Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እውይ ማማሩ ገጠሬነቴ ውበቴ❤ ማነው በገጠሬነቱ እሚኮራ👍👈
እኔ ማርያምን እዴት ደስ እደሚለኝ ገጠር
@@user-qz6ww6qr9i በጣም🌹
በጣም ገጠር እደመወለድ ምን ያስደስታል
ኧረ ገጠር አይናችን ጥግብ አለእኮ የምድር ገነት🙏
ኮሜታተረሮች ሳምት በሚለቀቀው ይላይ ብርቁና ጨረቃ ይቀላቀሉ በሉን ናፍቀውኛል❤❤❤
ታዴ እና አበጀሽ ሁሌም አብረው ይስሩ ሁለቱ ያሉበት ፊልም ደስ ይላሉ 😂😂😂😂😂
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
በጣም ድስ የምትሉ ብህል እና ወጉን ጠብቆ ስላም እና ፍቅርን አንድነትን እየሰበካችሁ ነው ግን አስተያየት ተቀበሉአንደኛ ለምንድን ነው የጀመራችሁትን የማጨርሱት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሀለተኛ ተከታታይ ድራማ ስትሰሩ አንድ ወጥ የሆነ እርእስ ስጡት በየሳምንቱ አድስ እርእስ ሲሆን በየግዜው የማይከታተላችሁ ሰው ቀጣዩን ሊይ አይችልም በተረፈ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ 💙💙
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ የኔውድ❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ውይ አገሪ ናፈቀኝ ማሽላው ሲአምር ከአይን ያውጣው💚💛❤
ገረመው እና ያየሽ ፣እመዋ እና ታደ ባል እና ሚስት ሆነው ሲሰሩ በጣም ነው የሚያምሩት❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤
እማዋን ስወዳት የቤቱ ድምቀት❤❤❤
ገጥርኮ ውብነው ❤❤❤❤ታምርላችሁማሮች❤❤❤ አይሱቤ
ተዋናይቲቪ ሱስየሆነባችሁ እዴኔ በየሳምቱአድስ ሀሳብ መሳጪትወና ሁነው ነውየሚሰሩት እድሜናጤናይሰጣችሁ ሀገሬን ጎረቢቴን ሰፈሬን ያየሁነው የሚመስልኚ
እንኳን ሠላም መጣችሁ ዉዶችገባገባ በሉ የአገር ቤት ትዝታ ናፍቆት ያለባችሁ አብረን እንመልከትላይክ እያረጋችሁ
ውዶቼ ሸር አረጉላቸው 200ሺ እኳን ይገቡልን ሰወዳቸው 💐
አማራነቴ ድምቀት መታደል ❤❤❤
🤣
ያስቃልደ ገለቴ 😡አበዳችሁ በቅናት @@user-zv3ut1yy7w
@@user-zv3ut1yy7w ምን ያስቅሻል ? የንጉስ የመኳንንት ዘር ነኝ በእናቴም በአባቴም የጠራው አማራ ታሪኬን ጠየቂ ካላወቅሽ በሽታ
በቀረቱ
@@user-ub5iu5br6g ምን
ገጠሬነቴ ውበቴ ማንነቴ ክብሬ ነው ደስ ሲል እስኪ የገጠር ልጅ ነኝ የሚል በራሡ የሚኮራ እጁን ያውጣ👍 ወይኔ አበጀሽና ታዴ በሳቅ እሱቤ ሲጀናጀን በአክሮባት ነው😆😆😆😆
እኔ. አለሁልሺ የኔውድ❤❤❤ቤተስቦቸን አስታወሱኝ ማርያምን😢😢😢
@@user-sq8jk5bq9n ኑሪልኝ በጤና በደስታ የኔ ቆንጆ አላህ ከቤተሠቦቻችንም በሠላም ያገናኘን አይዞሽ አይክፋሽ ታገኛቸዋለሽ ውዴዋ❤❤
እኔ አለሁ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ❤❤❤
