የሚያምር ባል ነበረኝ! ባለቤቴን የተጠናወተው ‘ሱስ’ እኔንም ቤተሰቡንም ግራ አጋብቷል! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Komentáře • 170

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 lety +52

    ጀግና የጀግናው የምርጡ የሀገር ዋልታው የገበሬ ልጅ ንግግርሽ ደስ እሚል የተረጋጋሽ ከምንም በላይ አለማልቀስሽ አስደስቶኛል የጀግናልጅ አይደለሽ ለምን ታለቅሻለሽ እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን እሱንም ልቦና ይስጥልሽ እህቴ ልጅሽንም ያሳድግልሽ🙏💕🥰

    • @fkr834
      @fkr834 Před 2 lety +4

      ደስ የሚል ኮመንት !!!

    • @solomonugo8189
      @solomonugo8189 Před 2 lety

      @@fkr834 በ ዘሸሸሀጀበጀጀበሀሀሀበበጀበጀዘbhbnhbngh bngvgzAgzጀዘዘg zg bgzgbghzz bdነነጀዘበጀነነጀሀnnfgbnbz ngg nbnngfbng nbzbnb

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 2 lety +52

    እግዚአብሔር ይገስፀው ባለቤትሽ ወዶ አይደለም በመንፈስ ተይዞ ነው ሚጠጣው የፀሎት ቤት አጋጅተሽ ፀልዪ ስገጂ ንሰሀ ገብተሽ ሱባኤ ያዥ ወላዲተ አምላክ ጠይቂያት መልስ ትሰጥሻለች እጅሽ ላይ የክርስትና ስሙን ፅፈሽ ስገጅ ወላዲተ አምላክ አታሳፍርሽም የትዳርሽን ቋጠሮ ትፈታልሻለች አይዞ ሁሉም ያልፋል በፀሎት በርቺ ወላዲተ አምላክ ችግርሽን ትፍታልሽ

  • @suminbaki
    @suminbaki Před 2 lety +40

    ከተማሩት የበለጠ በጣም ማስተዋል ያለሽ በጣም ምትገሪሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +66

    እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሽ የኔ እናት ጸበል ብትሄዱ መፍትሔ ታገኛላችሁ ጉዳዩ የመንፈስ ነው ጸልይ እማምላክ በሰላም ትገላግልሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ የራሱ የሆኑ መልካም ሰወችን ይላክልሽ

    • @senitube999
      @senitube999 Před 2 lety

      ውድ ያገሬ ልጆች ቤተሰብ አድረጉኝ

    • @wintakifle8418
      @wintakifle8418 Před 2 lety +1

      Gudayu menfes new eyetebale eko wendochu setochun cheresuwatchew. Grow up, guys.

    • @eteneshyoutub4873
      @eteneshyoutub4873 Před 2 lety

      ትክክል ነሽ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 2 lety +18

    ወይ ጌታቸው? ይሔን ሁሉ ሰአት አስለፍልፈሐት ምናለ የሒሳብ ደብተር ቁጥር ካላት ለተመልካች ብታጋራላት ?

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +16

    በዚህ ሁሉ ችግር ሆና እጅግ አስተዋይ እና ታጋሽ ጠንካራ ሴት ናት! እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላክሽ እህቴ አይዞሽ

  • @selamf1101
    @selamf1101 Před 2 lety +13

    የባልዋ እናት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልዎት።ለምለም ግን በጣም የምትገርም መልካም ሰው
    እግዚአብሔር አምላክ የልብችን መቻት ይስጥች። ሰው ሆኖ መቸገር ማጣት መጨነቅ ያለ ነው እና ለሿ በችግሯ እንደደረችላት የሰማይ የምድር ፈጣሪ በነገሮችሽ ሁሉ ሁልም ካንቺ ጋር ይሁን። አሜን አሜን አሜን እውነት❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +22

