የመከላከያው ቀጣይ የዉጊያ ቀጣና?፣ አስመራ የገቡት ሚኒስትር “ፋኖ አደብ ይግዛ” እነ መረራ፣ የብልፅግና ዉሳኔና የሚገባው ሰራዊት፣“አደጋ አይደሉም”|EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 310

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs Před 2 dny +19

    ፋኖ በጣም አስጨንቃቸዋል እነ ጁሀር ሳይቀሩ መረባረብ ጀመሩ

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Před 3 dny +10

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Před 3 dny +13

    እነዚህ ሽማግሌ ነን ባዬች እጃቸውንምሁን ሰብስቡልን

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 3 dny +19

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 2 dny +2

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 3 dny +7

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y Před 3 dny +5

    ኢትዮ ፎሮም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያብዛልን

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs Před 3 dny +2

    Thank U...

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Před 2 dny +14

    የኬኒያው ቀረጥ / financial bill / በህዝብ ትግል እንዲቀር ተደርጓል ።!!!!!

  • @husseinhawa8747
    @husseinhawa8747 Před 3 dny +2

    it is similar to grinding water! This is what we were experienced in the Time of TPLE or EPDRF and now!!

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz Před 3 dny +3

    ወይ ጉድ አስተያየት ለመስጠት እንኳን ያሳፍራል በጣም ለስልጣን ብሎ ዘሩን ማስጨረስ ያሳፍራል

    • @MuchMuch-cb9cl
      @MuchMuch-cb9cl Před 2 dny +2

      ፋኖ የሚታገለዉ ለህልዉናዉ ነዉ ወያኔ አንድ ሚሊየን የትግራይ ወጣትን ያስጨረሰ ለስልጣን ነበር ግን አልተሳካም ፋኖ ያደርገዋል እመነኝ።።።

  • @abrarawdesalegn8231
    @abrarawdesalegn8231 Před 3 dny +10

    ብልጽግና የጅል ስብስብ ይቁም ሙታን

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před 2 dny +3

    አሪፍ፡ማዘናጊያ፡ነው፡ግን፡አሁን፡አማራ፡አይሸወድም

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 3 dny +42

    ፍትሕ ለትግራይ ህዝብ😢😢😢

    • @TigestWubea-je6yg
      @TigestWubea-je6yg Před 3 dny +3

      ለ tdf ንገሩ😂😂

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Před 2 dny

      ​@@TigestWubea-je6yg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 Před 2 dny +2

      @@TigestWubea-je6ygከእዚአብሄር ቀጥሎ ለትግሬይ ህዝብ ቤዛ የሆኑት TDF ጀግንች ክብር ኤና ሞጎስ ይጉቢቸዎል❤️💛💪

  • @user-rb5nw4jn8q
    @user-rb5nw4jn8q Před 3 dny +35

    ድል ለፍኖ

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe Před 3 dny +22

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @TedrosG.yohennes
    @TedrosG.yohennes Před 3 dny +4

    Tamagn lemene yet newu

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Před 2 dny +2

    አይ ኢትዮጵያ የእርስ በእርስ መገዳደል መቼ ይሆን ማቆሚያው 😭

  • @halefomaregawi9352
    @halefomaregawi9352 Před 2 dny +1

    We did not expect that from u

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 3 dny +5

    ብአዴን ስብሰባው ለ IMF ፍገራ ነው!!

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 2 dny +3

    መራራው እየመረረው ይዎጣው ለሀገር ብለን እንጂ እኛን የማቆም ምንም ጉልበት እንደ ሌላቹ ጠንቅቀን እናቃለን😏

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 Před 3 dny +3

    ኬንያውያንን ለመብታቸው እየከፈሉ ያሉት መስዋእትነት አደነቅኩላቸው ኢትዮጱያውያን ደግሞ በቤታቸው ውስጥ ይገደላሉ

  • @AbrhemDegu-rn8me
    @AbrhemDegu-rn8me Před 2 dny +1

    ጥሩ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 3 dny +19

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 2 dny +1

    (የኢትዮጵያ አየር ጠባይ ከገነት ተቀንሶ የተሰጣት ናት! ፈጣሪ ኤሲ (AC) የተገጠመላት የኢትዮጵያ ሃብት ውድመትና ብክነት)

