እኔም ጨንቆኛል አዲስ ሙሉ ፊልም /Enam Chenkognal / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2024

Komentáře • 295

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před měsícem +6

    በእውነት ይሄ አስተማሪ ድራማ እንደቀልድ እንዳታዩት ሴት ልጅ የምትፈተነው ሙያ አንደኛ ዶሮ አሰራር ዳቦ መድፋት ጠላ መጥመቅ እና የቤት ንፅህና ነው ይመቻቹ አሪፍ ድራማ ነው❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před 2 měsíci +17

    የቅዳሴው ድምጽ እደት ደስይላል አየ ስደት 😢😢😢እግዚአብሔር ከፈቀደ ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቸጋር አከብራለሁ ዶሮ መገንጠል እኛቤት ሁሉም ይችላሉ እኮንስ ሴቶቹ ወዶቹም ይችላሉ አባቴ ሳይቀር እኔ ሳልዋሺ እችልነበር አሁን ግን እርስቸዋለሁ በስደት ስንት አመቴ 8 አመቴ ሀገሬ ስገባ ከማግባቴ በፊት እናቴ ታሳየኛለች ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁንና በሰላም እንግባ 😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏ቅመሞችዬ በልካም የትሳኤ በአል ይሁንላችሁ ❤

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek Před měsícem

      ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን ዐሜን ❤❤❤

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před 23 dny

      ዉይ አወ በጣም ደሥይላል 😢😢

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena Před 2 měsíci +20

    አቤት.የቅዳሴዉ.ድምፅ.ልብ.ያንጠለጥላል❤❤❤❤❤❤

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

      ምንዋጋአለዉ ዝብሎ ጩኸት ኢየሱስ ካልተሰበከ ጮኸዉ ሲወጡ ወደድግምት ይሔዳሉ😁😁

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 2 měsíci +31

    እፍ የቅዳሴው ስሰማ😢 ፈጣሬ ለቤት ያብቃን

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 Před 2 měsíci +10

    ሀሉላችሁም መልካም ሰዉ ይሰጣችሁ ሁላችን ተምረን አልተወለድንም ያላወቅነዉን መጠየቅ ሃጣት አይደልም የምናቀዉን ማሳወት ጥሩነዉ

  • @user-ow4qo8lu1z
    @user-ow4qo8lu1z Před 2 měsíci +36

    እኔ የተሰማኝ ቅዳሴዉ😢😢😢😢😢ፈጣሪ በስደት የምንኖረዉን በሰላም ለሀገራችን ያብቃኖ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Před 2 měsíci +15

    ኡፍ የቅዳሴው ድምፅ ደስሲል ❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 2 měsíci +24

    የእቅዳሴው ድምፅ❤❤❤እድሜ ለእናቴ ጠላ መጠሰስ እና ደሮ መብለት አስር አመት እራሱ አይሞላነም ስታስተምረን

    • @user-pe7xy9ym5e
      @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

      ቅዳሴ ጩኸት ብቻነዉ ምክኛቱም ኢየሱስ አይሰበክም ከዛ ሲወጡ ወደድግምት ይሔዳሉ😁😁

    • @birhanyalew8248
      @birhanyalew8248 Před měsícem

      Tadiya man nw yemisebek yeman sigana Dem nw yemifetet kalawek/sh meteyek ayshalm ,alemawek hatiyat aydelem.

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před měsícem

      @@user-pe7xy9ym5e 🤑🤑🤑🤑ደነዝ የሰው ስታከብሪ የአች ይከበርልሻል ቆሻሻ ከአች በፊት እየሱስ ክርስቶስን ኦርቶዶክስ ነው የታውቀው የናተ ሀይማ በርዳት እደመጣ አትርሳ ከብት

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před měsícem

      @@birhanyalew8248 እኔ አለማውቅ ሀፂያ ነው አላልኩም

  • @gdamdan
    @gdamdan Před 2 měsíci +14

    እኔ አማቴ ገና እዳገባሁ ነይ ስሪ አለችኝ እሽ ብየ እናቴን በስልክ ደዉየ ጠይኮት በድፍረት ሰራሁት ግን 11ነው ያረኮት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም የሚጠፍኝ ስራ የለም🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 2 měsíci +19

    የሴት ልጅ ዋናዉ ዶሮ ጠላ እጀራ ግድነዉ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek Před měsícem

