew lebezu ametat llelawen asetemero akefo lerasu hezeb yemayadelea hulun ekuel yemeay new. 💚💛❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @user-tj3jq5ib6b
    @user-tj3jq5ib6b Před 2 lety +2

    አላህይጠብቂቹሁ።ያረብ
    ደስታቺን።አላሀምዱሊላሂ

  • @kemalwollochanal8609
    @kemalwollochanal8609 Před 3 lety +1

    ሠላም ለኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት ኢትዮጵያ

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤😭😭👍🤲🤲❤

  • @zainaa4104
    @zainaa4104 Před 2 lety +1

    Hi

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 Před 2 lety +1

    😭😭😭

  • @salehahussun757
    @salehahussun757 Před 3 měsíci +1

    😍😘😍😘

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před 3 lety

    ተሾመ ባላገሩ በዉነት መልካም ሰዉ ነህ የጀግናዉ የአበበ አረጋይ መሰል ነህ

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 Před 3 lety +1

    በርቱ አማሮች በርቱ ጠንክር

  • @hedrasaid3596
    @hedrasaid3596 Před 3 lety +1

    😍😍😀👍👍👍👍👍👍

  • @hadeyanosaeed3996
    @hadeyanosaeed3996 Před 2 lety +1

    Swedachihu kelbe new nurulgh

  • @ahmedintub2356
    @ahmedintub2356 Před 2 lety +1

    ጅብ ከሄደ ውሻ ይጮሃል ያን ሁሉ ገድሎ እቃ ጭኖ ከሄዱ በኋላ የሚኒሊክ ልጅ ነኝ ትላላችሁ

  • @seada2240
    @seada2240 Před 2 lety

    አይዞን ደሞቼ ጀግኖች

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 3 měsíci

    ለምንድንነዉበጎንደርሙስሊሞችንየሚስቃዩትፋኖወች!? ግራየገባኝነገርይህነዉ በሀይማኖትአይደልጦርነትየታወዥብን በአማራነታችንነዉ ሙስሊሞችንለምንያስቃያሉ

  • @__-jy8je
    @__-jy8je Před 2 lety +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤💪

  • @amaamm3522
    @amaamm3522 Před 2 lety +1

    በራሳችሁታሪክለመስራትሞሩአያባትህታሪላተአይሆንምስለዝህሚኒኒክእሚለውንምብትተውትይመረጣልትናትየበላህውእራትለዛሬአይሆንምእና

  • @meridgetachew6477
    @meridgetachew6477 Před 2 lety

    ጀግኖች በየጃሞቦ ቤት ወሬ ከመተርተር እንዲሕ ነው የጀግና ወጉ

  • @abaweldeGabrielMehretu

    ውነት ነው ገዳማቱም አድባራቱም ከናንተ ጋር ነው

  • @user-sy3vn2pu6g
    @user-sy3vn2pu6g Před 2 lety

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před 2 lety +1

    አሠላማሊኩምሠላምና

  • @user-px5yg2is5m
    @user-px5yg2is5m Před 3 lety +1

    በቅርቡ ድሉን እንደምትጎናፀፉ ተስፋ አለኝ በርቱ 🥺🤲ጥላታችን ወያኔ ብቻ አይደለም አሁንም መጠንቀቅ ግድ ነዉ ከፋፍለዉ ግዛታቸዉን ለማስፋፋት የሚሠሩ ብዙ አሉ ከግራም ከቀኝም አንድ አማራ በርቱ ባንተባበር ሊበሉን ነበር 🥺

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 3 lety +1

    Kabar lamaraa hazab del lanataa yehun yarab woganocha💚💛❤💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹💞💞💞❣❣❣❣🌻🌻🌻🌻👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏💝💝

  • @user-fd4pm9se1p
    @user-fd4pm9se1p Před 2 lety +1

    💚💚💚💚💚💚
    🧡🧡🧡🧡🧡
    ❤️❤️❤️❤️❤️
    👍👍👍👍👍👍

  • @RhgrEgfdd
    @RhgrEgfdd Před 3 měsíci

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j Před 9 měsíci +1

    Delellfanoooooòoooo

  • @SamiraLara-tj3md
    @SamiraLara-tj3md Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 Před 2 lety +1

