“ሰራዊቱ በቤንዚንና ጥይት” የፓርላማ አባሉ፣ የመከላከያ የኬንያ ድንበር ዉጊያ፣ መቀለ አዲስአበባ መንገድ፣ ጠ/ሚኒስትሩ ያመሰገኗቸው ሃገራት፣ ሩቶና ዐቢይ|EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 06. 2024

Komentáře • 238

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj Před 8 dny +3

    ተባረክ ፈጣሪ አምላክ ለዚህ እውነት የሚናገር በጠፍበት አለመታደል ሆኖ ሆዳማ በበዛበት ዘመን እውነተኛ በውቀት ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለምትሰጠን ኑርልኝ እላለሁ ወዳጄ

    • @yonasbelay8336
      @yonasbelay8336 Před 8 dny

      የመንገዱ መዘጋት ህወሀት ገብቶ ከፈፀመው ጭፍጨፋ ቀድሞ ስለደረሰህ እናመሰግናለን አበበ ባዩ የተባልክ የህወሀት ተከፋይ ሆዳም አማራ።ደሞ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ከጥቂት ቀናት ቦሀላ ትግራይ ተከበበች፣መንገዶች ሁሉ ተዘግተውባታል ብለህ ትዘግባለህ።እንኴን በአማራ ክልል ያለውን የአፋሩንም አዘግተን እንድትዘግበው እናረጋለን😡

  • @KidsanGideye
    @KidsanGideye Před 8 dny +4

    ወገን አልደከማቹም የምትሰሙት ነገር አረ ሰላም ማነው የዋጣት

  • @KIROSWOLDESENBET
    @KIROSWOLDESENBET Před 8 dny +13

    ፈጣሪ ሰላም ይስጠን🙏

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 Před 8 dny +38

    ኢትዮጱያ ውስጥ መንግስትም መከላከያም የለም ኢትዮጲያ በዚህ ሰአት ስርአት አልባ ናት ገና ስንት ነገር እናያለን

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 8 dny +3

      💯%! If there were an investigation for a failed state, Ethiopia would qualify as one!

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x Před 8 dny +23

    ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ ሽንፈት ለብልፅግና እና ላጋሮቹ ባንዳ

  • @juntaweyin4555
    @juntaweyin4555 Před 8 dny +26

    እንኳን በደህና መጣህ ኣንበሳው 💛❤️💛❤️💛❤️

  • @haylish-qv2ic
    @haylish-qv2ic Před 8 dny +17

    አቤት ምን አይነት መንግሥት ነው የመጣብን

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 8 dny +14

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 Před 8 dny +13

    ኢትዬዽያ ዓዲ ጨካናት በላዕቲ ሰብ።

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 Před 8 dny +1

      ወይዘሪት ትግራይ ዝፈጠረታ ኢ/ት ናይ ብሄርብሄረስባት እያ ጁዊሳ ካብ 3 ተ ሀገር ፈሊሱና 1- ካብ የመን ስሀራ
      2- ሱኡዲ ስሀራ
      3- ካብ ኡማን
      100&101 ታሪክ ይነግር እቲ ዝገብርዎ ግፍኢ ተለጢፎም ፅባህ ክግልበጦም ምካኑ ረሲኦም ክንሪኦ ኢና ትግራይና ደፊሩ ደቂሱ ዝሀድር የለን ስላም

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c Před 8 dny +9

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ስለ ንፁሀኑ ግድያ

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před 8 dny +46

    የቆቦና የወልድያ ወጣቶች ወደ ትግራይ የሚሄደውን መንድግድ ከጨፍጫፊውና ደፋሪው የኣብይ ሰራዊት ጋር ሁናችሆ መዝጋት ማለት ምን ማለት ነው ማንን ለመጉዳት ካለፈው ስህተት ተማሩ እንጂ

    • @teddygezahegn339
      @teddygezahegn339 Před 8 dny +4

      ግድ ነው የትግራይ ህዝብ አማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅመው ግፍ እስካላቆሙ አሁንም ወደፊትም ይዘጋል

    • @GenetMehari-su8uy
      @GenetMehari-su8uy Před 8 dny +6

      በ መክላክያማ ታዝላችሆ ራያን ወርራችሆ እናንተማ የዘላለም ጠላታችን ናችሁ እሄማ ቀላል ነው ለሌላው ቅጣት እራሳችሆን አዘጋጆ እናንተ እባቦች