      ዕኔጠላዕምችል፣ዐይመስለኝም፣ሌላው፣ዕንኳንችግርየለም፣😂😂😂

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 2 měsíci +46

    በኔ የደረሰውን ትዝ አለኝ አግብቼ ባለቤቴ ዶሮ ከለሰረሽ ስለኝ የምጠይቃቸው ሰው የለኝም ከዘመድም ርቄ ነበር ያለውት ገዘ ሁሉንም አስረሁለቱ ብልት ከሃያ አምስት በለይ ቆረርጬ ሰረውት እላቸዋለሁ መልካም ትንሳኤ ይሁንልን

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 Před 2 měsíci +2

      ከዛምንአለሺ ባልሺ

    • @MasiMan-sd1gu
      @MasiMan-sd1gu Před 2 měsíci +7

      @@fatlmaabdu6733 ለዘን ግዜ ምንም አለለኝ እድሜዬ አሥራ ስድስት ነበር ለእንቁጣጣሽ ቤተሰብ ጋር ሁሉም ዘመድ ባለበት አወረደኝ እህቱማ ማስጀመር አቶደኝም ነበረና አሰቀቀችኝ

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 Před 2 měsíci +2

      ወየው😂😂😂😂 ግን አይፈረድብሽም በጣም ልጂ ነበርሽ!

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 2 měsíci

      የኔውድ

    • @RahmaTami
      @RahmaTami Před 2 měsíci

      የኔዉድያጋጥማል

  • @user-bg2ko1yd1v
    @user-bg2ko1yd1v Před měsícem +7

    መገን😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሴት እኔ7 አመቴ እጀራ መጋገር 11፣አመቴ ዶሮ አስተምራኛለች እናቴ ነፍሶን ይማርልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @saramamo806
    @saramamo806 Před 2 měsíci +9

    😂😂😂😂😂ዶሮ ለሰባት ተቆረጠች በሳቅ ሞትኩ አያቴ እድሜና ጤና ይስጣት በስምት አመቴ ጀምሬ ሙያ ተምሬ ዛሬ የማዳም ኩሽና ምግብ አብሳይ ሁኜ ቀረሁ ሙያ ለሴት ልጅ አስፈላጊ ነው በተለይ ሀበሻ ምግቦች ቤትሽ እግዳ ቢመጣ አታፍሪም 😊

  • @user-iq5vs5qw5h
    @user-iq5vs5qw5h Před 2 měsíci +10

    አረ በአሉ እንደዚህ እሚያምር አልመሰለኝም ነበር በጣም ነው የተመቸኝ❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 28 dny +2

    የ. ቂዳሴ. ድምትስ. ደስ. ሲል. ተመስገን. ስለሰማዉ. ደስ. ብሎንያል.

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 2 měsíci +14

    ቅዳሴውን ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን ስደትነው ያለውት 😢😢😢ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን አምጣልን 😢ጌታሆይ ስደተኞችን ለሀገራችን ለቤትህ አብቃን አሜን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 Před 2 měsíci +12

    አታጓጅ ያለምወርቅ ምናልባት ቀይ ልትሆን ትችላለች ግን ያን ያክል ቆንጆ አይደለችም አንች ደግሞ ጠይም ወይም ጥቁር ልትሆኝ ትችያለሽ ያ ማለት መልከ ጥፉ ነሽ ማለት አይደለም ቁንጅና በመጥቆርና በመቅላት አይለካም እራስሽን ዝቅ አታድርጊ ፍልቅልቅ ያልሽ የጠይም ቆንጆ ነሽ.

    • @user-rf4xb5gi2w
      @user-rf4xb5gi2w Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tq5fw5oz1f
    @user-tq5fw5oz1f Před 2 měsíci +9

    ማሪያምን ❤❤😢😢የቅዳሤውድምፅ ደሥ❤❤ይላን

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před měsícem +1

      በቃ ኦርቶዶክስ የሆንን በሙሉ በተለይ አገር ውስጥ የሌለን ቅዳሴ ስንስማ የሚስማውን ሁላችንም እናውቀዋለን እኔማ እንደው ቢበርር ውዬ አላድርም ንበር ወይኔ ስደት እንደው ላገራችን ያብቃን👏🏽👏🏽

