Komentáře •

  • @user-hg6cj4dl3f
    @user-hg6cj4dl3f Před 4 lety +64

    ምርጥ ፌልም ነው👌👌👌 ዋናው ፍቅርነው❤😘ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🙏ፌልሙን የፃፈው ጀግናነው💪💪💪

  • @user-bt5xv3eu8b
    @user-bt5xv3eu8b Před 3 lety +13

    እስኪ እንዲህ አስተማሪና ስንት ታሪካችንን አሳዩን ይበል የሚያሰኚ ድርሰትና የሚገርም ትወና ነው በርቱ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw Před 4 lety +33

    ትንሺቱ ልጂ የአመቱ ምርጥ ተዋያይ ተብላ ትሸለም በጣም ደሰ ይላል ያለንበትን ጊዜ ይዳሰሳል😩😩😩

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 Před 4 lety +15

    ውይ ትንሹ ልጅ ደስ የምትል ልጅ ናት ረጋ ያለች ቀመም ናት በሌላ ስራ ብናያት ደስ ይለናል በናታችሁ አሰሩት በተረፈ ትልቅ ትምህርት ነው ሱፍ ለብሰው ወበር ላይ ቁጭ ብለው ስለሀገር የሚበጠረቁት ቢገባቸው በስንት ደም እና አጥንታቹውን ሰውተ ው ያቁዩት ሀገራችንን ሰላም ይስጣት አምላኬ ኢትዩጽያን ጠብቃት💚💛❤

  • @mhiretayalew220
    @mhiretayalew220 Před 4 lety +19

    ወይኔ ስንቱ የደምና የነፍስ ዋጋ የከፈለባትን ሀገር የማንም ፋንድያ አክቲቪስት ነኝ ባይ ፈነጨባት ።ኢስተርኒት እድሜህ ይጠር ተጫወተብን ቱቱቱ የአሁኑ ትዉልድ ግን ተወልደን ነዉ ታርተን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ወደታሪክ ስንመለስና ስናስተዉል እኛ ሰዉ ሳንሆን ዝንብ ነን።ለእንቅልፌ ተጠያቂ ናችሁ መጨረሻላይ ያለዉ ፅሁፍ እንባዬን አመጣዉ።አምላኬ ኢትዮጵያን አደራ።

  • @zekiyeenatu9064
    @zekiyeenatu9064 Před 4 lety +202

    ፈጣሪ ከ መጣብን ችግር ያውጣን አሜን ሳይል ማንም እንዳያልፍ

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Před 4 lety +89

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ላእንድ ሃገር እንድህ ብለን መጠፋፋቱ ወገኒ እንንቃ ለማንም እይጠቅምም ጠሩነት እግዛእብሄር እገራችን ይባርክልን

  • @michealhaderaadam5417
    @michealhaderaadam5417 Před 4 lety +114

    የጀነራል ሓየሎም ጅግና ወያነ በጣም ጅግና ነው ከኣፍሪካ ከፍተኛ ሰራዊት ደርግ ነው ያፈረሰው። ኣሁን ያልፉዋል ፍቅር የ ኢትዮፕያ & ኤርትራ ምድሪ ሓበሻ መድሃኒኣለም ሰላም ይግበረልና ።

  • @manjussegen6987
    @manjussegen6987 Před 4 lety +21

    ክብረት የሃብኩም ተዎሳኣቲ የሕዎትና ምእንቲ ዕላማ ዝተሰዉኡ ወለድና ነብሰም ይማሓር

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 4 lety +236

    ከነገሮች በላይ የሆን ጌታ መዳኒአለም ከመጣብን በሽታ በደምህ ሰውረን

  • @selam9713
    @selam9713 Před 4 lety +36

    ፊልም ከሰሩ አይቀር እንደዚህ ነው ዋይ ማአረይ

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 Před 4 lety +25

    ለዚህ ወጣት እሚገርም መልእክት ❤️

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 Před 4 lety +123

    ዘረኝነት ይጥፍ ጌታ ሆይ አንድ ነበረን አንድም አድርገን

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 Před 4 lety +15

    እኛ ሴቶች እኮ ሁሉን ማረግ እንችላለን ሁሉን አሞልቶ ሰቶናል ግን እንዶልተስጠን አድርገን እግዚአብሔርን እናማርራለን ሁሉን የምትችል አምላክ ሆይ ልቦናችን ይመልስልን