ደሞቸ የኔውዶች በቅንነት ደምሩኝ❤
ወይ ታዴ በጣም ነው የምታዝናናው😂😂😂😊
ጎጃም ምደረ ገነት እዴት አባቱ ልምናሜው እዴሚያምር ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
ያየሽም ገረመዉ ባጠቃላይ ቀጣም ደስይላሉ ያስተምራሉ ❤❤
ወይኔ የዛሬው ሲያምር ደሞ የቦታው አርንጓዴ መሆን ይበለጥ ውብ ሆናል አይ እሱባለው😀 አይ ታዲዪ ። አታጓች ስወድስ እኮ ሁሌም ድራማው ላይ ኑሬ ደምቀት ነሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የሀገሬ ልጆች ከሸዋ ነኝ 💚💛❤️
የአያታዴ መዲሃኒት ዲሮ የእመዋ ወንዲም ሆኖ የሚተውነው እነጨረቃጋ የነበረው ነበር ጠፋ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ዉዶች
የኔ ምርጦች አበጀሽ ስትወልድ እንዳይቋረጥ አደራ እሷና ታዴ ያየሽ ከሌሉ አይደምቅም አደራ አደራ
እሄን የመሰለ አገሬን ትቼ መጥቼ አዲስ አበባ ፎቅና መኪና እቆጥራለሁ ኧረ አገሬ ናፈቀኝ እውነት
በጅ የያዙት ወርቅ እንደጨመዳብ ይቆጠራል አይደል የሚባለዉ ።
ደምሩኝ ደሞቸ ❤
አበጀሽ እና ታዴ❤❤ግን የጀመራችሁትን ተከታታይ ጨርሱ
እኔምእያልኩነው
ሲያምር አዝመራው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአበጀሽ እርግማን ደስሲል አያታን ያስታውሰኛል አበጀሽ እድሜናጤና ይስጥሽ በጣምነው የምወድሽ
❤❤❤❤❤ የጀመራችሁትን ሳትጨርሱ ግን ተቀይሚአችሏለሁ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቡቃያው ማማሩ ደስይላል 😍😍😍😘😘
እውነተኛ ባለትዳሮች ነው እኮ ሚመስሉት አበጀሽ እና ታዴ
ናፈቀኝ ሐገሬ ❤❤❤❤አማራየ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤
በጣምዕኔዕራሱ፣የጀግኖች፣ዕናት፣❤❤❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌷💚💛❤️
የታደሰ እና የአበጀት ነገር እናት እና አባቴ በተግባር የሚኖሩት ነው ኡፍፍፍ😢
ሲሳይ ግን የሚመቸኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ❤❤
ወየሁ ቁሙጣው😂😂ማርያምን አበጅኮ ❤❤ ኧረ ሚስት ባሏን እንደዚህ አትማታም
ጌታን እኔ እንደሷ ያለ ሴት ባገባ አፍንጫዋን ብዬ ነው የምጥላት በእርግጥ እንደዚህ ባይሯሯጥም እንደነሱ ያለ ሰው ሞልቷል። እኔ ግን እንደሱ ሁኜ ከምኖር ብቻዬን መኖሬን እመርጣለሁ።
@@meweds8media አንተ ጎጃሜ መሆን አለብህ 😌😌
አበጀሽ እና ታዴ እሱባለዉ የድራማዉ ድምቀት ስወዳችሁ እሱባለዉ ስንቴ ነዉ እሚያገባዉ ፍትህ ኧረተዉ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤ጎጃምነቴ ወደድኩት
@@HanahTizita አማራ ሁሉነገር ዉብነዉ
ያየሽም ትችላለች ስታወራ እኳ አትሳሳትም አይ
ደሞቸ በቅንነት ደምሩኝ
😂😂አልበረክትለትብሎነዉ