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 2 měsíci +23

    በአሉ እምነቱ ሁሉ ነገሩ የሚያምረዉ በኔ ህዝብ በአማራ ህዝብ ነዉ የሚያምረዉ የኔ ህዝብ ሰላምህ ይመለስልኝ❤❤

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Před měsícem +3

    እር በስማም እኔግን በድፍርት ነውየለመድኩት የተቸገርኩበትንቀንአላቅም ለኔቀላሌነው❤❤❤መቼም

  • @dreadnoughtsoulstealer3679
    @dreadnoughtsoulstealer3679 Před měsícem +3

    እኔም ቅዳሴውን በቅናት ነበር የምሰማው የታደላቹ

  • @workneshethio8734
    @workneshethio8734 Před měsícem +5

    ኡፍየቅዳሴውድምፅደሲል😅😅😅😅😅😂😂❤❤❤❤

  • @user-bp6dz4hy8u
    @user-bp6dz4hy8u Před 2 měsíci +12

    አምላኬ እጣንህን ለማሽተት ያብቃን

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před měsícem +1

      አሜን አሜን የኔም ምኞቴ ንው👏🏽

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 16 dny

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 2 měsíci +4

    እኔባሌነው ያስተማረኝ አላህከመልካሙ ያጋጥማችሁ ግንሟያ ትልቅነገርነው

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před 23 dny +1

    አቤት የቅዳሣዉ ድምፅ ሆድ ሢአሸብር😢😢እዴት ደሥሥሥ እደሜል🙏🙏🙏❤

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083 Před 2 měsíci +8

    አይ የሴቶች ጣጣ ደሮም የሴት ልጅ ፈተና አንዷ የሆነችው

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před měsícem +4

    አታጓጂ ወይኔ 😂😂😂 በሳቅ ገደልሽ አጀማመርሽ ሲያምር ነበር ግን ጉድ አመጣሽ 😂😂 የቅዳሴዉ ድምጽ ልብ ይመስጣል አየ ስደት ብቻ በሰላም ለሀገራች ያብቃን አሜን 😢😢

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 2 měsíci +9

    ሰየፎ ገልቱ ላይ ዝነኛ እየተባሉ ተጋድመው ለሚነሱ ትልቅ ትልቅ ትምህርት መልካቸው ዱቄት ፀጉራቸው ፈረሰ ሞይ ባዶ

  • @user-fc7ng6id3k
    @user-fc7ng6id3k Před měsícem +2

    ያየሽየ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 2 měsíci +2

    በናተግዜ ብላሽ አየያየሽ ትክክል😢😢

  • @samcom9019
    @samcom9019 Před měsícem +1

    ያየሽ 😂😂😂😂😂😂 ምርጥ ተዋናይ

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f Před 2 měsíci +3

    ሴቶችዬ ደህና ናችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @beza9040
    @beza9040 Před 2 měsíci +5

    እድሜ አለክስቴ ሑሉን ነገር አስተምራኛለች ❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦቸ ሀገር ትዝታወች

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 2 měsíci +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ።

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před 2 měsíci +6

    እኔም ለመጀመሪያ ግዜ በዩቱብ አይቸ ነው የሰራሁት አሁን ግን በደንብ እችላለሁ ተመሰገን

  • @user-io7dt7bv2p
    @user-io7dt7bv2p Před měsícem

    እኔ የተሰማኝ ቅዳሴዉ ፈጣሪ በስደት የምንኖረዉን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 Před měsícem +3

    ባለማህተቦቹ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ
    ደሮ ጉድ አፍላች😂
    ተማሪ እያለን ዶርም ደሮ አረደንና በኦሞ ሙልጭ አድርገን አጥበነው እውነት ለመናገር አንዷ ጓደኛችን ና አዎ በኦሞ ይታጠባን ብላን የጨመርንበት ከዛ ወጡ እንዴት ይቀመስ 😂

    • @fvv1680
      @fvv1680 Před měsícem

      😅😅😅😅

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew Před 2 měsíci +5

    እኳን አደረሳችሁ ዉዶቼ ስወዳቹ

  • @edentiruneh6911
    @edentiruneh6911 Před 2 měsíci +2

    አማሮች እህቶቸ ወንድሞቼ ውድድድድድድድድድድ አደርጋችኋለሁ ። እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o Před 2 měsíci +7

    አይ ዶሮ ጉድ አመጣች እኛም በስደት ያለን እጃልን ሙያችን ሁሉ መዳም ቤት ጠፋ እኮ

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Před 2 měsíci

      ደምሪኝ ወዷየ

    • @user-yx7tp7iz6j
      @user-yx7tp7iz6j Před měsícem +2

      ብቻ ሀገሬ በሰላም ልግባና ባሉ ይምጣ እጂ መዳም ዶሮ እዴት እደሚገነጠል አስተምራኛለች😂 4 ቦታ ነው የምቆርጣት
      አይዞን ቅመሞችዬ ዋናው ጤና❤❤❤