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 4 lety +26

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ብዙ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ ለየት ያለ ፊልም አይቸ አላውቅም ቤተሰቦቻችን በዚህ አልፈዋል ወያኔ ይሀ ሁሉ ችግር አሳልፎ አገራችን እዚህ ደረጃ እንድትደርስ አርገዋል አሁን ግን የማንም ወንበዴ መፈንጫጫ ሁና ስታያት በጣም ያማል አብይ አህመድ ተጠንቀቅ ከትግራይ ህዝብ አናት ውረድ የትግራይ ህዝብ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ነው እንጂ አንተ እንደምትለው አይደለም ለማንኛም እናመሰግናለን ምርጥ የትወና ብቃት አሳይታችሁናል

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 Před 3 lety +2

      😂😂😂😂😂 ድንቄም ወያኔ እደወያኔ እራስ ወዳዲና ሀገር አጥፊ በየትም አይገኝም
      ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት አለመረጋጋት የፖለቲቃ ቀውስ የዳረጋት ወይኔ ነው ነፍሱን ሲኦል ትግባና መለስ ኢትዮጵያን በብሄብ እደፃድቅ ዶቦ ሸንሽኖ ሸንሽኖ ለዚህ አበቃት
      ኦሮሚያ ክልል ላይ አማራ ምኒልክ የኦሮሞን ጡት ቆርጧል በማለት የአኖሌ ሀውልት በመትከል አማራናን ኦሮሞን በጥላትነን እድተያዩና አሁን ላሉበት ችግር የመለስ ምክንያት እና ሴራ ነው።

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety

      ራያን አላማጣ አንቺ ግም

  • @enatkeya300
    @enatkeya300 Před 4 lety +13

    ምርጥ ፊልም ነው ሀገሬ በደምና እራስን አሳልፎ በመስጠት ነው ሀገሬ ለዚህ የደረሰችውና የቆመችው ሰላምሽ ይብዛልሽ ኢትዮጵያዬ

  • @user-nb2yq9fu5c
    @user-nb2yq9fu5c Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ምርጥ ፊልምነዉ ትግራዋይ ተመችታኛለች💚💛❤️

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +9

    የእዉነት በጣም አሥተማሪ ነዉ ከጦርነት ምን ይገኛል አያችሁ ፍቅር ግን ሀያል ነዉ መቶ አለቀ የእዉነት እሥከ ሚያልቅ ድረሥ በደሥታ ነዉ የየሁት መጨረሻዉ የማይታወቅ ፊልም በደብ ሠርታችሁታል የህጻኗ ልጅ አሚሮ እራሡ በመልካም የተሞላ መልካም ቤተሠብ እዲህ ነዉ ጥሩ ጥሩዉን ለህጻናት

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 Před 4 lety +22

    ብዙ ታዋቂ ያልሆኑ ተዋንያን ማየት ኣይመቸኝም ነበር ይሄ ፊልም ግን ኣቋሜ ቀየረው።

  • @zeharimohammed9133
    @zeharimohammed9133 Před 4 lety +5

    አረ ቢስሚላህ የሴቷ ወታደር ተረቷ ስራ ነገሯ በጣም ደስ ትላለች ከዛም በመቀጠል ፊልሙ በጣም ሀሪፍ ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-rv7oi6gh7z
    @user-rv7oi6gh7z Před 4 lety +86

