የአገልጋዩ አሳዛኝ ህይወት...AMAZING Miracle// Prophet Zekariyas

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2021
  • በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
    Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia
    gofund.me/b052f1d5
    ​.. click it to support our minstry on gofund me
    +251903474849 +251901008888
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
  • Zábava

Komentáře • 65

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 Před 2 lety +1

    እልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን የዉስጥ ልብን የሚያዉቅ ጌታ ብቻ ነዉ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ
    ነቢይ ዘካሪያስ ጌታ እጥፍ ጸጋ ይጨምራለሁ ተባረክ ተከናወን

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን

  • @romatela7057
    @romatela7057 Před 2 lety +2

    ተባረኽ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tititesfaye8045
    @tititesfaye8045 Před 2 lety

    ጌታ ስሙ ይባረክ !እልልልልልልልልልልልልል!!የጌታ ሰው ዘመንህ ይባረክ!

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 Před 2 lety +2

    Elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel amennnnnnnnnn ♥️♥️♥️

  • @hananmaskan4068
    @hananmaskan4068 Před 2 lety +1

    ዋው መመስከር መልካም ነው እግ/ር ለደረገው ነገር ለሌላዉም ምሳሌ ሆነሀል ተባረክ ድንቁ እየሱስ ሁሌም ድንቅ እንዳደረገ ነው ለስሙ ክብር ይሁን

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 2 lety +1

    ተባረኩ፡በብዙ፡ጌታ፡ይባረክ

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 2 lety +1

    አሜን❤🙏 ኢየሱስ ያድናል ❤🙏
    ተባረኩልኝ🙏❤

  • @meethameetha8269
    @meethameetha8269 Před 2 lety

    ኢግዚአብሕር ይመስጌን ሰለ ነብዩ ፡እነ ስለሚድኑ ሰዉች ፡ ስለምፈዉሱ ሰዉች !!!

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 2 lety

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን

  • @phonecell5278
    @phonecell5278 Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen igzaberi fewusali
    Amen

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 2 lety

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety +2

    የተፈወስከው ወንድማችን ጌታ ይባርክህ አሜን

  • @abanugusaabanugusa1475
    @abanugusaabanugusa1475 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ተባሪክ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 2 lety

    አሜን ነብይ ዘካርያስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @meski9722
    @meski9722 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Eliiiiiii

  • @waqayoojirenyaakoojud5622

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen ameeeeen eleeeeeeleeee eleeeeeeleeee uuuuuuuuuffffff ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 Před 2 lety

    Amen amen thank you lord Jesus for our brother!

  • @leiladaher4945
    @leiladaher4945 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 2 lety +1

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ብቻ አደኝ ሀሌ ሉያ ነቢይ ዘካርያስ ዘመን ይለምልም

  • @hsshhesjsjje6230
    @hsshhesjsjje6230 Před 2 lety

    ዘከይይይይይይ አንዎዳልን 🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigemongols2254
    @tsigemongols2254 Před 2 lety

    Kubir mesigena le geta eyesus yihuni AMEN AMEN AMEN🙏🙏💝💝

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 Před 2 lety

    የተደረገለት ይመስክር ተባረክ ወንድማችን

  • @ethopiaethopialyida2490
    @ethopiaethopialyida2490 Před 2 lety +1

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳክ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety

    Eyesus get new Yadenal🙏🙌🙌👏👏👏👏👏❤❤❤ Tebarek Prophet Zeki
    Medren weres

  • @user-qd4xj6pz9l
    @user-qd4xj6pz9l Před 2 lety +1

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ በእጥፍ አገልግል በኢየሱስ ስም

  • @kalkidanwondemuaschengo9841

    Glory be to God!!!!

  • @tumtuli6711
    @tumtuli6711 Před 2 lety

    አሜንአሜንንንንምእልልልልልኢየሱሰ

  • @mulugudisameta890
    @mulugudisameta890 Před 2 lety

    Amnen Amnen Amnen 🇩🇪🙏🤲

  • @kassechwgdajo5286
    @kassechwgdajo5286 Před 2 lety

    ክብር ለእየሱ ይሁን

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Před 2 lety

    Tebarek gena tizamirale

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Před 2 lety

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn

  • @yorda30
    @yorda30 Před 2 lety

    What a Wonderful Testimony!!!🎻

  • @furtunaghirmay6677
    @furtunaghirmay6677 Před 2 lety

    Eseyyyyy ywnea geta meljam niw huleam
    Nebu zekye degmo.zemenh hulu melkam yhun

  • @dennisay4766
    @dennisay4766 Před 2 lety

    Amen GOD bless you ....

  • @moblland3259
    @moblland3259 Před 11 měsíci

    Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen Ammmen

  • @lamlamhaile5977
    @lamlamhaile5977 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 Před 2 lety +1

    የዳራሰልህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hallelujah1737
    @hallelujah1737 Před 2 lety

    Amen Praise God

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 Před 2 lety

    Amen💚💚💚💚

  • @eritreaeri7508
    @eritreaeri7508 Před 2 lety +2

    Amen amennnnnnnnnn amennnnnnnnnn god bless you prophet zekarias ♥️♥️♥️

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +1

    ክብር ለጌታ ይሁን እሰይ ጌታ ክብር ይሁን ዘኪዬ አንተ እኮ ልዩ ምርጥ ሰው ነህ አዎ እኔም ይህን ልብስ ስትለብስ አውቃለሁ ጌታ ይባረክ በረከቱ impart ያድርግለት ደስ ሲል ጌታ ያስፋው ያበዛው

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v Před 2 lety

    የእየሱስ ፍቅር ገብቴ የምገለገል ሳዉ በዝህ ዘመን ማገነት ካባድ ነዉ ግን የእየሱስ የተለዩት ገና ይነሳሉ ኡፌፌፌፌ

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Před 2 lety

    እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @fatehafateha8820
    @fatehafateha8820 Před 2 lety

    Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz Před 2 lety

    አሜን

  • @kukuzewude482
    @kukuzewude482 Před 2 lety

    Amen

  • @abuyohanis4977
    @abuyohanis4977 Před 2 lety

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @mimialex2275
    @mimialex2275 Před 2 lety

    እሰይ እልልልልልልልልል

  • @meronyegeta7387
    @meronyegeta7387 Před 2 lety

    Geta abezeto abezeto yebarkik

  • @akberetghebremariam9105

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ያድናል ይታደጋል ሃሌሉያ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety

    Amen amen amen amen🙏❤

  • @meskelebergene1465
    @meskelebergene1465 Před 2 lety

    👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾📖📖📖

  • @konjiayass5387
    @konjiayass5387 Před 2 lety

    elelelelelelelek essssseeeeyyyyeee Alelujgh 🙏🙌⛪👏👏👏❤❤

  • @elsaberhane435
    @elsaberhane435 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇸🇪

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Thank you jesus my father 🙏🏻💕🙏🏻💕

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🔥🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🎂

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 2 lety

    ማይኩን የያዘችሁ ልጂ ደስ ስትል🥰❤

    • @belayzeleketube440
      @belayzeleketube440 Před 2 lety

      አወ የተቃዳሰ አለበባስ ለብሰሃሌች ምን ነው ሁሉም አጋልጋዮች ሴቶች እንድች የማራ አለበባስ ብንለብስ ጌታ ይበርክሽ እህታችን

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 2 lety

    Geta eyesus yikiberrrr yelibin yemiyawuk abab bicha new!!!!

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 2 lety

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ነብይ ዘኪዬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Thank you jesus my father 🙏🏻💕🙏🏻💕