ፕሮፋይል==የሱኒል ሼቲ የህይወት ታሪክ የስራና የቤተሰብ ሁኔታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የተለያዩ ነባርና አዲስ የቦሊውድ መረጃ
    የፊልሞች ሪቪው ቦሊውድ ውስጥ የተፈጠሩ
    ብዙ ክስተቶችን እያነሳን እንጨዋታለን
    እኔ አቅራቢያቹህ
    ህንድ ፊልም ተርጓሚ ቃሲም መካነኝ @kassimmecca
    #ትርጉም
    #bollywood
    #indian
    #ህንድ
    #ቃሲም
    #ጌቾ
    #bollywoodnews #ቻክራ

Komentáře • 53

  • @tekefam952
    @tekefam952 Před 17 dny +1

    በጣም ነው ማመሰግነው ደስ ይላል በርታልን አና

  • @Misrakitazebew
    @Misrakitazebew Před měsícem +1

    በርታ

  • @betregiyontube
    @betregiyontube Před 2 měsíci +1

    ቃሲም ቀጥልበት የሚገርምነው

  • @fasilsanjaw9039
    @fasilsanjaw9039 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤

  • @mouhmede712
    @mouhmede712 Před 5 měsíci +2

    ቃሲም ቀጥልበት የሚገርምነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habtamuseifu9219
    @habtamuseifu9219 Před 3 měsíci +1

    ሱኒል ሺቲ በጣም የምወደው አክተር ነበር የሱን ፊልም ፈልጌ ነበር የማየው 50 ሳንቲም እየከፈልን ነበር የምናየው ያ የልጅነት ጊዜዬን በጣም አሳምሮልኛል

  • @mohammedseifu8014
    @mohammedseifu8014 Před 3 měsíci +2

    ከ3ቱ khan ቀጥሎ የኔ ቤስት አክተተር

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Před rokem +2

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-te4xl6jx3q
    @user-te4xl6jx3q Před 2 měsíci +1

    ደርከን ላይ ያሳየው ትወና እድወደው አርጎኛል

  • @AtoAto-yw5eb
    @AtoAto-yw5eb Před 5 měsíci +1

    ይመች ቃሲም መካ ሁሌም ትመቸኛለ

  • @NesruHussen-qy5yg
    @NesruHussen-qy5yg Před 5 měsíci +1

    ዋው በጣም ደሥ ይላል

  • @weidadem4552
    @weidadem4552 Před 3 měsíci +1

    Betam aref

  • @nebia.23
    @nebia.23 Před 3 měsíci +1

    ሱኒል በጣም underrated actor ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před rokem +1

    ቃስምዬ በወፍ በረር የሱኒል ሸቲን የሕይወት መስመር በጥሩ ሁኔታ አቅርበህልናል ፤ ክብረት ይስጥልን ። አና ለምን እንደሚባል አላዉቅም ነበር ግሩም ዝግጅት

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před rokem

      አምብሽዬ ወንድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Před 3 měsíci +1

    ሥጠብቀው የነበረው

  • @user-wl7cm8zf3t
    @user-wl7cm8zf3t Před 2 měsíci +1

    Sile Sushant amomoti siran be allha kasimiye please

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před 2 měsíci

      ሰርቻለሁ በሰአቱ እይው🙏🙏

    • @user-wl7cm8zf3t
      @user-wl7cm8zf3t Před 2 měsíci +1

      Eshi abate benegerachin layi betam nw miwedih madenkih bro bertalign

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před 2 měsíci

      ሀያት ይቅርታ አንተብዬ ኮመትኩኝ አመሰግናለሁ ቤተሰብ🫶

    • @user-wl7cm8zf3t
      @user-wl7cm8zf3t Před 2 měsíci +1

      Abshir bro chigir yelewum

  • @MedhinitKepeno
    @MedhinitKepeno Před 3 měsíci +1

    የሺልፓ ሺቲን ስራልን ❤❤❤❤❤

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun Před rokem +1

    ይመችህ ቃሲም የቴክቶክህንም ስም ሺር አርግልን ። ሄወት አጋጣሜ ነው የሜባለው ለዜህ እኳ ነው የጠበከው ቀርቶ ያልጠበከው ይሆናል ግን ጠንክሮ ከተሠራ እና ከታለመ የማይደረሥ ደረጃ የለም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před rokem +1