    አነስ ጓልወያኒት ብምኻነይስ ክንደይድየ ሕብኒት ተመስገኒ አምላኬ 🙏🙏🙏👆

  • @dagmentertainment2061
    @dagmentertainment2061 Před 4 lety +9

    ምርጥ ፊልም ነው በተለይ የደርግ ኣውሬነት ያሳያል የወያነ ህዝባዊነት ጎልቶ የወጣበት ምርጥ ፊልም ነው በተለይም በደርግ ውስጥ የተሻለ ኣስተሳሰብ ኑራቸው ግን በስመ ኣብዮት ያለቁት ንፁ ኢትዮፕያውያን ብዙ መሆናቸውን ያሳያል እባክህ ብልፅግና ነኝ ባዩ የደርግ ታናሽ ውንድም ከዚህ ፊልም ትምህርት ውሰድ፡፡ የፊልሙ ተወናዮች ትንሽ የወያነ ህዝባዊነት ፅናት ለሃገራቸው ያላቸው ፍቅርም በሚገባ ባይወጣም ኣሪፍ ነው የተወሰነ ህዝባዊነታቸው ለማሳየት የተሞከረው ደርግ ግን ምንም ግዜም ደርግ ነው፡፡ ሞቶ ኣለቃ ደምሳሽም የደርግ ትክክለኛ ተወናይ ነው ኣይዛቹ ጠንክሩ እንዲህ ምክንያታዊ ትውልድ መፍጠር ተገቢ ነው፡፡ መሽረፈትም ትግራይና ኣማራ ለማጣላት እየተከተለው ያለው ኣካሄድ ልንባንነው ይገባል፡፡

  • @ethiopialove6105
    @ethiopialove6105 Před 4 lety +39

    ውድ ኢትዮጵያን እናንተ በእምነታቹ የፀናቹ ናቹና ከመጣብን ወረርሽን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እንጂ ማክስ ስለገዛን ስላደረግን አደለም ስለዚህ በእምነታችን እንፅና ።እግዚአብሔር ለለመኑት ቅርብ ነው እና።

  • @gemz3359
    @gemz3359 Před 4 lety +15

    ፍቅር የማይቀይረው ነገር የሐውም ለሁላችንም ፍቅር ይስጠን

  • @ethiopiawitkonjo6484
    @ethiopiawitkonjo6484 Před 4 lety +26

    ሲመስለኝ ፊሊሙ አዲስ ነው ማነው እንዴኔ ፊሉም እያየ ኮሜት የምያነበው ግን አሁን ስለፊሉሙ የሚኮምት የለው ስለፊሉሙ ሊዬውና እኮምታለሁ M ken ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

  • @yeshuhayill4071
    @yeshuhayill4071 Před 4 lety +13

    እኔ በጣም ተመቸኝ ኢሄ ፍልም🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ev3qn4ox3z
    @user-ev3qn4ox3z Před 4 lety +43

    ፍቅር ያሸንፋል ኢ/ያ ከዚህ ከኮረና ህመምና ከኣንድ ኣንድ ሃገር እሳት የሚለኩስላት ይሰውረን ወይን በዓል ስረ

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z Před 4 lety +5

    ምስጥ ተብየው ያየሑት ፊልም ደሥሢል ቅድም አያቶቻችን እደዝሕ ሑነዉነዉ ለዝህ ያበቋት ክብር ሑሉ ይሑንልን ለሀገርሰራዊት💚💛❤

  • @aebyaeby0061
    @aebyaeby0061 Před 3 lety +4

    ተመስገን ፈጣሪ የወያነ ልጅ ባሞሃነ ክራት ተሰምቶኛል ጀጋኑ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 4 lety +18

    እግዚአብሔር ሆይ አለማችንን ሰላም ታድርግልን ዘንድ እንለምንሃለን እባካቹ አንድ ደቂቃ ያህል ፈጣርዬን ለምኑ

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 Před 4 lety +25

    ጥበብ ማለት ለንደዚይ ኣይነት ኣስተማሪይ ስራ ሲውል ደስይላል በጣም ደራሲይው በጣም ጎበዝነው

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 Před 3 lety +2

    ዋይ ወያኒት ተመቸችኝ አቦ ከ አማረኛዋ እስከ አቋሟ ከነ ሙሉ ነገሯ በቃ ደስስስስ ስትል ይሄን ፊልም የአለም ዋንጫ የበላን ያክል ነው የተሰማኝ የምር ደስ ሲል

  • @user-jj5tu7ck2l
    @user-jj5tu7ck2l Před 4 lety +10

    ኣለ መደራደር መጨርሻው ህዝብ ማስጨነቅ ነው ደርግ በስላም ነው ተደራደሩ ብላቸው ኑሮ ይህ ባልተፍጠረ እፍፍፍፍ ስንት ደም ነው የፍስስ ኣሁንም እንናገራለን ያሳዝናል እናቴ ያልኩ የገደልኩት የናቴ ልጅ ምገርም ቃል ነው ተው እንፍቀር

