የጓድ መንግስቱ ኃይለማርያምና የደራሲ በአሉ ግርማ የመጨረሻው የቃላት ምልልስ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 156

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety +3

    እፍፍፍ ልቤን የሚነካኝ የበአሉ ግርማ ታሪክ ነው.
    መፅሐፍን በጣም ደጋግሜ አምብቤዋለሁ . መፅሐፍን ወንድሜ ነው ስጦታ የሠጠኝ
    ድንቅ አፀፃፍ ነው. በልጅነት ሀይምሮየ ተቀርፃአል .
    አመሠግናለሁ

  • @ayolaayoli9821
    @ayolaayoli9821 Před 5 lety +6

    በጣም አሣዛኝ ታሪክ

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 2 lety +1

    እኔ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ነገር ግን ሁሉም በበኣሉ ግርማ የተነሳ በተፈፀመበት በደል ሁሉም እጅግ በጣም ከፍተኛ ህመም እና ሀዘን በምወደው ኮ/ል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትልቅ ስህተት እጅግ በጣም ከፍተኛ ከፍተኛ ብስጭት ኣልኝ

  • @utube4Eritreans
    @utube4Eritreans Před 5 lety +6

    በዓሉ ጅግና ነው
    ይህ እንደሚሆን ገና ድሮ ያውቃል
    እውነተኛውን ታሪክ ለትውልድ
    አስተላልፋል
    ሰውየው ሲያምባርቅበት ብልህ ስለሆነ ግብግብ አይጠበቅበትም

  • @MrYooEth
    @MrYooEth Před 5 lety +3

    Great Memory. One of the most important person in my life. Bealu. RIP

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 Před 5 lety +3

    በአሉን ይገደሉ አላህ ይይላቸው እነለገሰ አስፋው የት እንደቀበሩት የኢትዮጽያ ህዝብ ይጠይቃቸው ነብስ ይማር በአሉ ግርማ

  • @samuelberhane1395
    @samuelberhane1395 Před 4 lety

    አቤል ረታ የጨካኑ ስውየ ተጠቃሚ መሆንህ ታስታውቃለህ ያም ሆነህ ይህ ታሪክ በውሽት ኣይቀይርም ታርኩ ደጋግመህ ስማው

  • @muhammadhussien228
    @muhammadhussien228 Před 4 lety +2

    ነገሮች በጊዜው ሲለካ ነው ጥሩ
    ምክንያቱም አሁን ከለካነው ብዙ ነገሮች
    ያሳብዳሉ

  • @mesitadesse2909
    @mesitadesse2909 Před 4 lety +1

    አይ ጨካኝ ታዲያ ይህ ጨካኝ ነው ኢ መቶ ሚቀበር ደፍር ምን ይባላል ፈጣሪ ለሁሉም ዎጋ ይ ጣል

  • @abelreta582
    @abelreta582 Před 5 lety +6

    ይንን ታርክ የፃፈው ሰውዬ ከታርኩ እንደምረዳው ባለታሪኩ የት እንዳለያዉቃል ወይንም ደግሞ የኮ/ል መንግሥቱን ሥም ለማጥፋት ሆን ብሎ ቃላትን በማሳመር ህዝቡን ለማሳመን መንጠራራቱ አይዋጥልኝም ታሪኩን እስከዚህ ድረስ ከተከታተለ የባህሉ ግርማን መጨረሻ እንደሚያውቅ ምንም ጥርጥር የለውም ።

    • @Gigi-mn9ph
      @Gigi-mn9ph Před 2 lety

      yegedelute. baleseletanatu. nachew

  • @user-ic1wo4kg3f
    @user-ic1wo4kg3f Před 2 lety

    ይህ የመርገም ስራ ፡ ልኢትዮጵያና እትዮጵያውያን ዋጋ እያስከፈለ ነው። በዓሉ ግርማ የመሰለ ብርቅ ሰው በንደዚሁ ጠፍቶ መቅረቱ ያሳዝናል ።
    ያም ሆነ ይህ ከመንግስቱ ያሻላል።

