እጅ በአፍ የሚያስጭን የሰርግ አገልግሎት |kebron tube |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 43

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ አቤት መታደል በቤተክርስቲያን ማግባት መባረክ ነው እግዚያቤሔር አምላክ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ ያርግላቹ ለኛም ያላገባነው ለዚህ ክብር ያብቃን 😢😢🙏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +5

    *አቤት መታደል ይህንን ያማረ እድል ማግኝት መመረጥ የአብራሀም የሳራ የማረ የደመቀ ይሁንላቹሁ ትዳራቹሁ እመብርሀን በቤታቹሁ ትግባ ኬብሮን ይቲብን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለዘመሩልን ዝማር መላዕክትን ያሰማልን አሜን*

  • @user-qx6ei6nj9r
    @user-qx6ei6nj9r Před 2 lety +3

    የአብርሃም እናየሳራ ያርግላችሁ ሰንበት ተማሪዎች ስትዘምሩ በእርጋታ ይሁን

  • @MolashWeldesilassie
    @MolashWeldesilassie Před 11 měsíci +2

    የአብራሃም የሰራ ጋብቻ ያርግላችሁ ሰንበት ተማሪዎች ግን ይሔ መዝለል ከየት አመጣችሁ በተመስጦ ዘምሩ በስሜት ሳይሆን

  • @goldencell3115
    @goldencell3115 Před 3 lety +5

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሙሽሮችም የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላቸው ሁላችም ተባረኩልኝ ጌችዬ በጣም ደስ የምለ ነገረ ነው በርቱልኝ❤❤❤

  • @Solomontube99
    @Solomontube99 Před rokem +15

    በመጀመሪያ ለሙሽሮች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ። ለአገልጋይ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ምን አይነት አዘማመር፣ምን አይነት አዘላለል ነው የምትዘሉት የት ነው የተማራችሁት እንዲህ አይነት አገልግሎት? መዝሙሮችን ሆያ ሆዬ አደረጋችሁት እኮ ምን አለበት በእርጋታ ዘምራችሁ የምትሉትን ሰው በደንብ ሰምቶ ቢለወጥበት? እባካችሁ ከጎረቤት የአዘማመር ስልት አምጥታችሁ የቤተክርስትያን አስመስላችሁ አትዝፈኑብን። ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት ሌላ የማያስፈልጋት። በተረፈ ተባረኩ

    • @samrawitgirma7673
      @samrawitgirma7673 Před rokem +1

      እሰይ አልተተየክም አስተያየት አጽጥ

    • @user-uu7nj1fy4o
      @user-uu7nj1fy4o Před rokem

      Ewnet agelglotu melkam nuw gen senbet temari zemariwoch sizemru tensh beregagu ena bayzelu melkam nuw egzihabher kezi lebelte agelglot ena kebr yabkachu bemnetachu yatsnachu

  • @user-kw6md7ur1z
    @user-kw6md7ur1z Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት መታደል ነው በእውነት በጣምምምምምም ነው የምታምሩት ኣቤት ማዕረግ ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    የኣብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹሁ ውለዱ ክበዱ ❤
    እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣምላካችን

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 Před 2 lety +1

    የ አ ብ ረሐምና የሳራ ጋብቻ ይሑንልን እግዚያብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሑ እልልልልልልልልልልልል እግ ዚአብሔር ይምስገን

  • @demishabtamu3632
    @demishabtamu3632 Před rokem +4

    እጅ በአፍ የምንጭነው በማዘን ነው ዝማሬው ብቻ በቂነው ዝላዩ ይቅር ቆቡ ደሞ ትክክል አይደለም የዲያቆናት ቆብ ነው ጭራሽ ደሞ እህቶች አድርገውታል ልክ አይደለም አገልግሎቱ እንዳለ ሆኖ ከሥርዓት ጋር ቢሆን መልካም ነው ለሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን

    • @samrawitgirma7673
      @samrawitgirma7673 Před rokem +1

      ዝም ብለህ አትለፍልፍ የተጠየከውን ብቻ ደግሞ ምንም አታቅም ንፁህ ነህ ከእውቀት

  • @AAa-ig9rs
    @AAa-ig9rs Před 3 lety +1

    የመላእክት ጥዑመ ዝማሬን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 2 lety +3

    ለመጀምራያ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ❓ ቆይ ግን ቤቴክርስትይ ከህን ለምን ነጠላ አያረጉም ሰቶቹ እረ ተው በመዳሃነአለም ብቻ ልቦና ይስጠን😭😭😥

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @maramenate7331
    @maramenate7331 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mesimesi2895
    @mesimesi2895 Před 3 lety +1

