ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ

Komentáře • 430

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před 21 dnem +43

    የእግዚአብሔር እርዳታ የአማራዉ ፋኖ ግዛቱን ነፃ ሲያወጣ የሰማአት የአማራ ጀግኖችን ክብራቹህን በከፍታ የምንዘክርበትይሆናል ድል ለነፍጠኛዉ ለአማራዉ ህዝብ ንብልባሉ ፋኖ

  • @WubalemMulugeta-fy8oy
    @WubalemMulugeta-fy8oy Před 21 dnem +39

    ነፍስህ በሠላም ትረፍ የለፋህለት ትግል መጨረሻዉን ለእናት ሀገርህ መጨረሻ እናደርሰዋለን ድል ለመላዉ አማራ ፋኖ ❤🙏

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 Před 21 dnem +32

    ላረከው ሁሉ እናመሰግንሀለን ለዘላለም የኔ ውንድማችን!!!!:::💪💪💪💪💪💪ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 20 dny +37

    የበጌምድሩ አንበሳ ጀነራል ውባንተ ። ድል ለአማራ ፋኖ።

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl Před 13 dny +3

      አማራ የማረግ ስም ለመስጠት እደቅቤ መቀባት ቀላል ሁኗል ከመቸ ጀምሮ ነዉ ጀነራል የሆና. ነዉ ጀነራል የገሀነብ የማረግ ስም ነዉዴ

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 Před 20 dny +6

    ለአማራ ህዝብ ክብር ሲል መስዋእት የከፈለ ጀግና:: ጎንደር ደብረታቦርና ባህርዳር ላይ እኛ አማራዎች ሃውልት እንሰራለትአለን::

  • @SibihatAdigeh
    @SibihatAdigeh Před 20 dny +16

    ጀግናው የአማራ ልጅ ውብዬ ብረሳህ ቀኘ ትርሳኝ ልቤ አብራህ ትኖራለች ነፍስህ በአፀደ ገነት ለዘላለም ትኑርልኝ አማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @gm3419
    @gm3419 Před 21 dnem +79

    ውባንተ አባተ !! ጅግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ !! ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል!!

    • @mare7241
      @mare7241 Před 20 dny +1

      Wnteunnwwndme❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 20 dny

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 Před 20 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před 18 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AlexMoruti-jf2fp
      @AlexMoruti-jf2fp Před 6 dny

      ኤችችችች ገነ ትሞታላችሁ የአማራ ጠላት ናችሁ ደግሞ አማራ አይደላችሁም አማራንም አትዎክሉም ።

  • @Workantifu
    @Workantifu Před 20 dny +4

    ውባንትዋ ሞተ አይባልም ጅግንዋዬ እራስህን ለኛ ስለሰጠህና ስለተሰዋህ ክብርና ምስጋና ሁሌም እንሰጥሀለን

  • @tigistadis1139
    @tigistadis1139 Před 20 dny +9

    ተቃጠልኩልህ ውብየ 😭😭😭😭😭ምን አለ ህልምህን ብታየው 😭😭😭😭😭

  • @alemumamuye485
    @alemumamuye485 Před 13 dny +3

    ጀግናችን የነፃነታችን ፋና ወጊ ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል
    ነፍስህን በአፀደ ገነት በአብርሃም ፣ በይስሃቅ በያዕቆብ፣ በነ ቅዱስ ዳዊት እቅፍ ያኑራት
    ጀግና

  • @user-pm9zv9hl5t
    @user-pm9zv9hl5t Před 9 dny +3

    ጀግና አይሞትም ስሙ ሁለየም ይወሳል የአማራ እናቶች ከሁን በኋለ እሚወለደው ልጅ ውብ አንተ ነው

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 Před 20 dny +5

    የአማራ ትውልድ ሁሌም ሲዘክረዉ የሚኖር ጀግና

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 6 dny

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 20 dny +4

    ነፍስ ይማር ዉባንተ ሁሌም በአማራ ልብዉስጥነህ ጀግና አይሞትም

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 Před 21 dnem +6

    ሁሌም ልቤ ሲቆስል ሚኖርበት ጀግና 😭ሳስታውሰው ያመኛል 😭

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 Před 21 dnem +7

    ወይኔ ይቆጫል
    ይሄ የመሰለ ጀግና
    ብዙ መስራት ሲችል
    አመመኝ ቆሰልኩኝ
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @legessehailu8690
      @legessehailu8690 Před 7 dny

