ሆስፒታል የገቡም አሉ አንዱ ፈላጊ ታፍኖ ሊሞት ነበር Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Komentáře • 845

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před 2 lety +133

    አላዛርን በሞተ በ 3ቀን ያስነሳ ጌታ ለዚህ ቤተሰብ ተአምራት እንዲያደርግ እኔ እፀልያለሁ🙏😭

  • @dididiro926
    @dididiro926 Před 2 lety +72

    የህጻኑን በሕይወት መገኘት እናፍቃለው! ጌታ የሚያቅተው አንድም ነገር የለም። በሕይወትም ማግኘት ካልተሳካም ህጻን ነውና በጌታ እቅፍ ውስጥ ነው። ይህ ሁሉ ችግር በይበልጥ የመንግስት ቢሆንም የእያንዳንዳችን አዲስ አበቤ ህዝብ የዚህ ችግር ተጠያቂዎች ነን። ሁሌም መንግስት ላይ ብቻ መቀሰር አያዛልቅም። ቱቦ ውስጥ የምንደፋውን ነገር ተጠንቅቀን ነው? ወይስ ከቤት ካወጣነው ምንም ይሁን ምንም ጎዳዬ አይደለም በሚል ማንነት ነው? ቀጤማ፣ላስቲክ፣ሐይላንድ አረ ምን የማንጥለው ነገር አለ? ቀላል የሚመስለን ድርጊታችን ጉበዝ ውጤቱ ይህ ነው። ለመኪና እና ለእግረኛ የተሰራ መንገድ ቱቦው በቆሻሻ ተደፍኖ ውሐው አስባልት ላይ ወቶ ይህው ምንም የማያውቆ ጨቅላ ህጳናት ሲጎዱ። እባካችው በአላፊነት እንኑር እኛም ቀናችን ደርሶ እስክናልፍ ማንም ከሞት ባይቀርም እኛው በፈጠርነው ችግር ግን...ያማል ለቤተሰብ መጵናናት ይስጣቸው።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo Před 2 lety +35

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ ከዚህ አይነት አደጋ ይሰዉረን ይሰዉራችሁ መልካም ያሰማን

    • @luismesfin3578
      @luismesfin3578 Před 2 lety

      ቃሉ የመጸሐፍ ቅዱስ ነው ግን ለዚህ አይነት ስይጣን ሕግ ላጣ ኃላፊነት ለሌለው ሁሌም አልቅሶ እና ቃል ብቻ ሳይሆን ሌባን ሌባ ማለት ግድ ነው 😭😭😭💚😭💚ዝም ብሎ ብቻውን ጸሎት እና ምሳሌ በቂ አይደለም ለቅዱስ ስራ መስዋትም ግድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤እስከምቼ

    • @amarechkonjo3205
      @amarechkonjo3205 Před 2 lety

      amen 😢😢

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +101

    እኔ ተስያለሁ እንደው የህፃኑ አምላክ እረድቶት እንደው ድንገት ነብስ ይዞት ታግሎ ወቶ በሂወት ቢኖረስ ብየ አስብኩኝ እኔስ በሂወት ያለው ህፃን እና የእናትየው መንገብገብ አሳዘነኝ😭😭😭😭

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 Před 2 lety +4

      ስለቱ ይስማልን

    • @atsedesilasaatsede2095
      @atsedesilasaatsede2095 Před 2 lety

      Egziabhar melkam newEwunet yaregaw behywet ygeng

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 Před 2 lety +6

      @@desertlumi1420 አሜን እውነት ስለቴ በሰመረልኝና እኔም ሰለቴን አስገብቼ ነብሴ ባረፈች ተሳቀቅኩኝ እኔም ልጆች ስላሉኝ ልቤ ተጨነቀ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ኡፍፍፍ

    • @kebebushabebe4931
      @kebebushabebe4931 Před 2 lety

      እኔም

    • @swettswett7021
      @swettswett7021 Před 2 lety

      😥😥😥

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 Před 2 lety +170

    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናንተ የዓመቶ ምርጥ ወጣቶች ናችሁ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 Před 2 lety +7

