[ሙሉ ቪድዩው ተለቀቀ] ነብይ ዘካሪያስ እና ኤደን ሀይሉ ያደረጉት ቃለምልልስ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • " gf.me/u/x9gpfw ... click it to support our minstry on gofund me
    በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ ሙሉ ለሙሉ ቢዘጋም ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አልከለከለንም። አሁን በዚህ ሶስት ወራት እንኩዋን በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
    ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ።
    +251913831314 +251901008888
    እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Komentáře • 202

  • @user-cy9so1we6r
    @user-cy9so1we6r Před 3 lety +16

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም እወደዋለው እደዘመኑ ፓስተሮች ከተማ የማይውል ገጠር በጨለማ በእግር እየተጒዘ ሚያስተምር ነው ትክክለኛ የጌታ ባሪያ ነክ

  • @marymmm2799
    @marymmm2799 Před rokem

    ነብይ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክ ባንተ አገልግሎት እግዚአብሔር ተጉልቶልኛል

  • @solomeawbal1512
    @solomeawbal1512 Před 4 lety +18

    ነብይ ዘካርያስ እና ፓስተርኤደን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @seyumberhane8314
    @seyumberhane8314 Před 4 lety +26

    ውይ ስወድህ ነብይ ዘካርያስ ስወድህ ኢግዛብሀር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ኢ/ር ስፈቅድ ኣድስ ኣበባ ስመጣ መጀመርያ የምሀደው ቸርች ባንተ ቸርች ነው ኤዱየ ተባረክልኝ ኢወዳችሀለሁኝ ወንድማችሁ ኤርትርርስዊ ነኝ ከቻልክ ስመን ብቻ ጠርተህ ቃል ኣውጣልኝ

  • @salem4086
    @salem4086 Před 2 lety

    ትክክለኛ ጌታ አገልግሎ ያለፈበት አገልግሎት ነዉ እሱ ጌታ ይባርኮ የተጣሉትን የገጠር እናቶዋች አባቶዋች በወንድሜ ነፃ እየወጡ ነዉ

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 Před 4 lety +14

    ነብይ ዘካርያስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!!!

  • @iydiydiyi6r96e4
    @iydiydiyi6r96e4 Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛችሁ የጌታ ጀኖችህ

  • @asinuasinu8912
    @asinuasinu8912 Před rokem +1

    Ammmmen lezelalem tebarek glory to lord and Lord blessed you 🙏🥛🥛🥛🤲📖📖📚📝🛐🔑🔓🍇🍇👈

  • @nice7303
    @nice7303 Před 4 lety +15

    ዘመንህ ይባረክ በእውነት ትልቅ አገልግሎት ነው

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 4 lety +7

    የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር ዘመንህን አጋገልግሎትህ ይባረክ በጣም እንወድሃለን 🙏🏾

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 Před 4 lety +6

    ኤደን እውነትሽንነው መረዳዳት አለብን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 4 lety +6

    ዘኪዬ በጣም ነው የሚወድህ ተባረክ
    ኤዱዬ የኔ እህት እወድሻለሁ ተባረክ

    • @genetkalata9710
      @genetkalata9710 Před 4 lety +1

      ewntgna ye Egziabher sew Geta tsegawen yabzaleh

  • @almtsehaymingistu150
    @almtsehaymingistu150 Před 4 lety +2

    ኑብይ ዘካሪይምስ ተባረክ ለምልም ኤድዬ አንችም ተባረኪ

  • @abedlatekaabdela9155
    @abedlatekaabdela9155 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሰው በወንጌል ስርጭት ላይ ትኩረት አድረገ ሰለምትሰራ ተባረክ ይህ የሁላችን ሀላፈነት ነው

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 2 lety

    ተባረክ ውንድሜ:- የምትለው ሁሉ ልክ ነው::

  • @abebethab1903
    @abebethab1903 Před 2 lety +1

    Amen

  • @luckysurprise2805
    @luckysurprise2805 Před 2 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +10

    ነብይ ዘኪ እና ኤዱዬ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 Před 4 lety +5

    ወውውውው አንዳኛ ናኝ እሴይ ናብይ ዛካሪያስ ባጣም እዋድሃላው ዛመንህ፣ አጋልግሎትህ ይባራክ ቤታሳብ ናኝ ካዱባይ ስሜ ጣጅ ናኝ ታባራክልን እዋድሃላው ምሪጥ ሳው ብዝት ባልልን