    • @user-ch1fr8sf1o
      @user-ch1fr8sf1o Před měsícem

      @@user-yx7tp7iz6j 🤣🤣🤣 እሽ

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 měsíci +4

    የምንበላዉ እሰት ወደእናተ ማን አመጣዉ😊

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Před 10 dny

    ሙያ ሲጠፍ ወደቤተሰብ በርቱ❤❤❤

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl Před 2 měsíci +4

    ክክክክ ደሮ ጉድ አፈላ የኔ ሙሉ ጎጃሞች አወ ያየሽየ ይህንማ ማስተማር ለነገለቲ ነበር ጅ 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeintyimam2341
    @zeintyimam2341 Před 2 měsíci +3

    ወላሂ ዶሮ መገነጣጠል አልችልም አጀብኔ በዚህ በስደት ባሉንም አገባሁት አገሬ ስገባ እደትልሰራነው 😢😢😢😢

    • @torrastiti
      @torrastiti Před měsícem +1

      ቆይ እናታችው ቤት አትሰሩም ሲሰራ አታዩም እንዴ... Hooo... በይ ዩቱብ ላይ ደሮ አሰራር ብለሽ ፃፊና ተማሪ ደሮ ሳትችሉ ሀበሻ ሁናችው አይከብድም በይ ተሎ ተማሪ እዚሁ እያለሽ ተሎ ዋ ተናግሪያለው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před měsícem

      ዩቱብላይ እይቀላል ነው ካሠቡበት

    • @RihanaEshetu
      @RihanaEshetu Před 17 dny

      ​@@torrastitiማየት እንደመስራት ቀላል አይደለም ግን ሰርቶ መሞከር ነው አንደ ቢበላሽ ሁለተኛ ይስተካከላል እኔም በፊት ከባድ ይመስለኝ ነበር በድፍረት ሰራሁት

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před měsícem +3

    የእኔ መሳቀቅ ምን ይባላል 😂😂😂😂ብላሽ ብላሽ አለች ያየሽ 😅😅😅

  • @MassAsdf-fn5zq
    @MassAsdf-fn5zq Před 2 měsíci +2

    ያዬሽ 😀😀😀😀😀😀😀መደቆር አላለችም 😌😌😌

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +3

    ወይኔ ወይኔ እንደው ሁለቱም የምወዳቸው ዶሮ መስራት አያውቁም በርሬ ብመጣላችሁ ጡሩ ንበር😂😂😂😂ዶሮ አቅቱዋት ታየኝ ወደእናት ቤት እር የት ሄጄ ልሳቅ የበስ አለ አገርህን አትልቀቅ ሁሉም አይችሉም😂😂😂

  • @MDAli-po4bh
    @MDAli-po4bh Před 2 měsíci +2

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ከተማሪዎቹ አስተማሪዎቹ

  • @eshetalemu3498
    @eshetalemu3498 Před měsícem +1

    አንድ ቤት ደጋግማችሁ አትስሩበት እየቀያየራቹ ቢሆን ደስ ይላል

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 16 dny +1

    የቅዳሴ ድምፅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t Před 2 měsíci +2

    ገረመው ❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Před 2 měsíci +2

    ዛሬ አደኛ መሆን አለብኝ ተቀድማችኋል የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles Před 2 měsíci +3

    የኔ ወንድም እራስ ሚስቱን ያስተማራት ጎበዝ❤😂

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Před 2 měsíci +4

    አይሰደትመቸይሆንእኛአገርገብተን
    ለበተሰብሰርተንእምናበላው።እናደድአለሁእኔ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před měsícem +1

    በ ብዛት የገጠር ልጆች ከልጂነታችን ነዉ የምንለምደዉ የከተማልጆች ግን አብዛኛወቹ አግብተዉ ወልደዉ አይደለም ዶሮ እጀራ መጋገር የማይችሉ ብዙ ሴቶች አዉቃለሁ በሰራተኛ እያደጉ ስራ መስራት ዝቅ ማለት እጂ ሙያ መልመዲ አይመስላቸዉም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @eshetalemu3498
    @eshetalemu3498 Před měsícem

    የምትሰሩት በሙሉ የገጠር ድራማ በጣም ደስ እና የሚያዝናና ሲሆን ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ቤቱን እየቀያየራቹ ብትሰሩበት እላለሁ

