ሞቷል ብለው ጥለውኝ ሲሄዱ አቧራየን አራግፌ ተነሳሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 38

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Před rokem +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ ረደህ ስለአንተ በትክቶክ ላይ ፍትህ ስጠይቅ ነበረ ግን አሁን እንዲህ አምሮብህ ሰየው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @mizantekle5337
    @mizantekle5337 Před rokem +3

    ወደ ሮሜ 8
    28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ 24:33 አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
    ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 Před rokem +1

    ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ይሰበካል መታሰረ መፈታት መሞት መነሳት ከአባቶች የተማር ነው ነው ወ/ዊ አበራ እንኳን ደስ ያለህ ።

  • @mizantekle5337
    @mizantekle5337 Před rokem +2

    እየሱስ ጌታ ነው!!! እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም ከእስራት ነፃ የሚያወጣ!

  • @almaz5148
    @almaz5148 Před rokem +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 🎚️🎚️📖📖

  • @gospelsingeramanuelmugoroo3403

    ወንጌል በመንፋስ ቅዱስ ሃይል ሥልጣን ይሳበካል ወንድማች ቀጥል መንፋስ ቅዱስ ይራደሃል በርታ እኛም ከጉንህ ነን የወንጌል ተቀዋምዎችና የክርሰቶስ ኢየሱስ ተቀዋምዎች በንተ ገነ ይማራከሉ አሜን::

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem

    እየሱስ ጌታ ነው ወንድማችን እንኳን ጌታ ረዳህ አንተ የወንጌል አርበኛ ነህ

  • @NA-cb9eo
    @NA-cb9eo Před rokem +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው !! ጌታ ቅሬታዎች አሉት
    ይሄ ነው የኢየሱስ ተከታይ !
    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @MrYeshiwas
    @MrYeshiwas Před rokem +1

    You are a hero! Brother what you have done is heroic for the true cause. You are also lucky serving the lord Jesus Christ at this level.
    God Bless You.

  • @tayechh6332
    @tayechh6332 Před rokem

    በእውነት ክርስቶስን ያውቀዋል። ያወቀው ይወደዋል። የወደደው ደግሞ አጀንዳው ወንጌል ብቻ ነው። ጌታ ያስበን።

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před rokem

    የጨለማው አለም ኢትዮጵያውያንን ከያዘበት ጨካኝ እጅ ጌታ እንዲደርስላቸው እንዳንተ አይነት የወንጌል አርበኛ እግዚአብሄር በብዛት እንዳያስነሳ እንዲያበረታ እንፀልያለን። ቤተክርስቲያን ከሌላ አጀንዳ በመወጣት እነዚህ ወንድሞች በኑሮ ችግር እንዳይያዙ መደገፍ አለባት።

  • @Troubledumly
    @Troubledumly Před rokem +1

    Zebenhe ybarek pastor 🙌 🙏 👏

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před rokem

    Wow . Hallelujah keber le Egziabher yihun. ❤wenedemachen tebarekelen. Estifanos tiz alegn!!
    Lewengel waga mekifel besemay talk shelemat aleh!!
    Gena yemiketel sira Egziabher bante yiseral!!

  • @teshale2746
    @teshale2746 Před rokem +1

    አሁንም በርተ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋራ ነዉ።

  • @teshale2746
    @teshale2746 Před rokem +3

    ወንጌል ይቀጥላል።

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem

    Yehe new yegna geta ke chelema wede berehan ymiyameta degu geta geta new ersu lejochune ayetelem Hallelujah tebarek wendem tsegaw yebezaleh

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 Před rokem

    Amen amen
    Hashuuuu geta Yibarak
    Esu geta hayili hono new
    Eyesus Yadinali
    Gana bizu yagalagilalu❤❤

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před rokem

      የምትራቡት በ እውነት የምታገለግሉት ናችሁ አንዳንዶቹ ንግድ አድርገውታል እንደ እናንተ አይነቶቹ ምድሪቱን ይሙሏት ከዚህ እስራት እንድትላቀቅ

  • @dryosantadesse5727
    @dryosantadesse5727 Před rokem +1

    I like the final part "ተርብያለው"

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +1

    Thank you jesus my father lord

  • @danieltemesgen3527
    @danieltemesgen3527 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ።

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 Před rokem

    ማዳን በእየሱስ ብቻ ነዉ

  • @minilikzelalem4307
    @minilikzelalem4307 Před rokem

    Betam taskenaleh Egziabher tsegawn ychemrlh Tebarek beresebh ybarek🙏

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Před rokem

    ሀይ እስላም ሊያርዲ ነበር

  • @a71green25
    @a71green25 Před rokem

    Ameeeeeeeeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeeeeeeen
    Eelelelelelelelelelelel
    Eelelelelelelelelelelel

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 Před rokem +2

    ዋው #መንፈስ_ቅዱስ_ይክበር_🔥🕊🔥

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Před rokem

    WOW.,, God bless you!!

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před rokem

    wendema tebarkeln

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Eysuse yadnal eysuse geta new !!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před rokem

    Geta abzto yebarkeh !!

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 Před rokem

    Anet ye eyesuosi jegena wotader neh

  • @debashmathewos2282
    @debashmathewos2282 Před rokem

    iyesuus yadinaal!!

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Před rokem

    Selk kutrun betetsflen wendmachen kebrom

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před rokem

    pls kuterun asekmtelen