  • @sofoniyasteshomesofi7814
    @sofoniyasteshomesofi7814 Před 3 lety +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርከው,ከዚ በላይ የጌታን ስራ የምትሰራበት ጸጋ ያብዛልክ

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 Před 4 lety +9

    The best Interview God bless you man of God 😍❤️💕💖💖💖

  • @dinkneshkabo2782
    @dinkneshkabo2782 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ቴባርክ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @Bereket-pf7jg
    @Bereket-pf7jg Před rokem

    God bless you zekariyas

  • @bitalbital2162
    @bitalbital2162 Před 4 lety +1

    ነብይ ዘካርያስ ጌታ ዘመንክን ይባርከው እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @tigistamere6447
    @tigistamere6447 Před 2 lety

    Ante tebarek yegziyiabher sew God beless you

  • @meleket-tube-5027
    @meleket-tube-5027 Před 2 lety

    በህይወት ዘመንህ የእግዚያብሔርን ሀሳብ መፈጸም ይሁንልህ በርታ እግዚያብሔር ባንተ ሆኖ ገና ብዙ ሥራዎች ይሰራል

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před 4 lety +7

    Stay blessed nebi zekarias your service is really you Centerd Jesus so pls keep going

    • @user-ft1us6ex5e
      @user-ft1us6ex5e Před 4 lety

      00251911146598። , ነብዪ ዘካሪሰ ፀልዪለኚ ኑሮየም ተብትኑብኚልጌታ እነዲሰኚ

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před 2 lety

    ወንድሜ ነብይ ዘካርያስ እግዚአብሔር ይባርክ ይጨምርልህ።

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Před 4 lety +6

    I never tired to hear u 24hrs Nebey zekaryas

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 Před 4 lety +1

    Well.zek...tabareku. fatari.baizito.yibarki.amen.💞💞❤❤💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🙏🙏

  • @menofgod6834
    @menofgod6834 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ማቴዎስ 35:-46//
    በጠም አስፈለገ ነው ተበርኩ
    ።።።።።።።።
    ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ

  • @mrmrm2723
    @mrmrm2723 Před 2 lety

    Amen Amen

  • @genetmohemode4045
    @genetmohemode4045 Před 4 lety

    ፓስተርዬ እንወድካለን ለምልም ጌታ እየተጠቀመብክ ያለክ ነብይ 🤩🤩

  • @tiruworkhailu7851
    @tiruworkhailu7851 Před 4 lety +1

    Amen Stay Blessed both of u I will stand with this ministry with God's grace

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 Před 3 lety

    ወንድም ተባረክ
    ፀጋ ይብዛልህ
    እየሱስ ጌታ ነው

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 4 lety

    እግዝያብሄር ዘመናችሁን ይባርክ ኤዱ ስወድሽ

  • @dastagb6492
    @dastagb6492 Před 4 lety +9

    God bless you

  • @Selamselam-zz5vq
    @Selamselam-zz5vq Před 3 lety

    በጣም ነው ምዉዷ ታባረክ 🙏

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 4 lety

    Amen, Geta yebarek, ye Egziabher sew Nebiy zekariyas, bebezu hezeb tebarek belew yenbiyaten rucha kasekomu kefuwoch, Geta be kebur Demu yeshefeneh🙏🙏🙏🙏

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 Před 4 lety +1

    ነቢይ ዘካሪያሥ ዘመንኸ ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይጨምረልኸ

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Před 2 lety

    እግዚኣብሄር ከሰጠህ ኣስር እጥፍ መንፈሳዊ ሃይልና፥ ሰማያዊ መገለጥ፥ በኣንተ ላይ ይውረድ፥ ይፍሰስ!!! በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን!!!
    ኣሜን!!!

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 Před 4 lety +2

    May God bless you brother nebiy Zecharias. I reallly like your humble heart to go, and preach the gosple of Christ in remote areas where most ministers don't prefer to go particularly this time becouse of various reasons. Keep up your good works my brother. Grace be with you!

  • @ezzocell8805
    @ezzocell8805 Před 3 lety

    Amen Amen Nbeye zake zanhi baget basyesusimi yeta baraka yehuni

  • @abirsherwaro3771
    @abirsherwaro3771 Před 2 lety

    I love you menof God
    You are rlly men of God

  • @HanaHana-tq7ol
    @HanaHana-tq7ol Před 4 lety

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ

  • @yemeserachendale6762
    @yemeserachendale6762 Před 4 lety +1

    Egziabher yibarkeh, melkam hasab melkam nigigir new yaleh, Geta yirdah

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety +2

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @MEZMURTV
    @MEZMURTV Před 4 lety +4

    GOD BLESS YOU
    PROPHET AND

  • @z7456
    @z7456 Před 4 lety +2

    መሥራችና ባለ ራአይ አየሱስ ብቻ ነው.

