ግርማ ወልደሚካኤል ፡ አጭር ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Henock's Practice Room
    Please consider Subscribing if you like the video
    www.youtube.co...
    Updates are available through the following Facebook page
    / ​
    Produced by Nubia Media & Communications
    www.nubiamedia...​​
    www.youtube.co...
    / nubia_media​​
    / ​​
    / ​​
    / nubi​. .

Komentáře • 54

  • @surafelteshome9028
    @surafelteshome9028 Před 10 měsíci +10

    ከትልቅ ትንሹም ጋር ተመለከትንህ። ሰው አክባሪ፣ የረጋ የኮራ፣ ጨዋ፣ ትሁት ሰው በእውነት አንተን አየሁ። ልጆችህን ለጥሩ ቦታ ያብቃልህ። በርታ!! ❤

  • @tulu027
    @tulu027 Před 7 měsíci +1

    በእርግጠኝነት ሔኖክ አንተና ሙያህን በሚመለከት ኢንተርቪው የሚያደርግህ ያስፈልግሃል በጣም ብዙ መናገር የምትፈክግ ሆነህ እያየሁብህ ነው

  • @eshetmengesha7086
    @eshetmengesha7086 Před 10 měsíci +3

    Hi Henok my favorite legend bass player &my favorite legend sax player girmish I am very happy to see you together Henok keep the fantastic job this is Eshet Trumpet from Toronto

  • @abebetegegne2151
    @abebetegegne2151 Před 8 měsíci

    ላዛ ያለው ሙዚቀኛ እድሜ ይስጥልን

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 Před 10 měsíci +3

    በህይወትና በስራ ብዙ ልምድ ያለው የሙዚቃ ባለሙያ ሄኖክ የምታቀርባቸው ሰዎችም በተግባር የተፈተነ የስራ ልምዳቸውን ደስ በሚል የጨዋነትና የቤተሰብ መንፈስ ስለሚያካፍሉ ፕሮግራምህ እጅግ ደስ ይላል ! ሙዚቀኞችን ብቻ ሳይሆን አብረዋችሁ የሰሩ ድምፃዊያንንም ብትጋብዝልን ደስ ይለናል!

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 Před 7 měsíci

    ጥሩ ረጋ ያለ ቃለ-መጠይቅ ነው። እድሜና ጤና ለሁላችሁም

  • @SG-or9uo
    @SG-or9uo Před 7 měsíci

    I recall Girma in TO from 30 years ago :) Loved listening to them!

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 10 měsíci +7

    አቤት ያልተዘመረለት ሙዚቀኛ የራሡ የሆነ ቶን ያለው በጣም የተለየ አንድ ብቻ ልጥቀስ ምግብማ ሞልቷል የጥልዬን በ classical የሠራውን አዳምጡት ፍርዱን ለእናንተ

    • @user-sol321
      @user-sol321 Před 9 měsíci

      ሸሞንሟናዬ ይበልጥብኛል

  • @user-sol321
    @user-sol321 Před 9 měsíci

    ከስራወችህ መካከል ሸሞንሟናዬ በጣም የምወደውና በህይወቴ ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ካለቸው መካከል አንዱ ነው ፣ ❤❤❤❤ ለስራወችህ እናመሰግናለን

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 7 měsíci

    Great, thank you and live long!

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 Před 5 měsíci

    Heniye Fetari abezeto yechemereleh!!!❤

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 Před 10 měsíci +1

    ጋሽ ግርማ ልጅነቴን ያሴታውሱኛል በbLACK TV ነው የማውቃቸው ላይቭ ሙዚቃ ይችላሉ አይገልፀውም ረጅም ዕድሜ እና ጤና ተመኘው❤

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ቢፈቅድ እድሜ ቢሰጠን አንድ ቀን ከ እናንተ ጋር ሙዚቃ እጫወት ይሆናል። "ማን ያውቃል?" እንዲሉ አብዬ መንግስቱ ለማ እውነትስ ማን ያውቃል?