ጎጃም ምድር ገነት ሁሉ ውብ ሲያምር አገሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ባህልን መግለፅ ቀጥሉበት በርቱ
አሁንስ አሰጠላባቹ አንዱን ጀምራቹ አንዱን ትጥላላቹ የነ አዱኛ መጨረሻ ሳታሳዩ ሌላ ኤጭ
ትክክል
ልክ ነሽ ወላሂ
ወይኔ አበጀሽና ያለም ወርቅ በሳቅ ገደሉን😂😂😂😂❤❤❤
እባካቹህ የጀመራቹህትን እየጨረሳቹህ የበለጠ ተወዳጅነት እዲኖረዉ
@@-againyoutube5771 እሽ የኔ ማር
አይ ሲሳይ ዛሬ አሳከኝ 😀 የምር በዚያው በሰበቡ ግን ስፖርተኛ መሰለከኝ ከሱቤ ያንተ ስፖርት ይሻላል😀
ማሻአላህደስሲልቦታውአረጓዴውኑሩብኝኑሩብኝይላል
አይ እሱቬ ፈልገኝ ነዉ አላለም ያገዘህን ሁሉ ፈልገዉነኝ ነዉ አይባልም መተባበር ጎጃም ባህላችን ነዉ የኔ ዉብ ሀገር ለምለሚቱ ጎደጃም የጠላሽ ይጠላ❤❤❤❤❤❤❤
@@-againyoutube5771 ይሂዉ ደመርሁሽ ዉዴ አብሽሪ
ታዴና አበጀሽ ውይ ስወዳችሁ❤❤❤
ለምለሚቱ ጎጃም ወይ ደስ ሲል አዝመራው
❤በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተባርኩ እናተ ኑሩልን።
እንወድችዋለን በርቱ ደስ ትላላችሁ ያባትና የናቶቻችንን የገጠሩንህይወት ፍንትው አድርጋችሁ ታስዩናላችሁ ና ተባረኩ
አይ ተዴ😂😂😂አበጄሽ ሰተበረዉሌላጋ ከሴት ስር አይጣፈም😂😂❤❤❤❤❤ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ😢😢💚💛❤💚💛❤😍🙏🙏🙏
እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂 እናንተን እያየሁ አሳው አረረብኝ ዛሬ ይቺ ጨቅጫቃ መዳሜ ገደለችኝ 😮
Ayzosh sira sitchersh newu mayet
😂😂😂😂😂❤❤
ስራ እየሰራሽ አትዪ ስጨርእሺ አታዪም ምን አጣደፈሽ😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ክፉናትእንደመዳምሽ
የኔ አማራ የኔ ድንቅ ህዝብ ውድድድድድ በርቱልኝ ደሞቸ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወይኔ አበጀሽኮ ወንድ ያላውጥ ነሽ 😂😂😂💟😘
አገሩ ሲያምር ክረምት ነው የሚመስለው አሁን ነው
ቦተው እዴት ደስ እደሚል በፈጣሪ
እመዋ ግን ዱላሽ ጨምሮአል እርግዝናው ሆርሞንሽን ተደባዳቢ እንድትሆኝ አደረገሽ መሰል😀😀😀😀ታደሠ ከምሬ ነው የምናደድብህ ቦታው ያምራል ያለምወርቅ እንደሰሙአ ወርቅ ናት ደስ ትላለች።ያየሽ ፣ገረመው፣እሱቤ ሁላችሁም ትወናችሁ ልዬ ነው👍👍👍✅✅✅
ዋው ውቦችዬ ገጠርነቴ ውበቴ ❤❤❤ሲሳይ እድሜየ ስደርስ አላለም 😅😅😅
ለምንድነዉ የባለፈዉን የተጀመረዉን ታሪክ የማታስቀጥሉልን
እኑቤ ጠቃጠለ❤❤❤😢😢
Esubalew is so funny እወድሻለሁ ለማለት መከራ አየ እኮ
ወይኔ እሱቤ 🤗🤗🤗🤗😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሱቤ አንደኛ
😂😂😂😂😂 ታደሰ በሳቅ አፈረስከኝ እሱቤ አቃጥላ ልትገልህ ቢቀርብህስ ማግባቱ😅😅😅😅
እኔ ግን የአዱኛ መጨርሻ ለምን እንደማታሳዮን ነው ምጥይቀው
ናፈቀኝ ይሄ ዘመን የበቀሎው ማማር