      በጣም የአዲስ አበባ ልጆች ተባባሪ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety +2

      አዱ ገነቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭

    • @dagigeni8003
      @dagigeni8003 Před 2 lety

      @@oneethoipan9565 bhh

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Před 2 lety

      yህ፤ትምህሪትቤት፤መዘጋት፤አለበት፤ገና፤ብዙ፤ስ፤yሞታን፤ለመግስት፤አቤት፤በሊ፤yአዲስ፤አበባ፤ሰወች፤በሙሉ፤ዝም፤አትበሊ፤፤yህ፤yመግስት፤ስራ፤ነዉ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 Před 2 lety +54

    ባለፈው ረያን ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ የአለም ህዝብ ነበር ለቀናት የሚከታተለው እሽ የእኛስ ልጅ
    አይ እናት መከራሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @hayutitube2175
      @hayutitube2175 Před 2 lety +5

      ወንድሞቼ የልፋታችሁ ዋጋ አላህ ይክፈላችሁ
      ምን ይባላል

    • @genettube277
      @genettube277 Před 2 lety +4

      የእኛ ሰው ማሽቃበጥ ነው የሚወደውኮ አበሻን ከሠው አይቆጠርም

    • @hayutitube2175
      @hayutitube2175 Před 2 lety +5

      @@genettube277 እኮ በጣም ያሳዝናል የእኛዎቹ የዛኔ 24 ሰአት ነበር የሚዘግቡት አሁን የራሳችን ልጅ እንደዚህ ሆኖ ግን ሁሉም ፀጥ

    • @zeharemohamed5310
      @zeharemohamed5310 Před 2 lety +1

      @@hayutitube2175 ሀበሻኮምቀኛነው

    • @hayutitube2175
      @hayutitube2175 Před 2 lety +1

      @@zeharemohamed5310 ለራሳቸው ሰው ሳይሆኑ ለሌላው ማሽቃበጥ አግኝቶ መቅበርም እኮ አንድ እረፋት ነው አሽ የወለደች እናትስ ምን ትሁን

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před 2 lety +123

    ወጣቶቹ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እንዴት የተባረካችሁ ወጣት ናችሁ ተገኝቶ ምታዩት ያድርጋችሁ

    • @seennaaashenafi4173
      @seennaaashenafi4173 Před 2 lety +1

      Betam inamasagenalen bartoo wandimoche be emabetee

    • @senigw1654
      @senigw1654 Před 2 lety

      Amen Amen✝️🙏🏾

    • @Freselemon348
      @Freselemon348 Před 2 lety

      It’s horrible strategy city government should fixed the road I don’t like it ethopia the way strategy the country they don’t have strategy
      They should learn from Eritrea 🇪🇷

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      Amen

  • @azebgezahegn3297
    @azebgezahegn3297 Před 2 lety +54

    በሰፈሬ ልጆች በጣም ነው የኮሪውት በእናንተ አልደራደርም ለእናንተ ሲል አምላክ ያስገኘው

    • @tsigealemayehu7960
      @tsigealemayehu7960 Před 2 lety +1

      አሜን እኔም የናንተ ሰፈር ልጅ በመሆኔ ተደስቻለሁ

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 2 lety +1

      አሜን ያሥገኘዉ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 2 lety +24

    አላህ ሚናዳቹህን ይክፈላቹህ የአዲስ አበባ ልጆች በሁሉም ነገር ተባባሪ ናቸው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹህ እርዝቃቹህን ይክፈላቹህ ልጁንም አላህ ያስገኘው እናቱ ታሳዝናለች

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Před 2 lety +28

    ያአዲስ : አበባ : ልጅ : የሚገርም : እኮነው :
    ስገጤው: ህፅን : በገጀራ : ይገላል : ያራዳ : ልጀ : ደግሞ : ህፅን : ለማትርፍ : እራሱን : ይስጣል :: የአዲስ : አበባ : ልጀ :ጀግና : ነው ::
    ኢትዮጵያ: የሁለት: አይነት : ስዎች : የሚኖሩባት: አገር ::

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 Před 2 lety +20

    ዋው እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ የልፋታችሁን አይቶ ይገኝላችሁ 💓💓💓💓💓😥😥😥😥 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c Před 2 lety +71

