Seifu on EBS: አድሬጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ ድምፃዊ ሄኖክ እና የሙዚቃ አቀናባሪ ኪሩቤል | Henok and Kirubel Part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አድሬጌዋለሁ አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ ድምፃዊ ሄኖክ እና የሙዚቃ አቀናባሪ ኪሩቤል Funny Game on Seifu Show Henok Abebe and Kirubel Tesfaye Part 3
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 144

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 4 lety +49

    ሄኒ ኪሩ 90's ልጆች ትዝታዎቻችን love both of you ❤

  • @user-sr3yi2fr5h
    @user-sr3yi2fr5h Před 4 lety +20

    ሰይፍሻ ፍታ ቀለል ሚድያ ካሜራ።ፊት ላይ ነኝ።ብሎ አይጨናነቅ ዘና ብሎ መስራት ማካበድ አያቅም በርቱ አበየ ሰይፉ

  • @user-wb2dl8br8x
    @user-wb2dl8br8x Před 4 lety +30

    ውይ ሰይፍዬ በየሳምንቱ እንዳሳከኝ እኮ ነው ኪሩቤል ደግሞ ስታምር

    • @user-wi2oh5oi8n
      @user-wi2oh5oi8n Před 4 lety +2

      እነዝህ ሙዝቃ አቀናባርዎች ግን ስያምሩ በ ቁንጅና ነው እንዴ ምሰሩት

    • @user-wb2dl8br8x
      @user-wb2dl8br8x Před 4 lety +1

      @@user-wi2oh5oi8nእውነት በብዛት ቆንጆዎች ናቸው ንግስቲ

  • @user-lm1we1qh8e
    @user-lm1we1qh8e Před 4 lety +16

    ከልብ ካያቹት ሄኒቾ በጣም ቆንጆ ነው መልኩ ከለሩ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 4 lety +7

    ይሄ ልጂ የሰላም ባል ወንድም ነው እደ ድሮ የሰይፉ ሀበሻ ባንድ ነበር ለውጥ ሲመጣ እግዳ ሁኖ ከች ደሞ እደት እደሚያምር ዋው

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 4 lety +6

    ሄኖክ አበባ ዋው የትምህርት ቤት ትዝታዬ ግን በጣም ተቀየርክ ሌላ ሰው መሰልከኝ

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia Před 4 lety +37

    እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ፡፡ ጎራ በሉ like

  • @hele4222
    @hele4222 Před 4 lety +4

    ሄኖክ ተባረክ በጣም የተረጋጋህ ልጅ ነህ

  • @user-kr7yf9ls8j
    @user-kr7yf9ls8j Před 4 lety +4

    ሄኒዬ የኔ የ90's ትውልድ አድናቂክ ነኝ እወድሃለሁ።😍

  • @user-qd1xi4xu4l
    @user-qd1xi4xu4l Před 4 lety +4

    ሱበሀን አሏህ ቁርጥ የሠላም ባል

  • @yotor5576
    @yotor5576 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ሄኖክየ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ወንድሜ😘😘በጣም ደስ ብሎኛል ስለ አየሁህ

  • @mftube6530
    @mftube6530 Před 4 lety +7

    ሄኒ ጥሩ ሰው ይመስላል

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety +2

    ውይ ሰይፍዬ በቃ በየሳምቱ ፈኒ ታረግናለክ የምገርም ልጅ ነክ ሄኒ & ኪሩ ምርጥ ሰው በጣም ነው ምወዳችሁ ማደንቃችሁ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 Před 4 lety +9

    ሴይፍሻ አንተ ድሮም ችግረኞችን ትረዳለህ አቢቹ ጦዞ ነዉ አንተ የድሮ ደግነትህን ቀጥልበት ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤

  • @ThePeaceInYouSounds
    @ThePeaceInYouSounds Před 4 lety +1

    Weye this brought so many memories back!! Love you both!!! Had a smile on my face the entire interview!!! 😬😬😬 I hope Henok will have a concert soon!!!

  • @user-hf4ep5ly9j
    @user-hf4ep5ly9j Před 4 lety +2

    የኛ ቤት በመጀመሪያው የሔኖክ አልበም ሲደምቅ ትዝ ይለኛል አይ 90ዎቹ

  • @user-hi9nv9jk2p
    @user-hi9nv9jk2p Před 4 lety +8

    ሰይፉሻ ሲደብረኝ ዘና ታደርገኛለህ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +3

    WE THE 90TH FULL OF LIFE AND LOVE

  • @zedbaba2952
    @zedbaba2952 Před 4 lety +7

    ኪሩቤል ተስፋየ ውብ ነህ

  • @lg8772
    @lg8772 Před 4 lety +1

    Heny I grew up listening your song and I really wish you good luck what you’r planning . !!