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw Před 2 dny +14

    ሸለፈታሙ አብይና መንጋው የአማራን ህዝብ ፈፅሞ አታሸንፉም።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 2 dny +1

    መከላከያ አውነቱተደምሆን ኖሮ ኢትዮጵያዊ በመሉ ተደምስሶ

    • @mekonnentsegaye5051
      @mekonnentsegaye5051 Před 2 dny

      ለራስህ አንብበውና ምን ማለት እንደፈለግህ እራስህን ጠይቅ it’s only cluster of words

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 3 dny +54

    የሀገር ጠላት የሆነው የብልፅግና ሰራዊት #በአማራ እንዳለቀው #በምስራቅም ያልቃል።#አማራ🇪🇹🇪🇹

    • @soud986
      @soud986 Před 3 dny +5

      Gura bicha, OLA all TDF alo Benishangul alo...no chance for NefxenyA ahadawi tesfafi zerafi

    • @tadesseshibeshi6562
      @tadesseshibeshi6562 Před 2 dny

      Jil😂😂​@@soud986

    • @negat6082
      @negat6082 Před 2 dny +1

      @@soud986 gmatam gala

    • @soud986
      @soud986 Před 2 dny

      @@negat6082 and TigrWai eye wedi endanaguna lakeen Oromo hzbi shikor yifetwom eye WBO 😘 Komche leba amaresh kara egra hulu yene yene

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 3 dny +8

    ያ ሁሉ አማራ በክልሉ ሲታረድ ኦፌኮ የት ነበር

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      ከመጋረጃ ጀርባ አስፈፃሚዎች እነሱ ናቸው።

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 3 dny +36

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚❤️✊✊✊

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 Před 2 dny +1

    የኬንያ ህዝብ በህዝባዊ ኣመፅ ረቂቅ ህጉ ውድቅ አድረገዋል ✊
    ሕዝቡ ረቂቅ ሕጉን እንደማይፈልገው ገልጿል ያሉት ሩቶ " እኔም በዚህ ተስማምቻለሁ " በማለት ነው በሕጉ ላይ ፊርማቸውን እንደማያኖሩ በይፋ ያሳወቁት።
    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያውያን መማር አለበት ✊

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před 3 dny +24

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-ix7ue5ys7i
    @user-ix7ue5ys7i Před 2 dny

    ሠላም ለሀግራችን ያምጣልን

  • @emru2030
    @emru2030 Před 3 dny +1

    this is consequence of happiness in Kenya .

  • @rasamorawmedia8985
    @rasamorawmedia8985 Před 2 dny +13

    በየትኛዉም የኢትዮጵያን ክፍል ኢትዮጵያ የሚጠላ ትዉልድ እየተፈጠረ ነዉ ድል ለኢትዮጵያ ከፋኖጋር ዉደፊት

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 3 dny +21

    Justice for Tigray 💔💔💔

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 3 dny +19

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3d Před 3 dny +5

    ባለጋሁሉፋኖንፁህሀንአይግልም

  • @tekaassefa182
    @tekaassefa182 Před 3 dny +4

    እረ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን
    ብልፅግና 365 ቀን ጦርነት አለ

  • @Aipowered2927
    @Aipowered2927 Před 2 dny +20

    ፋኖን በመደገፍ ግዴታችን እንወጣ!❤️❤️❤️

  • @user-lw4gm1ru2r
    @user-lw4gm1ru2r Před 3 dny +6

    እኔ ኦሮሞ እና አማራ ቤተሰብ ውስጥ የወጣሁ ነኝ ነገር ግን መራራ ያሁላ በአንድ ላይ ሲገደሉ ዝም ብሎ 😢 አሁን ም ላይ ሁነህ አትበጥብጥ 😢 ከአሁን በሗላ ምን ያህል ትኖራለህ በቃህ ልጅ ስለሌህ የልጆች ሞት አይገባህም ጡረታ ውጣ በቃህ 😢 ወጣት ይኑርበት በቃችሁ ሽማግሊዎች 😢 no more 😅