    Amen Amen

  • @user-vh2sx5kh5s
    @user-vh2sx5kh5s Před 3 lety +1

    ❤""ውይ እንዴት ደስ ይላሉ በጣም ያምራሉ❤❤❤

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 Před měsícem

    ameen bereketachuh yideriben🙏🙏🙏🙏

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 Před rokem

    amen amen amen 👏👏👏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety

    እስይ እንዴት ደስ ይላል ያብርሀም የሣር ይሁን ጋብቻችሁ

  • @MeseretShikur-cg4ho
    @MeseretShikur-cg4ho Před rokem

    እግዛብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ልዩ ነው እሄን ቀን ናፎቆያል

  • @tenagnywondmu8199
    @tenagnywondmu8199 Před 2 lety

    Zamr malket yasemalen Elelelllllllllllll 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @tslatsoony6869
    @tslatsoony6869 Před 2 lety +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድመ የዚ ወረብ መዝሙር ግጥሙ ላኽልኝ

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety +1

    መልካም ጋብቻ ከበሮ መችዋ ነጠላ ጣል ማድረግ አለባት

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před 2 lety

    ሁፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላሉ በማርያም መልካም ጋብቻ ወይኔ ትልቁ ምኞቴ እናት እና አባቴ ይሄን እዳይ እና እንዳስደስታቸው ሁሌም ምኞታቸው ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ዳግም ላያገኙኝ እኔም ከስደት ስገባ ላላገኛቸው በሞት ተነጠኩ ታዲያ ከዚህ በዋላ ስ እደሰትስ ይሆን ምኞቴና ፍላጉቴ ሁሉ ክሽፍ ነው ያለብኝ

    • @msrateba6270
      @msrateba6270 Před 2 lety +1

      እግዚያብሔር ያፅናሽ//ሕ አ ይዞንውድ ኡፍፍ

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Před 9 měsíci

      አይዞሽ የኔ እህት የተባረከ ባል ይስጥሽ
      አባት እናትሽን ሚተካ አይዞሽ የሚልሽ
      በእግዚአብሔር ቃል የተገራ ልብ ያለው ፍላጎትሽን ሁሉ ሚያሞላ
      እመቤቴ ቤትትሽን ታድምቀው
      አሁን ላይ አግብተሽም ከሆነም ያልኩት ሁሉ ይሁንልሽ ይደረግልሽ

    • @mytab1102
      @mytab1102 Před 9 měsíci

      @@hannagetaw1186 አሜን አሜን አሜን እንደአፍህ ይደረግልኝ ልቤም አገሬ ለመግባት ያነሳሳልኝ እዚሁ ሰው አገር ሆኘ እንዳልቀር በፀሎት አስበኝ
      መች ተገባና ትደሩስ ተያዘ ብለህ ነው
      እናት ካለች መሬቱም ቢተኙበት ይደላል ይባላል
      ብቻ መቼም የማይተወኝ የድንግል ማርያም ልጅ አለ አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @mytab1102
      @mytab1102 Před 9 měsíci

      @@msrateba6270 አሜን አሜን አሜን ውዴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስደት ለይ ካለሽ እህቴ ሁሉን እናት አባትሽ እያሉ ካላገባሽ አፍጥኝው ወድም እህት ምንም እናት አባት እስከሉ ድረስ ብቻ ፍቅሩ ሁሉ ገደል ገብቶ የት ነሽ ደወልሽ በዓል ነው እንደውልላት የለም
      ምን አይነት የሰይጣን ግዜ መድረሳችንን በጣም የተገናዘብኩት አሁን
      የኔ ውድ እናት አባትሽን ሺ አመት ያኑርልሽ እነሱ እያሉ ነገርሽን ፈጣሪ ያስጨርስልሽ ሌላው በዝምታ

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 Před 9 měsíci

      @@mytab1102 እሺ እሱ ፈጣሪ ያስብሽ

  • @aselefechgirma-yw1zn
    @aselefechgirma-yw1zn Před 4 měsíci

    Melikam gabich yihunilchun mazemira viyon iyutin

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 2 lety +3

    በጣም ጭፈራ አበዙ። በፍፁም አፈነገጠ

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 Před 2 lety

    በጣም ያስደስታል ግን ሴቶች አጃቢዎች ነጠላ ሳይከናነቡ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስርዐቱን ያፋልሳል

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety

    አልልልልልልልልልልል

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před 2 lety

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-li6qq3zi4d
    @user-li6qq3zi4d Před 6 měsíci

    ስትዘሉ ፕሮቴስታንት ትመስላላችሁ

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 Před rokem +4

    ይሄ ኦርቶዶክስን አይወክልም የምን ዝላይ ነዉ ደሞ ሽብሸባዉ ዘግናኞች

    • @samrawitgirma7673
      @samrawitgirma7673 Před rokem

      ተው እንጂ

    • @bezamekonen9482
      @bezamekonen9482 Před rokem

      Endew edme lekachenen ferisawi yemesel tekawmo senwed. Endewm yet betechristian mezemeran nachew kelebachew energetic honew new mizemrut. Ye agelgelot zemenachew yebarek

  • @misrakgirma
    @misrakgirma Před 3 měsíci

    መዘምራን አትዝለሉ መዝሙሩንም አታፍጥሩት ከበሮውንም አታንገላቱት ትርጉሙን እወቁት