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለዝችን እናት ሀዘን አፅናኝ መላእክ ላክላት አንተ ሁሉን ማረግ ይቻልሀል እናቴ ወላዲተ አምላክ እንባዋን አብሽላት ከአጠገቧ ሁኝላት የኔ እናት አንጀቴን በላችን መልኩ ቅዱስ ገብርኤል ለወላዲተ አምላክ ደስታ እንዳበሰርካት ለዝጅም እናት የደስታ ምስራች አብስራት

  • @nunat6047
    @nunat6047 Před 2 lety +45

    የአዲስ አበባ ወጣት እናነንተ እኮ የከተማ እንቁዎች ናችሁ። ፈጣሪ የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ።

  • @amarche5385
    @amarche5385 Před 2 lety +30

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ አማሟ ታችን ያሳምርልን !!! አስታሞ መቅበር ትልቅ ፀጋ ነው ላክ 💔

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +14

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እኔስ አንጀቴ ተላወሰ የማይወለድ ምጥ ሆነብኝ እንደው ቸሩ መድሃኒአለም ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም እባክህን የነዚህን ቤተሰብ ሐዘን በደስታ ለውጠው የሰፈር ወጣቶች በእውነት ትልቅ ሥራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር ከክፋ መከራ ይጠብቃችሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ለእናቱ መፅናናትን ይስጣት በጣም ያማል 😭😭😭😭

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +28

    እግዚአብሔር አምላክ በሂዎት ቢያስገኝላት ብዬ በእንባ ነው የፀለይኩት 😭😭💔💔💔😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭

    • @kiyakiya2157
      @kiyakiya2157 Před 2 lety

      እኔም ታምር ቢፈጠር እላለው

    • @abitube3078
      @abitube3078 Před 2 lety

      እኔም ታምር ቢስራብየ

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu Před 2 lety +17

    በጣም ያማል የህፃን ረያን አይነት ክስተት ነው ግን የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳዩ አይደለም በጣም ያሳፍራል

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +93

    ይቅርታ አርጉልኝ እና .... መንግስት መንግስት አትበሉ... የ ማፍያ ጥርቅም
    ወራሪዎች... በሉዋችው... እነዚህ... የ ሀገር... አሌንታ መከታዎቻችንን
    ወጣቶችን... ያብዛልን... ሂወታችውን
    ስውተው... ተረባረቡ.... በሽታም
    ላይ ወደቁ.... እግዚአብሔር... ክብረት
    ይስጣችው🙏🙏🙏✝️

    • @etaferayele1139
      @etaferayele1139 Před 2 lety +5

      ትክክል ነሽ እህቴ: ምን መንግስት አለ

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r Před 2 lety +2

      ኢትዮጵያ መግስት አል

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před 2 lety +5

      ወረኝ መንግስት የቤት ቁሻሻ እና ሀይላንድ እየጣላችሁ የደፈናችሁትን ያርጋችሁ ቆሻሾች

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +3

      @@meseretmola1330 … ባለጌ... ለስው እርህራሄ የሌለሽ.... መንግስትያልሽውን
      ደግፊ ዘረኛ ግን... ይሄ ምስኪን የ 4 አመት ህፃን ምን አረገ??? እግዚአብሔር
      የስራሽን ይስጥሽ ጨካኝ.. ተሽክመሽው ዙሪ.., ይሄን እንጭጭ አብይሽን::😷😷😷😳😳😳

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      አንቺ ፈራጅ እንዳይፈረድብሽ ተጠንቀቂ ማዘን ባትችዪ ዝም አትዪም

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před 2 lety +16

    አወይ ልጄን እኔን ወላጆቹ መድኃኔዓለም መጽናናት ይስጣችሁ ከባድ ሀዘን ነው ወጣቶቹ ግን እጅግ ትደንቃላችሁ ይህች ናት ሀገሬ ወጣቶቹ ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 Před 2 lety +35

    የላዛሪስት ሰፈር ወጣቶች እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርከው እናመሰግናለን . የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል የህፃኑንም ሕይወት ይቀይርልን🙏🙏🙏

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ሆይ ለእናትዬው መፀናናትን ስጣት እኛ ለሰማነው ታመናል

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ብድራችሁ ይክፈላቹ ለቤተሰቦቹ መፅናናት ይስጥል በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamselam6082
    @selamselam6082 Před 2 lety +26

    They are heroes!!!! Let's do something to encourage them!