      ግና በየቤትሽ እንለቅምሻለን። 😂😂😂

  • @user-hg9qh7qm5s
    @user-hg9qh7qm5s Před 19 dny +2

    የእኛ ጀግና አንተ ብትሰዋም ለህዝብህ ለወገንህ ለአማራነትህ ስትታገል ነዉ አላየህ ከአንተ በሗላ ስንት ባንዳዎች ሆድ አደሮች አንተ ባሰለጠንካቸዉ ፋኖ ልጆችህ ተደምስሰዉ ደምህን መልሰዉልሃል አንተ አልሞትክ ያሰለጠንካቸዉ ፋኖዎችህ ድልበድል ሆነዋል በስምህም ታሪክ ሰርተዋል💚💛❤👍👍💪💪💪💪

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 Před 20 dny +3

    አየ ጀግና መቸም እድሜ የለው በሆዳም ይሆናል የተገደልክብን??ጀግና አይበረክትልን አለ ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፋኖ ያሸንፋል!!!ድል ለፋኖ እናሸንፋለን!!!

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 Před 20 dny +2

    ጀግናው ወንድሜ እግዚዓብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍህ ጀግኖች ወንድሞችህ ቃልህን እያከበሩ ወደ ድል እየገሰገሱ ነው ድል ለፋኖ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 Před 20 dny +9

    የኔ ጌታ የኔ አምበሳ የኔ ጀግና ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለአማራ የተከፈለች የጀግና ነፍስ ስምህና ሃውልትህ ለዘላለም ይቆማል!!!

  • @AlemuSofonias
    @AlemuSofonias Před 19 dny +3

    በጎንደር ህዝብ እንዝላልነት እና በጎንደር ህዝብ የብልፅግና ደጋፊነት ብዙ ጀግኖችን አሳጣን ጎቤ አስቻለው ደሴ አይሸሽም ሲሳይ ታከለ አሁን ደግሞ ውባንተ ንቁ የጎንደር ህዝብ

  • @sendekualelgne
    @sendekualelgne Před 20 dny +4

    እረ እኔስ ድምፅህ ንግግርህ ሁላ ነው የናፈቀኝ ክንዳለሜ የአማራው የጎንደሩ ፈርጥ ሁሌም ትናፍቀናለህ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před 20 dny +1

    🌿🌿ልናጣቸዉ የማይገባ ጀግኖችን የአማራ ህዝብ እንዳይኑ ብሌን መጠበቅ አለበት በተመሳሳይ ባንዳና ሆዳም ከአማራ ህዝብ ላይ መራገፍ አለበት እነዚህን ሆዳሞች አቅፈን እሰከመቸ ጀግና እንገብራለን💪💪💪ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ💪💪💪❤️ 💚💛❤️

  • @dmusoftware8607
    @dmusoftware8607 Před 20 dny +3

    ጀግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ , ነፍስህ በሠላም ትረፍ

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před 20 dny +3

    ለአማራ ህይወትክን ሰጠህ ... ውለታህ በምን ይከፈላል... 😢😢😢 ጀግና የቴዲ የሚኒሊክ የበላይ የአሳምነው የንጉስ ሚካኤል ልጅ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před 20 dny +1

    ነብስህን ለአማራ ህዝብ የሰጠህ ጀግና ታጋይ ነህና ነብስህ በሰላም ትረፍ ምድራዊ ሀላፊነቷን ጨርሳለችና😢😢❤❤❤

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 Před 19 dny +6

    ጀግንነትን ፅናትን ባንተ ነዉ ያየነዉ መስዋዕት የሆንክለት የአማራ ሕዝብ ሲዘክርህ ይኖራል ፤ ጀግናዬ ነፍስህን በገነት መድሐኒአለም ያሳርፍልን 🙏