  • @user-kc9kc6qh1f
    @user-kc9kc6qh1f Před měsícem +1

    የ😊ውነት መስለኚ ድራማውን እረሳሁ ከሚወሩ ቶቶሎ በሰሩ እያልኩ መጨነቄ ምን ይሉታል😅😅😅😅

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts Před 19 dny

    እግዚኦ ቅሌቴ ዶሮ መገንጠል ሞያ የለምኮ ስደት😢😢

  • @sedetegewa
    @sedetegewa Před 2 měsíci +15

    ጌታሆይ አረ መልሠኝ በመቅደሥህ አቁመኝ

  • @GojamAbebe
    @GojamAbebe Před 2 měsíci +3

    ሙያ የሌላት ሴት መልኳ ቢያምር ፋይዳ የላትም።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 2 měsíci +3

    አታጋድ ምክር ጥሩ ነው በጣም እምወዳት

  • @samuelKebede-id5pl
    @samuelKebede-id5pl Před 2 měsíci +1

    ሰላማችዉይብዛ

  • @user-on7xn8ed7c
    @user-on7xn8ed7c Před 8 dny

    ወይኔ ጉዴ😂😂😂የሀበሻ ሙያ ዋናው ዶሮ ነው

  • @user-cf2vk4rk7h
    @user-cf2vk4rk7h Před měsícem

    ውይ።መያ።

  • @user-vp6rt2sb9l
    @user-vp6rt2sb9l Před měsícem

    የፍኖተ ሰላም ልጅ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ 😊😊😊

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw Před 2 měsíci +7

    እኔም አንዷ ክርት ነኝ እኮ መገነጣጠል አልችልም😂😂😂

    • @user-ow4qo8lu1z
      @user-ow4qo8lu1z Před 2 měsíci +1

      የኔ ቢጤ😂😂😂😂😂😂😂

    • @MekdesMekete-tt1hw
      @MekdesMekete-tt1hw Před 2 měsíci

      @@user-ow4qo8lu1z 😂😂

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 2 měsíci +1

      እኔእችልነበር።ታጠፋኝእህቴ።ቁጨብላእጀንበጥፈእያለይአሰለመደይኝ።እልከኛሰናበኩበደብአቆጥምነበር።አድሰአበባዘናያለይሴትየነበርእሳቀሰአርጋአሳየይኝ

    • @Ggghhhjjjjjjfhhxhh
      @Ggghhhjjjjjjfhhxhh Před 2 měsíci +1

      ሽርክት😂😂😂😂 😅😅

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd Před 2 měsíci +1

      እኔም 😂😂😂😂

  • @Rita-dl1gy
    @Rita-dl1gy Před měsícem

    Endat endmwdahew❤

  • @tirngonigusshiferaw2433
    @tirngonigusshiferaw2433 Před 2 měsíci +1

    ያይኔ አበባ አይኔን ግባር ያርገው አለች እሳ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 Před 2 měsíci +4

    ያየሽ🥰🥰 ስችይበት እኮ!!!

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 Před 2 měsíci

    That's so funny. Happy Easter ✝️✝️✝️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex Před 2 měsíci +7

    ይህ ሁላ ሴት ማይችል

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 Před 2 měsíci +2

    በእውነቱ እኔም ዶሮ መሰራት አልቺልም😅😅😅

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Před 2 měsíci

      ይቶብላይ ተማሪ ውደይጠቅምሻል

  • @kedirhayelom9080
    @kedirhayelom9080 Před 26 dny

    Am in love with yalemwork

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 2 měsíci +5

    አይንዬ ጉድሽ ፈላ 😂😂

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před měsícem

    ሴት በላይ እያየሽ❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před měsícem

    ወይኔ እኔ ይኽዉ ምንም አልገባኝ ብሎኛል እናቴ ስታሳየኝ እንቅልፌ ነዉ የሚመጣዉ እንደ mathematics ትምህርት😁😄

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤ ❤❤❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 28 dny

    አይ. ተጨነቀች
    የምር. 🤣🤣🤣🤣🤣ወይት. ተገንየይ. ፎሮ. ተመቼን.