    ይሄን ኮመንት ካየሽ አንደኛ ፀበል ውሰጅው
    ሁለተኛ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ደግሞ ኤፍታህ ትዩብ ገብተሽ ገጠመኝ 👈👈አዳምጭ 😥እርግጠኛ ነኝ አንድ ፍንጭ ታገኛለሽ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር የማይፈታው ቋጠሮ የለም።ፀልይ ተስፋ አትቁረጪ ፀበል ተጠመቂ።ይህ ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ቀላል ነው።እመቤቴ ከዚህ ጭንቀቷን በአማላጅነትሽ ችግሯን ከልጅሽ አሳስቢላት።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +30

    አረ እኔስ የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፌን አሳጣው አረ 😭ኡ ኡ ኡ ኡ 😭😭😭😭
    ሰላም ለውዷ ሀገራችን 🙏🏿ፀልዩ ስለ ሀገራችን ወገን 🙏🏿

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +17

    ኡፍፍፍፍፍፍ የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው እማ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄ ሱስ የሁሉንም ቤት ነው ያፈረሰው 😭😭😭አይዞሽ ፈጣሪ አይጥልሽም 🙏

  • @kiki7863
    @kiki7863 Před 2 lety +55

    This is the most Ethiopia family problem but nobody speak out. Proud you.

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 2 lety +15

    ፀበል ውሰጅው መንፈስ ተጠናውቶት ነው ወዶ አይደለም አንች እቤት የፀሎት ቤት አዘጋጅተሽ ቡትፀልዩ ትዳርሽ ይባረካል ይህ ነው የኔ ምክር

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před 2 lety +63

    ፀበል ሂዱ እግዚአብሔር የገባባችሁን አጋንት ይንቀልላችሁ

  • @user-rv7ek3ir9f
    @user-rv7ek3ir9f Před 2 lety +7

    እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለምለም የምትባለውን ሴት ሳላደንቅ እና ሳላከብራት አላልፍም እጅግ በጣም መልካም ሰው ናት

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 2 lety +7

    አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ሁሉንም ትፈታልሻለች አንቺ ንሰሀ ግቢና ፀልይ ባልሽ በርኩስ መንፈስ ተይዞ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛችሁ

  • @user-gy9gm3tk1g
    @user-gy9gm3tk1g Před 2 lety +22

    ጋዜጠኛው ማሻአላህ በጣም ትህትና አለው

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety +1

    ጋዜጠኛው አንደኛ ነህ ጌታን. አይዛሽ የኔ ውድ እህት ጀግና የጀግና ዘር የመሬውቹ ነሽ ስርዓትሽ ንግግርሽ ሁሉም ለመልካም ነው ነገ ጥሩ ቀን ይሆናል ግን ፀበል ውስዱት

  • @gafat
    @gafat Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እናት ይሄ ሱስ የስንቱን ህይወት አመሰቃቀለ

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 Před 2 lety +6

    መጀመሪያ ጣሪለት በፅበሉም በምኑም ጣሪለት ይሄ የደህንነት አይደለም የኔ እናት አርገውበትይሆናል ፅበል ውሰጅው ሞክሪለት ሁሉም በምነቱ ይሞክር

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏

    • @senitube999
      @senitube999 Před 2 lety

      እሺ ተንም ደመረኝ 🙏🙏❤🇪🇹

    • @keruilove3886
      @keruilove3886 Před 2 lety

      እሺ ሊኩን አስቀምጥልኝ

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges1615 Před 2 lety +4

    እባካችሁ እዮሀዋች ባሎንም እርዱት ።ከሱሱ የሚወጣበትን ህክምና ከቻላቹ ባለሙያ ብታነጋግሩለት እሱ ፈቃደኛ ከሆነ እህቴ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይርዳሽ።

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 Před 2 lety +5

    የሰይጣን ፈተና ነዉ ፀበል ዉሰጅዉ እህታለም

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 Před 2 lety +6

    እኔ የምለው ወንዶች ሚስታቸው ከወለደች በኃላ የሚቀየረው ፀባያቸው ለምን ትልቅ ጥያቄ ነው የሆነብኝ የሚወለዱት ልጆች የጋራ ነው

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +4

    ጀግና ነሽ ሠርካለም የሁላችንም ኢትዮጵያውያን የሴቶች ችግር ነው ሴቶችዬ ነቃ ነቃ በሉ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ህይወት ይቀየራር።