  • @user-sb1md4dl7z
    @user-sb1md4dl7z Před 5 lety +3

    መንጌ ባልህበት ሰላምህ ይብዛ ወገኔ

    • @elsate8982
      @elsate8982 Před 5 lety +1

      አሊ ኢስላም ነው ህይወቴ ሞኝ

    • @user-js7lu1ck5d
      @user-js7lu1ck5d Před 2 lety +2

      7 መቶ ሺ ኢትዮፕያውያን ኣጥፍቶ በ ሰሜን ክ/ሃገር ሰላምህ ይብዛ ይባላል እንዴ ኣምላክን ፍራ ሰው ኣትግደሉ ነው ያለን ሞኝ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +1

    ታሪኩ አጠረ ለዚህ ትውልድ በደንብ ልትሰሩ ይገባል ሰአት ይጨመር

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 Před 2 lety

    አሪፍ አቀራረብ

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji Před 5 lety +1

    ዋው በርቱ!

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 5 lety +28

    ሁለቱ ሲነጋገሩ በቢሮ ውስጥ 3ኛ ሰው ነበር?????

  • @belachewweldemariam821

    ተባረክ

  • @desitstar1022
    @desitstar1022 Před 4 lety +2

    ገዳይ ራሱ ""መንግሰቱ ነው ""ቤት ሂደ ማለት ""ወደመቃብር ሂድ አይበልም ""

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +1

    Enameseginalen.

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 3 měsíci

    መንጌ ይህን ቢሰማ አይ ሀበሻ እንደሚል ነው.

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 5 lety

    እናመሰግናለን

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent1876 Před 2 lety +1

    የመንግስቱ ሀይለማርያም ችግር ሳያረጋግጥ ማስወገዱ ነው።

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před 5 lety +4

    ዴሞክራሲ ቢኖር የመጻፍ መብቱ ይከበር ነበር።

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 Před 5 lety +2

    ነብስ ይማር ወንድሜ በአሉ ግርማን ሲገደል ሳልሰማ በ1979ያጎቴልጅ መኝታ ክፍል ብዙ መፅሀፎች አሉ የባአሉን መፅሀፍ መትጨ ለንብበው ስለው ከለከለኝ ክልክል ነው ከቤት አይ ወጣም አለኝ ሳነበው ግን የሚያስገድል ቀርቶ አያሳስርም ነበር በግፍ መግደሉ ሳይበቃ መቃብሩ የት ነው??????

  • @zeedam6066
    @zeedam6066 Před 4 lety +1

    ታድያ ይህ ጥሩ መረጃ አይሆንም ትንኝ ስላልገደለው አረመኔ ነፍስ አጥፊ ። ታሪኩ ለወደፊቱ ትውልድ በሃቅ ቢቀርብ ዳግም የኢትዮጵያ ህዝብ ለፋሺሽት አይታለሉም።ዳሩ ምን ይሆናል ፋሽስት በፋሽስት ሲተካ የበዓሉ ጉዳይ ፍርድ ሳያገኝ ከገደል ተጣለ ፣ ወገን ያጣ ምስኪን ሃቀኛ ደራሲ ።

  • @tegstulakew2268
    @tegstulakew2268 Před 5 lety +2

    Oromai Gives recognition for EPLF liberation movement which was a bad thing for the government at war with the separatist,

  • @tekestegebrehiwot1281
    @tekestegebrehiwot1281 Před 5 lety +11

    ግዋድ አልክ ደግሞ ሳታፈር ይህ ያቀረብከው ረፖርት ፊፁም ሐሰት ነው ምክንያት ...መንገስቱና በዓሉ ብቻቸወን ባሉበት ክፍል ሶስተኛ አንተ ነበርክ ማለት ነው ወይስ በአሉን ከመሰወሩ በፊት አገኝተሀዋል ወይ ደግሞ ዝምባብዌ ሄደህ መንገስቱን አገኝተሀዋል ቀዚህ ውች ዘገባህ ልብ ወለድ ብቻ መሆኑ ነው የሚረዳኝ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před 5 lety +1