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii Před 8 dny +3

      ​@@teddygezahegn339ጀዝባ አባቶችክ ወንድሞች ለብልጽግና አሽከር ሆነው ትግራይ ገብተው የሰሩት ወንጀል አትርሳ
      ለነገሩ እናንተ አሽከርና ሚገርፋቹን ትወዳላቹ።

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 Před 8 dny +5

      ​@@tesfaytadiiደደብ የአብይን እግር የሚልሰው አለቃችው ጌታቸው ነው

    • @tesfaytadii
      @tesfaytadii Před 8 dny +3

      @@GenetMehari-su8uy ቀዘናም ምን ታሪክ አላቹ ከመፎከር ከመሸለል ከመሳደብ 😀
      የናንተ ጃዊሳ በየጫካው መፈርጠጥ እደ ጀግና ነው የምታዩት
      መጀመሪያ ከብልጽግና ዱላና አሽከርነት ነጻ ውጡ 😋

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 8 dny +1

    ❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 8 dny +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብን ወቅታዊ እና ትክክለኛ ገፅታ ሳያመቻምቹ በይፋ የተናገሩት እኚህ የፓርላማ አባል ክብር ይገባቸዋል። ዕውነትን መመሥከር ቢያንስ ለኅሊና ዕረፍት ይበጃልና።
    በየክልሎች እየተፈፀመ ያለውን ግድያ፣ ማሰቃየትና ልክ ያለፈ ጭካኔን በተረጋጋ ኹኔታ ለረጅም ዓመታት እንደተከታተልሁት "ሕዝቡ እግዚአብሔርን/አላህን አማኝ ነው የሚባለው አፋዊ እንጂ ገቢራዊ አይድለም"። ይልቁንስ በተለያዬ አተያይ ምክንያት ኢአማንያን የሚባሉት የሌሎች አገሮች ሰዎች ማንም ሰው እንደ እኔ ሰላምና ደሕንነት ያስፈልገዋል ብለው ከልብ አምነው ስለሚተገብሩት እንኳንና ለሰው ለእንስሳትም ሕይወት እና ደሕንነት አበክረው ይጨነቃሉ፤ የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ። እኛ ግን አስተሳሰባችን፣ ድርጊታችን፣ የጉሥቁልና አኗኗራችን ሁሉ ገራቢና በእጅጉ አሳፋሪ ነው።
    ስለዚህ መፍትሔው ሁላችንም እንደ ሰው ማሰብ እና መሥራት ላይ አትኩረት መስጠት ነው።

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před 8 dny +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 Před 8 dny +3

    ለአለም መንግስታት ለብድር ሰጭ ተቆማት በእንግሊዘኛ ለአረብ ሀገራት በአልጀዚራ በተገኝው ሁሉ ፆፎ አሳውቁ ይህ ስርዕት በአለም መወገዝ አለበት።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny +3

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před 8 dny +3

    አቶ አወል አብድ እውነት አንት ልጆህአሉህ የደሀውን እንባ ናደም እያፈሰስክ ሰላምነው ብለህ ከሆነ በልጆችህ ይፍረድ አላህ ፍርዱን ይስጣችዃል

  • @danielgebrehiwot8846
    @danielgebrehiwot8846 Před 8 dny +4

    Good report

  • @hithere4939
    @hithere4939 Před 7 dny

    Ethio forum and Yaye sew wedddddd Thank you so much 👌 🙏🙏🙏

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny +2

    Dil leamaharaw yehizib lij fano ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tibebferu
    @tibebferu Před 8 dny +2

    ኢትዮዽያዬ እግዚአብሔር ይሁንሽ!

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Před 8 dny

      ጦጰያ መሰረትዋ የሆነቹ ትግራይ ባአድ አገር ጋብዛ ሰትውር ሰትጭፍጭፍ ፍርሳለች ትግራይም ራሰዋ የቻለች አገር ሆናለች አሺ የጉሬብት ሰው

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 Před 8 dny +4

    ኢትዮ ፎርም በርቱ ሓቀኛ ሚዲያ ህዝቡ ግን አሁንም አያስተውልም መንገድ የምዘጋው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 8 dny +1

    Selam ኢትዬ ፎረም ቤተሰቦች ስወዳቸው መልካም ቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 Před 8 dny

    True voice of the people who continue to suffer. 🙏❤️

  • @sabri5460
    @sabri5460 Před 8 dny +2

    ቂቂቂቂቂ ዛሬ የጭራቆቹ የብልጽግና መሪዎች የሚያመሰግኑዋቸውን በሙሉ መዝግቡልኝ ለነገው ጉዳያችን!!!