  • @user-ud2ns9ej7y
    @user-ud2ns9ej7y Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ብቻ ነው ይሄን ችግር እሚፈታው እህቴ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ ምንድነው ፋይዳው እረ እባካችሁ ፁሙ ፀልዬ ፀበል ሂዱ እዴ በትዳር ላይ አልጋባልጋ የሚሆን ነገር የለም ፈተና ግድ ነው ንቁ የዲያቢሎስን ስራ እወቁ

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před 2 lety +5

    ምን አለበት ወደ ፀበል መውስድ በትችይ እህቴ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እሂ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ነው ሥራ አስጥልቶ ከመጠጥ ጋር የሚዉለዉ

    • @simonbeselot4206
      @simonbeselot4206 Před 2 lety

      Diablos eko new wede sebel yemaymeat egzabher yegessew

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 Před 2 lety +2

    አስተዋይ ሴት ነሽ አላህ ይርዳሽ የሰከር ቀን ህይወትሽ እዳያጠፋሽ ግዜው ያስፈራል ልጅሽም ፍቅርን ና ራህመት ይዞ ይምጣ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +18

    ዉድ ኢትዮጵያኖች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሰዉ ሀገር የሰዉ ነዉ

    • @fekadutarsi2765
      @fekadutarsi2765 Před 2 lety +1

      ሰላም ፈጢማ:: ባለሽበት ሐገር ፈጣሪ ይጠብቅሽ:: ለሐገር ያብቃን!

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +19

    እባካቹ ጸልዩ ጸበል ሂዱ ። ከፈጣሪ ብቻ ነዉ መፍትሄ ምገኘዉ።

  • @enseratube2295
    @enseratube2295 Před 2 lety +10

    አላህ ካላችሁበት ችግር ነጃ ይበላችሁ

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 7 měsíci

    ይህ የመንፈስ ሰራ ነዉ ጸበል ዉሰጂዉ እመቤቴን ተማጸኚ ። አይዞሽ!! የሁላችን ችግር ነዉ ያንቺ ብቻ አደለም ❤❤!!

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 lety +2

    የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ስሚ ትለወጫለሽ

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 Před 2 lety +3

    የኔ ህት እናተ ፀበል ነዉ እሚያስፈልጋችሁ እሱም ወዶ አደለም እሚጠጣዉ ፀበል ግቡ

  • @samiyahassen5372
    @samiyahassen5372 Před 2 lety +3

    የህፃንና የሴቶች ግፍ ግና አገራችንን ያስጋታል ግፍና በደል ከበዛ ግፍ ቅጣት ይብእረክታል

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ። እህቴ ባለቤትሽን ከዚህ ሱስ እንድገላግልልሽ ምኞቴም ፆለቴም ነዉ። እስኪ የንሰሃ አባት ካሉሽ አማክሪያቸዉ። ከሌለሽም ሌሎች አባቶችን አማክሪ ፀበል ዉሰዱት ቸሩ መድሃኔዓለም ይርዳሽ በጣም ነዉ የምታሳዝኝዉ! ልጅሽን ደግሞ እንኳንም አላስወጣሽ በዶክተሮቹ ላይ አድሮ የከለከለሽ እግዚአብሔር ይመስገን!! ከሀጢያትም ከፀፀትም ተርፈሻል በሰላም ተገላገይልኝ።

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +8

    እስኪ ልስማው ዘንድሮስ ምንም ጥሩ ነገር መስማት አይቻልም እግዚአብሔር አምላክ ይማረን🙏

  • @eyrusalemmoltot2736
    @eyrusalemmoltot2736 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ለሱም አስተዋይ ልቦና ይስጠዉ እህቴ በጣም አስተዋይ ነሽ በድጋሚ እግዚአብሔር መልካም ነገር ያጋጥምሽ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před 2 lety +3

    ኡፍ እርኩስ መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርገው አይፈረድበትም እና እባካችሁ ከቤተስብ ጋ በመመካከር ወደ ፀበል ውሰዱት ቃጥላ ማርያም ውሰዱት ይድናል

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co Před 2 lety +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ወደ ፈጣሪ ፀልይ ለእርሱም እንዲፀለይለት አድርጊ