  • @user-hh7up4vj9y
    @user-hh7up4vj9y Před 3 lety +14

    የወያኔ ልጅ በሞሆነ ኩራት ይስማኛል

    • @dagusia9420
      @dagusia9420 Před 3 lety +2

      ክክክክክ ኩራት ወይስ እፍረት

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 4 lety +10

    Wow! Such a nice movie! I am glad I saw new faces in this movie. They did great! I wish the chemistry between 100 Aleka and the lady was shown a bit more. 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹I LOVE IT!!!

  • @user-yn9ge4ed8n
    @user-yn9ge4ed8n Před 4 lety +45

    የወያኔ ልጅ ጅግና ነች ለእላማ ብላ ትሰዋለች 💪 ወያኔ ማለት ደሞ እምቢ ኣይገዛም ማለት ነው

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety +8

    እረ በየምሃሉ እምትመጣው ባለማስታወቂያን እባካችሁ ዝም አስብሉልን ኤጭ አስጠላችኝ ፊልም ግን አሪፍና አስተማሪ ነው ስንቶቻችን ነን በዚህ መንገድ ቤተሰቦቻችንን ያጣነው ethiopian ሀገራችንን ሰላሞን ያብዛልን የመጣብንንም ክፉ ወረርሽኝ እግዚ አብሄር በቸርነቱ ይመልስልን አሜን

  • @MesaRose
    @MesaRose Před 4 lety +7

    Thank You for English Subtitles ❤️❤️

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w Před 4 lety +1

    Wowwwwwwwwwww ደስስስስስስስ የሚል ፍልም ነው እደዚህ ስለሀገር እና ተኩስ ያለበት ፊልም ማየት በጣም ነው እምወደው ያላያቹህ እዩት🇧🇴🇧🇴❤ሀገሬ ኢትዮጵያ ውስጤ ናት😘😘😘❤

  • @user-mk5nc4qh9d
    @user-mk5nc4qh9d Před 4 lety +34

    የሴቶ ወታደር ደስ ትላለች 😂😂

    • @makibel8327
      @makibel8327 Před 4 lety

      በጣም እንጂ ደስስትል

    • @abebachanal1036
      @abebachanal1036 Před 4 lety +2

      አው በጣም የትግራይ ሴት እንዲህ ናት

    • @user-mk5nc4qh9d
      @user-mk5nc4qh9d Před 4 lety +1

      @@abebachanal1036 እናቴ ትግሬ ነች ለነገሩ አባቴ አማራ 👏👏👏

    • @user-kr6pu8ki2c
      @user-kr6pu8ki2c Před 4 lety

      @@user-mk5nc4qh9d የኔ ቆንጆ

  • @user-vn2sc3rb3k
    @user-vn2sc3rb3k Před 3 lety +4

    የሴትዋ ተረተረት እንደእኔ ያሳቀው ላይክ😄😄😄😄😄😄😃😆😆😆😆😆😆😄😄❤😍😍😍😍😍❤👍👍👍አሪፍ ፊልም ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ዋይ ምንአባቷ ነው 😄😄😄😆😆😆😆

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 Před 4 lety +17

    ዋው በጣም በደስ የሚል ታሪክ ደስ የሚል ትወና ተባረኩ

  • @user-rf9nx9gi5s
    @user-rf9nx9gi5s Před 3 lety +1

    እንዴዚ አይነት ነገር ደስ ይለኛል ምርጥ ፊልም ነው
    የኔ አባትም ልክ እንደዚህ አይነት መከራ ነው የቀመሰው ለታጋዮቻችን ክብር ይገባችዋል

  • @ABb-fo1sc
    @ABb-fo1sc Před 4 lety +13

    በጣም ግሩም ነው እደዚህ አይነት ፊልም ለትውልዱ ጠቃሚ ነው ቀጥሉበት

    • @user-hx5jx6el6o
      @user-hx5jx6el6o Před 4 lety

      እናመሰግናለን ጥሎብኝ ኮሜት ካላነብ አላይም የሚያሳዝነዉ ግን ስለ ፍልሙ የሚያወራ የለም ባች ምክኒያት ላየዉ ነዊዡ

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +41

    የወገኔ ደም እዲህ ፈሶ ነዉ ሀገሬ ዛሬ ያለችዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fuggfhj1531
    @fuggfhj1531 Před 4 lety +25