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l Před 8 dny +2

    የራያ የሁን የወለቃይት ችግር እንድዋሳስብ እና በአማራ እና በትግራይ ጦርኖት እንድቃጣጠል እየሰራ ያሎዉ ብልጽግና ነዉ የአማራ ብልጽግና ራሱ የቆመ ሳይሆን በኮማ ያለ ተማም ነዉ

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Před 8 dny +8

    ድልለተገፋው ፋኖ🎉🎉🎉❤

  • @jesusmysaviour2468
    @jesusmysaviour2468 Před 8 dny +9

    የትግራይ እናት ባጣሻቸው በውድ ልጆችሽ ምትክ መንታ መንታ ልጆችን ውለጂ እግዚአብሔር አብርሃምን በባረክበት በረክት ባረኩሽ ዘርሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ እልፍ ሁኚ የእግዚአብሔር ሰላም እብሮነት ክህዝቦችሽ ጋር ለዘላለም ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 Před 8 dny +3

    ሁሉም ተባብሮ ለምን መንግስትን አያጠቃም
    እርስ በእርሱ ከሚገዳደል
    ከሚበሻሸቅ
    ሆዳቸው እስኪወጠር እየበሉ ድሀ ሕዝብ ደግሞ በእራብ አንጀቱን አቅፎ ያድራል
    እስከመቼ
    ሕዝብ በራሀብ
    በኑሮ ውድነት
    በጸጥታ ችግር
    በስራ አጥነት
    ይሄ ሁሉ ሲሆን ሰፊው ሕዝብ አንድ ጠላቱን እንደማጥፋት እርስበርስ መናቆር መርጦ ለ አብይ ቆንጆ የ መጋለቢያ ምቹ መሬት ሆኖዋል
    የማይማር ሕዝብ
    ለመብቱ የማይከራከር ዝም ብሎ ይሞታል

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 8 dny +10

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ።
    ዉድቀት ለገዳይ ብልፅግና ሰራዊት

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 8 dny

      ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před 8 dny +1

    Our voice ❤❤❤

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Před 8 dny +17

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny +1

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 8 dny +1

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 8 dny +2

    Ethio Forum ❤

  • @genet7340
    @genet7340 Před 8 dny +4

  • @tirhaslegesse7700
    @tirhaslegesse7700 Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 8 dny +1

    Viva Kenya🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x Před 8 dny +2

    Fano❤😘

  • @assafa35
    @assafa35 Před 8 dny

    Thank you for sharing

  • @dawittadese
    @dawittadese Před 8 dny +1

    Are pp Selam ale bileh taweralh

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 8 dny +3

    🙏💛❤️

  • @saramike2434
    @saramike2434 Před 8 dny +4

    Hi Ethioforum,እንዴት ናችሁ ?,እናመሰግናለን ለሁሉም!

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 Před 8 dny

      እኛ የዘወትር አድማጮችም ሰላም ነን::😃

  • @yohanneswoldemichael5615

    ኢትዮጵያዊያን ምንድንነው የምንጠብቀው ? ፍርሃታችን በዛ በየተራ እንለቅ ? ይህ ሞኝነት ነው ። No እንበል

  • @user-ed5tz7lq9d
    @user-ed5tz7lq9d Před 8 dny +6

    የመንግስት ሰራተኛ ቢሮ ማደር ጀመረ😂 አይ ብልፅግና😂

  • @chanetibebu1675
    @chanetibebu1675 Před 8 dny +1

    ፋኖ የአማራ ሞትን ለማስቀረት ነፎጥ ማንሳቱ ትክክል ነው ማለት ነው።

  • @teferagelaw7321
    @teferagelaw7321 Před 7 dny

    መከላከያ ነው እንዲከፈት ያደረገው እንጅ
    መከላከያ አልዘጋም።

  • @GebruBir
    @GebruBir Před 8 dny +2

    1st

  • @user-pu2pz5lr2n
    @user-pu2pz5lr2n Před 8 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ringtones2160
    @ringtones2160 Před 8 dny +1

    1st viewer

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 8 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před 8 dny +4