  • @uxduuddjrjdjdjrj4821
    @uxduuddjrjdjdjrj4821 Před 4 lety

    ሔንዬ እጅግ በጣም ናፍቀኸ ነበር በጣም አምሮብሐል

  • @user-mp6sh8uw3l
    @user-mp6sh8uw3l Před 4 lety +1

    2😘😘😘😘😘💓💓💓💓👈.nice

  • @user-te7jc8gj2z
    @user-te7jc8gj2z Před 4 lety +4

    እንኳን አደረሳቹ ...😍

  • @medi7110
    @medi7110 Před 4 lety +1

    ❤❤❤❤❤heniyaa selayawe dase belogiale yena mar

  • @semira52
    @semira52 Před 4 lety

    I love your show man 👨 👏👏👏 so hilarious

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p Před 4 lety +1

    በርታ ሄንዬ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +1

    ሄኒ አይረሳም አልበምህ ብዙ ትዝታ አለው

  • @fatumaworku6622
    @fatumaworku6622 Před 4 lety

    ስይፍሻ ውስጤ በጣም ነው እምወደክ እድሜ እና ጤና

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 Před 4 lety +1

    ምስክር እያየ በግብፅ አደባባይ 😂😂😂😂😂

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 Před 4 lety +1

    ሄኒ እንኳን ሰላም መጣህ

  • @zewduadissie7431
    @zewduadissie7431 Před 2 lety

    Manual 👌👌

  • @user-cm2kk8sl1r
    @user-cm2kk8sl1r Před 4 lety +1

    እረ ታው ሰይፍዬ አድ ሰው አለች ትልቅ ተዋናይ ናት ግን እስከዛሬ አናቃትም አድ ቀን አጣት በዛውም መልካም የትዳር ዘመን እንበላት 😀😒😒

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 4 lety +5

    እቀብ አርብ አገርም አለ ጥሩ ባህል ነው

  • @maryamemaryame3014
    @maryamemaryame3014 Před 4 lety

    Wey safuya taznanle eko setimechu 😘😘

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +6

    እቁብ እኛም ሀረብ ሀገር አለን

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      ክክክክ ሀዩየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 Před 4 lety

      @@user-wn4ro4os6u እሽ

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      @@hayutoub8057 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @DjKingstonWezWez
    @DjKingstonWezWez Před 4 lety +26

    ምንም ማረግ አይቻልም!

    • @tgtigist7635
      @tgtigist7635 Před 4 lety

      Dj Kingston WezWez 90's generation

    • @kidus_kd
      @kidus_kd Před 4 lety

      Kongo ይህ አባባል ካንተ ነው እንዴ የለመደብኝ?

    • @user-ko3vw6nw2z
      @user-ko3vw6nw2z Před 4 lety

      ኪንግ አድናቂህነኝ ወዝወዝአዲስ

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 Před 4 lety

    Seifesha betam new yasakege 😀😀😀😀😀🤣🤣

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 Před 4 lety

    እኔም በጣም ነው የምሳሳተው በዘፈን

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 Před 4 lety +1

    Heniyee inkuwan meselam ayewih yene liyu liyuuu

  • @rozdad838
    @rozdad838 Před 4 lety

    Oh my God any any I love you Tu💋💋💋💋💋💋🥰

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 Před 4 lety

    Wow abero adeg ketelubet

  • @areawoestieyemiyakiekaleye9320

    Weyine benatacho yehenokene koter yemiyake .tebaberoye

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 lety

    ሄኒ❤😘😘

  • @asfc7228
    @asfc7228 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 Před 4 lety

    ምንጋፋውማ ያው በየቀኑ ታክሲ ላይ ለምደነው ነው ለዛ አይለቀንም😂😂😂

  • @izetawelu
    @izetawelu Před 4 lety +1

    ሰካራሞች አንድም ደህና የለባችሁ የሰላምን ባል ቁጭ ነው

  • @ksateto9747
    @ksateto9747 Před 4 lety +8

    ይሄ ቀዩ ልጅ ሲያምር ሚስት አለህ ካይን ያውጣህ ማሻአላህ ብያለሁ

    • @user-cs4ne9bk5w
      @user-cs4ne9bk5w Před 4 lety +1

      አግብቶ 3 ወልዷል

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před 4 lety

      አለው የ3ት ልጆች አባት ነው

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      ማማየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ አበርታቱኝ