      ይህንን ለማወቅ ምን ይከብዳል? ስታስበው እዛ ቢሮ ውስጥ የተፈጠረውን ነገር አቶ በአሉ ለቤተሰብ ለወዳጅና ጉዋደኞቻቸው ሳይናገሩ ሚስጥር አድርገውት የሚቀመጡ ይመስልሀል? ለማን ብለው? ይሄኮ የአደባባይ ሚስጥር ነው. በወቅቱ ማንም ከመንግስት መጣላት ስለማይፈልግ መረጃዎች ወደ ሚድያ አይውጡ እንጂ የሚሆነውን ውሉ ውስጥ ለውስጥ እየተቀባበልን እንሰማው ነበር! የምናውቀውን እውነት እንጂ ምንም አዲስ ነገር አልተናገረም

    • @zerihunejegu3710
      @zerihunejegu3710 Před 2 lety

      በዓሉ ግርማ ቀላል ጋዜጠኛ ብቻ አልነበረም
      በንጉሡ ዘመን ከኢዮ ድምፅ አሰከ አዲስ ዘመን
      ጋዜጦች በሀላፊነት እንዲያገለግል ሰደረግ ንጉሱ መልከቀና ይወዱ ስለነበር ብቻ ሳይይሆን
      የአስተዳደራቸውን በጋዜጣ ተችዎችን መረጃ
      አቅራቢ እንደነበር አስታውሳለሁ ።ታዋቂው ጋዜጠኛ አሳምነው ገብረወለድም በንጉሱ
      ዘመን ተቀጭቷል።

  • @banchiamlakadmasu1288
    @banchiamlakadmasu1288 Před 2 lety

    Behalu Girma

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Před 2 lety

    ይህ እኩይ ገዳይ ነዉ በዓሉ ግርማን ያስገደለዉ ብሎ መደምደሙ ነዉ የሚሻለዉ !!!!!!!!

  • @hargaayagumgumgedaya1869

    Realy unlucky country. One of the Painful memories from the derg regime. This took me back to that bloody red terror days . This country missed great opportunity for democratization and development of the national. This is the mined set of the derg regime unable to solve internal conflicts peacefully and satisfay the economic growth demand of this proud backward poor nation. I remembered the slogan hulum neger wed torgenbar.

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Před 2 lety

    እስኪ ለኣላህ መይንም ብላቹ ፍረዱ ሰው ተናገረ ፃፈ ብሉ ይቅርታ የጠየቅ ወኅ ሰውን መግደል ወጤቱ ምንድነው በማሰር ማስተማር ሲቻል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 lety

    ወንን። የወንድ ልጅ። መጌ። እጄጅን። ነከሥኩኝኝ ታማኝ። ጠፍ።ታመመች። ኢትዮጵያ። ሠላም። አጣች። መላ። መንግሥቱ። ሠላም ሠላም ለወገኔ ሠላም። ሠላም ሠላም ለወገኔ ለኢትዮጵያ

  • @omermohammed8273
    @omermohammed8273 Před 4 lety

    ሃአይ

  • @user-oj6wb5iu4n
    @user-oj6wb5iu4n Před 5 lety

    ይገርማል እደእት አሁንኮአን ገዳአዩ አልበወቀም

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 Před 5 lety +1

    Mengstu sew bela

  • @Hagere214
    @Hagere214 Před 5 lety +2

    Better ideas እኔምኮ ብያለው ይሔን ሰው በላ የኢትዮጵየን ምድር እንዳይረግጥ በፍርድ ከመጣ ጥሩ ነው አለዛ እዛው ባለበት ታሪኽ ይፍረደው ሰንት እናት ጠዋሪዋን ልጆቻን ነው የበላው እኔ ከማውቃቸው እንኻን እኔንም Traumatized አርጎኛል በልጅነቴ ወደት/ቤት ሰንሔድ ሬሥ እየተሻገርን ሰንሔድ የማይረሥ ጠባሣ ነው የተወለን ይሔ ነፍሠበላ በምድር ቢያመልጥ በላይኛው ይጠየቃል 😈😈😈

  • @senaymazengia8770
    @senaymazengia8770 Před 5 lety

    nice

  • @senaymazengia8770
    @senaymazengia8770 Před 5 lety

    huletum arif nw

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před rokem

    አኢትዮጵያን በተለይ አማራን ይሄ ሁሉ መከራ እንዲበዛበት የደረገው ይሄ ወጠምሻ ባርያ መንግስቱ ነበር ሞት የሚያንሰው ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před 5 lety