    ኣወሉ ኣብዲ ግን ጤነኛ ነው እንዲሁ ሳየው የጎለው ነገር ኣለ😂😂😂😂

  • @BirukMan-sf4cw
    @BirukMan-sf4cw Před 8 dny +3

    ሱሴ

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 Před 8 dny

    Fano❤❤❤

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb Před 8 dny +1

    ወደሩሲያ የተላኩት ፀረ አማራ የሆኑ ሰወች ናአቸዉ

  • @dejenweldemichael4289

    1st ‼️📌

    • @michachalink2932
      @michachalink2932 Před 8 dny

      ጎበዝ!! ማንም እንዳይቀድምህ😂😂

  • @user-yv3vf2bx9s
    @user-yv3vf2bx9s Před 8 dny +3

    ብልፅግና እና ሸኔ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny

    Liual egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre Před 8 dny +1

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 Před 8 dny

    የኢትዮጵያን ሐጢያት በዝቶና ገዝፎ ልክ አልፎ ፈጣሪ አምላክን አስቆጥቶ ይሔው እንደዚህ አይነት አረመኔ መንግሰት በላያችን ላይ ሾመብን ከምኞቱ ከሕልሙ ውጭ ተሰብስበን በአንድ ሙቀጫ ብንጫጫ ብንጮህ እርስ በርሳችን የሚያባላንን አዠንዳ ከመፍጠር መፈብረክ ውጭ ምን አደረገ መንግስት እኔ እኮ የምለው አገርን ማስዋብ ያለስው ይሕን ሁሉ የንፁሐን ደም የጠጣው ስይጣን መኖሪያ ሊሆን ነው ይሆን ??? ድል ከ30 አመት በላይ ለተገፋው ለተገደለው ለተፈናቀለው የአማራ ህዝብ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 7 dny

    እንዲህ አይነት(በበንዚን ወይስ በጥይት) ብሎ ጥያቄ የሚጠይቅ አውሬ የተፈጠረው ከየት ምድር ነው?

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 8 dny +1

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu fano is king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SibhatKiros-bt7gj
    @SibhatKiros-bt7gj Před 8 dny +2

    4:17 ከጥፋታቸው የማይማሩ ሽፍቶች መንገድ መዝጋት ለኣማራ ህዝብም ተጨማሪ ጉዳት ነው ።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 8 dny

      እናንተ መቼ ነው የምትማሩት! መንገድ የዘጋው የኦሮሚያ ብልጥግና ነው ወልቃይት እና ራያን እያስተዳደረ ያለው የኦሮሚያ ብልጽግና ነው!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 8 dny

      የኦሮሞ የጦር አዛዦች ቀጥቅጠው በሻሻ አድረገዋችሁ አማራ አማራ!መከላከያ ነው የዘጋው ሲባል አሁንም አማራ አማራ!

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 8 dny +11

    Justice for tigray💔💔💔

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr Před 8 dny +11

    ድሮሰ እናተ ለትግራይ ህዝብ ጥላቻ ልባቹ መች ተኝቶ ያድራይ እግዚአብሔር ይይላቹ

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 Před 8 dny +2

      አጋሜ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 8 dny

      Alkasha!

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 8 dny

      @Efrem, no Eritrean is allowed here! You said “Victory to Al-Shabab!”. You’re Ethiopia’s enemy #1! Go away!

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 8 dny +1

      ​@@efremyeyeshareg6954መሆን አያሳፍርም መሳደብህ ነው ባንተ ቤት ፈንገሳም

    • @Ayumun2323
      @Ayumun2323 Před 8 dny +1

      😂😂😂 ማነው በመቀሌ ስታዴየም ጥላቸውን በባንድ የነገረን ካዲዎች

  • @user-uv9np1wd4h
    @user-uv9np1wd4h Před 8 dny +14

    የትግራይ ህዝብ ድምፅ ይሰማ
    " ወደ ቤታችን መልሱን ለቤታችን ነው እየለመንን ያለን የካምፕ ኑሮ ይብቃን😢" ተፈናቃዮች

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Před 8 dny +2

      የት ነው ቤታችሁ 😅😅

    • @HhHh-qh2lj
      @HhHh-qh2lj Před 8 dny +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @AtoBelay
      @AtoBelay Před 8 dny

      @@Arab_20_Car
      ሳዊዲ አረብያ ነው አንተ መሀይም

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 Před 8 dny

      @Arab_20_tank, God gave you a tongue 👅 to speak but not the brain 🧠 to go with it! Ewnetim Ahiya.

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 8 dny

      ​@@Arab_20_Carእሬሳ የሴት ልጅ ነህ ቤት አላቸው እከክ

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 8 dny +9

    አማራ እና ትግራይ ስይጣኑ አብይ አህመድ አሊ ሳይገባ ቁጭ ብለው ይነጋገሩ😢😢😢

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před 8 dny +1

      ትግራይ አማራን ጨይጠላል

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 8 dny +2

      Alebezia Huletachinim metifatachen New!