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 Před 4 lety

      Mist alew.with 3 kids

    • @ksateto9747
      @ksateto9747 Před 4 lety +1

      እኔ መች ላግባው አልኩኝ ሙስሊምነኝ ያውም ባለትዳር አልሀምዱሊላህ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 4 lety +3

    ሰላም እኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @hananmustefa4403
    @hananmustefa4403 Před 4 lety +2

    ምድረ ሰካራም ሀሀሀሀሀ እኔ የሰከርኩት የማይሆን ግጥም እየፃፉ የሚሞዝቁ ሰዎች አሰከሩኝ አይይ ሰይፍሻ መላ በላን

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +1

    የካናዳ እቁብ እስኪ እኔም ኣስገቡኝ😃😃😃😃😃

  • @chachi7152
    @chachi7152 Před 4 lety

    የንዋይ እና የደሬ ስም ከአፍክ አይወጣም አደል የኔ አፍሮ

  • @sarahagos2584
    @sarahagos2584 Před 4 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣gefiwe betam yaskal

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety

    ኧረ የፕሌኑ kkkkkkk

  • @Dani-Harer
    @Dani-Harer Před 4 lety

    ሰይፉ ለዛ ይኑረው ብለህ የምታመጣው ጨዋታ ሁሉ የዝግጂቱን ለዛ አሳጣከው 😔

  • @user-co6kz7ll9i
    @user-co6kz7ll9i Před 4 lety

    ኪሩ ሰውደክ ግን 😂😂

  • @makedatekeste7427
    @makedatekeste7427 Před 4 lety

    Chewawoch nachu egzaber yerdachu

  • @zebibamen1123
    @zebibamen1123 Před 4 lety

    😂😂😂😂 manual anayem betam tekekel

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal Před 4 lety +7

    ሰላም ውዶች፡፡ በሀገርቤት እና በውጭ ያላችሁ ወገኖች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፡፡ ቻናላችንን ሰብስክይብ አድርጉን እና ቤተሰብ እንሁን ፡፡ ስለ ፍቅር እናወራለን፡፡

  • @fffff5257
    @fffff5257 Před 4 lety +4

    ሰይፍሻ ምነው እንዳተ የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ ምክር ቢሰማ የአቢቹ ምክር ጥሎ አይጥልም ግፋበት

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b Před 4 lety +1

    ሄኔ አሁን ጴንጤ ሁኛለው ግን ሄኔ ባንተዘፍን
    ፍንቃ የልጅነት አስታወሰኝ። አሁን አልዘፍንም አልኝልም ግን ትዝታ ነበረኝ

  • @stmalebelay4703
    @stmalebelay4703 Před 4 lety

    ቤተሰብ ሁኑ ኑ

  • @hellenb6946
    @hellenb6946 Před 4 lety

    Kkkkkk temechegn asmategnaw zefagn

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 4 lety

    አዎ ሴፉ እናቴን ሁሌ በማረም መከራዬን አይ ነበር በሱዋም ብሶ ትከራከረኝ ነበር መጨረሻ ላን ሲሰለቸኝ ይሁንልሽ ብዬ አልኩዋት ዘፈኑ የመሀሙድ አሙድ የሺ ሀረጊቱ የሚለው ነው፤ እሱዋ የሺ ሀረጊቱ የክቲቱ የኔ "ዘለቢቱ ትላለች😁እኔ ደሞ እንደሱ አይደለም የሺ ሀረጊቱ የክቲቱ የኔ" ዘረብዙ" ነው አሌኩ እሱዋ ግን ፌንክች