  • @debebea7669
    @debebea7669 Před 9 měsíci

    ታላቅ የሙዚቃ ሰው። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ !!!!

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 7 měsíci

    ግርማ ውልደጌዮርጊስ በጣም ጎበዝ የራሱ መለያ ያለው እግዚአብሔር ጤናና ሰላምህን ያብዛው

  • @yonasabebe5156
    @yonasabebe5156 Před 10 měsíci +1

    አሪፍ ኢንተርቪው ነው ሄኒ ግርማ ትዝ የሚለኝ ኢቲቪ ላይ ኢትዮ ስታር ባንድ ላይ ነበር

  • @tewodrosbalcha8279
    @tewodrosbalcha8279 Před 9 měsíci

    Henny great interview with Girma.

  • @user-tf6mh7wp2t
    @user-tf6mh7wp2t Před 10 měsíci +2

    The legend My favorite saxophone player I was whiting this day to see his interviews I am so happy 🥰 Henoke please interview Tilaye Gebre

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 7 měsíci

    ከመጋረጃ ጀርባ ብዙ ያልተዘመረለት፣እጅግ ምጡቅ ችሎታ ይለው።

  • @dawitshawel582
    @dawitshawel582 Před 9 měsíci

    ሙዚቃ ሙዚቀኞችና ታሪካቸው። እንደሁልጊዜው ታላቅ ሥራ!!!❤

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን ሄኖክ!

  • @Ghost-jg6yh
    @Ghost-jg6yh Před měsícem

    ሔኖክ አበጋዝ ቴዲማክ እና ተመሳሳይ የዛ ዘመን ሙዚቀኞች ውጡ ካገር ይሄ ሀገር ለናንተ አይሆንም እዛ እያላቹ ሰርታቹ ትልኩት የነበረን ሙዚቃ ስሜቱን አሁን ማግኘት አልተቻለም

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 Před 10 měsíci

    ሥራዎቻችሁ በጣም ይመቹኛል ❤❤❤

  • @sandrasmith9668
    @sandrasmith9668 Před 10 měsíci

    Highest respect and love for Girma very talented

  • @mikum9477
    @mikum9477 Před 9 měsíci

    Girma has always been one of the sax masters of Ethiopia I always wanted to know more about. I am shocked to learn he grew up in orphanage. And he remembers a lot for a musician. Thank you very much Henock. And I'll see my idol Girma in Toronto soon before their harsh winter. Hirut club must be easy to find on google map.

  • @kalebaddis
    @kalebaddis Před 10 měsíci

    @henock we're greatly thank you bring to the show Legendary Girma W/Michael !

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Před 10 měsíci

    እንዴት ስርአትና ወግ ያለው ጨዋታ ነበር። መከባበራችሁ፣ እርጋታችሁ፣ አንዳንቹ ለአንዳችሁ ስራ ያላችሁ መመሰጋገን ከሞያ ክህሎታችሁ በተጨማሪ ሰዋዊ ግንኙነታችሁ እጅግ ግሩምና ለዚህ ትውልድ አስተማሪ ነውና
    ይህንን የሳክስ ተጫዋች በቶሮንቶ በአበበ ቢቂላ አዋርድ የእራት ምሽት ላይ ከሌሎች ሶስት የሌላ ሀገር ዜጎች ጋር ውብ የሆነ ለስላሳ ሙዚቃዎችን ሲጫወቱልን አምሽተዋል። አሁን እንደተረዳሁት የሱ ባንድ አባላት ናቸው። ቶሮንቶ ነዋሪ ብሆንም ስለ ግርማ የሙዚቃ ስራዋችም ይሁን ቶሮቶአዊነት አላውቅም ነበር።
    ይህንን አንጋፋና ጎበዝ ባለሞያ ስላስተዋወከን አመሰግናለሁ። እርግጠኛ ነኝ በሂሩት ካፌ ሲጫዋት ሄጄ እንደማገኝው።

  • @masreshaabebe3874
    @masreshaabebe3874 Před 6 měsíci

    አልታዬ ገሰሰስ አቤክስ ኦቴል ቦክስ ጊታር ይጫወት የነበረን እረሳቹውት

  • @Mesmesha-bd4rr
    @Mesmesha-bd4rr Před 10 měsíci +1

    Great 🎉

  • @michaelalazar770
    @michaelalazar770 Před 10 měsíci

    Great interview he is a well seasoned sax man a great musician.