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 2 lety +32

    ከብድ ነው እውነት ነው የወለደ ያውቀዋል ኦፍፍፍ እግዚአብሔር ለቤተሰቡ ትልቅ መፅናናትን ይስጣልን እግዚአብሔር ትልቅ ነው እንባቸውን ያብስ የጉለሌ ወጣት አይታሞሞ ጉበዝ ናቸው

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Před 2 lety +2

      Ere yhnn lemeredat mewled ayteykm lemesmat kebad new

    • @tirste2744
      @tirste2744 Před 2 lety

      @@user-vf1jn7bi2z አዎ ትክክል ይቅርታ ፀም ነው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 lety +21

    አቤቱ ፈጣሬ ሆይ አደራህን አንተ ታረቀን ማረን ይቅር በለን ኡፍፍፍ ያማል
    ለመላቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +36

    ወጣቱ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ያማል የልፋቻችሁን ዋጋ አምላክ ይክፈላቹ

  • @user-fc8me4nx9o
    @user-fc8me4nx9o Před 2 lety +9

    የኔ ማሮች ወጣቶችን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ህፃኑንም ፈጣሪ ያስገኝልን❤❤❤

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Před 2 lety +24

    የአዲስ አበባ ልጅ እኮ ምርጥ ነው ፣ እግዜአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ።

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 Před 2 lety +5

    ባታለ ማሬያም እናቴ የሙሴን ህይወት ልጂሺ እዳተረፈ,,የዜህን እቦቅቅላ በህይወት አሰገኝዉ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Před 2 lety +14

    ውይ ውዶችየ እሪሳቹሁን እየጠበቃቹህ ፈጣር ይርዳቹህ አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ካልታሰበ አደጋ አንተ ጠብቀን ከባድ ሀዘን ነው ፈጣር ይጠብቃቹህ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 2 lety +23

    አቤት የሰፈሩ ወጣቶች እግዛብሄር ጉልበታችሁን ይባርካችሁ የኛ ሰፈር ቢሆን አይን አያወጡም

    • @mmh4991
      @mmh4991 Před 2 lety

      Edme rna tena yestachiw big respect for all kind young people 🙏

  • @mefenvironment8374
    @mefenvironment8374 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እናንተ የዓመቱ ምርጥ ወጣቶች ናችሁ !! ተባረኩ!!

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 2 lety +2

    ልጁ እራሱ ወቶ እዳይሆን የሆነ ቦታ የሞተ አይመስለኝም ታዲያ የት ይሄዳል

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ 👏👏👏በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ያማል 😭😭😭😭እግዚአብሄር ቤተሰቡን ያፅናና 👏👏👏👏👏

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +18

    በእዉነት በጣም ትልቅ የሚያስመሰግን ስራ ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁት የእናንተንም ድካም ቆጥሮ ለቤተሰቦቹም መፅናናት እንዲሆናቸዉ ቸሩ መድኀንያለም እንዲያስገኘዉ ፀሎታችን ነዉ።ብፍለጋ ላይ የታመሙትንም ፈጣሪ ይማራቸዉ

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m Před 2 lety +1

    የኔ ወድሞች የልጂ ሀዘን አይካችሁ ምርጥ የሀገር ዘበኞች ለወገን አዛኝ ናችሁ እንነታችሁ አስደስቶኛል ቤተሰቡን አጠንክሮ ያኑራቸዉ ምን ይባላል

  • @kidu715
    @kidu715 Před 2 lety +5

    እንዴት እንደጨንቀኝ እኔ ለሰማሁትና እና ለአየሁት የኔ እናት እናቱ እንዴት ሆነሽ ይሆን ፈጣሪ ጉልበት ይሁንሽ 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Před 2 lety +4