  • @BrhanuWeldesemayat
    @BrhanuWeldesemayat Před měsícem

    ሁል ጊዜ መቸቱ አንድ ቦታ ነው ከጀርባ የቤተክርስትያን የቅዳሴና ስብከት ድምጽ ይሰማል በሌላ በኩል በሁሉም ድራማ አስማረ አያሌውየሚባሉ ስሞች አሉ ስም ጠፍቶ ነው

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 2 měsíci +2

    የድሮውም ሁኔታ ይደብራል ምክንያቱም ሚስትነት ሳይሆን የቤት ሰራተኝነት ነው የሚመስለው😮ግን የዘመኑ ደግሞ እናት ካለች ባህል ነውእና ዋና ዋና የተባለውን የቤት ሞያ ማስተማር የአሳዳጊዎች ግዴታ ነው እኔ ግን የክ/ሀገር ልጆችን ሁሉም ባለሞያ ነበር የሚመስለኝ ክክክክክክ😊ለማንኛውም የቤት ሞያ ማወቅ ለሴትም ለወንድም ይጠቅማል!!😮 ወንዶቹም ምግብ ማብሰል ለሴት ብቻ የተሰጠ ስለሚመስላቸው ፓስታ እንኳን ውሀው ሲፈላ መቀቀል እንዳለበት አያውቁም ብዙዎቹ ስለዚህ ሞያ ለእራስ ነውእና😮😮

  • @WuberistWubet-oy7pk
    @WuberistWubet-oy7pk Před měsícem

    እንዴት እደምወዳችሁ ያገሬ ልጆች ልዩ እኮ ናችሁ ገጠር መኖር ነው የምፈልገው ከስደት መልስ ❤❤❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před měsícem +1

    ደሮው የኔው ጉድነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před měsícem +1

    እኔም ሞክሬዉአላዉቅም የመዳም ዶሮለአራትተደርጐነዉየሚሰራዉ😂😂😂አደየታየሁግንይጠፋኛልብየአላስብም

    • @torrastiti
      @torrastiti Před měsícem

      እረ አፍ አለኝ ብላችው አታውሩ ተው ቢያስ ዩቱብ ላይ እያያቸው በዚህ ዘመን አትማሩም hooo

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před měsícem

      @@torrastiti አረአገሬ ልግባ ዶሮዋንገዝቸነዉእጅ እምለምደዉ እኔፅዳቱንምአልዘለኩት እንኮንዶሮ ግንጠላ ልማር ካገሬስወጣ ሲሰሩአያለሁል እረስቸዋለሁም ዉሸትምንያደርጋል ገንጥየአላዉቅም ስልሷንናማጠብግን ለኔነበርየሚሠጠኝ

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Před měsícem +1

    እኔ አድቀን እናቴ እያሳየቹኝ ሰርቻለሁ ከዝህ በሆላም ቅድሜ እናቴ ጋ እማራለሁ 😅😅

  • @Getachwedemese
    @Getachwedemese Před měsícem

    Aamin aamin

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe Před 16 dny

    Enate bet yalehu meselegn yebalu debab

  • @kindalemendeshaaw6997
    @kindalemendeshaaw6997 Před měsícem

    የአይን አበባ ግን በጣም ነው ያሳቅሽኝ

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd Před 2 měsíci +2

    ወየሁ ሞኩ😂😂😂😂😂

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

    ገሬ❤❤ለትዳር ስባለም ❤❤ሕዝቡን በጣም ታስተምራላቹ❤❤

  • @maretmaret9548
    @maretmaret9548 Před 2 měsíci

    ያለምወርቅ😂😂😂😂😂❤

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Před 2 měsíci +1

    Iwunetim bilashi bilashii😂😂😂😂😂

  • @DebrituDeb
    @DebrituDeb Před měsícem

    ባዉኑ ግዜ ሁሉ ይወቃል ወንዶችም ያሰራሉ እንኳን ሴቶች😂😂

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 Před 2 měsíci +1

    እኔም አልቺል ጉዴ ፈላ 🐓😢

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 Před 2 měsíci

    😂😂😂ወይ ዶሮ

  • @alaamtaddasaa
    @alaamtaddasaa Před 2 měsíci +2

    Dameruny

  • @Notone471
    @Notone471 Před 24 dny +1

    እመቤቴን ግን ትወና ነው ?በቃ ገጠር ናፈቀኝ

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453 Před měsícem

    ኪኪኪኪኪኪኪ እኔምኮ አልችልም ዶሮ መስራት ወይይ ጉዲ ኧረ ሴቱ ጉዱ ፈላ ወይይ

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x Před 29 dny

    Ene rasuu gudenewu alawu qim yedoro pariti