    GOD PRAY GOD

  • @yonastesfamichael941
    @yonastesfamichael941 Před 4 lety

    Beale Girma, lezelealwm Tariku saydebeziz Yeminor dinki derasi new. Yetegodaw betesebuna ina ye Ethiopia hizb new, Bealu sini iyegenene lezelalem yinoral

  • @ibrahemrbashu5660
    @ibrahemrbashu5660 Před 5 lety

    Betam isazenal

  • @salem4086
    @salem4086 Před 4 lety

    መንግስቱ የብዙዋች ገድይ ነው የሚወደውን ወንድሜ ገድሎ ፈረጠጠ የሚታይ ከሆነ እቅርታ አድርገልሃለሁ ጨካኝ አረመነ ለጋ ወንድሜን የጉቴ ጭምር ነው ብዙ እናቶዋች አስለቅስሃል እግዚአብሔር። ይቅር ይበል

    • @salem4086
      @salem4086 Před 4 lety

      አታፍርም ሴት ልጅ አባቴ ነፍስ ገይአይደለም ብላ አፍን ትከፍታለች እንደመንግስቱ ሺ ወጣቶዋችን እና ብዙ ክርስታኖዋች ገሎዋል እቅርታ እንጠይቃልን እቅርብም ብለናል ጌታ አጸናንቶን ጣላትን ወደድ ይለል ይሚናመልከው በተለህይ በወለጋ ተወለጆዋች ያደረከው አረመኛ ጭካነኔ እግዚአብሔር። በሰማይ ሆኖ እቅር ይበል እንድቴ አይነት። መንግስት ኢትዮጵያ። አልተነስሚ እንድ በግ የስው ልጅ ይሚያርድ ጌታ ሕብዝ እንድጎበኘ ማስማት ትሩ ህፃን ነብርኩ ወንድሜ ት/ቤት አድርሶኝ ተመልሶ አልወሰደኝ ትልቅ ጠባስ አስቀመጥክብን

    • @salem4086
      @salem4086 Před 4 lety

      እቅርታ እጠይቃሃለሁ ጌታ ያስተማረኝ ይህ ነው ይህንን ጌታ አንብተም ተቀበል ጌታ ይወደሃል !!

    • @salem4086
      @salem4086 Před 4 lety

      ውደ እዝህ ጌታ ና ኋጥያትህን ይቅር እንድል እኛ ቀሚሰን የተጸናና ጌታ እወቅ እለሃለሁ

  • @samiraahamadi.jimmaa1030

    😢😢😢😢.love..oromo..oneqeerroooooooo

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Před rokem

    Mengistu nebse bela awrie. new. gin bealu Zelalem yinoral. hasabun megdel aychalim. mognoch nachew. yanie esun bisemut yezqriew chigir aynorim neber. gin mehayminet dinkurina metifo new. be dinkurina new yegedelut

  • @mesitadesse2909
    @mesitadesse2909 Před 4 lety

    መንግስቱን እኮ ግን መንጠልጠል ሚገባው ነበር የሰይታን ቁራጭ ታዲያ በወያኔ ምን ያስፈርዳል

  • @mesitadesse2909
    @mesitadesse2909 Před 4 lety

    ቆይ ግን መቸ ነው ቀን ሚወጣልን እኞ ኡፍፍፍፍፍፈ

  • @fissehamulugeta1221
    @fissehamulugeta1221 Před 2 lety

    በቅርብ ስለምናቅ መንጌ ለበዓሉ ቁጥር1ወዳጁ ነው

  • @samuelamsalu575
    @samuelamsalu575 Před 5 lety

    yet semteh new yemkebater siyaworaw semtehale er benateh yematakewun setawora yemiyakute yaferalu