  • @zewdutadesse9698
    @zewdutadesse9698 Před 10 měsíci

    Girma, it wasn't Nersis Nalbandian. But it was Ato Tefera Abunewold and Ato Lema G/ Hiwot who was giving you the primary training at the Kolfe Clinic.

  • @infoaddis805
    @infoaddis805 Před 10 měsíci +2

    A big fan of your show Heni, can you please invite kibret zekiyos? Thanks

  • @alexabay6151
    @alexabay6151 Před 8 měsíci

    Girlish & Henok, GOD bless you.

  • @BGHmariam
    @BGHmariam Před 10 měsíci +1

    Excellent interview, Heni! Love the inside edition content. Love to see to some bloopers/ gag reels.😅😅 😅😅

    • @HenocksPracticeRoom
      @HenocksPracticeRoom  Před 10 měsíci +2

      Thank you... we have hours and hours of clips to share for members

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 Před 4 dny

    Gifted saxophonist.

  • @tulu027
    @tulu027 Před 7 měsíci

    ሔኖክ ጥያቄ ለእንግዶችህ ካገረብክ በህዋላ እዽሉን ሙሉ ለሙሉ ለጠየቅሃቸው ስጥ በመሃል ጣልቃ እየገባህ አትሻማቸው እባክህ :: አንተ በጉዳዩ መናገር ከፈለግህ ጠያቂ ጋብዝና እንግዳ ሆነህ ቅረብ

  • @masreshaabebe3874
    @masreshaabebe3874 Před 6 měsíci

    መቶ አያ ብሮግራም ላይ

  • @tulu027
    @tulu027 Před 7 měsíci

    ቢቢሻ ማነው

  • @alemayehuabebe511
    @alemayehuabebe511 Před 10 měsíci

  • @lalisaashafe9073
    @lalisaashafe9073 Před 3 měsíci

    With all due respect, your frequent interruptions during the interview make it difficult for the interviewee to fully articulate and complete their responses. It would be greatly beneficial if we could allow them to finish their thoughts. Additionally, preparing a clear framework and flow of questions in advance would enhance the effectiveness of the interview.

    • @HenocksPracticeRoom
      @HenocksPracticeRoom  Před 2 měsíci

      Thank you for the feedback.... We will work on it to improve our content

  • @masreshaabebe3874
    @masreshaabebe3874 Před 6 měsíci

    አልታዬን አስታውሰው ኤኒ እኔ እወድ አለው አቤክስ ሆቴል የመጀመሪያ ብክስ ጊታር ኤሌትሮኒክስ ሰይኖር በጣም ከም ነግር በለይ የምታወራውን በጊታር የሚያወራ ለጅ

  • @photontube
    @photontube Před 10 měsíci

    We are expecting a program about Eliyas Melka heni

  • @masreshaabebe3874
    @masreshaabebe3874 Před 6 měsíci

    አቤክስ ሆቴል የብዝነሽን የምትዘፍነው ሽሜን ነፍሱን ይማረው ታዳጊነኝ የምትለው ዘፋኝ ታዳጊነኝ የምትል ዘፋኝ ስሞ ጠፋኝ

  • @mogesyonastessema4987
    @mogesyonastessema4987 Před 10 měsíci

    eyeqoreqoreg is Roha band i think he has mistaken it to some othr song

  • @wm72852
    @wm72852 Před 4 měsíci

    አንተ እድል ስጣቸው አንተ ነህ ስለነሱ እምትናገረው

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Před 9 měsíci

    Good job Henock

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 Před 4 dny

    Gifted saxophonist.