  • @maruwerku
    @maruwerku Před 3 dny +1

    በሀዘን ጭጋግ ተጋርዶ ህሊናው ሲጨልምበት
    እንዳልጸና ለጋ ችግኝ አብራኩ ጽናት ሲያጣበት
    ከመከራው አውታር አልፎ ከጭንቀት ክልል ባሻገር
    መልካሙን ጸጋ ለማጤን ተስፋ ብቻ ነው እሚሻገር

  • @nme8193
    @nme8193 Před 3 dny +3

    አሁን ደግሞ የሱማሌን ክልልና ህዝብ የማዳከም ሴራ ቀጥሏል

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Před 3 dny +1

    Abiy has underestimated the people of the Somalia region. If war broke out with Somalia, the people would, including Mustefee, stand with Somalia. Ethiopians should say enough of wars to Abiy and his gangs.

  • @YdnekachewAshebir
    @YdnekachewAshebir Před 3 dny +7

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ያህል ከባርነት ወለል በታች አዘቅት ዉስጥ እንደወደቀ የሚያሣየዉ ብልፅግና በተደጋጋሚ በሕዝቡ ላይ እያራና የልቡ እስኪደርስ ሕዝብን ጨፍጭፎ በደም ተጨማልቆ ከረካ በኋላ እኔ እኮ ሠላም ፈላጊ ነኝ እናንተ ናችሁ ያስቸገራችሁኝ ኑ በእኔ ስር ተገዝታችሁ የምገላችሁም፣የማስራችሁንም፣የምገርፋችሁንም ሣታጉረመርሙ ታዛችሁ ላስተዳድራችሁ እያለ በሕዝብ ሲሳለቅ አንገቱ ደፍቶ የሚያጨበጭብ ትዉልድ ።ኬንያ እንኳን ሊጨፈጨፍ በኑሯችን ላይ ድህነትን አትጥራብን ብለዉ የሥልጣን ባለቤትነታቸዉን በሠላማዊ ሠልፍ አለምን ያስገርማሉ።አይ ኢትዮጵያ !

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju Před 3 dny +27

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-vs9lp7ke6c
    @user-vs9lp7ke6c Před 3 dny +13

    ድል ለፋኖ

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 3 dny +1

    Thanks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 3 dny +3

    ሰላም ሰላም ሰላም ኢ ፎረም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    መልካም ቀን ለመላው ኢ ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x Před 3 dny +35

    ድል ለተገፍው አማራ ፍኖ ሽንፈት ለፍሽሽቱ መንግስት

  • @user-nt6nd6fu5v
    @user-nt6nd6fu5v Před 3 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před 2 dny

    ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @DB-qu1jf
    @DB-qu1jf Před 3 dny +1

    I appreciate your efforts but you must provide your sources for your news from BBC Amharic or any other sources.

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx Před 3 dny +9

    እስከዛሬ ያ ሁሉ አማራ እዛ ክልል ሲሞት ለምን የኦሮሞ ፅንፈኛ ነው አላሉም ደሞ እንዴት ነው የታጠቁ ፅንፈኛ አማሮች ወይም ፋኖ ነው የሚለው አይ ኦፌኮ ዘረኝነቱን እያሳየን መሆኑን እናውቃለን

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 3 dny

      ዝም ብሎ እኮ አይደለም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ደመቀ መኮንን ራሳቸውን እንዲከላከሉ አማራን እናስታጥቃለን ብላል ታዲያ ከት የመጣ ቦምብ ነው

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf Před 3 dny +8

    "እቺ በምስራቅ ክንዳችን እናሳያቸዋለን" የምትለው አዲስ ነጠላ ዜማ "የሶማሊያ መንግስትን ትደግፋላችሁ በሚል ሙስጠፌን የሚቃወሙ ወይም ሊገዳደሩ ይችላሉ የሚላቸውን ለመግደልና ለማሰር የታቀደች ለጭፍጨፋ መልካም አጋጣሚን ለመፍጠር መሆኑን ለመገመት የሚቸገር ካለ የአብይን መሰሪነት እስካሁን በደንብ ያልገባው ብቻ ይሆናል።