    ተባረኩ የኢትዮጵያ ልጆች ምርጥ ናችሁ 🙏❤

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety +2

    ወስደዉት ነው እንጂ ልጁ አለ ፀልያለሁ ለእመቤቴ ከዛሬ እንዳያልፍ ።

    • @saratadesse8326
      @saratadesse8326 Před 2 lety

      እኔም እፀልያለሁ አንድ ላይ ሆነን ስለታችንን እናስገባለን

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před 2 lety +2

    የአዲስ አባባ ልጆች ተባረኩልኝ የኔ ቅኖች ❤❤❤❤

  • @agunuo5118
    @agunuo5118 Před 2 lety +2

    አብሳሪዉ መላክ ቅዱሥ ገብረኤል መልካሙን የምስራቺ አሰማን

  • @edenteshome7065
    @edenteshome7065 Před 2 lety +2

    እመኑኝ ይገኛል ድንግል ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ አድርጋ ከነ ህይወቱ ታስገኘዋለች አታሳፍረኝም ድንግል ማርያም ተስፋ አልቆርጥም ለተባበራችሁት ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @banchicheru5337
    @banchicheru5337 Před 2 lety

    ወጣትነት ዘመናችሁ ይባረክ አምላክ ታምር ይፍጥራል ማርኮን በህይወት ያለ ነው እሚመስለኝ አምላኬ ሆይ ይህንን ቤተስብ አስብ ታምርክ ይገለጥ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ

    አግኝቶ መቅበርም ትልቅ ነገር ነው እንደው አምላከ እስራኤል ይህችን እናት እጵናናት ተገኝቶ በክብር መቅበር እንዲችሉ መድሀኒአለም ፍቃድህ ይሁን ለቤተሰቡ መጽናናትን አማኑኤል ይላክላችሁ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety +8

    የአገሬ ልጆች ክፍ እይንካችሁ ስታዝኑ እስከጥግ ለሰው ስትጨነቁ የኔ ቢሆንስ ብላችሁ ከልባችሁ መስዋዕት ከፍላችሁ ነውና ልፍታችሁን ፈጣሬ ቆጥሮ ልጅ በተገኘ የሁሉም ልብ ባረፈ በርቱ ኪዳነምህረት ታግዛችሁ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +3

    በተአምር ይህ ልጅ በሂዎት በተገኜ በእውነት ኡፍፍፍ እንዴት ይደክማል

  • @yigremhagos4831
    @yigremhagos4831 Před 2 lety +3

    የሀዘን መራራ እባክህ አምላኬ እርዳቸዉ😭😭😭።የሰፈሩ ወጣቶች እግዚአብሔር ከመከራ ይሰውራችሁ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +9

    የአ.አ መስተዳድር የአፍሪካ መዲና ላይ በጎርፍ የሰው ሂወት አለፈ ሲባል ያሳፍራል ምን እየተስራ ነው መንገዱን በትክክል የመስራት ሃላፊነት የማነው ት/ቤትስ እንዴት በእንደዚህ አይነት አካባቢ ሊከፈት ይችላል ወደፊትስ ምንድነው መፍትሄውስ ለልጆቹ ሃላፊነቱን የሚወስደው ት/ቤቱ ነው ያለውን ነገር በፍጥነት ማስተካከል ግዴታው ነው

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 Před 2 lety +2

    የላዛሪ አካባቢ ወጣቶች ጉልበታችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ድካማችሁን አይቶ ይህንን ምስኪን ህፃን ያስገኝላችሁ ለቤተሰቡም አምላክ መፅናናትን ይላክላችው

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +1

    የሸገር ልጆች ፍቅር ናቸው ተባረኩ እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +2

    የድንግል ልጅ ዋጋቹን ይክፈለው እናቴ እህቴ እንደው ተገኝቶ ሁሉም በተደሰተ እኔስ ታመምኩ በእውነት😭😭😭😭😭😭😭

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 2 lety +1

    በእውነት የእናንተ ጥረት በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
    እናንተን ሳይ በእውነት ልጁ በህይወት እንደ ተገኘ ነው የምቆጥረው እና ዘመናችሁ ይባረክ ።💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před 2 lety +1

    ወጣት የነበር ጠአት ሚባለው ለዚህ ነው ጉልበታቸውን ይባርክ🙏🙏 ለቤተሰብቹም ፅናቱን ይስጣቸው ምን ይባላል ሌላ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tttmimi6417
    @tttmimi6417 Před 2 lety +5