    ከመጀመርያው እስከመጨረሻው የመሰጠኝ ፉልም በውነት

  • @mairegkassa3846
    @mairegkassa3846 Před 4 lety +15

    ዋው ደስ ይላል ሰላም ለሀገራችን ሰላም 85 ብሄሮች

  • @hsjsjshs707
    @hsjsjshs707 Před 3 lety +1

    ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ቃላት ያጠረኝ ምርጥ ትወና ምርጥብቃት በርቱ አርኒስቶቻችን

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu Před 4 lety +3

    መጀመርያ ኮሜት ማበብ ውሥጤ ነው
    ኮሜታችሁ ተመችቶኛል ልቹፈው
    እና ፈጣሪ ከዚህ ከመጣው ወረርሽን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-ry4tb2xq5o
    @user-ry4tb2xq5o Před 4 lety +42

    *😆ወያኒት እና 100 አለቃ ተመችተውኛል፥ወንበደ ተብለው የተፈረጁ ጀግኖች ታጋዮች ለነፃነት የወደቁላት ሀገር ማንም ሲፈነጭባት ያመኛል*

    • @user-fp3fo4lb2s
      @user-fp3fo4lb2s Před 4 lety +4

      ትክክል ማዓረይ

    • @bettytadesse6912
      @bettytadesse6912 Před 4 lety +2

      ትክክል

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou Před 4 lety +1

      ዴሴ መርሳ ቆቦ የወደቁላት ሃገር ነው ያልሽው? ክክክክ ሃገር በማን ስር ነበረች በ ጣሊያን? ነው በእንግሊዝ ? አይ ሶማሌ ሲወጋን ለሶማሌ ያግዙ ስለነበረ ነው። እርግማን በወንድማማቾች መካከል መቼም የማይሽር ጠብ ዘርተው ቁጭ አሉ እኔን ታጋይ ያድርገኝ።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +12

    ዋው ደስ ሲል👍 ተጋዳላይ ጀግኒት ፈሪ ደርጊ ሱቅ በሊ😂😂😂 ጀግና ሴት ውስጤ ነች😍💪

  • @selam9713
    @selam9713 Před 4 lety +30

    ልጅቷ ግን እንዴት ደስ ትላለች የሴት ጀግና ሽኮሪና

    • @derejearegash362
      @derejearegash362 Před 3 lety +1

      ወያኔ የሚዲያ ጀግና

    • @ethioculture9222
      @ethioculture9222 Před 3 lety

      በእግዚአብሔር ሰብሰክራይብ አረጉን

    • @tsgeenderitawitgaltewahedo5305
      @tsgeenderitawitgaltewahedo5305 Před 2 lety

      @@derejearegash362 ዝምበል ኣህያ😏😏 ወያኔ የትግል ጅግና ነው ዓለም የዋቀው❤💛❤💪✊

  • @user-cf2cz9ys7h
    @user-cf2cz9ys7h Před 4 lety +17

    ደራሲዉ ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም ጎበዝ ነክ በጣም

  • @Sarah-rn2zx
    @Sarah-rn2zx Před 4 lety +4

    The Best movie Love is everything god bless Ethiopia ❤️❤️❤️

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 Před 3 lety +1

    Thank you for English subtitles. From 🇪🇷.