  • @usersteam570
    @usersteam570 Před 2 lety

    ነብ ዘክርያስ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🤝🤝😘

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 Před 3 lety

    ዘመናችሁ ይባረክ is Amazing testimony

  • @getahuntesfaye6333
    @getahuntesfaye6333 Před 4 lety +1

    ተባረኩልኝ ኤዱዬ & ነብይ ዘኪ

  • @lidaafrasatonkoluuyegetali8512

    Tebareku Yegeta tsega yibzelachu bizu tebazu ye eyesuse wetaderochi ewedachalew zakiye ewedehalew geta yibarkih❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 2 lety

    ተባረክ

  • @bilenzerit5093
    @bilenzerit5093 Před 2 lety

    Prophet ,man of God, the chosen one, may God bless you more and more! All glory be to the almighty God!!! I’m so blessed by your service! Please pray for me! All I need is his grace ❤️ I praise the almighty forever! Tebarek! Kibatu yechemirelih
    Anchinem yebarekish! Tetebareke andebet new yalesh

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Před rokem

    Zakige.tebarek

  • @hymanotlema9325
    @hymanotlema9325 Před 4 lety +4

    ነብይ ዘኪ እና ፓስተር ኤዲዬ ተባረኩ የተቀደሰ ሀሳብ ነው ኤዲዬ እባካቹ ለሐዋሪያው እስራኤል ዳንሳ ፀልዩለት የሱ አገልግሎቱ ታግዶበታል ማለት የሱ አካውት ሁሉም ያለምክኒያት ታግዶበታል በዚህ ሰአት ለብዙ ለተቸገሩ ሰዎች አስፈላጊ አባት ነው በመስጠት የሚያምን እሩህ እሩህ አባት ነው የብዙ ሰዎችን ጉሮሮ የሚሸፍን የነበረን ሰው አካውንቱን እዳያቀሳቅስ ያደረገውን ክፉ መንፈስ የተመታ ይሁን ኤዲዬ ፀልዩለት እባካቹ አግዙት

    • @msanker6784
      @msanker6784 Před 4 lety

      tebareki entselialen geta degmo melkamene neger yadergal hulu lebego new

  • @habtamuhaile4460
    @habtamuhaile4460 Před 2 lety

    THE BEST INTERVIEW.

  • @dagimbrhanu
    @dagimbrhanu Před rokem

    Prophet sega ybzaleh
    I love you 😘

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před 2 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ

  • @tagesecheyako1354
    @tagesecheyako1354 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር። ሰው
    እውነት ቅዱስ
    እግዚአብሔር ይበረክ

  • @helenbekele4466
    @helenbekele4466 Před 3 lety

    zeki geta yebarkeh

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 4 lety

    መስራችና ባለራእይ የሚለው አባባል ትክክል አይደለም: ተባረክ!!!

    • @msanker6784
      @msanker6784 Před 4 lety +1

      tadia mendenew yemibalew ehete??

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety

    Yegzabeher sewe nebey zekariyas Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek pasetr adine Egezabeher yebarekise

  • @mhnuser426
    @mhnuser426 Před 4 lety

    Amen Amen Amennnn GETA EYESUSI Babezu yebrkawu

  • @user-sy2nt6zh4k
    @user-sy2nt6zh4k Před 4 lety +1

    ዘክዬ ጸጋውን ያብዛልሕ

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 4 lety +1

    Wow ameenn ameeeeen
    amazing zekiye God bless you more and Adiyee🔥📚📚📖📖📖💗💗💯√🙌🙌

  • @Gent-vj4hx
    @Gent-vj4hx Před 11 měsíci

    Ammen ammen ammen ammen ammen

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i Před 4 lety

    እዉነት ነዉ ግድታችን ነዉ ሰዉን መረዳት እሽ ታዛዢነን

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 Před 4 lety +1

    ተባረኩ እጀግ አስተማሪ ነወ

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh Před 4 lety +1

    Tebarku ye abteeeee berkan

    • @user-ft1us6ex5e
      @user-ft1us6ex5e Před 4 lety

      ጌታኤ የሱሰ የባረኪህ002519111465998, በነገሁእዲ ረዳ።ፀጋወንእዴ በዛልኚፀለየልኚ

  • @hiroutwondamagen6029
    @hiroutwondamagen6029 Před 4 lety

    Amen, God bless you prophet zekarlys ❤

  • @hogihogi7931
    @hogihogi7931 Před 3 lety

    Ameen ameen

  • @gelayegebeyhu3052
    @gelayegebeyhu3052 Před 4 lety

    ነብይ ዘኩዬ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 Před 4 lety

    ነብይ ዘካርያስ ተባረክልኝ ውድድድድድድ

  • @abinetango9129
    @abinetango9129 Před 2 lety

    GOD blasé you !