  • @besufikadjo7831
    @besufikadjo7831 Před 2 lety +2

    በጣም ብርቱ ሴት ነሽ እኔም ያንች እድል ገጥሞኝ ነበር መበርታት ነው እሺ ያልፋል !!!!!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +11

    ይሄ መጠጥ የሚባል ሰይጣን የስንቱን ቤት ነው ግን ያናጋው መጠጥና ጫት ከሀገራችን ፈፅሞ መጥፋት አለበት የመጠጥና የጫት ነጋዴዎች እባካችሁ የሰው ቤት እያፈረሳችሁ ነው በዚህ የምታገኙት ገንዘብ አይባረክለመችሁ ከፈጣሪ ዘንድ አታመልጡት ያስጠይቃችጏል እናተ ባትሸጡ ይሄ ሁሉ ቤት ባልፈረሰ ልጆች ባልተበተኑ ነበር ።

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 2 lety +11

    ልዩ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት ታገኙበት አላችሁ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ፀበል ሂዱ ይሄ በርግጥ መተት ነው መፍትሄው እግዚአብሔር እጅ ላይ ነው እማምላክ ትርዳሽ እንዴት ያማል

  • @hagere4842
    @hagere4842 Před 2 lety +5

    አቅራቢው ፐ ያስብላል
    ባለ ታሪኳ ያው ብዙዎች እንዳሉት ፀበልና መንፈሳዊ ነገሮች ላይ አተኩሪ ። እርግጠኛ ነኝ ባልሽም ሁሉን ትቶ በሰላም ልጆቻችሁ ታሳድጋላችሁ

  • @user-vw7ql7ze5b
    @user-vw7ql7ze5b Před 2 lety

    ይገረማል በጣም ለምድነዉ ግን አዳድሰወች የዉን ህይወት የሚያበላሹት እህቴ አቺግን በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před 2 lety +1

    አቤት ለእዚህ ሁሉ መፊቴ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነው በኢየሱሰም መዳን ለዚህ ቤተስብ ይሁን ዮሐንስ 3:16 :19📖🇪🇹💚🌹🌷🙋👂🇱🇧😭

  • @user-rt6vr6zf3n
    @user-rt6vr6zf3n Před 2 lety +1

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ሰላሙን ያውርድላችሁ ፀበል ሂዱ ቃፆላ ማርያም ይመለሳል ወደ ድሮው በሀሪው ፆለት አድርጊ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před 2 lety +8

    ለምን አትፈታውም? ልጇን እንደማንኛውም ጠንካራ የኢትዮጵያ እናቶች የትም ብላ ማሳደግ ነው ያለባት። ሚዲያ ላይ መጥቶ የቤትን ጉድ ማውራት ምን ጥቅም ኡለወ? ገና ልጅ ነሽ

    • @fkr834
      @fkr834 Před 2 lety +1

      እኔም እስማማለው የቤትን ገመና በተለይ ባለትዳሮች ሚድያ ላይ ማቅረቡ ጥሩ ኣይመስለኝም እንጃ ብቻ ከባድ ነው

    • @meazamoges9893
      @meazamoges9893 Před 2 lety +2

      እናተን ለማስተማር ነው ሀቢብቲ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety

      @@meazamoges9893 መአዛዬ ከዚህ ምን ትምህርት ይገኛል ብለሽ ነው ? ብዙዎቻችን በሀገርም በሰው ሀገርም ልጅ ይዘን በብዙ መከራ እናልፋለን ዋናው ነገር እንደ ድሮ እናቶቻችን ጠንካራ መሆንና የተገኘውን ስራ ተሰርቶ ልጅን ማሳደግና ማስተማር ነው ። ባል ተብዬው ቢፈልግ ይለወጥ ባይፈልግ አይለወጥ ምርጫው ነው ። የሚገርምሽ እንዲህ አይነቱ ነገር አያሳዝነኝም