  • @WorkeneshWoldmariam
    @WorkeneshWoldmariam Před 5 lety

    Lhagru mwche Mange Nurlng Bslame

  • @---ko9jq
    @---ko9jq Před 4 lety +1

    አኢትዮዺያ😭😭😭😭😭😭

  • @nadiahamid9121
    @nadiahamid9121 Před 4 lety

    but the secret shoed end people shoed know where he bared

  • @Hagere214
    @Hagere214 Před 5 lety +14

    አሁን ታዲያ ይሄን ነፍስ በላ ነው ኢትዮጵያ ይግባ የምትሉት ሬሳውም እንዳይገባ

  • @solomonmeteku9751
    @solomonmeteku9751 Před rokem

    ይሄ እረመኔ መንግስቱ ነው የገደለዉ፣ እብዮታዊው መሪያቺሁ እሁንም የምታደንቁት።

  • @omerabdulrahman3101
    @omerabdulrahman3101 Před 3 lety

    Min maletih new new. Baalu Girma jegna new. ante neh wushetam.

  • @abdiiali4499
    @abdiiali4499 Před 5 lety

    Very sorry

  • @hassenmulat5715
    @hassenmulat5715 Před 5 lety +1

    turinafa

  • @derejenegesse8289
    @derejenegesse8289 Před 5 lety

    source??

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 5 lety +7

    በአሉን ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ምንም አላረጉትም ። ያስገደለው ተስፋዬ ወልደ ስላሴ ሲሆን ድርጊቱን ያስፈጸመው ደግሞ ኮለኔል ግርማ የአገር ውስጥ ደህንነት ሃላፊ ናቸው ። መንጌ አይደሉም

  • @ebenezereby4273
    @ebenezereby4273 Před 5 lety

    Mengestu ante dem lash awure...resakin ye zumbabe zinb yebelawal engi ye Ethiopia afer anten aykebrkim::

  • @emmadhabibants4930
    @emmadhabibants4930 Před 5 lety +1

    ውይ እውነት ያሳዝናል ግን አሁን ሰላም ስለሆነ መንግስቱን መጠየቅ አይቸልሞይ?

    • @zaidtecle2068
      @zaidtecle2068 Před 4 lety

      wey gud ye ethiopia hezb enkuan bealu grdelkew belew liteyekut. lemen bemayawatan be haset tarik etitran lemenyek yeh hulu sew ascheresek belew enkuan alleteyekutum.enkuna ande sew bemiliyon yemikoter wetader eritra meder tekebrewal.

  • @masialemeyehu2731
    @masialemeyehu2731 Před 5 lety

    Yee sazenal

  • @lea677
    @lea677 Před 5 lety

    😭😭😭

  • @bitaniymichael5967
    @bitaniymichael5967 Před 5 lety

    Oromay malet men malet new?

  • @kiflemaruleul6023
    @kiflemaruleul6023 Před 4 lety

    bealu eko wedeyaw altegedelem,ke megistu awerew ga yeneberewen koyeta le lela sew tenagrual aleyam be tsehuf makoyet chelwal malet new, zegebawen ke metechet befit enaseb.

  • @mesfinkahsay5757
    @mesfinkahsay5757 Před 5 lety

    Are u there at that time

    • @Sunshine-rf3wc
      @Sunshine-rf3wc Před 5 lety

      As he mentioned the guy in the story, Bealu, dissapired after few days.
      That means he had a chance to tell the conversation he had with Mengestu.
      I believe Bealu Girma, told his wife in details, the conversation he had with Mengestu.

  • @hiraneayahe398
    @hiraneayahe398 Před 3 lety

    መንግስቱ አንተ ብዙነሽ በቀለ የበአሉ ግርማ ፍቅረኛ መሆኗን እያወክ ለምን ቢሮህ ትጠራዋለህ፤ በቃ በአሉን ገለህ ፍቅረኛውን ቡዝነሽን አውጥተህበታል ዋስደህበት ጉያህ አስተኝተሀታል፤

  • @bantalemsinishaw3284
    @bantalemsinishaw3284 Před 2 lety

    ለአንተ ማን ነገር ይህንን። በአሉ ግርማ እንዳልሞተስ ምን ያህል ታውቃለህ፟?

