Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
የኔ ምርጥ ሊቀ መዘምራን ይልማ እንወድአለን!!! ተሰምቶ ማይጠገብ ዝማሬ ለትውልድ ይኖራል ፣ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ የልጅነት ትዝታዎች ፣ በቤቱ እንድናድግ የይልማ መዝሙሮች በረከቶቻችን ናቸው :: ስላንተ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ፣በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን!
ejig adrige yemiwedih like mezemiran yilma hailu zimarewochih le siga bicha yaydele lenefs chimir hasetin yichiraluna endw nefse be zimareh haset inaderegech hulu irsonim ke taimu bizat yetenesa atintin yemyalemelimewn zimare melaiktin yasemalin
ዝማሬ መላአክን ያሰማልን እንቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ በእውነት ድቅ ዘማሬ ነው እብኮትን ሁሉም መዝሙሮት ይልቀቁልን
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😍😍😍
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን እደ ሀሳብ እደ አዲስ የድሮ መዝሙሮችን ቢሰሯቸው 😢
እኔም ይህን ለማለት ነበር የገባሁት comment ላይ
ሊቀ መዘምር ይልማ ኃይሉ ለእኛ ከእግዛብኤር የተላክ ድንቅ ስጦታ ነክ ዝማሬ መልዐክትን ያሠማልን
እድሜዪስጥሕ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልነ ፀጋነ አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
ያንተን ዝማሬዎች ስንሰማ ነው ያደግነው ። ዝማሬዎችህ አሁንም ድረስ ግጥሞቹም ዜማዎቹም ልዩና ጥሩ ናቸው አሁን ላይ ግን እየለቀካቸው ያሉ ዝማሬዎች ቢያንስ እንኳን እንደ አዲስ ብትሰራቸው ?ስለምንወድህ ነው እንጂ ቀረፃውም ሆነ መሳሪያዎቹ ዘመኑን የሚዋጁ አይደሉም ድሮ በካሴት ዘመን እንደሰማነው የዩትዩብ ገበያውን ተቀላቀለ።ሲሆን አዲስ ዝማሬን ብትዘምርልን ካልሆነ ግን አስተካክለህ በጥራት ብትሰራልን ።
Betkkl eyasebkut neber enem. Biyanes Lelochun dgami Record bideregu ena bilekeku .......bcha .yeEgziabher Fekad yhun
መቼም የማይሰለቹ እና የመይረሱ መዝሙሮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አንተን ስለሰጠን እያመሰገንን...ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ክበርልኝ...ዝማሬ መልአክት ያሰማልን...አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏
አሜን ዝማሬ መልህክ ያሰማልን በጣም እምወድህ የማከብርህ ሊቀ መምህር ይልማ ሀይሌ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሆርቶዶክስያውያን ስብስክራይ እናድርግ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንሊቀ መዘምራን ይልማ በዕድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር 🙏🙏🙏
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ሁሉንም የድሮ መዝሙሮችህን ልቀቅልን እኔ በጣም በጣም ነው እምወደው እመብርአን እረጅም እድሜትስጥህ
ዝማሬ መላአክት ያለማልን ዝማረዎቺህን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏❤❤
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የምናከብርክ የምንወድክና የምናመሰግን ዘር ሳትልይ ሁሉንም የተዋሕዶ መዝሙር በአንድንት የሰበሰብክልን ታላቅ ሰው ምስጋናዬ ወደር የለውም ክበርልኝ !!!
ሊቀ መዘምራን ይልማ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
May almighty lord bless you and your family. As you shared us these precious songs. I can't stop listening them and my life was saved because of these songs. Thank you again.
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሊቀ መዘምራን ይልማ እጅግ በጣም ነው የምወድዎት የማከብርዎት በህይወቴ ባገኛቸው ብዬ የምመኘው ሊቀ መዘምራ ነዎት እግዚአብሔር ከረዳኝ አገኝዎት ይሆናል🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ
እጹብ ድንቅ። መቸም የማይደገሙ መዝሙራት። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ሊቀመዘንራን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
ዝማሬ መልክት ያሰምልን
አፍ የፈታሁበት መዝሙር ሊቀ መዘመራን ይልማ ኀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ወዮልኝ እኔ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
Amen amen amen ❤❤❤❤
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን.....ዝማሬ መልአክት ያሰማልን...✝✝✝....
ዘር መልዕክት ያሰማልን🎉🎉😂😂❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏❤️
Zemari.melakit.yasemalen.amen
🙏🏽
Zemare meleaket yasemalen
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Edam ketane Geary yesthe
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏🙏
❤
Please 🙏Like the video
ይህ ግን ትክክለኛው የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ አካዉንት ነዉ?