    • @marakiyesema9751
      @marakiyesema9751 Před 2 lety

      @@almaz-rudy8793 yaw endezih yaweruna genzeb fikega eko new sint sew ale beyebetu bemekera lijun miasadeg ene tenega kehonu sertew bibelus ene bakababiye bizu enatoch awekalew lijochachin bemekera miasadegu bicha eyeferedku adelem sewyew endeza kehone rasu 2 ga lij meweled masebua germogal

    • @hanagetaneh7844
      @hanagetaneh7844 Před 2 lety +1

      መፋታት በእግዚአብሄር ዘንድ የተጠላ ነው በዝሙት ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ሰካራም ስለሆነ ወይም ሀይለኛ ስለሆነ መፍታት አትችልም መፍትሄው በፆም በፀሎት መትጋት ና ወደፀበል እና ወደ ማገገሚያ ሆስፒታል መውሰድ ነው

  • @tgd1875
    @tgd1875 Před 2 lety +1

    አይዞሽ. ጌታ አለ አይጥልሽም እሱ ከፊት ይምራሽ ከዋላ ይከተልሽ::

  • @mahltlove2047
    @mahltlove2047 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ችግረሺን ይፈታለሸ ይደረሰልሺ እንደኔ አሳብ ባለቢትሺን ወደ ፀበል ይዘሸወ በትሂጂ ይሻል ይመሰለኛል እግዚአብሔር ያማይቻለወ ነገረ የለም ሁሉም ይቻለዋል ወደሱ ሂጂ

  • @misgnabicha8023
    @misgnabicha8023 Před 2 lety +1

    መልካም ወጣት ወሰጂው እግዚአብሔር ይለውጣዋል

  • @user-zi8zd8xf7j
    @user-zi8zd8xf7j Před 2 lety +9

    ልጅቷ ከባድ የኢኮኖሚ ችግር አለባት አንተግን ቆራርጠህ የሱሱን ብቻነው የለጠፍከው ሚዲያላይ ከወጣች አይቀር መረዳት አለባት ለምን የባንክ ሂሳብ ቁጥር አላስቀመጥክም

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +5

    እንድ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እኔም እሱም ስራ የለንም ስትል ነበር እህቴ ግን ቀን በቀን ከጠጣ ወጭውስ ይሄንን ነገር ጋዜጠኛው መጠየቅ ነበረበት ብዙ እሚያስለቅሱ ታሪኮች በዚህ ሚዲያ አይቻለሁ የእህቴ ችግር በፀበል በፀሎት እሚፈታ ነው እኛ ከምንረዳው ይልቅ የፈጣሪ ምህረት ይቅደምላችሁ

    • @germa8614
      @germa8614 Před 2 lety +2

      በዱቤ ወይም እየተበደረ ወይም እቃ እየሸጠ በተለያዩ መንገድ ገንዘብ ሊያገኝ ይችላል።

    • @user-hi3vs7vt5p
      @user-hi3vs7vt5p Před 2 lety +6

      ላስቤዛነዉጅ የሌላቸዉ ለሚጠጡበትማ አያጡም

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před 2 lety +1

      እኔ ገርሞኛል በየቀኑ እየጠጣ ስራ የለው?

    • @hanagetaneh7844
      @hanagetaneh7844 Před 2 lety +2

      ሱሰኛ ሰው ለሱሱ አያጣም እኮ ሰይጣን ምን ይሰራል ለተከታዮቹ ሁሉን ያመቻቻል

    • @user-iy4wx3xn7h
      @user-iy4wx3xn7h Před 2 lety +2

      @@hanagetaneh7844 ልክ ነሽ እኛ ከተከተልነው ለመጥፎ ስራ ሰይጣን እጁን ይዘረጋል

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před 2 lety +10

    ሥራ ከሌለው በምን ገንዘብ ነው የሚጠጣው? ቤተሰብ ከሆነ የሚሰጠው ጥፋቱ የሰጪው ነው።

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Před rokem

    ወዶ አይደለም ተይዞ ነው አይ የሰው እድል እግዚአብሔር ቤታችሁን ይጎብኝ

  • @sameri424
    @sameri424 Před 2 lety +1

    እርግት ያለች አስተዋይ ሴት ድንግል ማሪያም ትርዳሽ በሰላምሁለት ታድርግሽ ባልሽ ግን ቃጥላ ማሪያም ይጠመቅ ይድናል

  • @user-ci5eg4wm1f
    @user-ci5eg4wm1f Před 2 lety

    የኔ ከርታታ አይዞሽ ያልፋል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 Před 2 lety +2