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ ስላረከኝ በእውነት❤❤❤❤
ያለም ወርቅ 😢😢😢😢ነፍስሽ አይማርም
ምርጦቼ ዛሬ አደኛ ድቁስ በቃራ ተመቸኝ😢😢😢❤❤
ሰላም ሰላም ቤተሰቦቸ እናተን ሰናይ እንዝናናለን የማዳምን ሰራ ትተን አበጀሸ የሱ ባለው እና ሁላችሁም እንወዳችሀለን ሀሳባቸንን እንረሳለን ንሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱቤ❤❤❤❤
ወይ ድምፅ ተባረኪ❤❤❤
እምዋ አበጀሸ ጀግና❤❤
እመዋ እና ያየሽ ያለም ወርቅን ለኔ ዳሩልኝ ስወዳት
ወይ እሱቤ 😅😅😅😅😅ምን ይሻልካል የኔ ፍልቅልቅ
@@-againyoutube5771 እሽ የኔ ቅመም🥰
@@-againyoutube5771 እሄዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
ገጠሬነቴ ውበቴ ማንነቴ ኩራቴ❤❤ማነው እደኔ የገጠር ልጅ በገጠሬነቱ የሚኮራ❤❤❤
ወይኔ እሱቤ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውውው ጎጃም እንዴት ነዉ የሚምረዉ ❤❤❤
መጡ መጡ ዛሬ አንደኛ ነኝ
መጀመርያ የጀመራችሁትን ጨርሱ የምን እዛም እዛም መርገጥ ነው! እንግዲህ እንዳታስጠሉኝ
አማራዬ የኔ የዋህ ማህበረሰብ ሲያምሩኮ ገጠሬነት ይለምልም ሲያምሩ ሁፍ በሳቅ ገደሉኝ ምልሁንልሽ ብሎ አልተገለባበጠም 😀😀🤭
ስወዳችሁ በርቱልን በቆሎ አይድለም ትክክል የሚባለው ማሽላ ነው ብዙ ቃላቶችን እንዲህ እየተቀየሩ እየጠፍ ነው ስልጣኔ የረስን ባህል ቋንቋ ማስፈፈት ነው
ቦታው ስያምራል ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ የታደሠ ውሸት ሆዴን ነፋኝ
😂😂😂
እረ አለሞረቅ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ😀😀😀😀😀😀😀😀 ወይ እሱቤ ሞትክ በገዛጅህ 😀 የኔ ምስኪን 😂
በጣም ስለምወዳችሁ ሳልጨርስ ነበር የኮመትሁት ወይኔ ያለም ወርቅ የኔ ቆፍጣና ሠራሽለት አሱቤ የታባህ ቀልቃላ አወ ወንድልጅ ቆፍጠን ሲል ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ፋኖ ፋኖ
አማራነቴ ስወደዉ ❤❤❤
እሡቤ ግን ደናነህ?
አበጀሽ፣ደዲራማው፣ዲምቀትነቺ❤❤❤❤❤
እሱቤ ግን ሥተየ ነው የምትዳረው😂😂😂😂😂😂😂
አባቻችሁ በልፅግናወች የሄን ሰላማቸነን ትወለን
"የብርሌ ከንፈር ሲስም ይውላል" so funny. I like it
አያ..ታዴ..አበጀሽ❤❤❤❤
❤❤ገጠሬ ውበቴ ፈጣሬ ሆይ ሰላሙን ስጠን😢😢😢❤❤
የኔ ጎጃም ምድረ ገነት❤❤❤❤❤
ገሬ ገርዬ የኔ አለም ተው አገናኙኝ🎉❤😌
ከነ አበጀሽ ቤተሰብ ብርቁን የት አስገባችሁት
በርበሬ በቃሪያ አይ እሱቤ
እነዚህ ሰቮች ሱስ አና ፍቅር አስይዘውኛል ተቸግሬያለሁ፤በተለዬ የአይኔ አበባ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እና ተቸገረኩኝእርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ???
