Memehir Girma Wondimu Video 380 በጎን ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 1ኛ ጴጥሮስ 3፡13

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ቀጣይ አገልግሎት ከካናዳ ውጭ በአሜሪካ ለምትገኙ ምእመናን ካናዳ ለመግባት ተጥሎ የነበረዉ የኮቪድ ክትባት እገዳ ከ October 1 /2022 ጀምሮ መነሳቱን የካናዳ መንግስት አሳዉቓል:: ያለፈዉ የቶሮንቶን ጉባኤ ለመሳተፍ ከአሜሪካ ካናዳ ቦርደር ድረስ መጥታችሁ ለተመለሳችሁ አሁን ክልከላው ሥለተነሳ እድሉን መጠቀም ትችላላችሁ ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ ከOctober 7,8,9,2022 (መስከረም 27,28,29,2015 ዓ.ም) Location/ቦታው 500 Larry Uteck Blvd Bedford NS B4A 0E1 ,Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ

Komentáře • 244

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +15

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před rokem +12

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልኝ በጉጉት የምጠብቀውን አፅናናኝ ድመፃቸውን እንድሰማ ስለተፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ።

    • @berihunmebratie5187
      @berihunmebratie5187 Před rokem

      እባክይ የት እንዳለ ወይም እንደሚያገለግል ንገረኝ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 Před rokem +1

      @@berihunmebratie5187የኔ ወንድም እሳቸው ምን ያደርጉልሃል አስተምሮአቸውን በደንብ ሁሉንም ተከታተል እሳቸው የሚሉት ንስሃ ግቡ ስገዱ ፀልዩ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ነው የሚሉትን ከፈፀምክ እሳቸው ጋር ሳትደር በየትኛው ፀበል ትድናለህ እድሜና ጤና ለምወዳቸው አባቴ መምህር ግርማ ይስጥልኝ አሜን።በእውነት እኔ ካየዋቸው ከ10 ዓመት በላይ ሆኖኛል አስተምሯቸውን ግን ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ተጠቅሜአለሁኝ።

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Před rokem +9

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። በረከታቸው ይደርብን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před rokem +1

    መምህር እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አርሶን ደግሞ እድሜ ለይ እድሜ ይጨምርሎት የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት አባ በዝህ ግዜ እርሶን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስግ ያበርታልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጡልን ውድድድድድ አባታችን 🤲🏽

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před rokem

    አባታችን መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @tigestbogale9553
    @tigestbogale9553 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን ጠላቶቹ ይዋረዱ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን የቀደሙ የአበው አባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን ቡራክዮ አይለየን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @girmabacha438
    @girmabacha438 Před rokem

    ሰው የሆንኩት በእርሶ ትምህርት ነው ዘመኖት ይባረክ በጎቹን ከተኩላ የሚቀማ እረኛ ኖት ያጽናን

  • @sealitseblemekonen3798

    እዉነት ነዉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem

    እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ይሄ ትምህርት (ወንጌል አሰተምሮ ) የኛ እትዮጵያን (ኦ/ተዋሕዶ ) ቤት የሚያንኮ ነው (የአባታችን አሰተምሮ አይጠገብም ሁሌ አዲስ ) አሜን

  • @zelekashgetachew367
    @zelekashgetachew367 Před rokem +5

    ሕግዚአብሔር እርሶን ይጠብቅልን ጌታ ይባርክዎት ። እኛም ከእርስዎ በረከትን እድናገኝ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před rokem +6

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 💕💞💞አሜን ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን ♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹 በእውነት __#ለአባታችን__ ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን_

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před rokem +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +4

    ላሰተማሩን ለመከሩን የተግባር ሰው ያደረገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በፅሎቶዎት ኣሰብን አባታችን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před rokem +1

    አባታቸን ቃለ ህይውት ያስማልን በርከታቸሁ ይደርብን ይድርስን አሜን በፆሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል ወልደ ኢየሱስ በፆሎት አስቡን?????

  • @hjii1398
    @hjii1398 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በእዉነት አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ✝️

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲🤲🤲በእዉነት ያስተማሩት ትምህርት ሁሉ ቤተሰቦቼ ላይ እና እኔ ላይ ያለ ነገር ነዉ እናትና አባቴ ይለፋሉ ግን ጠብ የሚል ነገር የለም ስንት አይነት ንግድ ጀምረዉ ያቆማሉ አሁን ሁሉም ነገር ገባኝ ያኔ ለስራ መሮጥ እንጂ አምልኮ የለም!!አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስደት በመምጣቴ ብዙ ተማርኩኝ ከእርሶ እና ከፍሬዎቻቹ ከመምህር ተስፋዬ ከቀሲስ ሄኖክ እንዲሁም ከሌሎችም እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ ያነቃን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን👏👏👏