    የነ ሞስግን ሰዎዩ በእርጉጠኙነት ጤነኛ አይደለም ተደገሙበተል የኘ ሰወ ቅነተኙነወ ሰርቶ አደር ሰወ አይወድም የኘ ሰወ ደገሞነወ ይህንን ስልሽ በኑ ደርሴብኙ በቡተሰቤች ስለ ደረሰብኙ ሰለየህት ነወ 👈👈😭😭😭🤲🤲☝️

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመረው

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +1

    ኸረ ወንዶች ተው እንተሳሰብ 🙄
    አማትሽ መልካም ናቸው ፈጣሪ ይባርካቸው!!!
    አንቺ ደስ ምትይ ሴት ነሽ እንደዚ አይነት ወንድ አቃጥሎ ይደፋሻል

  • @tigisttiruneh4654
    @tigisttiruneh4654 Před 2 lety

    Egziabeher yirdash yene enat .... Eski baleshen tsebel wesejiw sew mechem bahunu seat kifu honual minalbat enditeta , bakno eniker medhanit tedergobet endayhon anchim bitetemeki teru new ... Egziabeher yimarew, yiftaw

  • @tiruworktadese2427
    @tiruworktadese2427 Před 2 lety +1

    strong sister this is a spiritual war please take him to the church

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před rokem

    ስሚኝ እህቴ አይዞሽ ይሄ ለጌታ በጣም ቀላል ንው ብዙ ፀበል አለ እጣ አውጥተሽ ወደ ፀበል ይዞ ትንሽ መቀመጥ መፀለይ እርግጠኛ ንኝ ኦርቶዶክስ ንሽ ይሄ አይዞሽ እመቤቴ በሁሉም ትከተልሻለች በዚህ ላይ ደሞ የባል እናት ጡሩ ሲሆኑ ጌታ ብዙ ንገር ተመስገን በይ ይሄ ፀበል ፀበል ይድናል እንኮን ሱስ ሌላም ያስለቅቃል መፍቴው እስራችሁ ቁጭ ብሎ ግራ መጋባት ስይጣን ሲደፍንባችሁ ፀልዬ ፀልዬ ትምህርት ስሙ ምንም ብትሉ ቤተክርስቲያን ሂዱ መፍቴ ይገኛል ሚዲያ ላይ ከመውጣት በዚህ ንገር ፀበል ንው መፍቴው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 2 lety

    Eyoha media thank you so much🙏🏾🙏🏾 god luck yene konjo🥰

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 Před 2 lety +3

    አልጨረስኩትም ግን ኮሜንት ልስጥ የመረሐቤቴ ልጅ ከሆንሽ ለምን አቡነ ሐብተተ መርያም ጸበል አተወስጅውም እዞው ገዳሙም እዛው አለ ሰው እንኳን ቢቀበርበት አጽሙ አይፈርስም አቡና እጮጌ የዮሐንስ ጸበልም አለ አይደል

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi Před 2 lety +1

    እስኪ ልስማው

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před 2 lety +5

    ታዲያ መርዳት ማገዝ ለሚችል ሰው አካውንቷ የለ ስልኳ

    • @user-zi8zd8xf7j
      @user-zi8zd8xf7j Před 2 lety +1

      ስልክ ቁጥሯ አለ ደውሎ መቀበል ይችላል እማ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 Před 2 lety

    አይዞሽ ሁሉምያልፋል

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 2 lety

    እህቴ አይዞሽ ለአንዳንዱ ኑሮ እንዲህ ትግል ነው፣ወንድ ብሆንም እኔም እንዳንች ከ፮ አመቴ ጀምሮ እንዲህ በትግል ነው ያደኩት፣አሁን በትግል ተምሬ ትልቅ ደረጃ ብደርስም ሁል ጊዜ የሆነ ነገር የጎደለኝ ይመስለኛል። ችግርን በጥረቴ ባሸንፈውም ደስተኛ አይደለሁም።

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Před 2 lety +4

    ግን የእትዮጵይ ወንድች የስራችሁን ይስጣችው በቅ ስሚየታችን ከጨረ ሳችው በሁላ በቅ እንደ ሰው የማታስቡው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 lety

    Yasazinal !!! Emebete be selam tigelaglish !