      በትክክል ዋናው ጥረት ነው
      @kassi906. ቲክቶክ ላይ ሰርች አድርግ🙏

  • @hamzaebrahim4745
    @hamzaebrahim4745 Před rokem

    ከልብ እናመሰግናለን ቃሲሞ

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Před rokem +1

    ሱኒል ሸቲ Derken

  • @miftamift6972
    @miftamift6972 Před rokem

    ቃሲሜ አንደኛ ነህ በያ የአርጁን ራምበል ስራልን

  • @HilenHilen-mk6qh
    @HilenHilen-mk6qh Před 3 měsíci

    ቃሲም በናትህ በዛውም ስለ ሺልፓ ሼቲ የሆነ ነገር በለን

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 Před rokem +1

    Ye srk ma best comebacku paathan new❤❤❤❤

  • @user-df9vd2ey8s
    @user-df9vd2ey8s Před 8 měsíci +1

    Are sele ajay siralege

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před 8 měsíci

      ታገሰኝ ሰኞ አካባቢ ያልቃል ረጅም ነው የሱም

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ Před 3 měsíci +1

    እየጠቀስከው ያለሀው አመተ ምህረቱ በፈረንጅ ነው ወይስ በግእዝ ነው ? ለወደፊቱም በፈረንጅ ወይም በግእዝ እያልክ አመተ ምህረቱን ብትገልፀው ለኛ በቀላሉ ይገባናል
    አመሰግናለሁ
    በርታ ወንድም ቃሲም

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před 3 měsíci +1

      በአጠቃላይ የነሱ በፈረንጅ ስለሆነ በፈረንጅ ነው በኛ ምንም የለውም

  • @meseretmesfinmessi1283

    እናመሠግናለን ቃሲሞ

  • @daniawoke9807
    @daniawoke9807 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃሲምዬ

  • @yosefalemayhu4250
    @yosefalemayhu4250 Před rokem

    Ketay ye shahrukin

  • @Milla-Natural
    @Milla-Natural Před 3 měsíci

    Kemadenqachew 1du new sunnel. Arjun nbr minlew befit!!!

  • @dee01242
    @dee01242 Před rokem

    👍

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 Před rokem

    የህንድ ፊልም እና አክተሮቹ የልጅነት ትውሰታዬ ነው እኛ ግን ባልዋን ብለን ነው የምንጠራው

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před rokem

      አዎ ብዙጊዜ በመጀመሪያፊልማቸው መጠራት ልምድ አለ የሱኒል-ቦዲው/ጅቦ/ላሀጮ ወዘተ ሰምቻለሁ

  • @shegawakale3579
    @shegawakale3579 Před 7 měsíci +1

    ሙሉ ፊልም እንዴት ነው ምናገኘው

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 Před rokem

    የሻዬድ ካፑርን እስቲ ስራልን

  • @abenonronaldo6576
    @abenonronaldo6576 Před rokem

    Kasim ebakih sile sushant amuamuat siralin

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před rokem

      ሰርቼ ጨርሻለሁ ቀጣይ እሱ ነው ምናልባት ነገ

  • @DanielAsefa-hq7cm
    @DanielAsefa-hq7cm Před rokem

    Ajay devgan seralen

  • @GSMWINNER
    @GSMWINNER Před rokem

    መስራት ያለብህ ስለ ባቡዳን ( Jonny Lever) ነው

  • @thomasgrimatom5917
    @thomasgrimatom5917 Před rokem +1

    ሽሊፓ ሸቲ እህቱ አይደለችም እንዴ

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055  Před rokem

      የስም መመሳሰል ብቻ ነው ዝምድና የላቸውም

  • @weidadem4552
    @weidadem4552 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 Před rokem

    ሱኒል ሸቲ Derken

  • @abemfikadu4692
    @abemfikadu4692 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @muma6105
    @muma6105 Před rokem +1

    ❤❤❤❤