ገጠርነት ውበት❤❤❤❤❤
ዕኔስ፣በምን፣ልግለጣችው፣ቃላት፣ያጥርብኛል፣ሴቶቹም፣ወንድ፣ነንዕኮ፣ዋው፣ስወዳችው❤❤❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
የባለፈዉ የእማዋንና የታደሰን የብርቁን ወዘተ የተጀመረዉን ተከታታይ ድራማ አስቀጥሉ ልቤ እንደቆመ ነዉ ያላ አስቀጥሉት ❤❤
ታዴ ልቡ እምዋጋር እይኑ ከሰፈሩሴትጋር😂😂😂😂😂 ኸረአያታዴ ያለከፈውሰው ማንቀረው ሴቱ😂😂😂
አየ አበጀሽ ሰወዳት እክ ኢጰትያ እያለሁ ግባኔግባኔ እያሉ የሰሩት ነበር አሁንም አሁንም እየደጋገምኩ ነበር እማያቸው ሰወዳቸው
የዛሬው ይለያል ከልብ እናመሰግናቸዋለን❤
❤❤❤❤ በጥዋቱ መጣቹሁልን
እውይ ማማሩ ገጠሬነቴ ውበቴ❤ ማነው በገጠሬነቱ እሚኮራ👍👈
እኔ ማርያምን እዴት ደስ እደሚለኝ ገጠር
@@user-qz6ww6qr9i በጣም🌹
በጣም ገጠር እደመወለድ ምን ያስደስታል
ኧረ ገጠር አይናችን ጥግብ አለእኮ የምድር ገነት🙏
ኮሜታተረሮች ሳምት በሚለቀቀው ይላይ ብርቁና ጨረቃ ይቀላቀሉ በሉን ናፍቀውኛል❤❤❤
ታዴ እና አበጀሽ ሁሌም አብረው ይስሩ ሁለቱ ያሉበት ፊልም ደስ ይላሉ 😂😂😂😂😂
የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ
በጣም ድስ የምትሉ ብህል እና ወጉን ጠብቆ ስላም እና ፍቅርን አንድነትን እየሰበካችሁ ነው
ግን አስተያየት ተቀበሉ
አንደኛ ለምንድን ነው የጀመራችሁትን የማጨርሱት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
ሀለተኛ ተከታታይ ድራማ ስትሰሩ አንድ ወጥ የሆነ እርእስ ስጡት በየሳምንቱ አድስ እርእስ ሲሆን በየግዜው የማይከታተላችሁ ሰው ቀጣዩን ሊይ አይችልም
በተረፈ ጠንክሩ ጎበዞች ናችሁ 💙💙
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ የኔውድ❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ውይ አገሪ ናፈቀኝ ማሽላው ሲአምር ከአይን ያውጣው💚💛❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ገረመው እና ያየሽ ፣እመዋ እና ታደ ባል እና ሚስት ሆነው ሲሰሩ በጣም ነው የሚያምሩት❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እማዋን ስወዳት የቤቱ ድምቀት❤❤❤
ገጥርኮ ውብነው ❤❤❤❤ታምርላችሁማሮች❤❤❤ አይሱቤ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ተዋናይቲቪ ሱስየሆነባችሁ እዴኔ በየሳምቱአድስ ሀሳብ መሳጪትወና ሁነው ነውየሚሰሩት እድሜናጤናይሰጣችሁ ሀገሬን ጎረቢቴን ሰፈሬን ያየሁነው የሚመስልኚ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እንኳን ሠላም መጣችሁ ዉዶች
ገባገባ በሉ የአገር ቤት ትዝታ ናፍቆት ያለባችሁ አብረን እንመልከት
ላይክ እያረጋችሁ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ውዶቼ ሸር አረጉላቸው 200ሺ እኳን ይገቡልን ሰወዳቸው 💐
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
አማራነቴ ድምቀት መታደል ❤❤❤
🤣
ያስቃልደ ገለቴ 😡አበዳችሁ በቅናት @@user-zv3ut1yy7w
@@user-zv3ut1yy7w ምን ያስቅሻል ? የንጉስ የመኳንንት ዘር ነኝ በእናቴም በአባቴም የጠራው አማራ ታሪኬን ጠየቂ ካላወቅሽ በሽታ
በቀረቱ
@@user-ub5iu5br6g ምን
ገጠሬነቴ ውበቴ ማንነቴ ክብሬ ነው ደስ ሲል እስኪ የገጠር ልጅ ነኝ የሚል በራሡ የሚኮራ እጁን ያውጣ👍 ወይኔ አበጀሽና ታዴ በሳቅ እሱቤ ሲጀናጀን በአክሮባት ነው😆😆😆😆