  • @123ertr
    @123ertr Před 5 lety +1

    menigstu should serve 49 yrs in prison and pay $ 3000 birr fine

  • @zaidtecle2068
    @zaidtecle2068 Před 4 lety

    hake yemiyawek ema yegegedelal.mengestu eritran yezemete gize hezbun enashenfalen eyale siyatalelew bealu germa degmo ye eritra hezeb(shabia) endemayshenefna kurtun endiyawuk oromay belo xsafe lezelalem yehen hezeb atashenefewum alle.derg mistrachew seleweta tekotew gedelut.yeh derasi le ethiopia hezeb be xsehufu nekat yeset yemeslegnal.

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před 5 lety

    One person I will never forgive is Mengistu Hailemariam. How can I he ate half of the Ethiopian young educated people.

  • @paulaskidane4101
    @paulaskidane4101 Před 5 lety

    Leka ato bealume mogna mogne newe yalamenebeten mexafu jegna ayasebeleweme sijemer teru edel tesetote nber aleteteqemebetem erasun berasu gedele baye negne bebekule

  • @EB-ft9db
    @EB-ft9db Před 5 lety +1

    This is the guy put the country into misery and bloodshed, incomplete and emotional leader!

    • @kiflemaruleul6023
      @kiflemaruleul6023 Před 4 lety +1

      he is a pretender and sick evil. we are in all this shits because of this criminal so called megistu. he pretends that, he loves Ethiopia, but not.

    • @smilemaker6844
      @smilemaker6844 Před 3 lety

      also he is very ignorant and filled with inferiority complex.

  • @tedrosmekonen4666
    @tedrosmekonen4666 Před 5 lety +1

    ሓቂ ዝነግር አይትፈትዉን ኢኩም ካብ ጥንቲ ይእዱግ

  • @kassayimer8591
    @kassayimer8591 Před 5 lety

    deresi kodawn gelbto ylebsal baalu hywetunm sewa

  • @geradire4477
    @geradire4477 Před 5 lety +2

    sinegageru ante neberk kedada. anten neber be bealu bota mistir argo maskeret

    • @meincbitint8226
      @meincbitint8226 Před 5 lety

      bet am yasazenal

    • @edenwinea
      @edenwinea Před 5 lety +1

      Gera Dire I’m sure Bealu Girma tell his wife or his friends but the question is back to you did you knew exactly who is Mengstu Hailemiram I’ll tell you he was criminal bloodsucker thief ignorant God know how many people he killed ...

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f Před 5 lety +3

    ክክክክክክክ ውሸታም እሂ ሁሉ የለፈለፍከው ማን ነገረህ ባኣሉ ግራም ኣልያም መንጊ ውሸታም የ ዘሪቱ ጋብጀሃለው እሺ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 lety

      ግራም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @negasimdhen6291
    @negasimdhen6291 Před 5 lety +3

    አየ ሜጌ አፍር ብላ

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Před 5 lety +7

    መንግስቱ ኃይለማርያም የስንት ስው ነፍስ በላ

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od Před 5 lety +4

    መንግስቱ ቡዳ ነው የስንቱን ሰው ሂውት ቀጠፍ አላህ ይነልክ

  • @jordana7775
    @jordana7775 Před 5 lety +1

    ቀዳዳ

  • @KinfeDesta
    @KinfeDesta Před rokem

    ዘመኑ የፌስቡክና የዩትዩብ ሆነና ማንም ደደብ ተነስቶ ሚቀባጥርበት ሆኖ ቀረ ምንም አልነገርከንም እሺ አህያዉ ብዙ እዉቀት ያላቸዉ ግን ዝም ያሉ ሰዎች በየቤቱ ሊታዘቡክ እንደሚቺሉ መገንዘብ ነበረብክ

  • @mussieabraham9393
    @mussieabraham9393 Před 5 lety

    አዛ ነበርኽ ?የውሸት ኣባቱ ስይጣን መሆኑን ኣታውቑም?

  • @hakinzareb849
    @hakinzareb849 Před 5 lety +2

    የኣማራ ታሪክ ከመገዳደል ኣይወጣም የሚገርም ነው ቀይ ሽብር ምናምን አያሉ ስንት ሺ ሰው ነው የገደሉ

    • @matyasmekbib3273
      @matyasmekbib3273 Před 5 lety +1

      derg ena amhara men agenagnew????