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 4 lety

    Kiru &hni huletachum des tlalachu wedachlew demo kiru feta yalk sew nek ymechk

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 Před 4 lety

    ❤️❤️😘😘😘

  • @dearmom2633
    @dearmom2633 Před 4 lety

    🙏🙏🙏

  • @yoditbeyene2826
    @yoditbeyene2826 Před 4 lety

    Seyfsh zena nw yemetaregegn ant melata😜

  • @gigike1500
    @gigike1500 Před 4 lety

    Yehe lij ye selam bale ayedele ende

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 Před 4 lety

    ሄኒያታ ብላታ የጨዋ ቃለምልልስ

  • @leulvlogs3251
    @leulvlogs3251 Před 4 lety

    Lightning yestekakel

  • @fffff5257
    @fffff5257 Před 4 lety

    የመሪ ምክር ዴግ ነው

  • @andnetachinlemenorachin6354

    አይደለም ልምድ ነው ባስ ላይ ስለምንጋፋ ለዛ ነው

  • @helenmulugeta6799
    @helenmulugeta6799 Před 4 lety

    Ay seifu keletam shemagele

  • @htahta2186
    @htahta2186 Před 4 lety

    መቼ ነው እሄ የህፃን ጫወታ ምታቆመው

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 Před 4 lety

    እንኳን አደረሳቹ ለጥምቀት በአል💚💛❤️🇪🇹

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před 4 lety

    እድርም አለ ካናዳ ሔኖክ የማርያም

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i Před 4 lety +1

    ኪሩ ሳፈቅርህ ሳፈቅርህ የሶስት ልጅች አባት ነኝ ብለህ እርፍ

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 Před 7 měsíci

      😂😂😂😢😢😢

  • @GetiTube
    @GetiTube Před 4 lety

    🤩🥰🥰🙄💕🧡🧡

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety +1

    😍😍😍😍

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety

    👍👍👍👍

  • @abebayehuhailegeno8792

    Sefsha

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA Před 4 lety

    የሰትፉ ክሩ ይችን አድርሱልኝ። ካናዳ ተቀምጦ አንዲት እንግሊዝኛ አይቀላቅልም። ክብሬ ከተራራ የገዘፈ ነዉ። የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሲቀዝኑብን ከሱ ተማሩ። የምታዉቋትን አትትፉብን። በተረፈ ሄኒ Vegas ብቅ ማለትህ አይቀርም።

  • @Effoy
    @Effoy Před 4 lety

    Feta yadergal

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 4 lety

    እኔም እጋፋለሁ ጥሎኝ ሚሄድ ነው ሚመሥለኝ

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t Před 4 lety

    አለ አው ወጭም እቁብ

  • @zebibamen1123
    @zebibamen1123 Před 4 lety

    Kiru ye piyassa enku

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 Před 4 lety

    በግጥም መሣሣት እኔ ድሮ የኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃ
    ታድሎ ልቤይ ይዞል ድርሻውን ሚለውን እርሻውን እና ሁሌ ስሰማው እሄ ሠውየ እርሻ ደረሠው እያልኩ አስብ ነበር

    • @hanan4379
      @hanan4379 Před 4 lety +1

      Kkkkkkk ያልተሣሣተ የለም እኔም ዘፍኜ ግጥሙ ሲጠፋኝ የራሴን እንደምንም ገጥሜ እዘፍን ነበር ጓደኞቼ እንዳይስቁብኝ ክክክክ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 Před 4 lety

      @@hanan4379
      ክክክክክ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 Před 4 lety

      @@hanan4379
      አሁንም ተሣስቻለሁ ግጥሙን

    • @hanan4379
      @hanan4379 Před 4 lety

      @@hijerak5737 kkkkkk

    • @betitube12
      @betitube12 Před 4 lety

      ኪኪኪኪ

  • @abitube2681
    @abitube2681 Před 4 lety

    Yetfra negashin dena hungi lebelesh benba eyetatebkungn yemelewn bomb eyetatekungn biye neber yemezfnew

  • @berhcyebedroye6827
    @berhcyebedroye6827 Před 4 lety

    Kkkkkk

  • @ksateto9747
    @ksateto9747 Před 4 lety +1

    ቁመቱምናምን ውይ ውብ ነህ ስምህን ስለማላቀው ፃፍፃፍ አርግልኝ

    • @merondadi9825
      @merondadi9825 Před 4 lety

      Ksa Teto ኪሩቤል ይባላል ግን የኔ ንው ዋ😄

    • @anchalebanon5329
      @anchalebanon5329 Před 4 lety

      ክክክክ የእኔ ነዉ

    • @bintmedinar3801
      @bintmedinar3801 Před 4 lety

      Set asedabi

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 Před 4 lety +2

      ሀሀሀሀ ሁልሽም አርፈሽ ተቀመጭ አግብቷል የሶስት ልጆች አባት ነው 😜 ባይሆን ሄኒ አላገባም

  • @ferwtitade1948
    @ferwtitade1948 Před 4 lety

    🤭🥰

  • @Saas-bj2xm
    @Saas-bj2xm Před 4 lety

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainabmohammed3328
    @zainabmohammed3328 Před 4 lety

    😍😍😍😍

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት ማማየ