  • @MokeAdare
    @MokeAdare Před 20 dny +1

    ይህንን የመገናኛ አውታር አመሰግናለሁ
    በቀጣይም ታሪካውና ዘካሪ የትግል ቀንድል ንግግሮችን ከነፕ/ር አስራት ከመንግሥት ጀምሮ ያሉ የዘሜንና የሌሎችንም ቀስቃሽና አስተማሪ የሆኑ እንድህ እንደውብአንተ በብታስተላልፉ ለአማራ ነፃነት ቀንድል ትሆናላችሁና ብተባበሩኝ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 21 dnem +22

    ሜርጀር ጄኔላር ውባንተ አባተ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢

  • @user-yo5jo1fv9l
    @user-yo5jo1fv9l Před 19 dny +5

    ቃልህን በተግባር ፈፅመሀል! አንተ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለመላዉ ግፉአን ኢትዮጵያዉያን የምንጊዜም ጀግና ነህ!! እዱስ እግእዚአብሄር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት እንዎድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeroyEtsub
    @HeroyEtsub Před 8 dny +1

    ውብየ የእትዮጵያ አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር ልን እግዚአብሔር አምላክ ያማራን ሕዝብ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይጠብቅልን

  • @erbkafeker
    @erbkafeker Před 21 dnem +10

    አይ ዉብዬ የህዝብህን ሳቅ ሳታይ በማለፍህ ያማል ግን ሁሌም በልባችነህ የዘመኔ ጀግና ነብስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 Před 21 dnem +9

    አይ ጀግናችን እኛ ልሙትልህ

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 Před 12 dny +1

      ለምን አትሞትለትም

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 4 dny +1

      መሞት ትችያለሺ ዳይይይ

  • @user-no5jb4wi2p
    @user-no5jb4wi2p Před 13 dny +1

    አሀ ምናባቴ ላድርግ ጀግናየ አንተን አጣን ብለን ስናዝን ናሁሰናይንም አጣን ልባችን ደማ አፈር ልብላላችሁ ጀግኖቸ

  • @user-qf2xi6mg9q
    @user-qf2xi6mg9q Před 18 dny +1

    ጀግናው ወንድማችን ሁሌም ስናስብህ እንኖራለን ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @user-fi1bt7zw9e
    @user-fi1bt7zw9e Před 20 dny +3

    ነብስ ይማር ወንድማችን ድል ለጭቁን ሕዝብ😭😭😭

  • @chentozewdu6737
    @chentozewdu6737 Před 19 dny +1

    አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ።ታሪክ ያስታውስሃል።

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo Před 5 dny

    እንስፍስፍ እልኩልህ የኔ ጀግና 😢😢😢😢ጀግናው አንተን የመሰለ ማጣት አንድ ሞት አይደለም ሽ ግዜ ነው የሞትነው 😢😢😢😢 የኔ ጀግና በልባችን ውስጥ ሁሌም ህያው ሆነህ ትኖራለህ እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 😢😢😢

  • @tsehaymengesha3311
    @tsehaymengesha3311 Před 21 dnem +5

    በርቱልን ጅግኖቻችን ሕዝባችን ነፃ ወቶ ኑሮው ተሻሽሎ የህክምና የውሃ የመብራት በሁሉም የገጠር ክፍል ደርሶ ህዝቤ እፍይ ብሎ ልጆቹን እስተምሮ ሀገራቸውን ጠብቀው አገልግለው ያአማራ ሀገር እንዳይለማ ህዝቡ በችግር እንዲኖር 30 አመት ተፈርዶበት እረ ስንቱን ላንሳ በደል የበድል ተፈፅምበታል አሁን በቃን በልጆቻን ያአማራ ሕዝብ ነፃ ይወጣል እግዜሓቤር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-ty4bg3pn8o
    @user-ty4bg3pn8o Před 17 dny +1

    ነብህ በሰላም ትረፍ የተናገርከውን ኖረህ አልፈሀል እኛ እንደ አንተ ለተናገርነው የምንኖር ያድርገን

  • @azezewkassa3472
    @azezewkassa3472 Před 20 dny +2

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ‼️ መከታዬ
    አንተ እዳ የለብህም🙏

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Před 20 dny +1

    Jeginawe ye AMARA lij jegina new nebis yimar ❤❤❤💪💚💛❤💪❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 Před 20 dny +2