  • @hanaalem5562
    @hanaalem5562 Před 2 lety +2

    ማነው እንደ እኔ tiktok ላይ አይቶ የመጣ

    • @SSs-mf3ui
      @SSs-mf3ui Před rokem

      ማርያምን እኔ😂😂

    • @acar4607
      @acar4607 Před rokem

      እኔ😅😅😅😅😅😅😂

  • @tiruedilgetinet5961
    @tiruedilgetinet5961 Před 4 lety +13

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 Před 3 lety +5

    ዋው እንደዚህ ታሪካዊ ፊልም መስራት ደስ ይላል ያሳለፍነው ከባድ ነው በዚህ በኛ ዘመን ግን ብንተሳሰብ መልካም ነበር

  • @bezawit5917
    @bezawit5917 Před 4 lety +6

    አንደኛ በጣም አብሬያቸዉ ፊልሙን የሰራሁ የክል ነዉ የተሰመኝ ኢትዮጵያ ማለት ይቺ ናት

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 4 lety +30

    ሰላማት ደቂ ሃገረይ እንዴት ናቹ

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 Před 3 lety +4

    እስኪ እንደዚህ አይነት ፊልም ስሩ ሁሌ ፍቅር ፍቅር መገላለጡን ተውት

  • @hsihsi6141
    @hsihsi6141 Před 4 lety +13

    አንባኤ መጣብኝ ሀገሬ ብላ ስትጣራ በጣም ደስ አለኝ በፊልሙ

  • @antenehtegegne7164
    @antenehtegegne7164 Před 4 lety +2

    ምርጥ ታሪክ !!!ሞያ አንደዚህ የሰውን ቀልብ ሲገዛ ደስ ይላል

  • @DanielEqubay-tq8he
    @DanielEqubay-tq8he Před rokem +1

    ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም ወየኔ ይሻላል ነበር ከነ ቹጉሩ ኣባ እኔ የዱሮ ግዜ ናፈቀኝ ሰላም ናፈቀኝ ሃገሬ🥺

  • @user-zl5hl4tp7j
    @user-zl5hl4tp7j Před 4 lety +6

    ኡፍፍፍፍ በጣም አስተማሪነው 😘😘😘😍💕😭😭😭😭💔

  • @user-wb8qj5id4l
    @user-wb8qj5id4l Před 4 lety +32

    ወያኔ ለዚች ሀገር ስንት ነገር ከፍሎል ግን አመድ እፋሽ ሆነ እኔም በልጅነቴ አባቴ ስለወንኔ እየነገረኝ ነው ያደኩት በጣም ትልቅ ዋጋ ተከፍሎበታል ይሄ ሁሉ ሰላም

    • @shekabala9555
      @shekabala9555 Před 4 lety

      ወያኔም ደርግም ቀልደውብናል

  • @babawulove8884
    @babawulove8884 Před 3 lety +1

    የተዋሄዶ ልጅቺ እንኮን ለጌታቺን ለመደህኑታቺን ለየሱስ ክርስቶስ የጥቀት በዓል በሠላም አደረሳቺሁ በስደት ያላቺሁ ላገራቺን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 Před 4 lety

    መኖሬ ከፈጣሪይ በታች ዋጋ ለከፈለ ለሚከፍለው ለተከበረው ጀግናው የኢትዮጵይአ ሰራዊት!💚💛💗💚💛💗💚💛💗 በጣም ደሰ የሚል ፌልም ነወ ግን ሁሌ የአጨራረሰ ነገሩ ደሰ አይልም በጠረፈ አመሰግናለው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 Před 4 lety +7

    ሰላም ንትግራይናን ንመላእ ኢትዮጲያን ን መላእ ኤርትራን ንመላእ ኣፍሪካን ንመላእ ዓለምን ምሕረትን ሰላምን ይሃበልና ልዑል እግዚኣቢሔር ኣምላኽ ኣሜን ፫ ።

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k Před 4 lety +4

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤️

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +1

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ስለቸርነትህ ብለህ ለህዝባችን ፍቅር ስጠን አንድነት ስጠን አዋደን እባክህ ድንግል ሆይ አሳስቢው ልጅሽን ከመጣብን መረገም ጠብቂን🤲

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e Před 2 lety +1

    ይሄ ፊልም አሁን ያለንበት ሁነታ በትክክል ይገልፀዋል ፈጣሬ ሆይ ሠላሙን አውርድልን

  • @MillionEntertainment777
    @MillionEntertainment777 Před 4 lety +6

    thanks! I am your brother from Eritrea.