    ወጣቶችን አለ ማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ይጠብቃቹ በጣም መልካም ስራ ነዉ የሰራቹ የማች ቤተሰብ ፈጣሪ ያፅናቹ እደዉ ሰዉ ያግቶት በሂወት እድገኘ ምኞቴ ነዉ ከሞተም ነብሱ ይማረዉ በጣም ልብ ይነካል

  • @raminigusse1230
    @raminigusse1230 Před 2 lety +1

    ሁሌም የአዲስ አባ ወጣቶች የስደሙሙኛል በስነምግባር የታነፁ ናቸዉ ሌላ ክልል ያላችሁም ከነዚ ወጣቶች ተማሩ

  • @tisi3500
    @tisi3500 Před 2 lety +2

    ድካማችውን እግዚአብሔር ይክፈላችው፣ የሰፈሩ ወጣቶች ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ናችው ይህን መሆን መታደል ነው። አሁንም ፈጣሪ ይርዳችው ለቤተሰቡም ለሰፈሩም ሕዝብ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 2 lety

    ወጣቶች ምስጋና ይገባችኋል ሰው በሰውነቱ መተባበር ደስ ይላል

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 Před 2 lety +1

    ዋጋችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ሁሌም እኛ ሥንተባበር ነው የሚያምርብን አምላክ ይርዳችሁ ለነሡም መፅናናት ይሁን በጣም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ምን እንደምል አላውቅም😭😭😭

  • @ከሚላወሎየዋ
    @ከሚላወሎየዋ Před 2 lety +5

    እህ የልጅን ህይወት ማትረፍ አልተቻለም
    ከባድ ሀዘንነው ለወላጆች ልብይሰብራል

  • @teegi5884
    @teegi5884 Před 2 lety +2

    እኔግን ህፆኑ ልጅ በህይወት እንዳነው የሚሰማኝ የሞቱን ደብዳቤ በህይወት እስትንፋሳ የቀየረው የዚህን ልጅ ነፍስ በህይወት ያስገኘው በፍለጋ ለተባበራችሁ የለፋችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @genethaylemariam
    @genethaylemariam Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታ ልፋታቹን አይቶ በህይወት ይገኝ ጉልበታቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ብያቹአለሁ ይቺ ናት ኢትዮጲያ ቃል አይገልፃቹምና ዘመናቹ በሙሉ ክፉ ነገር አይደስባቹ ዘመናቹ ይባረክ

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 Před 2 lety +3

    ተገኘ የሚለዉ ዜና የናፈቀኝ ልጆቹማ የንን ቆሻሻ በእጃቸዉ እያቦኩ ሲፈልጉ ነበር ፈጣሪ ከበሾታ ይጠብቃቸዉ ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ያፅናና😥😥😥

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c Před 2 lety

    አላህ የስገኚዉ የምየሰዚን ልጅ ነዉ ለቤተሰቡ አላህ ፅነቱን ይስጠቸዉ

  • @tesfaneshmelese7310
    @tesfaneshmelese7310 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት እንደነዚያለ ወጣቶች ያብዛልን እናመስግናለን ። 💔ለቤተስብም እግዚአብሔር አፅናኝ መላእክትን ይላክላቸው ልብ ይሰብራል💔💔💔

  • @Maryg05
    @Maryg05 Před 2 lety +2

    ጤናና እድሜ ይሰጣቸው ሽልማት ይገባቸዋል

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ለምድራችን እንደነዚህ ዓይነት ወጣቶችን ያብዛልን እንዴት እንዳስደሰቱኝ ት/ቤቱ ግን ተጠያቅ መሆን አለበት።

  • @meronethiopia4872
    @meronethiopia4872 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ በህይወት ባኖረዉ የኔ ልጅ የእናቱ መከራ የወጣቶች ልፋት ሲያሳዝን ፈጣሪ ይርዳን

  • @yz7517
    @yz7517 Před 2 lety

    በእውነት የሰው ልጅ ምን ያህል መልካም እንደሆነ የሰውነት መለኪያ እናንተ ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 2 lety

    በእውነት ቃላት አጣሁላቹ ወድሞቼ ውለታችሁን እግዛብሔር ይክፈላቹ እውነትነው ከሠውአይደለም ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Před 2 lety

    የሀገሬ ልጆች ስራቹ መልካም ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ ምስኪን የኔ ጌታ አምላክ ታምር ባረገለት