  • @abebatesfamichael4996
    @abebatesfamichael4996 Před 2 lety

    Zekiy tebrki zemanhi yberk

  • @ethiopiaethiopia8160
    @ethiopiaethiopia8160 Před 4 lety +1

    ልክ ብለካል ወንድሜ ተባረክ

  • @AbdullahAbdullah-fb9ol

    Beyesus sim egzabihar Abzito yibarekih nebiy zekariyas🙏

  • @zewdineshbushen4016
    @zewdineshbushen4016 Před 4 lety +2

    God Bless both of you!!!

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 Před 4 lety +2

    አሜንንንን

  • @abitezera4217
    @abitezera4217 Před 3 lety

    ነብይ ዘካርያስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ይብዛልህ ኤዱ ተባረኪ እወድሻለሁ ፍቃድ ከሆነ ላግኝሽ ዘማሪ አበባ ተዘራ ከ ደቡብ አፍሪካ ደርባን ታስታውሽኛለሽ ብዬ አስባለሁ

  • @debora934
    @debora934 Před 3 lety

    ጌታ ይበርክህ ተባረክ

  • @cfyyugtyy6040
    @cfyyugtyy6040 Před 4 lety

    Amen amen geta yesus ybarkachu zemenachu ybarek

  • @menagetaneh679
    @menagetaneh679 Před 4 lety +4

    ኤዱ:ጌታ:ይባርክሽ:በጌታ:ፍቅር:የልቤን:ሸክም:ነው:እምነግርሽ:አብያተ:ክርስቲያን:ህብረት:የት:ናቸው:ይሄ:ሁሉ:ነገር:በምድራችን:ላይ:ሲሆን:አንድም:ድምፅ:አላሠሙም:ግን:መሪዎቻችን:ተደበቁ:በጣም:ያሳዝናል:ማነው:የሚጠየቀው:እባክሽ:የብዙ:ሠዎች:ጥያቄ:ነው:እና:መልክቴን:አስተላልፊልኝ:ተባረኪ።

  • @istoreplus5691
    @istoreplus5691 Před rokem

    Geta Abizeto yibarekachu

  • @yorousyorous3065
    @yorousyorous3065 Před 4 lety

    U are blessed man of god
    God with you and loves u
    We love you 😇😇❤️❤️

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 4 lety +1

    Amen Amen tebareku 🙏🙏🙏👏👏❤❤❤

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 Před 4 lety

    ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ

  • @aynalembeyene9735
    @aynalembeyene9735 Před rokem

    Amennn

  • @tirhashagos26
    @tirhashagos26 Před 4 lety

    ዘኪ ተባረክ መቀሌ መቻ ትመጣ ይሆን❤❤❤😔😔

    • @jonastadesse3515
      @jonastadesse3515 Před 4 lety

      እዛ ያሉት ልበ ደንዳኖች ንስሃ ገብተው ለጌታ ሲንበረኩ ነው ወንጌል ይሰብፕካል ሀገሪቷ ሰላም ትሆናለች ጨለማው ይገፈፋል አንችም በጸሎትሽ እርጂን ነብይ ከዛም ይነሳል!!

  • @hiroutwondamagen6029
    @hiroutwondamagen6029 Před 4 lety

    Thats right all glory to God Amen

  • @elsashashe2194
    @elsashashe2194 Před 4 lety

    Tabarkuu

  • @abemamo6397
    @abemamo6397 Před 4 lety

    God bless you prophet !!

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @lynoerasho6669
    @lynoerasho6669 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 Před 4 lety

    Bless you prophet

  • @kwtvvv7875
    @kwtvvv7875 Před 4 lety

    Amen amen amen amen

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 4 lety +1

    Ediyee wel camee wowowo teberekuuuuu porophet zakii siwadachuuuu geta iyesus yibarkachuu♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 4 lety

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