  • @flakoketano8205
    @flakoketano8205 Před 4 lety +3

    ዋው ደስ ሲል ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏

  • @tube-id3bp
    @tube-id3bp Před 4 lety +2

    nice movie with best acters and actres ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት

  • @temesgen1378
    @temesgen1378 Před 4 lety +7

    😍😍😍😍😍😍weyane weyane weyane weyane weyane 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @youarealiaryouarealiar8497

    ደስ እሚል ፊልም ነው ትወናቸውም አንደኛ ነው

  • @seluloveazitey3095
    @seluloveazitey3095 Před 3 lety +42

    እፉፉፉፉ እንኳንም ወያኔ ሆንኩ ❤💛🤲
    እሰኪ ብትግራይ ትኮርዑ ላይክ
    ብሰም ወያኔ like

    • @user-zz7bv6qj7v
      @user-zz7bv6qj7v Před 3 lety +1

      ትግራይ ዶ ትሙነይ❤❤❤❤💊💊💊💊💪💪💪

    • @acar4607
      @acar4607 Před rokem

      😅😅😅😅😅 ሌባ

  • @hediyamengesha9401
    @hediyamengesha9401 Před 3 lety

    በጣም ተመችቶኛል እውነተኛ ታሪክን መጫወታቹህ ይሄን የመስለ ፊልም እደመስራ
    ፍቅር ምናምን ይላሉ

  • @seyat4880
    @seyat4880 Před 3 lety

    ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ፊልምሣይ ያው ሣላደቅአላልፈም ሀሪፈነው በረቱ

  • @user-nh8cq1pe2l
    @user-nh8cq1pe2l Před 4 lety +5

    በርቱ ምርጥ ፊልም ነው ተጋደለይ ስታምሬ ወደድኩሽ

  • @Koki1993
    @Koki1993 Před 4 lety +8

    I was tired of watching same faces and same stories. This movie is calm but very educational. I love it! We need more movies like this. Nothing loud!

  • @user-lh6mp3ej8h
    @user-lh6mp3ej8h Před 2 lety

    በጣም ጣም አስደማሚ የሆነ ፈልም የሄን ፈልም ያየ መቸም ትምርት ይሆነዋን ልብ ላለው ገወደቁ አይቀር ይባል የለ እንደዚህ ነው ጠብን በጠብ ሰይሆን ጠብን በፍቅር ❤️💛💚

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t Před 4 lety +2

    በጣም ደስይላል አስተምሪነው ጀግናናቹሁ በርቱ ጥሩነው 😍😍😍😍

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 Před 4 lety +2

    ዋውውውውውውው ልዮ ነው እግዚአብሔር እናት አገሬን ይጠብቅልን

  • @fouchraven78
    @fouchraven78 Před 4 lety +3

    First like, first view, first comment!!!! Yaaaayyyyy!!!!

  • @AfomiaYne
    @AfomiaYne Před 4 lety +1

    ሰላም የነገረ ልጆች እዴት ናቹ አሁንስ እደው እቤት ቁጭ ብዬ የማይበት ቀን ናፈቀኝ ኡ፣ፍፍፍፍፍፍ

  • @redetabera7919
    @redetabera7919 Před 2 lety

    wow በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ፈጣሪ አድነታችንን ይመልስ ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት

  • @eriboybarber7682
    @eriboybarber7682 Před 4 lety +2

    I never seen before like this movie so amazing Educational

  • @dyrfgd7863
    @dyrfgd7863 Před 3 lety +3

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እኔ በጣም ወድጀው አለሁ እኔ ወታደር ነኝ

  • @elsi.1
    @elsi.1 Před 3 lety +2

    ለእናት ሀገራችን ኑሪልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mesimesi4794
    @mesimesi4794 Před 4 lety +2

    Amen ageran ye dengel mariyam lij yebarkat yetbkat yemer wedjawalew😍❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb6dh5ux5p
    @user-jb6dh5ux5p Před 4 lety +2