    አይ ውብአንተ የአንተ ሞት ሁሌም የእግር እሳት ነው ይቆጫል የኔ ጀግና ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 Před 19 dny +2

    ፈጣሪ እንኳን ወስድ ስለ ውሽት ፈጣሪ ዘንድ ይስራህ ታገኘለህ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 19 dny +2

    ጀግናችን ሁሌም በልባችን ተኖራለህ 😢😢😢😢

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw Před 20 dny +25

    ጀግናው ውባንተ አባተ ለወገኑ የከፈለው መስዋትነት መቼም አንረሳውም

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 2 dny

    Egziabhere be with Fano Webante Abate, and fellow abatoch and enatoch. Be patient, victory is around the corner. GHU JW

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 20 dny +9

    አንጀት የሚበላ ንግግር። ለህዝባቸው የሚቆረቆሩ እንደዚህ ያሉ ብልህና ጀግና የአማራ ልጆች ናቸው በአብይ አህመድ የሚቀጠፉት።

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny +1

    ዘላለማዊይክብርለአማራህዝብለምትዋደቁጀግኖች።

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Před 20 dny +1

    ጀግና አንዴ የተናገረው አንጀት ያርሳል ነብስህ በደጋጎች አጠገብ ትረፍ መቸም ታሬክ አይረሳሃም

  • @yihuda7459
    @yihuda7459 Před 20 dny +10

    ጀግና ...ይሄ ቀን ይለፍና ..በኔ ሂሳብ ነው ሀውልት ላንተና ለሌሎች ሀውልት አቆማለው

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 20 dny +1

    ኡፍፍ ውባተ ጀግናምንግዜም በልባችን ትኖራለህ የዘመኑ ጀግና

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Před 5 dny

    ድንቅ አርበኛ ነበርክ፤በእውነት ለአማራ ህዝብ በትክክል መሰዋዕት ሆንክ።ነብስህ በገነት ትረፍ!

  • @AAh-vj1hz
    @AAh-vj1hz Před 3 dny

    ውባንተ አባተ ጀግና ልበ ሙሉ ስለከፈልከን መስዋት ምንከፍልህ ነገር ባይኖርም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😓😓💔💔💔

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 7 dny

    ጀግናው የገብርዬ ልጅ ምናለ መቶ የብአዴን አህያ በሞተልህ ህልምህ እ❤ው❤ን ይሆናል።

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Před dnem

    ጀግና ኣይሞትም ❤
    በጩኩን ህዝብ ልብ ና
    በኣማራ ህዝብ ልብ ና❤
    በፋኖ ሰራዊት ልብ ለዘልኣለም ይኖራል❤
    ነፍስ ይማር🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @luelafework
    @luelafework Před 21 dnem +5

    Ethiopian fano hero ❤❤❤

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 12 dny +1

    😢😢😮❤❤❤❤❤ ድልለአማራዬ ድለፍኖ ድለአማራዬ 💚 💛♥️

  • @belaynehbayu4611
    @belaynehbayu4611 Před 18 dny +2

    መሳሪያህን ጥለህ ድህነትን ለመቀየር ሞፈር እንሳ: ደም ማፍሰስ ከዚህ በሃላ በእትዯጵያ አንፈልግም:
    የመጨረሻ ንዛዜ ትተህ በሰላም መንገድ የህዝብ ኑሮ እና ህይወት ሚቀይር ስራ ስርተህ አሳይ: በድሀው ገበሬ ስም አትነግድ

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Před 19 dny +1

    ነፍሥህን ይማረው ጀግናችን አንረሣህም
    እኛም አንድ ቀን በጀግንነት አንወለን

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 Před 20 dny +1

    ውቤ አንተ ትለያለህ ለእውነት ለፍትህ ለአማራ ህዝብ ክብር አንዲት ነፍስህን አሳልፈህ ሰጥተሃል እናመሰግንሃለን የጀመርከውን የትግል መንገድ ከመዳረሻው ሳናደርስ እረፍት የለንም።

