#አይነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የፍቅር ነገር

Komentáře • 41

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Před 5 měsíci

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትረካነው ዋው እውነተኛ አለምን በምናብ ስሎ ወደራስ ህይወት ማስጠጋት ከዛም ተመስጦማየትና ማዳመጥ ጉድ በጣም ደስ ይላል እጅግ በጣም ባይረዝም ጥሩነው

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 Před 5 měsíci +1

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልፈለቅየ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም የምወደው ትረካ ነው በቆጆ አቀራርብ የኔ ደምፃ መረዋ ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ጤናየሰጥልኘ አኳንሰላም መጣሸ አገራቸንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን ሰላም አደነትን ፈጣሪያምጣልን በጣም ደሰእሚለቆይታነበር በረችልኝ መልካሙንሁሉ ተመኘሁልሸ ❤️🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙኣሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻኣላህ በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው አስተማሪና ቁምነገር ያለው እራሳችንን በዚህ ውስጥ እንድናየውና አሁን ያለንበት ፍቅር መቀለጃና መጫወቻ በሆነበት ግዜ እንዲህ አይነት ታሪኮች ልንማርባቸውና ልንገነዘባቸው የሚገቡ ናቸው ማሻኣላህ አቀራረቡ ደሞ በልዩ ሁኔታ ነው የቀረበው ቀጣዩን ለመስማት ጓጓሁ

  • @yebabowa
    @yebabowa Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን እንኳንዴህና መጣሽ አል ፈለቅየ በጣም ሀሪፍ አቀራረብነው ውዴ💐💐💐

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Před 4 měsíci +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት እጂግ በጣም ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን ደስ የሚል ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @meram123
    @meram123 Před 5 měsíci +1

    ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን አሚንን አይነ በሲሩ ጥሩ ታሪክ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před 5 měsíci +1

    በርች እራቢ ደስ የሚል ታሪክ ነው ቀጥይበት ጎበዝ

  • @slmgl37
    @slmgl37 Před 5 měsíci +1

    30 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor Türkiye 🇹🇷 İstanbul

  • @wyn918
    @wyn918 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምሽን ብዛት ይበል እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም አራፍ ውብ የሆን ትረካ ነው አንደኝ ጎበዝ በርቺ በጣም አራፍ ቆንጆ ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před 5 měsíci +1

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትረላ ነዉ ቀጠይበት ዉድ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmettube
    @rahmettube Před 5 měsíci +1

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Před 5 měsíci +1

    ስላም ስላም የኔ ውድ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ ደስ የሚል አስተማሪ ቆይታ ነበርን እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 Před 5 měsíci +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ አስራ አ ስምንተኛውሪፍ ክፍል ቆይታ ነበረን ቀጣይ እንጠብቃለን ኢንሻአላ አናመሰግናለን

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Před 5 měsíci +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ አል ፈለቅዬ ሠላምሽ ይብዛልኝ አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ማሻ አላህ በርች ቀጥይበት ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን ከጦርነት ያላቀን ያረብ በርችልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነበር 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-xu8ko6pt9h
    @user-xu8ko6pt9h Před 5 měsíci +1

    ቱ መቸ ገብተሽ ነው አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ራቢየ ማሻ አላህ የኔ ውድ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር ክክ ሚስኪን ብቻየን☕☕☕☕🍫🍫🍫🍫🍫🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mw7nm3bj5f
    @user-mw7nm3bj5f Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ የወዜ እኳን ሰላም መጤሽ ውደ በርች መሸአላ የኔ ድምፀ መረዋ ሸጋየ ማሬ ❤

  • @sekinatube1816
    @sekinatube1816 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ውዴ አይይ ኤሊያስ ጉድ ምንአይነት ሻይጧን ነው አዑዙቢላህ

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 5 měsíci +1

    አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ደስ የሚል አተራረክ ነው❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 5 měsíci

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ አሪፍ ትረካ ነዉ ቀጥይበት

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Před 5 měsíci +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻ አላህ ቀጥይበት ሩየ👍👍👍

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ
    ማሻአላህ ቀጥይበት✅✅✅👍

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 Před 5 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ አልፈለቅዬዬዬ ውድድድድ እንኳን በሰላምና በጤና በደስታ በፍቅር መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ አገራች ሰላም ያሠማን አሚንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz7cl3ew8m
    @user-yz7cl3ew8m Před 5 měsíci +1

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ከዚህ🎉ቤት

  • @Aman-to1tl
    @Aman-to1tl Před 5 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣሽልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ከክፉ ነገር ሁሉ በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ❤❤

  • @Matt-336
    @Matt-336 Před 5 měsíci +1

    ሰላም ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ በርቺ ቤተሰብ እንሁን

  • @sofiya7465
    @sofiya7465 Před 5 měsíci +1

    አሠላሙለይኩምእራህመቱላሂወበርካትሁ አህለንወሳህለንእንኳንደህናመጣሺ ሠላምእና ፍቅርለሀገራቺን ሰብመልስ❤❤❤❤❤❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 5 měsíci +1

    ወልኩምሰላምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰይብዛልየንካልከም አልዬ ለወድ ጋገማ አራፍቆይታነቀረንበረችል

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda Před 5 měsíci +1

    አሰለም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረከቱ በረች ሸጊቱ😅😅😅

  • @rukiyatube
    @rukiyatube Před 5 měsíci +1

    አሰላሙአለየኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አል ፈለቅዬ እንኳ በሰላም መጣሽሽሽሽሽ

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 Před 5 měsíci

    nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu🥰🥰🥰🙏

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Před 5 měsíci +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ውዴ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Před 5 měsíci

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu

  • @dbreroha
    @dbreroha Před 5 měsíci

    Selam,selam,selam edate neshe selam ameshe enkuan dena metashe selam ybzalshe yaleshe t bota selam densta ybzalshe yehgerachn selam ymelseln

  • @ghggfghh-ol4ji
    @ghggfghh-ol4ji Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asnayoutube
    @Asnayoutube Před 5 měsíci

    Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee haadhoo koo jaabadhu itti fufii haalumaa kaani waali haa gudisnuu 😮😮😮🎉

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Před 5 měsíci +1

    አሰላሙ አለይኩም እንኮን ደና መስጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