    Wddddddddddddddddddd

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 Před 3 lety +1

    በትክክል እዉነት ነው

  • @lehimhos8395
    @lehimhos8395 Před 2 lety +1

    ክክክክክ

  • @fhgrdgf9686
    @fhgrdgf9686 Před 3 měsíci

    አጎፍያ::::አታረፈም

  • @sintayehugebremariam3811

    ❤💛💚💪💪💪💪

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 Před 2 měsíci +1

    ወራዳ እናትክን እና ሚስትህን እያስደፈረክ ማረክነ እያልክ ምትፎክር ባላገር ምርኮኛ እያልክ ንፁሀንን እያስጨረስክ ፎቶ ትነሳለህ

  • @hfhjf2344
    @hfhjf2344 Před 2 lety +1

    Shntam ahya atkeded begziehn ejhn st ante tnbatam

  • @wayiizadiroo2096
    @wayiizadiroo2096 Před 3 lety +1

    indeuu mn lhunilachuh yene absochii naqaa Amhara 🐅🦁🦁🦁🦁🐅🦁🐅🦁🐅🦁🐅🐯🐅🐯🦁🐅💪💪💪💪👆👈

  • @aklilgetachew6775
    @aklilgetachew6775 Před 3 lety +1

    ተሼ ጎበዙ በርታ።

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 Před 3 lety +1

    💚💛❤

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +2

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን!!!!!!

  • @Jemalmohamed-iw2xs
    @Jemalmohamed-iw2xs Před 3 lety +1

    ሰው የለም ለፋህ ዝብለህ

  • @bbcamhara
    @bbcamhara Před 3 lety +1

    Abo yimechih anegagrh yekalat atekakmh yimarkal beteklalaw wededkuachihu kekonachihu nen

  • @sarwansarwan3666
    @sarwansarwan3666 Před 3 lety +1

    ምነው ይሄን መስኪኑን ገበሬ በጠበጣችሁት እኮ። ደክሞታል ተርቧል። ሰልችቶታል። ኣታደንቁሩት።

    • @konjo976
      @konjo976 Před 3 lety +3

      ለህዝቡ የምታስቢ አመስይም ቁልቋል😂

    • @user-px5yg2is5m
      @user-px5yg2is5m Před 3 lety +1

      @@konjo976 🤣🤣🤣አማራ እንጀራ በወጥ አለዉ ይብላኝ ለጁንታ የትግራይ አራዊት በየሸለቆዉ ያሉት አልተረፉም አሉ እየተቋደሷቸዉ 🥺🤣

    • @wayiizadiroo2096
      @wayiizadiroo2096 Před 3 lety

      @ sarwan 💊🔨🔨🔨❌achii jutaa wcii lebaa

    • @user-ij6fh2ge7q
      @user-ij6fh2ge7q Před 3 lety

      አች የሌጥ ሌባከነሡ እኩነዉ ሌጥ አባትሽ ሠርቁ ያመጣላችሆ ማፈሪያ እድሜ ልክሽን ታፍሪበታለሽ።

  • @MIkItube
    @MIkItube Před 3 lety +1

    ርእስህ አስተካካለው ተሼ ባላገሩ። ፍቅረማርያም ሊጥ ሰረቀ እያልከን ስለሆነ አስተካክለው

  • @djjjfjr5307
    @djjjfjr5307 Před 2 lety +1

    እውነት ነው ዳቢሎስም አይገልፃቸውም እነኝህ አውሬ ሰው በላወች ፈጣሪ ይፋረዳቸዋል

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 Před 3 lety +1

    ባለጎፈሬዉክምከሙንብላያዜመቹሁማሬቱናትአዎለአማራህዝብአትዉሁንለትፈጣሪእደፀጉርህእድሜሕንምያርዝም❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