  • @user-tu5mv7mg1e
    @user-tu5mv7mg1e Před 20 dny +1

    የኔ አባት የኔ ተስፋ ሁሊም በልባችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 20 dny

    ውባንተ አባተ ኢትዮጵያውያን ዘልአለም ይዘክሩሐል የጀግኖች ጀግና መሆንህን ከነአባሪዎችህ አነር ነህ ያንተን እርፈት ምንመኝ ሚሊዬኖች አለን።ፈለጋችን ነህና።

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie Před 20 dny

    ውለታህን እስከ አለም ፍፃሜ አንረሳም ያንተን መስዋዕትነት ለኛም ያድርግልን😢😢😢😢Rip

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 Před 20 dny +5

    ጀግናው ውባንተ❤
    ፋኖ❤
    ነብስ በሰላም ትርፍ ።
    ሁሌም በህይወት እስካለው አልረሰክም።
    ፋኖ አለማክን ከ ግብ ያደርሳል ።

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 Před 21 dnem +2

    የኔ ጌታ😢😢ድካምህን ሳታየው😢😢

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před 7 dny

    ስምህ በኩራት በወገኖችህ ሲታወስ ይኖራል የኞ ጀግና ነፍስህን ይማረው🎉🎉🎉🎉

  • @user-zw7fi3zi8e
    @user-zw7fi3zi8e Před 20 dny

    ዉቤ ነፍሥህ ባፀደገነት ትረፍ ጀግናዉ የቁርጥቀኑ አማራ ፋኖ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Před 21 dnem +7

    የአማራዉ ፋኖ መሪ ዉ ብርጋዲን ጂኒራል ዉባተ አባተ ባንዳ ካድሪሆዳም ሎሌ የብልግና ፀረ አማራ ገረድ ሁኖ በወገኑ ደም ወፍሮ በስጋት ከመኖር ኒሮ ካአሉት::ያአንተ የአንበሳ ሞት ነዉ ሟሞትህ ግን በጣም ይቆጨኛል ነብስህን በገነት ያኑርልን ጀግናችን

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic Před 7 dny

    😢😢😢ጀግና አረፈ እጂ ሞተ አይባልም የኔ❤ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6p Před 13 dny

    አይ ጀግና ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያሳርፍልን ውባትዬ መቼም አንረሳህም ሁሌም በአማራ ልብ ታትመህ ትኖራለህ ለሞትክለት አላማ የአማራ ህዝብ እዳ አለበት እና አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን

  • @user-cv7ed3je8b
    @user-cv7ed3je8b Před 20 dny +4

    ወላሂ ትለያለህ ❤

  • @user-kd1ok3hi3w
    @user-kd1ok3hi3w Před 19 dny +1

    😢😢😢😢😢 ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ❤❤

  • @user-le5jk4lf7i
    @user-le5jk4lf7i Před 21 dnem +3

    የልቤ ትርታ ነፍስህን ይማረዉ ሌላ ምን ይባላሌ?

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Před 20 dny

    ነብስ ይማር ውብዬ መቼም አንተ ያለምከውን ሁሉ ያአንተ ጀግና ና ደፋር ልጆችህ ያሳኩታል አንተ ዘላለም በአማራ ልብ ውስጥ ትኖራለህ ፋኖ አላማህን ይፋፅመዋል

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences Před 6 dny

    I am in tears while viewing this video. May God rest your soul in paradise.

  • @tinsayesh
    @tinsayesh Před 19 dny

    ጀግናዪ ❤❤❤ሁሉ ፉኖ ጀግና ነዉ❤❤❤ተነሰ የቀረህ አማራ !!!!