  • @user-le3xu6uu3v
    @user-le3xu6uu3v Před 2 lety +7

    ይሄ ሱሱ ስቱን ቤት አፈረስ ፀበል ውስጅው የጤና አይደለም

  • @zebibazebiba6420
    @zebibazebiba6420 Před 2 lety +1

    Allha yerdasa yane konjo

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Před rokem

    መርዳት የምትችሉ ወገኖች ስለፈፈጣሪ ብላችሁ እርዱዋት

  • @PlayStore-jb8ow
    @PlayStore-jb8ow Před 2 lety +1

    Yen kertata egzabher yerdashe

  • @user-xs7jb3qg1d
    @user-xs7jb3qg1d Před rokem

    እኔ እደምለው ባሌነው ታልሽ የበሽታ ከሆነ ጣሪለት እቢ ታልሽ ተለያይታችሁ ልጆችሽን ጠከር ብለሽ ማሳደግ ነው እህቴ አላህ ይርዳሽ ግን እሚዲያለይ መውጣቱ ለውጥ ያመጣል ብየ አላምንም የግል አስተያየቴ ነው

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 2 lety +2

    እንደው ዘንድሮ ምንም ጥሩ ነገረ አይሰማም 😥😥😥እግዚአብሔር ማስተዋል ያድልን ጥያቄ አለኝ ወንድሞች እነሱ ለምን ተበደልን ብሎ አይወጡም ሁልቀን የወንድሞች ክፋት ነው የሚወጣ የኛየሴቶች ጉድ ቢወጣ ከዚይበልጣል እውነት እንናገረ ከተባለን አይዛሽ ፈጣሪ ክፉን ያርቅልሽ

    • @amytk6095
      @amytk6095 Před 2 lety +4

      ሊበደሉ ይችላሉ ግን በምንም ተአምር ከነሱ በደል አይበልጥም!!!!

    • @newworld1212
      @newworld1212 Před 2 lety +1

      @@amytk6095 ትክክል

  • @Saron-kc5ue
    @Saron-kc5ue Před rokem

    እህቴ የሀገሬ ልጅ ነሽ አንድ ወረዳ ነንቀበሊያችን ነው እሚለያየው አንች ያደግሽበት ቀበሌ በጣም ቆላማ ስለሆነ አሁንም ለኑሮ ከባድ ነው እኔ ያደኩበት ሜዳማ ስለሖነ ጥሩ ነበር ትምህርትም ተምረናል የእርሻ መሬታችንም የተሻለ ነበር
    ብቻ አምላክ ይርዳሽ የኔ እህት የአቅማችንን እንረዳሻለን የባንክ አካውንቷን ብታሳውቁን የተሻለ ይሖን ነበር

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 2 lety +3

    አይ የሴት ልጂ መከራ
    ፀበል ውሰጂው ውለሽ ሊሆን ይችላል

  • @earthenquake6672
    @earthenquake6672 Před 2 lety

    እዮሀ አትደድቡ ከጉዳዩ ጋር የማይገናኝ ጥያቄ ቢቀርስ/ውጭ ስትሄጂ እንዴት ነበር ምን ያደርጋል?/

  • @edeneden7028
    @edeneden7028 Před 2 lety

    ayizoshi ehite

  • @Bogale-lo3li
    @Bogale-lo3li Před 11 měsíci

    ፈጠሪ እድሜወነ ሙሉ ፈጠሪ ዪክፈለት እድዪስጠት

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Před 2 lety

    At wend keyet agignto lekefat bemaryam lik yenen tarik ymeslal. Egziabher ydreslsh ehtee yemtchlu erduat bakachuh.