  • @habesha2171
    @habesha2171 Před rokem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን!
    ልጀን አካለ ክርስቶስ ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +1

    አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před rokem +2

    🎚አሜን🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ 😭ይባርኩኝ😭 ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት 🤲አሜን🤲

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Před rokem

    አባታችን አንኳን ደና መጡ ብርክታት ይድርብኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @blahblah5125
    @blahblah5125 Před 5 měsíci

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 8 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አባታችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 Před rokem

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @taditube8639
      @taditube8639 Před rokem

      አሁን የት እንዳሉ እባካችሁን ንገሩኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛሎት አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @manchesterwithmyeyes8985

    በጣም በጣም እናመሰግናለን አባታችን የህይወት ምግብ ነዉ ለነብሳችን የሚለግሱልን በየአንዳንዱ ቃሎት።

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @nurlgnesmachew5809
    @nurlgnesmachew5809 Před rokem

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ።
    የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በርከተወ ይደርብኝ አባየ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před rokem +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አገራችን ሰላሙን ያውድልን

    • @aysheshimgebrie8014
      @aysheshimgebrie8014 Před rokem

      እባክሽ እህቴ ቦታቸውን ንገሪኝ የታመመ ሰው ፈልጎት ነው

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Před rokem

      እኔ ሲሉ እምሰማ እስጢፍኖስና ቦሌ መዳኒአለም ነው ይሚገኙ ኣዲሳበባን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላማ ማጣልን አባዬ እዴሜ እና ጤና ይሰጥንልን እግዚአብሔር አመላክ አሜን መስተዋል ለባና ይሰጥን🤲🤲

  • @amenamenmelise6068
    @amenamenmelise6068 Před rokem

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před rokem +12

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @habteeng8359
      @habteeng8359 Před rokem

      የሁላችንም ህይወት የሚነካ ድንቅ ትምህርት ነው የማቶሳላ እድሜ ይስጥልን አባታችን.

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před rokem

    አባ እድሜና ጤናይሰጠውት አምላክ የሚን በርክልብ ይስጠን ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @shibiretadese3074
    @shibiretadese3074 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚሐብሔ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ወለተ ሩፋኤል በጸሎት አስብኝ

    • @taditube8639
      @taditube8639 Před rokem

      አሁን የት እንዳሉ እባካችሁን ንገሩኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem

    አምላክ ይብበር ይመስገን እናተን አባት የሠጠን የድግልልጅ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vi4nw1ht1d
    @user-vi4nw1ht1d Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከ ጠና ጋ አብዝቶ ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4u Před rokem

    አባታችን ሺ አመትያኑሪልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem

    አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ወገቤን እያሰቃየኝ ነው አቤቴ አስካለ ማርያም ነኝ

  • @belabela6871
    @belabela6871 Před rokem +1

    አሜን አባታችን

  • @sanaatube3613
    @sanaatube3613 Před rokem

    አባታችን ይሔችግር የኔችግርነው ከፍቼ። መዝጋት በጣም ታክቶኛል ተጨማሪ ችግር ደገሞ ነፍሣት መብዛት ምንም አላውቅም እናትና ልጇ ይፋቱን አሜን አሜን አሜን

  • @Zemen271
    @Zemen271 Před rokem

    እንኳን ደና መጡልን ኣባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው በልቦናችን ያሳድረው

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን♥♥♥

  • @user-tj4lt5pj6b
    @user-tj4lt5pj6b Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ig3wf7gd2h
    @user-ig3wf7gd2h Před rokem

    እግዚአብሔር እድሜ ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @nourkaram2133
    @nourkaram2133 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንወድህለን ጤናእድሜይሰጥልን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🤲✝️🕯

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před rokem

    ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን አባታችን

  • @orasemoche405
    @orasemoche405 Před rokem +2

    Unkani beselam metachu abtachini idme zemeni yibareki amen Amen Amen kalyoti yasemaleni amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪💯💚💛❤🤲🤲🤲

    • @orasemoche405
      @orasemoche405 Před rokem

      Betalotacho asbulni yesawu hagerini betami kabadi chnqeti layineni ibakacho betaloti asibu🤲🤲🤲❣

    • @dawiteshetu7999
      @dawiteshetu7999 Před rokem

      እባካችሁየአባታችንን ንገኝ ስለተቸገርኩ ነው፡፡

    • @dawiteshetu7999
      @dawiteshetu7999 Před rokem

      የአባታችንን አድራሻ እባካችሁ ንገሩኝ፡፡

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Před rokem

      @@dawiteshetu7999 በሚቀጥለው ሳምንት ካናዳ ይሄዳሉ።

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 Před rokem

    ስለ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ትምህርቶትን ስከታተል ያለብኝ በሽታ ይለቀኛል በአሁኑ ሰዓት በካንሰር ህመም ላይ ነኝ መዳኒቱን መውሰድ ከጀመርኩ አመት ሊሞላኝ ነው አባታችን ስሜ እህተ ጊዮርጊስ እባላለሁ