እኔ. አለሁልሺ የኔውድ❤❤❤
ቤተስቦቸን አስታወሱኝ ማርያምን😢😢😢
@@user-sq8jk5bq9n ኑሪልኝ በጤና በደስታ የኔ ቆንጆ አላህ ከቤተሠቦቻችንም በሠላም ያገናኘን አይዞሽ አይክፋሽ ታገኛቸዋለሽ ውዴዋ❤❤
እኔ አለሁ ገጠር ተወልጀ ገጠር ያደኩ❤❤❤
ደሞቸ የኔውዶች በቅንነት ደምሩኝ❤
ወይ ታዴ በጣም ነው የምታዝናናው😂😂😂😊
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ጎጃም ምደረ ገነት እዴት አባቱ ልምናሜው እዴሚያምር ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ያየሽም ገረመዉ ባጠቃላይ ቀጣም ደስይላሉ ያስተምራሉ ❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ወይኔ የዛሬው ሲያምር ደሞ የቦታው አርንጓዴ መሆን ይበለጥ ውብ ሆናል አይ እሱባለው😀 አይ ታዲዪ ።
አታጓች ስወድስ እኮ ሁሌም ድራማው ላይ ኑሬ ደምቀት ነሽ
ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የሀገሬ ልጆች ከሸዋ ነኝ 💚💛❤️
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
የአያታዴ መዲሃኒት ዲሮ የእመዋ ወንዲም ሆኖ
የሚተውነው እነጨረቃጋ የነበረው ነበር ጠፋ❤❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ዉዶች
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
የኔ ምርጦች አበጀሽ ስትወልድ እንዳይቋረጥ አደራ እሷና ታዴ ያየሽ ከሌሉ አይደምቅም አደራ አደራ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እሄን የመሰለ አገሬን ትቼ መጥቼ አዲስ አበባ ፎቅና መኪና እቆጥራለሁ ኧረ አገሬ ናፈቀኝ እውነት
በጅ የያዙት ወርቅ እንደጨመዳብ ይቆጠራል አይደል የሚባለዉ ።
ደምሩኝ ደሞቸ ❤
አበጀሽ እና ታዴ❤❤ግን የጀመራችሁትን ተከታታይ ጨርሱ
እኔምእያልኩነው
ሲያምር አዝመራው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
የአበጀሽ እርግማን ደስሲል አያታን ያስታውሰኛል አበጀሽ እድሜናጤና ይስጥሽ በጣምነው የምወድሽ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
❤❤❤❤❤ የጀመራችሁትን ሳትጨርሱ ግን ተቀይሚአችሏለሁ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቡቃያው ማማሩ ደስይላል 😍😍😍😘😘
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እውነተኛ ባለትዳሮች ነው እኮ ሚመስሉት አበጀሽ እና ታዴ
ናፈቀኝ ሐገሬ ❤❤❤❤አማራየ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤
በጣምዕኔዕራሱ፣የጀግኖች፣ዕናት፣❤❤❤❤❤❤💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🌹🌷💚💛❤️
የታደሰ እና የአበጀት ነገር እናት እና አባቴ በተግባር የሚኖሩት ነው ኡፍፍፍ😢
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ሲሳይ ግን የሚመቸኝ እኔን ብቻ ነው ወይስ ❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ወየሁ ቁሙጣው😂😂
ማርያምን አበጅኮ ❤❤ ኧረ ሚስት ባሏን እንደዚህ አትማታም
ጌታን እኔ እንደሷ ያለ ሴት ባገባ አፍንጫዋን ብዬ ነው የምጥላት በእርግጥ እንደዚህ ባይሯሯጥም እንደነሱ ያለ ሰው ሞልቷል። እኔ ግን እንደሱ ሁኜ ከምኖር ብቻዬን መኖሬን እመርጣለሁ።