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Před 2 lety +6

    ወንዶች ግን ተዉ ልብ ግዙ ሁሌ መዝረክረክ

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut Před rokem

    Weyi yagera liji neshe yemerawa tesbeli wusejiw niseha gibu huletachihum

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Egiziyabhir yagizishi tebeli hegi Ema

  • @zedotube5662
    @zedotube5662 Před 2 lety

    ኣላህይርዳሽ

  • @zenebmekonen5757
    @zenebmekonen5757 Před 2 lety

    Katela mareyam wesedewete

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem

    እባክሽ ባለቤትሽ ወዶ አይደለም የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ለዚህ ሁሉ መዳኒት ነው ሀይማኖት መፍትሄ አይሆንም መፍትሄ ጌታ ብቻ ነው። አገራችላይ መተትና ድግምት ከቤተሰብ ያለ አጋንታዊ አሰራር አለ እዲህ የሚያደርግ ለዚህ ሁሉ መፍትሄው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።

  • @user-rg3hj7hr7m
    @user-rg3hj7hr7m Před 2 lety +3

    አይ እህቴ እንኳን ምንገድ ላይ ተገኚቶ ስንት አመት ተግባብቶ ተጠናንቶም መቸ ተሳካ ብለሺ ነው እኔ በጣም የሚገርመኚ ነገር እረ እንንናቃ ስናገባ ቶሎ አንውለድ እኛ ተሰቃይተን ልጆቻችን አናሰቃይ እባካችሁ

    • @fkr834
      @fkr834 Před 2 lety +2

      2 ኣመት ቆይተን ነው ልጅ የወለድነው ኣለች እኮ

    • @hananalzzani7550
      @hananalzzani7550 Před 2 lety

      @@fkr834 2 aemte Eko betaem teneshe new 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @shewalemashewa7060
    @shewalemashewa7060 Před 2 lety

    ihe yene Tarik nw

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 2 lety

    መድሀኒአለም መፍትሄ ይስጥሽ እሱን ግን ፀበል ውሰጅው

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před 2 lety +1

    ይቅርታ አድርጊልኝ እና ፀባዬ እንደተቀየረ፣ ከ ሥራ እየ ወጣ እየጠጣ እየደበደበሽ፣ከ ሱጋር ደግመሽ መገናኝትሽ ትክክል አይደለም ምን ሊጠቅምሽ ነዉ ትወጂዋለሽ መስለኝ?

    • @hanagetaneh7844
      @hanagetaneh7844 Před 2 lety +2

      ባሏ አይደል እንዴ ምን ታድርግ እሷ እንቢ ብትለው ሌላ ጋር ሄዶ የባሰ ጣጣ ቢያመጣባትስ ኧረ አንፍረድ ግን የኢትዮጵያውያን እናቶች መከራ መቼ ነው የሚያበቃው የዱሮ እናቶች ሲሰቃዩ ኖሩ አሁን ደግሞ ያ ስቃይ በዕጥፍ ጨምሮ የባሎች ጭካኔ ገደብ አጣ ሁሉንም ሳይሆን ሱሰኞችን እና ዘማውያኑን ነው

  • @zaharamudesir8570
    @zaharamudesir8570 Před rokem

    ዝንድሮ ምን ጉድ ማጠብን ቆይ የአላህ
    አንች ደሞ ከመንግድ አይተሽ ፍቅር ያዛሽ አግባሺው አይ ምንም ብሆን የምተውቁት ስው አግቡ ሱሱ ማለት በአለማችን የስው ህይወት ከሚያበለሹት ውስጥ አንዱ ነው እንደው እንደዚህ አይነት በል አተስጠኝ ያረብ

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 Před 2 lety

    Pls sebel yizeshew hegy

  • @emu3288
    @emu3288 Před 2 lety +4

    No judgment but this days young ladies don't seem have any idea about contraceptives🤔...just regret & think of abortion after they get pregnant. May God help you

  • @MmMm-zq4cc
    @MmMm-zq4cc Před 2 lety

    Tsebel new lezeh mefitihew erkusi menfesi tetenawtotal yemetet menfes wesdachu astemiqut.

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 2 lety

    Kifu manifas egizabeher yigasesawi Ayizoshe egizabeher yirdashe

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 Před 2 lety

    Thebele sebele sebele weseduit