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu Před 3 dny

      ትክክል ማርያምን ከጠመደው ቆይቷል

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q Před 3 dny

      ሙስጠፌን ይበለው።እሱነው አልሸባብን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ እየሰራ ያለው።እኔ የአብይ ደጋፊ አይደለሁም።በሀገር ጉዳይ ግን ሀጉሪቷ የአብይ ወይንም የብልፅግና ብቻ አይደለችም የሁላችንም ናት።የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አብይን ሲደግፍም ሲቃወምም የውጭ ዜጎች ወደ ውስጥ ሀገራችን ገብተው ህዝብ ሲጨፈጭፉ የግልናየሀገር ሀብት ሲዘርፉና ሲያወድሙ የሚደግፍ ነው ።በትግራይ በሻቢያ ጥቃት ሲፈፀም አይተናል።

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu Před 3 dny

      @@user-mn3qc8vz9q ባክህ አልታዘዝ ብሎታል ሊገለው ስለፈለገ ነው እንጅ አልሸባብ ገባ ወጣ እሚባል ታሪክ የለም ሲጀመር አብይ አይደለም እዴ ደበር ጥሶ የገባው ስዩም መስፍን እኮ ብሏል እሄ ህጻን ሰውየ አፍሪካን ሙሉ ነው እሚጋያት ብሏል። እሽ ማን ቀረ ከሻቢያ ጀምረ ቁጠር

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      ​@@user-mn3qc8vz9qኤርትራን ማን ተንኩሶ ወደ ጦርነት እንደአስገባ ስለሚታወቅ ቢጤዎችህ ካልሆኑ የሚሰማህ ጅል ያለ አይመስለኝም!

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 Před 3 dny +2

    Ethio forum come good time 👍👍👍

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 3 dny +6

    ወራዶች አገሪቱን በታተናት😢😢😢

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Před 3 dny

      ሀገሩቱ የተበተነችው ኦሮ አማ ብላችሁ ጮቤ ሥትረግጡ ያልተቀደሠ ጋብቻ ሥትፈፅሙ ነዉ አሁን ደም አማ ሻቢያ መልሥ ሥትደግሡ ተቀብራለቼ ለመለያየት ቶሎ መሥራት ብቻ ያዋጣል

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy Před 3 dny +23

    ባዴን አህያውና ጨፍጫፊው አቢይ ፋኖ አስተነፈሳቸው የአማራ ፋኖ ወደፊት

  • @MengshaMoges
    @MengshaMoges Před 3 dny +13

    ድሉ የፋኖ ነው

  • @user-tl3ud3og2r
    @user-tl3ud3og2r Před 3 dny +18

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @berhegoytom1653
    @berhegoytom1653 Před 2 dny +3

    This is tplf form

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 Před 2 dny

      ሻቢያው ምን አባህ አዚህ ትሰራለህ ወራዳ አገርህ ሚዲያ የለውም ለካ ታፍናችሁ ነው የምትኖሩት

  • @degubelachew1703
    @degubelachew1703 Před 3 dny +1

    I love more Ethio forem!

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před 3 dny

    💗💗💗❤️❤️❤️❤️

  • @user-qv2gx1ix2k
    @user-qv2gx1ix2k Před 3 dny +1

    ❤❤❤ welcome

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 3 dny +17

    ኦፌኮ ያሾፋል ልበል!! ስንት አማራ ሲጨፈጨፍ ስንት አማራ ወለጋውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደል የእናት ሆድ ተቀዶ ልጅ ሲገደል ዝም ብሎ አሁን የምን አትርሱኝ ነው!! ማፈሪያ ድንጋዬች. 😮😮😮😮😮

    • @Asefa-wu9bd
      @Asefa-wu9bd Před 3 dny +2

      Anchi ye shermuta liji yet nw hodi tekedo ye wetawu ke kifat wuchi minm atakim koshasha

    • @abubekerworku5430
      @abubekerworku5430 Před 2 dny

      የሻገተ ፓርቲ መሪዎች ያው ምንም አይጠበቅም

    • @hanadavid6676
      @hanadavid6676 Před 2 dny

      በቅርቡ የምታለቅሽበትን ዜና ተሰሚያለሽ ትንሽ ጠብቂ ኦሮሚያ መቀበሪያቹ ነው የሚሆነው ምድረ ተባይ።በማን እንደሚብስ እናያለን harree hadharaw

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 3 dny +2

    10/08/2016 - 19/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @MebrahtuDemsie
    @MebrahtuDemsie Před 2 dny

    ኣመሓራ እሥካለ በኢትዮጵያ ሠላም ብሎ የለም ኣምሓራ ማለት አህያ ነው

  • @AmanAndom-j7z
    @AmanAndom-j7z Před 3 dny +9

    ኤፌኮ ሴራ ጀመረ…!!!

