ከታሪክ ማህደር የ1953 መፈንቅለ መንግስት ውስጥ አሜሪካ እጇ ነበረበት ከደጃዝማች ወልደ ሰማያት ጋር ክፍል 4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2019
  • የ1953 መፈንቅለ መንግስት ውስጥ አሜሪካ እጇ ነበረበት

Komentáře • 16

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Před 9 měsíci

    ሰላም!!ጋዜጠኛ፣ያዳምጣል፣ጥናትና ምርምር ያደርጋል፣ይጠይቃል፣ትንሽየመቸኮል ሁኔታ ይታያልና፣አሻሽል።

  • @Tikursew1
    @Tikursew1 Před 5 lety

    This my favorite show of all times. Please keep them coming

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus3537 Před 4 lety +1

    Where is part 2 and 3? Good interviews but bad catagorization of archives! Please work on it!

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 4 lety +1

    በጣም ያስደስታል

  • @universal9716
    @universal9716 Před 2 lety

    ፊታውራሪ ከመአዛ ብሩ ጋር ያደረጉትን ቃለመጠየቅ ላዳመጠ ታላቅ የአስተዳደር ልምድና ጥልቅ እውቀት ከእጅግ አስደናቂ የማስታወስ ችሎታ ያላቸው ናቸው የእርሳቸውን የህዝብ አስተዳደር ችሎታ ጥናት ተደርጎ ለቀጣይ ትውልድ መቀመጥ አለበት በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ስለሚቆጠር ነው ልንጠቀምባቸው ያልቻልነው

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 4 lety +3

    የልመድብህ፣ ይህ ሁሉ የታሪክ ማስረጃ ነውና።

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 Před 4 lety

    Nice program but please include some weyane heroics struggles to dismantle dergue. Thanks

  • @senda9782
    @senda9782 Před rokem

    "የአሜሪካው አምባሳደር በመስኮት ዘሎ ሄደ" ሲሉት "የምን አገር ሠዉ ነዉ ?"
    ብሎ ይጠይቃል

  • @felsatamulugeta4501
    @felsatamulugeta4501 Před 4 lety

    God Bess you Sir

  • @birhanuayalew737
    @birhanuayalew737 Před 5 lety +1

    Heartbreaking

  • @wulchafogebre5356
    @wulchafogebre5356 Před 4 lety

    በዝያን ዘመን የኢትዮዽያ ጠላት ኣሜሪካ ሳትሆን ሶቭየት ህብረት ነበረች ፡ በወቅቱ የገንዘብ ብድር ብታደርግም በዘመኑ በኣፍሪካም በኣረብ ኣገሮችና በሩቅ ምስራቅ እስያ ግዛቶች የኮሙኒዝም ስርኣት ለማስፋፋት ከፍተኛ ወጪ የምታደርግበት ጊዜ ነበረ፡ ይህንንም ያደርጉ የነበረው በጣም በረቀቀ ዘዴ በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ መንገድ ነው ፡

  • @birukhabtemariam1495
    @birukhabtemariam1495 Před 4 lety

    ቅማመጥበጣም ይሚያስደስቱ ታሪኮቸን ብማቅረባችሁ መመስገን የገባችኋል ነገርግን የቪዲዮዎቹ አቀማመጥ ለተመልካቹ አመቺ አይደለም የንድ ሰው ቃለመጠይቅ ተክታታይነቱን ጠብቆ አንድ ቦታ ላይ ብዝርዝር ቢቀመጥ በፍለጋ የሚጠፋውን ጊዜ ይቀንሳል ታሪኮቹንም በቅደም ተከተል ለመከታታል ይረዳል ለምሳሌ የደጃዘማቹን ቃለመጠይቅ 2ኛ ክፍል ለማግኘት በጣም ተችግሬአለሁ

  • @senda9782
    @senda9782 Před rokem

    "የአሜሪካው አምባሳደር በመስኮት ዘሎ ሄደ" ሲሉት "የምን አገር ሠዉ ነዉ ?"
    ብሎ ይጠይቃል