@@meweds8media አንተ ጎጃሜ መሆን አለብህ 😌😌
አበጀሽ እና ታዴ እሱባለዉ የድራማዉ ድምቀት ስወዳችሁ እሱባለዉ ስንቴ ነዉ እሚያገባዉ ፍትህ ኧረተዉ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤ጎጃምነቴ ወደድኩት
@@HanahTizita አማራ ሁሉነገር ዉብነዉ
ያየሽም ትችላለች ስታወራ እኳ አትሳሳትም አይ
ደሞቸ በቅንነት ደምሩኝ
😂😂አልበረክትለትብሎነዉ
ጎጃም ምድር ገነት ሁሉ ውብ ሲያምር አገሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ባህልን መግለፅ ቀጥሉበት በርቱ
አሁንስ አሰጠላባቹ አንዱን ጀምራቹ አንዱን ትጥላላቹ የነ አዱኛ መጨረሻ ሳታሳዩ ሌላ ኤጭ
ትክክል
ልክ ነሽ ወላሂ
ወይኔ አበጀሽና ያለም ወርቅ በሳቅ ገደሉን😂😂😂😂❤❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እባካቹህ የጀመራቹህትን እየጨረሳቹህ የበለጠ ተወዳጅነት እዲኖረዉ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 እሽ የኔ ማር
አይ ሲሳይ ዛሬ አሳከኝ 😀 የምር በዚያው በሰበቡ ግን ስፖርተኛ መሰለከኝ ከሱቤ ያንተ ስፖርት ይሻላል😀
ማሻአላህደስሲልቦታውአረጓዴውኑሩብኝኑሩብኝይላል
አይ እሱቬ ፈልገኝ ነዉ አላለም ያገዘህን ሁሉ ፈልገዉነኝ ነዉ አይባልም መተባበር ጎጃም ባህላችን ነዉ የኔ ዉብ ሀገር ለምለሚቱ ጎደጃም የጠላሽ ይጠላ❤❤❤❤❤❤❤
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
@@-againyoutube5771 ይሂዉ ደመርሁሽ ዉዴ አብሽሪ
ታዴና አበጀሽ ውይ ስወዳችሁ❤❤❤
ለምለሚቱ ጎጃም ወይ ደስ ሲል አዝመራው
❤በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተባርኩ እናተ ኑሩልን።
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
እንወድችዋለን በርቱ ደስ ትላላችሁ ያባትና የናቶቻችንን የገጠሩንህይወት ፍንትው አድርጋችሁ ታስዩናላችሁ ና ተባረኩ
አይ ተዴ😂😂😂
አበጄሽ ሰተበረዉ
ሌላጋ ከሴት ስር አይጣፈም😂😂❤❤❤❤❤
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ😢😢
💚💛❤💚💛❤😍🙏🙏🙏
እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂 እናንተን እያየሁ አሳው አረረብኝ ዛሬ ይቺ ጨቅጫቃ መዳሜ ገደለችኝ 😮
Ayzosh sira sitchersh newu mayet
😂😂😂😂😂❤❤
ስራ እየሰራሽ አትዪ ስጨርእሺ አታዪም ምን አጣደፈሽ😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ክፉናትእንደመዳምሽ
የኔ አማራ የኔ ድንቅ ህዝብ ውድድድድድ በርቱልኝ ደሞቸ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወይኔ አበጀሽኮ ወንድ ያላውጥ ነሽ 😂😂😂💟😘
አገሩ ሲያምር ክረምት ነው የሚመስለው አሁን ነው
ቦተው እዴት ደስ እደሚል በፈጣሪ
እመዋ ግን ዱላሽ ጨምሮአል እርግዝናው ሆርሞንሽን ተደባዳቢ እንድትሆኝ አደረገሽ መሰል😀😀😀😀
ታደሠ ከምሬ ነው የምናደድብህ
ቦታው ያምራል ያለምወርቅ እንደሰሙአ ወርቅ ናት ደስ ትላለች።
ያየሽ ፣ገረመው፣እሱቤ ሁላችሁም ትወናችሁ ልዬ ነው👍👍👍✅✅✅
❤በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
ዋው ውቦችዬ ገጠርነቴ ውበቴ ❤❤❤ሲሳይ እድሜየ ስደርስ አላለም 😅😅😅
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ለምንድነዉ የባለፈዉን የተጀመረዉን ታሪክ የማታስቀጥሉልን