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      ከሴራ መቼ ወጣና ነው? ከጅምሩ ለሴራ የተመሰረተ ነውና አያስደንቅም።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      ከጅምሩ ለሴራ የተመሠረተ ነውና አያስደንቅም!

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z Před 3 dny

    ግዜአግኝሁ,ብሎደንጋይ,ቅል,ድንጋይ,ይሰብልራል

  • @MohammedHabtamu-zl7sq
    @MohammedHabtamu-zl7sq Před 2 dny +2

    ኦፌኮ ከአማራ ጋር አትገበያዮ ሲል አልነበር ዛሬ ምን ተገኘ

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      የታሰበ/የተሴረ ነገር አለ ማለት ነው!

  • @henokabebe885
    @henokabebe885 Před 3 dny +2

    ይሄ የቀነጨረ ድንጋይ ራስ ሰውዬ ሀገሪቷ ሰላም ስታጣ እኔ ተረጋግቼ ሀገሪቷን እገዛለሁ የሚል የድንቁርና ፖለቲካ እየተከተለ ነው ያለው

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew Před 3 dny +5

    እውነታውን ለመሸፋፈል አትሞክር የአርሶ አደሮች መሬታቸውን ነጥቀው ለእነሱ ብሔር አባላት ሲሰጡ ነው ራሳቸውን ለማስከበር የተንቀሳቀሱት አንተ ይህን ለምን እንደማትዘግብ ይገባኛል እሱ ለyou tube view እንዳይቀንስብህ ነወ!!!!!!

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Před 3 dny +4

    አሁንሥ አሥጠሉን ወይ አማራዬ መቸነው ከነዚህ ጂቦች ነፃ የምንሆነው

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Před 2 dny +17

    ክብር ለT'D'F💪💖💪

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 Před 2 dny

    ለኢትዮጲያህዝብ አደብመግዛትያለበት ሸኔናየሸኔ ተላላኪዎችናቸው። ፋኖከመንግስት ይነጋገርእንጂ የራሳችሁን ታጣቂ እያስታጠቃችሁ ፋኖንስታዩ ደማችሁአይፍላ ሸኔነው ንብረትና ንፁሀንን የጨፈጨፈያለው አደቅአስገዛ መረራ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Před 3 dny +4

    የብልፅግና መንግስት ስለሰላም ካወራ የአማራህዝብ መጠንቀቅ አለበት ምክንያቱም ብልፅግና ያማራን ህዝብ ካልጨረሰ እንቅልፍ የሌለዉ መሆኑን በመረዳት ማንኛዉም አመራና ኢትዮጲያን የሚዎዱ ሁሉ ወደትግል መግባት አለበት

  • @user-xu2tx2sb6f
    @user-xu2tx2sb6f Před 3 dny +2

    👌♥️

  • @user-iq9em7vi3d
    @user-iq9em7vi3d Před 3 dny

    እረሱስረአትያየዝወለጋእየጨረስየለውማነው

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 20 hodinami

    ፋኖንእንደግፍፋኖያሽንፋልአብይይደመሠሣል።

  • @tittms2199
    @tittms2199 Před 3 dny +3

    Eritrea for Eritrean......

  • @Dan-eq8cw
    @Dan-eq8cw Před 3 dny +2

    ምንም ቢፈጠር ኢትዪጲያ የ ኤርትራን ወደብ ከፍላ ካልሆነ በምንም መንገድ ለትጠቀም ኣትችልም።

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 Před 2 dny

      አሰብ የራሳችን ነዉ። ለምንድን ነዉ የምንከፍለዉ? አፍንጫህን ይዘን እንቀበልሀለን!!