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Před 8 dny

      ​@@user-lr8xl7hk6xትግራይ የሐይማኖት መሰረት ሰለሆነች ማንም የአግዛብሄር ፍጡር አንጠላም አናንተ ግን ታሪክና መሬት ለመውሰድ በምንልክ በሐይለሰላሰ በመንግሰቱ አሁን ድግም ባአድ አገር ታዝላቹህ በአለም ታዬቶ የማይቅ ጭፍጨፍና መሬት ውራቹህ ሰንት ሚልዬን ሰላማዊ ሕዝብ ገድላቹህል ጥቁር ታሪካቹህ ለመሸፍን አትምኩሩ አሺ የጉሬብት ሰው

    • @abebechimbae7252
      @abebechimbae7252 Před 8 dny

      ማንም የትግራይ ሰው ለውረረችን ለጰፍጭፍችን አገር ብሉ የምሰዋ የለም ትናንትና ሳባችን ሰትሉት የነብረና ከሱ ጋር ሆናቹህ ጨፍጭፍቹህናል አትርሱ ሰለ ትግራይ አንጂ ሰለጦጰያ ጉዳያችን አድለም አሺ የጉሬብት ሰው

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 7 dny

      @@abebechimbae7252 ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ………..አያሉ በማልቀስ ችግራችንን አንፈታም ትግራይ ላይ ያን ሁሉ ግድያ የፈፀመው ኢትዮጲያን ከናንተ በላይ የሚጠላው የኦሮሚያ ብልጥግና ነው ፡፡ ደሞ ለሌላ ጊዜ እራስሽን ወክለሽ አውሪ

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb

    Min ayinet zemen deresin astemari yemengist serategna ere min hunu new yemitilu sew mereshen dil litikenagu new behizb titelakachu engi.
    Betam yigermal.

  • @GenetMehari-su8uy
    @GenetMehari-su8uy Před 8 dny +2

    እስይ እንኳን ተዘጋ

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 Před 7 dny

      ይቺ እሰይ ይልሻት ነገ ደግሞ ስታለቅሺ ትኖርይለሽ 100/100

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 Před 8 dny +3

    የመከላከያን ዜና ባታቀርብ ይሻላል

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 7 dny

      መገልገያ በሚል ይሻላል ቆሻሾች

  • @dersokelemu6791
    @dersokelemu6791 Před 8 dny +1

    በፈጠራችሁ የመከላከያ ተብዬው ድረ ገፅን ዋቢ አድርጋችሁ ዜና አትስሩ

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 Před 8 dny

    Sobdu xiirooftuu

  • @YeshambelTefera
    @YeshambelTefera Před 8 dny

    10q ethio

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd Před 7 dny +1

    The blockage of Addis - Mekelle road reminds me the the blockade of Tigray by the Ethiopian federal government, Amhara gov't, Afar gov't and Eritrea before and after the genocidal war. The genocidal War (2020-2021) resulted at least a million of Tigrean lives lost and Tigray and Tegaru will never forget this heinous acts of Ethiopian especially Amhara elites.

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 8 dny

    ኣሁንም መንገዱን ዘጉት
    ግን እስከመቸ በዚሁኔታ እን ኖራለን ???
    ዋይ ትግራይ ዓደይ
    መፃወቲ ኮፊሎም ዝሸኑባ ኾንኪ ዓደይ😢

  • @gabrielashebr9725
    @gabrielashebr9725 Před 7 dny

    China wede afirca editiweri yargate melese new ayiti yimatimir sil sewu mimot gudayiwa ayidelim

  • @EdlawitKekeba
    @EdlawitKekeba Před 8 dny

    Menged mekfet aytasebm mekelakaya berta yhe lemagne hizib meketat alebet

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 Před 8 dny +1

    የጅጋውን ግድያ ዜና ከኢትዬ ኒውስ ስለመውሰዳቹሁ ለምን አትጠቅሱም?this is unprofessional

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 8 dny

    አብይ አህመድ ሽመልስ አብዲሳ የሚረጩት መርዝ ህዝብ እይጫረሰ ነው በጣም ያማል💔💔 እንደዚህ እያጋደሉ የሚኖሩ መስሏቸዋል😡😡

  • @jonejone7000
    @jonejone7000 Před 8 dny

    ልክ አብይን እምትወነጅለው ለአማራህዝብ አዝነህ እድልም አብይንስለምትጠላዉ እጅ እኛአማራ እጅትግሪ አደለነም እያሉ። ሰልፍየወጡት ወዴትእደሜመለሱ አልገልፁም ትላለህ።

  • @yanisolomon9541
    @yanisolomon9541 Před 7 dny

    Yhe midea yman nw

  • @fkreayele3056
    @fkreayele3056 Před 8 dny +3

    ያላማጣ ነወሪ ሰልፍ አልወጣ
    ባለፈው 4 ዓመት የሰፈሩ ናቸው

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 8 dny +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @issacharheylu6002
    @issacharheylu6002 Před 7 dny

    Feres Feres lay sigalib !