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 Před 14 dny +1

    ጀግና ምንጊዜም ስሙ ሲነሳና ሲወራለት ይኖራል፤ ጄኔራል ፋኖ ውባንተ አባተ ከአማራ ጀግናዎች ዝርዝር ውስጥ ስምህ በክብር ተጽፎ ይኖራል፡፡

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 8 dny

    ዉብዬ የኛጀግና ሁሌበልባችነህ የነፀነት ታጋይ ፋኖዬ😢

  • @newayneway8185
    @newayneway8185 Před 20 dny +1

    ያማራ ሚኒሻ አድማ በታኝ ፖሊስ የምትባሉ የገዛ ወገናችሁን ከጠላት ጋር አብራቹ የምትገሉ ባንዳዎች በደንብ ስሙ አፈር ያስበላችሁ የታሪክ አተሎች
    ሜጀር ጀነራል ውባንተ ነብስህ በሰላም ትረፍ 🙏

  • @user-jn7vl6dn7f
    @user-jn7vl6dn7f Před 20 dny

    ነፍሰህ በገነት ትረፍ ወንድምችን !! እንደአንተ አነቶች ወንድም ማጣት በጣም ያማል ለኛ ነፃነት ህይወትህን ገበርክ አንረሳህም ታሪክ አይረሳህም!!❤❤😂😂

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Před 20 dny +1

    ለምን ዕውነተኛ ዐማራ ታጋዮችን አሳልፈው ይሰጣሉ? 😢 ኧረ ፋኖ ንቃ ወገኖቼ ኧረ እንንቃ! 😭👈😢👈

  • @ሂወቴ
    @ሂወቴ Před 21 dnem +2

    አልሞትክም ውብንተ ወላሂ 😭💪ህያው ነብስ ናት ያንተ ነብስ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 Před 16 dny

    የኔወድም ዉባንተ ነብስህ በሰላምትረፍ ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል😭😭😭

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny

    ጀኔራልውባንተናጓድኞችህለዘላለምእናስባችሀለንድልለፋኖ

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Před 20 dny +4

    ጀግናየ ሻላቃ ውባንተ አባተ ❤ አላህ አፈሩን ያቅልልህ ወንድምአለም 😢

  • @b.6015
    @b.6015 Před 9 dny +1

    ጀግና አይሞትም 😢😢😢😢 መቸም አንረሳህ

  • @AbiyotLimen
    @AbiyotLimen Před 4 dny

    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው የኛ ጀግና

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před 21 dnem +6

    እዚህ ስብስባ ላይ ወንድሜ አለ እና ያገደውን ሳይጨርስው ወንድማችን አጣነው በስበስበን በ 2 እኛው ቀኑ ነው የሞተው አለኝ ውብየ ወንድሜ ጀግናየ😢

  • @abushetbelay2186
    @abushetbelay2186 Před 13 dny

    ወንድምአለም ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ! የኔ ጀግና

  • @NnfmdmxNdnndjr
    @NnfmdmxNdnndjr Před 17 dny +1

    ነብስህን ለገነት ያድርጋት❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 20 dny +3

    ወንድማለሜ❤

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 Před 19 dny

    ድል ለአማራው ፋኖ ጀግኖች 💪🏾💪🏾💪🏾

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 Před 20 dny +2

    ውብ አንተ ጅግና የስው ዘር ነፍስህን ይማርን በሚልየን ውብ አንተ ተክተሀል

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před 21 dnem +2

    ወይ መቃጠል ካለፈ ወዳ መለጠፍ ምን ይጠቅማን ሳለ እማያከብር ሁላ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh Před 19 dny

    እኛ ሁሌም የጀግናን ጀግንነቱን ምናወራለት ስናጣው ብቻ

  • @marthakassa1918
    @marthakassa1918 Před 16 dny

    Nefes yimar 😢 kiber le Amhara silu Letsewu wodmochachen❤❤❤

  • @user-jy3ph3fq3m
    @user-jy3ph3fq3m Před 7 dny

    ነብስ ይማር ጀግናችን ነብስ በሰላም ትረፍ

  • @user-jh1fi8bg2n
    @user-jh1fi8bg2n Před 20 dny +1

    ምን ይሆናል ጀግናችን መቸም አንረሳህም

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 Před 19 dny +1

    አይ ውባንተ የአማራው ጀግና መቸም አንረሳህም እውነት ነው አማራን እደዳይኖሰርስ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነው የአብይ ሴራ ከባድ ነው የአማራ ምንሻ አድማ ብተና እባካችሁ ከፋኖ ጎን ሁኑ

  • @haile12dessie
    @haile12dessie Před 20 dny +2

    please part 2