    ዋውውው ምርጥ ፊልም በርቱ የኔ ምርጦች

  • @imissmama3978
    @imissmama3978 Před 4 lety +56

    ሂወት ናይቶም ንዕላማ /ንህዝቦም/ ዝወደቑ ተጋደልቲ ማንም ዝምስክሮ ,ዩ ብሓቂ ደራሲ ከኣ 100% ከየድነቕኩኻ ኣይሓለፍኩን።

    • @selam9713
      @selam9713 Před 4 lety +1

      በትርጉም መአረይ

    • @imissmama3978
      @imissmama3978 Před 4 lety +4

      @@selam9713 መዓረይ ላገራቸው ለወደቁት ተጋዮች ክብር ይገባቸው ነበር ነገር ግን ብዙ ግዜ በኢ/ጵያ ሲሰደቡ ሲካዱ ንሰማለን ለማንኛውም የፊልሙ ደራሲው ኣደንቃለው {{ፍቅር}} ይቅደም ወንድማቹ ከኤርትራ።

    • @selam9713
      @selam9713 Před 4 lety +1

      @@imissmama3978 እውነት ነው ክብር ለጀግኖቻችን ወንድማችን

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 4 lety

      @@imissmama3978 የ ተጠቀማችሆት እናንተ እናንተ አክብሮችው
      ሊላው የ ኢትዪጽያ ህዝብ ግን እፍይ ነው ያለው እነዚ ባንዳወች ኢትዪትያን ያለ ወደብ ያስቀሮ ሀገር ገንጣዪች ደርግ ሀገር አልገነጥልም ብሉ እንጂ ኢርትራን አስልፍ ቢሰጥ ጡርነት አይኖርም ነበር ፣ በ ማይረባ መሪት በባድሚ ስንቶ ኢትዪጽያዊ አለቀ በትግሪ የመጣ ጣጣ ሀገሪቶን ደም እንባ አስለቀሰ ፣ አሆንም ኢርትራን እና ኢትዪጽያን ሰላም እንዳይሆኖ እየረበሹ ያሉት
      ደም የለመዶት ሰላም የማያውቆ የ ደደቤት ባንዳ ዘመዶቻቾ ናችው

    • @imissmama3978
      @imissmama3978 Před 4 lety +3

      @@eagle4452 ወንድም ኣትጃጃል በትግሬ ጣጣ ኣትበል በኢ/ያ መሪዎች እና በኤርትራ መሪዎች የተነሳ ችግር በተለይ ደሞ በኢሰያስ እንዴት ነው የትግራይ ጨዋ ህዝብ ሚካድበት ኩፉ ኣታስብ እኔ ትግራይ እና የትግራይ ህዝብ ሁለተኛው ኣገሬ ነው ያበጠው ይፈነዳ ነው ምትሉት ይቅርታ ሃቅ መናገር ስለ ምወድ ነው ጨዋ ህዝብ ነው።

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559

    Woooowww betam dasii yemile filim naw ye Ewunati bazii sat indazi ayinat filim mesarati irasu tilikient naw betam gobaza nachu beratu 💖💖💖

  • @user-kh1zi6ok7r
    @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety +2

    በስማም በጣም የሚገርም ነው ተመችቶኛል ይመቻችሁ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +7

    ለ 5ኛ ግዜ ኮሜንት ስጽፍ ጌታን ሁሉም ሰው በራሳቸው ጊዜ ለሀገራቸው መስዋእትነትን ከፍለዋሉ አሁን ያሉት እያጠፉት ነው እንጂ ጌታን በጣም ነው ደስ የሚለው ፎቅ ከማየት የወያኔ ጫካም አይተናል Good blues Ethiopia

  • @user-wd2fr2ne7t
    @user-wd2fr2ne7t Před 4 lety +4

    wel com የኔዎች ሰላም ፈቅር ለኢትዮጵያ ሀገሬ😘😘

  • @user-jp2dd1wo2g
    @user-jp2dd1wo2g Před 2 lety +1

    እስከሁን ከዬሁት እሄ ፊልም የታለዬ እና አስታማሪ ናው ደስ ስል !!!!!!!!!!

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 4 lety +2

    _ኡኡኡኡ የዛይ ሙሉ መሬት ፊልም ተለቃል
    _የኢትዮፒያ ህዝቦች ሆይ
    _አሁን የፊልም ሰሀት አይደለም እባኳችሁን
    _ኢትዮፒያ ሀገሬ ህዝቦቻ በአንድላይ ቆማቹ የጰሎት ስረአት በምታምኑ ሀይማኖት እናድርግ
    _ ፊልሙ ከጤና በሓላ ይደርሳል።