  • @firezerdessalgn6224
    @firezerdessalgn6224 Před rokem

    አባታችን እውነተኛ ትምህርት ሳስበው ሁሉ ይገርመኛል ብር ለማግኘት ሳያውቁት የሀጢያት መንገድ ውስጥ ብዙ ነው ሀጥያት ላይ ያለው እውነት ትምህርቱን ያስተዋለ ይጠቀምበታል 🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @linaozkaya5118
    @linaozkaya5118 Před rokem +1

    አባታችን እንካን ደና መጡልን⭐⭐⭐⭐⭐
    ቃለህይወት ያሰማል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አሜን🙏
    በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏📚💐

  • @woldutiblez7239
    @woldutiblez7239 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ruhama561
    @ruhama561 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን በሰላም መጡልን የሰማነዉን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +1

    አባታችን አኳን አደረሰወት ለብረሃነመስቀሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ፈጣሪ አድሜወተን ያርዝምልን አባታችን አሜን አሜን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን

  • @bashedu656
    @bashedu656 Před rokem

    Ameeen abbaa sagalee jirenyaa isiin haa dhagesisuu 💓💓💓💓❤❤❤

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +1

    አሜንአሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን በፆለት አስቡኝ አባቴ ወለተሚካኤል 🙏

  • @degseraaemro9218
    @degseraaemro9218 Před rokem +2

    It seems to me that OUR RESPECTED RELEGIOUS TEACHER, MEMHIR GIRMA, is directly observing my life. Really I have no words how to explain his understanding about the activity of devil.

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Před rokem

    አባዬ እንካን በሰላም መጥሉን ቃለህወት ያሰማልን በረከቱን ይደርብን

  • @yerusalemgebresellase2440

    እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ኑሩልን

  • @user-ge6ol5xt5w
    @user-ge6ol5xt5w Před 22 dny

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @addisgetachew7199
    @addisgetachew7199 Před rokem +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ኣባታችን ዘመኖትን ይባርክልን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን እድሜያቸው ያርዝምልን አሜን 🌻🌺🙏🙏🙏🌻🙏🇪🇷🙏🇪🇷🌺

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před rokem +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher yimasgen enda erso Abbat sila sexan 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dnglmariyamadey3895
    @dnglmariyamadey3895 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hiwet yemealna amlak xega yebzehalkum abona bxolot hsebuni

  • @gadisedanbi5707
    @gadisedanbi5707 Před rokem

    Ameen ameen ameen kelyi eyoti yesaemani abate edime ena tena yestotivegizaber🤲🙏💖💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘

  • @meristigegmail
    @meristigegmail Před rokem

    ለአባትችን እድሜና ጤና ይስጣቾዉ ።እንካን ለብርሀነ መስቀሉ አደርሰን እያልኩ ።አባካቹ አባታችን የት እንዴአግኛቾው በእግዜአብሀር ስም ተሀባበሩን ፡አዲአሰበባ ሙሉ ሲጠይቅ ምንም አላግኛቾውን ኣባካቹ ተሐባበሩን

  • @getesorry2043
    @getesorry2043 Před rokem +1

    ሠለም እግዝአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃና መስቀሉ አዳረሳቹ ለአባተች ራጂም እዲሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን በርሶ ቡዙ ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před rokem

    አባዬ የጥምቀት ልጆቹ ስጦታችን እሜዎትን የብዛልን ጨምሮ ጨማምሮ ስጦታው የማያልቅ አምላክ ኑሩልን ቀዝተው አሜን አሜን አሜን

  • @trulyg2010
    @trulyg2010 Před rokem

    GOD blase you our father for your continuous support

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před rokem

    amen amen amen abatachinnkale hiyiwetin yasemalen erijime edimena tanan yisetilen amen

  • @andargew
    @andargew Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን ጸጋ ዎትን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ብራኬዎት ይደርሰኝ 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @zewditayele16
    @zewditayele16 Před rokem

    Amen kalehiwote yasmalen abatachn nurulen

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před rokem

    ኣባታችን ትምህርታቸው በጣም ይመስጣል ሰዉ ግን ፈውሱ ብቻ ትኩረት ይሰጣል

  • @merekebelakwoe9187
    @merekebelakwoe9187 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 Před rokem +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin abtachin

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před rokem

    ፀጋውን ያብዛልን መምህር