    • @hakinzareb849
      @hakinzareb849 Před 5 lety

      @@matyasmekbib3273 mns leyayachew

    • @matyasmekbib3273
      @matyasmekbib3273 Před 5 lety

      @@hakinzareb849 ehapawoch weym tekawamiwoch eko abzagnochu amhara neberu?? zm bleh atawra lemsales eziw video lay yalew bealu girma amara new

    • @hakinzareb849
      @hakinzareb849 Před 5 lety

      @@matyasmekbib3273 ኣብዮት ልጆቻን አየ በላች ነው ምታድገው የሚለውስ ኣታስታውሰውም ወይ !

    • @matyasmekbib3273
      @matyasmekbib3273 Před 5 lety

      @@hakinzareb849 ena abiyot amhara nech malet new??

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 5 lety +1

    ይሄ ባሪያ

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 Před 5 lety +2

    አይ መንግስቱ አንተም በወገኖች ላይ የሰራህው ግፍ ያሳዝናል እግርህ ኢትዮጵያን እንዳትረግጥ አንተ የቀን ጅብ

  • @user-ij8hh7gm6j
    @user-ij8hh7gm6j Před 5 lety

    አንተ በዛን ጊዜ………?

  • @jsjdjgzjjs6764
    @jsjdjgzjjs6764 Před 5 lety +1

    ለመንግሰቱ እዝነት ሚባል ነገር የለም።ሰንቶችን እረሸናቸው የናት ጡት ነካሸ አረመኔ ነው።ዛሬም የሱ እርዝራዥ እሱን መሰሎች አድፍጠዋል የሰው አምሳል ልብሰ ለብሰው በማሃላችን አሉ። !አጋጣሚውን እየተጠባበቁ ነው ግን ቦታ የላቸውም

  • @user-iv2go3nu6y
    @user-iv2go3nu6y Před 5 lety

    ቀባጣር ውሽታም

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 Před 3 lety

    Bealue Girma clearly violated his official role to publish book. He published narional security secrets and helped wayane and EPLF. He knew probably that it was going to cost his life.

    • @barkalealiye4176
      @barkalealiye4176 Před 2 lety

      Telling reality will cost price but make sure to die with truth instead
      Being a loins is always wrath than to be coward for inter life
      I start listening the old story of Ethiopia specially derg regime they are mostly butcher of one each other
      That why history of old Ethiopia will repeat 🔁 itself for coming generation
      No peaceful & democratic power transition
      We can check back all are slaughter one each other in brought day light
      Haylasilas
      Mangistu
      Malas
      Abiy
      All are repeating same path to stay in power
      Except a different of era or a century

    • @negodanegode5390
      @negodanegode5390 Před 2 lety

      He might have violated the rule of law at that time but that was the truth. The mighty Ethiopian Army was defeated at the battlefield before the book was published. So whether the book was published or not didn't make any difference at all. I am Eritrean from Asmara, as a young boy at that time I remember the campain of the red star. The aim defeat the Eritrean straggle once for all. The whole world was informed. Some influencial countries even asked to tell the EPLF to lay down their wopen and surrander to their "motherland" Ethiopia. The determination of the EPLF was autstanding and that was what Baalu Girma witnessed. He was send to record history and that is what he did. He is one of the best writers in Ethiopia and I admire him a lot.
      As for the TPLF/ the weyanes, they were pain in the ass for Mengistu as they are for Aby now.

    • @hargaayagumgumgedaya1869
      @hargaayagumgumgedaya1869 Před 2 lety

      @@negodanegode5390 even in this days you are breathing and think with the lung and savage brain of that inhuman fascist derg regime.

    • @negodanegode5390
      @negodanegode5390 Před 2 lety

      @@hargaayagumgumgedaya1869 i think you misunderstood what I meant. History must be written correctly, that is what I meant

    • @hargaayagumgumgedaya1869
      @hargaayagumgumgedaya1869 Před 2 lety +1

      @@negodanegode5390 so sorry bro.. thank you so much you are correct . It is a freenly fair. I mistakenly sent to you