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 8 dny +1

    The Amhara Elites’ speech and lies is getting old and stale!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 8 dny

      የኦሮሞ የጦር አዛዦች ቀጥቅጠው በሻሻ አድረገዋችሁ አማራ አማራ ሁሌም አማራ አማራ 😅😂😅

  • @user-jn4su5tr4b
    @user-jn4su5tr4b Před 8 dny

    Be tigrai ntsuhan hzb chfchefa memar neberebn.Fetary beka belen.

  • @EdlawitKekeba
    @EdlawitKekeba Před 8 dny

    1 milion tgree chersa wayane ahunem 1milion gna yala😂😂😂😂😂

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před 8 dny

    እነዚህ ሠውችሁልግዜ ጥላት ጥላት ነው የሚሉት ማነው ጥላት😬😬

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Před 8 dny

    Mekelakeya wenjeleja new😢 fano ye geza hezeb ne eyasfeje new😡😡

  • @samuelabebaw2930
    @samuelabebaw2930 Před 8 dny +2

    አበበ ባዬ በቃሉ ብለህ ምነው ሌሎችን በስማቸው መጥራት አቃተህ አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ። ከአንተ የባሰ ይሁዳ አለ።

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese3530 Před 8 dny

    አይ ጊዜ ዝንጀሮ ስልጣላይ እርሙን ቢወጣ የሰው ዘር ጨረሰ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 8 dny

    Kosasa meklkya nahwe

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 8 dny

    አወሉ እብዱ

  • @MedhinAbadi-qh3tl
    @MedhinAbadi-qh3tl Před 8 dny +7

    ሰው መቃጠል ማቸ ብርቂ ሆነ ገና ይደረሰባችዋል የትግራይ ተወላጅ ያሁላ ግፍ የተደረገበት በእጥፍ የእጃቹ ተገኛላቹ ፈጣሪ አለ

    • @bhnma
      @bhnma Před 8 dny +1

      ሀም ሰብ ሕሰቢ አብ ወድሰብ ሕማቅ አይትፍረዲ አምላኽ እዩ ልፈርድ ልኹሉ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 8 dny +1

      ሌላም ቦታ ሰው ይቃጠል አያልክ ነው! ታዲያ ከነሱ በምን ተለየህ! ዶማ

  • @user-mr5mq2uu3u
    @user-mr5mq2uu3u Před 8 dny

    አይ አማራ ህስካውን አራት ኪሎ ሀልገባም እስካውን ኩሬው የኔ ነው ህያለ ኩሬ ውስጥ ህየተባጫረቀ ነው ሀሀሀ

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 Před 8 dny

    ለውጡ ያመጣልን ትርፍ ይሄ ነው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před 8 dny +11

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Před 8 dny +2

    Oromo lehulum chifchefa yikeflal bedemb yikeflal !!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 8 dny

    Krshfowal ⁉️🤣

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 8 dny +11

    #ትግራይ 12⛪️✝️💛❤️🙏🙏🙏

    • @user-cw6gm2tt4r
      @user-cw6gm2tt4r Před 8 dny +1

      👎👎👎👎

    • @HhHh-qh2lj
      @HhHh-qh2lj Před 8 dny +3

      🙏✝️💊❤️🥰🥰

    • @HhHh-qh2lj
      @HhHh-qh2lj Před 8 dny +2

      ​@user-cw6gm2tt4r ኢትዮጵያ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤧🤧👎

    • @user-cw6gm2tt4r
      @user-cw6gm2tt4r Před 7 dny

      @@HhHh-qh2lj እጨት አምላኪ ካፊር

    • @HhHh-qh2lj
      @HhHh-qh2lj Před 7 dny +1

      @@user-cw6gm2tt4r ሂጅ ድጋይ የድጋይ አምላኪ አህዛብ 🤧🤧🤧🤮👎