አዎ ፀጋውን ያብዛላት
አዎ ላይቭ ይገባል
Awo
እረ ስብስክራፕ ያሰዋል ሼር እናድርግ
አዎ በትክክል
የኔ ምርጥ ሊቀ መዘምራን ይልማ እንወድአለን!!! ተሰምቶ ማይጠገብ ዝማሬ ለትውልድ ይኖራል ፣ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ የልጅነት ትዝታዎች ፣ በቤቱ እንድናድግ የይልማ መዝሙሮች በረከቶቻችን ናቸው :: ስላንተ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ፣በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን!
ejig adrige yemiwedih like mezemiran yilma hailu zimarewochih le siga bicha yaydele lenefs chimir hasetin yichiraluna endw nefse be zimareh haset inaderegech hulu irsonim ke taimu bizat yetenesa atintin yemyalemelimewn zimare melaiktin yasemalin
ዝማሬ መላአክን ያሰማልን እንቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ በእውነት ድቅ ዘማሬ ነው እብኮትን ሁሉም መዝሙሮት ይልቀቁልን
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 😍😍😍
የምወድህና የማከብርህ ሊቀ መዘምራን ይልማየ ካንተ ተለይቸ የኖርኩባቸዉ ጊዚያት ቢቆጩኝም የጊዜ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር በቃል መነገሩ በልብ መታሰቡ ከፍ ከፍ ይበልና እንደስራየ ሳይሆን እንደቸርነቱ መልሶ ዛሬ መዝሙሮችህን በፍቅርና በተመስጦ እንዳደምጥ ረድቶኛል፡፡ የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባርክ! ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን እደ ሀሳብ እደ አዲስ የድሮ መዝሙሮችን ቢሰሯቸው 😢
እኔም ይህን ለማለት ነበር የገባሁት comment ላይ
ሊቀ መዘምር ይልማ ኃይሉ ለእኛ ከእግዛብኤር የተላክ ድንቅ ስጦታ ነክ ዝማሬ መልዐክትን ያሠማልን
እድሜዪስጥሕ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልነ ፀጋነ አብዝቶ ይስጥልን አሜን!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
ያንተን ዝማሬዎች ስንሰማ ነው ያደግነው ። ዝማሬዎችህ አሁንም ድረስ ግጥሞቹም ዜማዎቹም ልዩና ጥሩ ናቸው
አሁን ላይ ግን እየለቀካቸው ያሉ ዝማሬዎች ቢያንስ እንኳን እንደ አዲስ ብትሰራቸው ?
ስለምንወድህ ነው እንጂ ቀረፃውም ሆነ መሳሪያዎቹ ዘመኑን የሚዋጁ አይደሉም ድሮ በካሴት ዘመን እንደሰማነው የዩትዩብ ገበያውን ተቀላቀለ።
ሲሆን አዲስ ዝማሬን ብትዘምርልን ካልሆነ ግን አስተካክለህ በጥራት ብትሰራልን ።
Betkkl eyasebkut neber enem. Biyanes Lelochun dgami Record bideregu ena bilekeku .......bcha .yeEgziabher Fekad yhun
መቼም የማይሰለቹ እና የመይረሱ መዝሙሮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
አንተን ስለሰጠን እያመሰገንን...ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ክበርልኝ...ዝማሬ መልአክት ያሰማልን...አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏
አሜን ዝማሬ መልህክ ያሰማልን በጣም እምወድህ የማከብርህ ሊቀ መምህር ይልማ ሀይሌ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሆርቶዶክስያውያን ስብስክራይ እናድርግ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ሊቀ መዘምራን ይልማ በዕድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር 🙏🙏🙏
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ሁሉንም የድሮ መዝሙሮችህን ልቀቅልን እኔ በጣም በጣም ነው እምወደው እመብርአን እረጅም እድሜትስጥህ
ዝማሬ መላአክት ያለማልን ዝማረዎቺህን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏❤❤
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የምናከብርክ የምንወድክና የምናመሰግን ዘር ሳትልይ ሁሉንም የተዋሕዶ መዝሙር በአንድንት የሰበሰብክልን ታላቅ ሰው ምስጋናዬ ወደር የለውም ክበርልኝ !!!
ሊቀ መዘምራን ይልማ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
May almighty lord bless you and your family. As you shared us these precious songs. I can't stop listening them and my life was saved because of these songs. Thank you again.
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሊቀ መዘምራን ይልማ እጅግ በጣም ነው የምወድዎት የማከብርዎት በህይወቴ ባገኛቸው ብዬ የምመኘው ሊቀ መዘምራ ነዎት እግዚአብሔር ከረዳኝ አገኝዎት ይሆናል🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ
እጹብ ድንቅ። መቸም የማይደገሙ መዝሙራት። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ።
እግዚአብሔር ይስጥልን ሊቀመዘንራን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
ዝማሬ መልክት ያሰምልን
አፍ የፈታሁበት መዝሙር ሊቀ መዘመራን ይልማ ኀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ወዮልኝ እኔ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
Amen amen amen ❤❤❤❤
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን.....ዝማሬ መልአክት ያሰማልን...✝✝✝....
ዘር መልዕክት ያሰማልን
🎉🎉😂😂❤❤❤❤