    • @dawitselemun6124
      @dawitselemun6124 Před 2 dny

      ​@@dadydady3547ናና ሞክር

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před 3 hodinami

    ፋኖ እግዚአብሔር ይስጥህ ብአዴንን እንደ አይጥ ተደብቃ ገብታ እንድትወጣ ስላረካት

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 Před 2 dny +8

    ኬንያውያን ጀግኖች

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 2 dny

    በኔ ክልል ውስጥ ያንተ ብሔር ኖሩን አትርሳ ;የሚለው የፋሽቶች የእገታ Ransom ፖለቲካ ጊዜው አልፎበታል ።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 Před 3 dny

    ዛሬ እኮ 19 ነው ያየሰው ስለ ጭላ የሚለን የለም

  • @user-hv4jd3zl8c
    @user-hv4jd3zl8c Před 3 dny +6

    Selam letigray❤❤❤❤❤❤

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před 3 dny +5

    ፋኖ የሚታገለው፣ በሕልውናው የመኖርና በዐለመኖር ላይ፣ በተመረኮዘ እንጂ የሥልጣን ጥማት ዐይደለም። ዐማራ ማን እንደሆነ ሑሉ እሥኪረዳው ትግሉ ይቀጥላል።

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 Před 3 dny +1

    🙏💛❤️

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před 3 dny +4

    ይህ የአብይ አህመድ ቅጥፈት እንጅ የሱማሌ አልሻባብ ድንባራችንን ጥሶ ስለገባ አይደለም።አብይ ይህን የሚያደርጋዉ ደግሞ የፋኖን የባለይነት ለማሻፋፋን ነዉ።

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 Před 3 dny

      መለስ ዜናዊ ጂሃዲስቶች ሊወሩን ነው ብሎ የአሜሪካን የደህንነት አጋር እሆናለሁ ብሎ በኮንዶምነት እንዳገለገለው አብይ አሕመድም የአሜሪካንን ድጋፍ አግኝቶ ስልጣኑን ለማዳንና የአማራን ሕዝብ ለመፍጀት ያዘጋጀው ድራማ ነው። ሕዝብ ነቅቷል ከዚህ በሗላ በድጋሚ በከሃዲውና በይሁዳው አብይ አይታለልም።

  • @metikubeyabele6812
    @metikubeyabele6812 Před 3 dny +2

    👍👍👍💪👍

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před 3 dny +5

    አሁን መራራ ሰው ነው?

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před 2 dny +1

      ምንም ሳይሳካለት አረጀ። አሁን ስለጃጀ ቢቀባጥር አይፈረድበትም።

  • @generalredwan
    @generalredwan Před 3 dny

    ይመቻቹ 👍

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 3 dny +12

    አማራ ፋኖ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Před 3 dny +1

    Ayi merara aget enje chinklat yelehm mikineyatun bedeb yakal fano ayidelm meretachewn yetenexeku yemererachew wexatoch nachew enatem alachu ayidel edeme lkachhun amahera aredachu yematxereku. Keahun behola yabekal tnsh xebku

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 Před 3 dny +2

    ያዲስ አበባ ወጣት ከኬንያ ወጣቶች ምን ተማርክ ነው ቁም ነገሩ 😊

  • @db5173
    @db5173 Před 3 dny

    ሀሀሀሀሀ በጣም ያስቃል የመከላከላ መለስ😅 ደንበረ ጠባቃ ? ተደፈራ ማታዉቀዉን ? 😅😅ዋናዉ አሽባሪ ☝

  • @guissepevisciglio-qj6uc

    The chaos isn't deal wiz z Biblecal word !!!😅

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před 3 dny

    Kuku????

  • @user-lv5yk4xu3n
    @user-lv5yk4xu3n Před 3 dny +1

    Ethiopia barat akitacha new yetedeferechew

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 20 hodinami

    ድልለጀግናውፋኖሞትለአብይወራሪ

  • @mikeyfutbol3561
    @mikeyfutbol3561 Před 3 dny +2

    Why is this country allowed to continue together? Time and time again We proved to the world that we just can’t get along .”free Tigray from Ethiopia “.