እኑቤ ጠቃጠለ❤❤❤😢😢
Esubalew is so funny እወድሻለሁ ለማለት መከራ አየ እኮ
በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ❤
ወይኔ እሱቤ 🤗🤗🤗🤗😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እሱቤ አንደኛ
😂😂😂😂😂 ታደሰ በሳቅ አፈረስከኝ እሱቤ አቃጥላ ልትገልህ ቢቀርብህስ ማግባቱ😅😅😅😅
እኔ ግን የአዱኛ መጨርሻ ለምን እንደማታሳዮን ነው ምጥይቀው
ናፈቀኝ ይሄ ዘመን የበቀሎው ማማር
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የገጠር ልጅ ስላረከኝ በእውነት❤❤❤❤
ያለም ወርቅ 😢😢😢😢ነፍስሽ አይማርም
ምርጦቼ ዛሬ አደኛ ድቁስ በቃራ ተመቸኝ😢😢😢❤❤
ሰላም ሰላም ቤተሰቦቸ እናተን ሰናይ እንዝናናለን የማዳምን ሰራ ትተን አበጀሸ የሱ ባለው እና ሁላችሁም እንወዳችሀለን ሀሳባቸንን እንረሳለን ንሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱቤ❤❤❤❤
ወይ ድምፅ ተባረኪ❤❤❤
እምዋ አበጀሸ ጀግና❤❤
እመዋ እና ያየሽ ያለም ወርቅን ለኔ ዳሩልኝ ስወዳት
ወይ እሱቤ 😅😅😅😅😅ምን ይሻልካል የኔ ፍልቅልቅ
❤በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
❤በቅንነት የኔውድ እህት ደምሬኝ
@@-againyoutube5771 እሽ የኔ ቅመም🥰
@@-againyoutube5771 እሄዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
ገጠሬነቴ ውበቴ ማንነቴ ኩራቴ❤❤ማነው እደኔ የገጠር ልጅ በገጠሬነቱ የሚኮራ❤❤❤
ወይኔ እሱቤ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውውው ጎጃም እንዴት ነዉ የሚምረዉ ❤❤❤
መጡ መጡ ዛሬ አንደኛ ነኝ
መጀመርያ የጀመራችሁትን ጨርሱ የምን እዛም እዛም መርገጥ ነው! እንግዲህ እንዳታስጠሉኝ
አማራዬ የኔ የዋህ ማህበረሰብ ሲያምሩኮ ገጠሬነት ይለምልም ሲያምሩ ሁፍ በሳቅ ገደሉኝ ምልሁንልሽ ብሎ አልተገለባበጠም 😀😀🤭
ስወዳችሁ በርቱልን በቆሎ አይድለም ትክክል የሚባለው ማሽላ ነው ብዙ ቃላቶችን እንዲህ እየተቀየሩ እየጠፍ ነው ስልጣኔ የረስን ባህል ቋንቋ ማስፈፈት ነው
ቦታው ስያምራል ❤❤❤❤❤❤❤
ወይ የታደሠ ውሸት ሆዴን ነፋኝ
😂😂😂
እረ አለሞረቅ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ😀😀
😀😀😀😀😀😀 ወይ እሱቤ ሞትክ በገዛጅህ 😀 የኔ ምስኪን 😂
በጣም ስለምወዳችሁ ሳልጨርስ ነበር የኮመትሁት ወይኔ ያለም ወርቅ የኔ ቆፍጣና ሠራሽለት አሱቤ የታባህ ቀልቃላ አወ ወንድልጅ ቆፍጠን ሲል ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
ፋኖ ፋኖ
አማራነቴ ስወደዉ ❤❤❤
እሡቤ ግን ደናነህ?
አበጀሽ፣ደዲራማው፣ዲምቀትነቺ❤❤❤❤❤
እሱቤ ግን ሥተየ ነው የምትዳረው😂😂😂😂😂😂😂
አባቻችሁ በልፅግናወች የሄን ሰላማቸነን ትወለን
"የብርሌ ከንፈር ሲስም ይውላል" so funny. I like it
አያ..ታዴ..አበጀሽ❤❤❤❤
❤❤ገጠሬ ውበቴ ፈጣሬ ሆይ ሰላሙን ስጠን😢😢😢❤❤
የኔ ጎጃም ምድረ ገነት❤❤❤❤❤
ገሬ ገርዬ የኔ አለም ተው አገናኙኝ🎉❤😌
ከነ አበጀሽ ቤተሰብ ብርቁን የት አስገባችሁት
በርበሬ በቃሪያ አይ እሱቤ
እነዚህ ሰቮች ሱስ አና ፍቅር አስይዘውኛል ተቸግሬያለሁ፤በተለዬ የአይኔ አበባ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እና ተቸገረኩኝ
እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ???