Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ያየሽዮ, አንችን እና ትወናሽን ሳይ ሙሉ እናቶቻችን, ባህላችን, ወጋችን, ማዕረጋችን, ሁሉ ነገራችን እኮ ነዉ የማየዉ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!!
በናፍቆት ልደፉን ነዉ ተሎ ተሎ ኑልን ውዶችዬ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናቲቱ፥ባለጊ
ስወዳቹሁ ውዶች አቤት ስትጠሙ ደግሞ ደስ ስትሎ አየ ያየች ስወዳት ሀይለኝነታ ደስ ስትለኝ ስወዳት
አይ ያየሽ ታየ፣ አንድ ሰው ብቻ አይደለሽም፤ እናቴ፣እህቶቸ፣ መላው ሴት ጎረቤቶቸን ታስታውሽኛለሽ። በርች፣
ተናፍቃችኋል ቶሎ ቶሎ ኑሉን እውነት ለመናገን እናተን ሳይ ናፍቆቴ ሁሉ ይጠፍል ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እሱዬ ወንድሜ አንጀቴን በለሀው በዛሬ ግዜእንኳን ተመቶ ለምን አያቹን ብሎ ልደብድብሽ የምሉ ብዙ ነው ያያሽዬ ለምን?ማለት ነበረብሽ የሁለቱ ሴቶች ግን ሆዴን አሳዛኝ ወይኔ ያለም ወርቅ የኔ እናት ተዴማ አሰልጣኝ ይመስላል
ፈን ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉም ነገራችሁ ያስደስታል የምታሳዩበትም ሰአት ቁርጥ ብሎ አያሳቅቅም ተባረኩ ሱሶቻችን በርቱልን ጎብዙልን😊❤❤❤❤❤🎉
መስፍን አለማየት ይቻላል እኛ ጉጉት ነው የምንጠብቃቸዉ እኔ ደሞዜን እንደነሱ አልጠብቀዉም ሁሉንም ነገር ያስረሱኝ ስወዳቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውሸት ከደመወዜ ጫፈም አይደርሱ 😂😂 ግን እወዳቸዋለሁ❤
ዋይ 🤣🤣 የሴት ፀብ 💪 ተጋደሉኮ 🤣 እኔም መጣላት ነበር ስራየ ትምህርት ቤት እሰፈር መደባደብ ነበር አይ 💪🤣😉😉
ያየሽ አባቶን ስትመታ ቆማ ታያለች ልጅቶ ማትረቢ
በጣም ተናፍቃችሗል ❤❤❤❤ቶለ ቶለ ልቀቁልን የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይ ታዴ ከለይ ከታች ድምጥ አዉጥቼ አላለም😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ወዬው
ክክክ
ለምን ተሎተሎ በየቀን ልቀቁልን በናፍቆት ድፊት ልልነበር ማርያምን❤❤❤❤ያይኔ አባባ ስወዳት ውይይ
የኔ ደሞቼ❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁሙሉ አስተያየትከሙሉ እይታ በኋላ እመለሳለሁምርጦቹ።
መጡሙመጡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሙስለት ሰጥብቅነበር❤❤❤
እየተስለመለምክ አለ እሱባለው ወይፍርጃ እር ኡኡኡኡኡ እር ዛሬው በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ
የኔ ፍቅሮች ጠፋቹህ እኮ❤❤❤
እየጀመራቹሁ ምተውት ነገርስ ጨርሱት ዌይ
Bezu jemerew tetewal, ayechelubetem
በእውነት አያ ታዴን ሳየዉ ገና ነው የሚያስቀኝ
ያዬሽ በጣም ጐበዝ ናት👍👍
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ወይ ጉዴ እንደዛሬ በሳቅ ጨርሰውኝ አያውቁም 😂😂😂❤❤❤❤❤
❤❤❤ መጣቸሁልን የእኛ እንቁዎች
ኑሩልን አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዱኛ ጀግና❤❤❤❤❤
ይመቻችሁ እንዲት እንደምወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤
ታዴ ሆዴን አቆሰለው! 😂😂😂❤
Betam:newuyasakag
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይኔ ታዴ
ዛሬ የድብድብ ባአል ነዉ
ጥሩትምርትነው እህቶቸብዙ ወድሞቻችን እኛጋሲያወሩ በተለይትዳርከሌለን ወዶንይሆናልበማለት ወደፍቅር ቀድመንእንገባለን
እርርርርር ይዛሬው ሽንቴን አስለቀቀኝ እሱ ባለው በእንቅብ ቀመስ ኪኪኪኪኪ 😂😂😂😂😂
ኧረ እናንተ ሱስ ሆናችሁኝ❤❤❤❤
ውይ ውይ ውይ ያኔአበብዬ አይን ውሃህንአይቼ ንው አላለችም ኪኪኪኪ ወይኔ የኔቆንጆ❤️🌷🌹
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤
ከዜህ ሁሉ ቆንጆ የአይኔአቨቫን ወድጀ ልሞት ነው አይዞሽ እንዳትጠቄ። አወ አኮራሽኝ❤❤❤
አያ ታዴ የሴት መዳኒት ዛሬ ተሰበረ😂😂😂😂😂😂
የዛሬው ካራቲ ብቻ ነው እሳ😂😮
ወይ አዱኛ በጣምአሳዘንኝ ባላስበው ንገር ሴቶቹ ያመጡት መዘዝ ተርፍው አንዳንድ ስው እኮ እውንቱን ንው ጎበዝ ተማሪ ይወዳል ወይ መዘዝ መጣብህ አዱኛ😂😂😂😂😂😂
ታዴ❤
1ኛ ነኝ
ያየሽ❤❤
እቱቱቱቱቱቱቱቱቱይ አረረረረረረረ🤣🤣🤣 ታደሰየ የሴቶች ኮርማ 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምርጦች❤❤❤
ገጠር ሆኝ ከወንድሞቼጋ እነ አያ ታዴን የዛሬ ሰባት ስምንት አመት ጎባኔ ጎባኔ የሚለው ድራማቸው ላይ ነው የማቃቸው ከምር በጣም ነበረ የምንስቀው እያየን አይ ግን ምንም አልተለወጡም መልካቸው ራሱ ያው ነው😅ይመቻችሁ በርቱ👍
ውዶች ጠፋችሁ እኮ ተባረኩልን❤❤❤
ሰላም ውዶቼ የሰቄ ምክንያት ናቹና ቶሎቶሎ ኑልኝ
ምነዉ ጠፋችሁብን ❤❤❤❤
ውይግንያገሬሰውጥንካሬዐችውሴቶችወንድን፣የሚያቀጠቅጡ፣ዕውነት፣ጀግንነታችው፣ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የውነት እየመሰለኝኮ በጉጉት ነው የማየው ትችላላቹ
የኔሰሰቶቸ መጣቸሁ❤❤
ውዶችየ ተናቅቃችሁ ነበር
አይ ታዴ ደክሞኛል ብክስ ሳይ አላለም እውንትም ይሄ ትግል ንው 😂😂😂😂😂
ታድዬ😂Welcome to our beloved and beautiful ሰዎች❤ያየሽ ግን አበዛሽው እሱቤን እንዲህ መደብደብ ፌር አይደለም። ነውር ነው እንዴ ባል ነው እኮ😳😳ደግሞ የውበትና የያሽ መጓተት ምን እንዳስታወሰኝ እንግዳ እኛ ቤት ሁሌ ነው የሚመጣው እና ዋሉ፣ እደሩ ብለን እንዲህ ነው ምንጓተተው😁በተለይ ልጆችማ ሁነን እኛ መሬት እየተጎተትን ነው እነሱን ምንጎትታቸው😁😁❤
ትክክል
ወይኔ ሲከፋኝኮ ወደእናንተ ን ሳይ በሳቅ ነውኮ እምገሉኝ 😂😂😂😂😂😂
ማሮችየ😂😂😂ታደአይዞህ😂😂❤
አይ አያ ታዲየ እሰይ ቃስ እያላችሁ አላለም😃
አረረረ በሳቅ ገደላቹሁኝ ❤❤❤ በርቱልኝ
ምነው ጠፋቹህብኝ 😢😢
መጣችሁልኝየኔውዶች
እሱቤ😂
የኔ ውዶቺ የሀዘኔ መርሻወይ❤❤❤❤❤
አረበሳቅ ሞትኩ ይህ የኔ ታሪክ ነወ😂😂😂😂😂❤
የዛሬው ይለያል 😂😂
አይ አዱኛ እኔም ጦዣለሁ ባንተ ፍቅር
አዱኛ ከትወና ሌላ ስራ ስጡት ለመተወን አልበቃም ሌላ ተኩ
ታዴ ተሰብረህ አርፈክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞኩበሳቅ
FANO family!
ኧረተሎተሎኑትናፍቃቸሁነውየምትመጡት,ሀገሬንማያናቺሁእኮ
እኔምእረሰመምህሩንወድጀውነው
ያየሽ ስወድሽ❤ የድራማው ድምቀት ነሽ ትችይበታለሽ
ሰለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
Kkk yezarew yeleyal ❤❤❤
ወየዉ ተሰማ ሽንቴን አስመለጠኝ
ተው እናቴ ሴቶች አረጋጉት አዱኛ ተፋቱት በቃ የኔ ነው🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫
ታምራላቹህ ግን ወዶችን በጣም እያጃጃላቹሀቸዉ ነዉ ሴት እደሴትነቷ ስትሆን ነዉ ደስ የሚል
አበጀሽ ክሌለች አላይም😮😮😮 ትጎ ❤❤❤❤
የለችምእዴ😢
This is so funny 😂 great job🎉 I hope lots of people get to watch it ❤
ቶሎ ቶሎ ካልመጣቹ እኛ ሌላ አይተን በዛዉ እዳንቀር
😂😂😂😂😂 ባልዋን ጎዳውብላ ምን አሉ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂. Yichers. Tertwue 🫢🫢🫢🫢🫢🫢
ጡጡጡአላለምክክክክክ በረቱ
አይቼ ላይክ 👍 ሳላረግ አላልፍም እኔ እያያችሁ ላይክ👍 እያደረጋችሁ እንመልከት ለነሱም ብርታት ነው
እንካን በሰካም መጣቹህልን የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
excellent director 🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክክክክ
😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ ሳይወዳቸው ወደድን አላሉም እህህ እርስ በርስ ተጫረሱ እኮ😂😂😂😂
ታዴ ማሩ
wawe
❤❤❤
አቤት አቤት ማማር
😂😂😂😂😂😂ታደሰ ታደሰያየሽ ❤❤❤❤❤
ሰላምቹ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በመምሮቻችን ማን አለ ያልተወዛገበ
ደክሞኛል ቦክስ እያየሁ አላለም😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂አየ ታዴ😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Well come my people, good see you again ❤❤
❤❤
የዛሪው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ሴቱ
❤❤❤❤❤
ታዴ😂😂
ፍቅር ሊያሲዙኝ ነዉ ወገን❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ወይ ጉዱ ዳሞ የሴት ቤተሰብ ደሞ ለውድ ቤተሰብ ቨማግል ልክ ወዬ ጉዱ

እንኳን ደና መጣችሁ
ሙሉ አስተያየት
ከሙሉ እይታ በኋላ እመለሳለሁ
ምርጦቹ።