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +4

    እመብርሃን ምን አለ የናትየውን ሀዘን ትመልከትልን በእውነት ውይይይይ ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 lety +2

    ት/ቤቶ ክፍያ ሲባል አንድቀን አያሳለፍም እና ለብር እንደብትስገበገብት ምላ ለህፃን ነፍስስ ምና ብትጠነቀቁ

  • @Emabet755
    @Emabet755 Před 2 lety +5

    እነዚህን ወላጅ ዘመድ በምን ቃል ይፅናናሉ 😭 ኡኡኡፍፍፍፍ 💔

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምርጥ ሞዴል ወጣቶች ናቸው ለቤተሰቦችም መፅናናትን ይስጣቸው ልጁም እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ከልሎት በህይወት ቢገኝ ምኞቴ ነው

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 Před 2 lety +1

    የሰፈሩ ወጣቶች ግን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የአገሬ ልጆች ኑሩልኝ

  • @tibaamerican6939
    @tibaamerican6939 Před 2 lety

    ወጣቶች አላህ ያበርታችሁ ልጅንም አላህ ያስገኘው

  • @rozateshome1941
    @rozateshome1941 Před 2 lety

    እግዛብሄር ሀያል ጉልበት ያሁናችሁ ተባረኩ

  • @smartcell9056
    @smartcell9056 Před 2 lety +3

    ፈጣሪ ይባርካችሁ እናንተ ልበቀኖች❤❤❤❤ ለቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸው ፈጣሪ,😭😭😭

  • @asterberhe6061
    @asterberhe6061 Před 2 lety +1

    በጣም ልቤን የሰበረው ጉዳይ ነው እመቤቴ ማርያም አንቺ ታሪኩን ቀይሪው እንደው በህይወት ተገኝቶ እኔ ተስዬለታለው 😭💔

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před 2 lety

    ኣቤት ኣምላኬ ምህረትህ ይምጣልን
    ግን ህብረተሰቡ ይባረክ እግዚአብሔር ኣምላክ ያፅናናችሁ

  • @amhara74
    @amhara74 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍ ይብላኝ ለእናቱ ምን ውጣት ይሆን ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 Před 2 lety

    ወጣቶች አላህ እድሜና ጤናይስጣችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ወጣትነታችሁን ይባርከው የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ልብ የሚነካ ነው የእግር እሳት

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Před 2 lety +4

    የኔ ጌታ አድፍሬ ዱዳ ልጅ በዚ ሲቀር ልብ ይሰብራል አይደለም እናት የኛ ልብም አልቻለም ፅናቱን ይስጥሽ እናት አይይይይ ምናለ ውሸት በሆነ ብዬ ተመኘሁ

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Před 2 lety +1

    የአዲስ አበባ ወጣቶች እግዚአብሔር ይስጣቹ ለትብብር

  • @tsedihaile4016
    @tsedihaile4016 Před 2 lety

    እናትዬ እግዚአብሔር ያጽናናሽ

  • @marrygemesekel8104
    @marrygemesekel8104 Před 2 lety +2

    የአመቱ ምርጥ ወጣቶች ናችሁ

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ Před 2 lety +1

    ኡፍ የዚህ ልጅ ነገር ከውስጤ ሊጠፋ አልቻለም ማላውቀው እኔ እንዲ የሆንኩኝ እናቱ ቤተሰቡ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችእህ

    • @biniyamasefa1163
      @biniyamasefa1163 Před 2 lety

      እግዚያብሔር ይርዳቹ😭😭😭🙏🙏

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    የሰፈር ሰው ብቻ አደለም የሚወክለው ሁሉንም ነው ልጅን ማገኛት ግድነው
    አላህ ያፁናችሁ ሙሉ ቤተሰቦችን ካባድነው

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ፈጣርያችን ድካማቹ አይቶ ልጁን በሰላም ይመልሰው.
    እናንተም ፈጣሪ ይባርካቹ.

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 2 lety

    ወጣቶቹ እምትፈልጉት በእውነት በጣም መልካም ናችሁ የልፋታችሁን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @semuhabesha1994
    @semuhabesha1994 Před 2 lety

    ወይ እናት ምን ትሆን ያአላህ ከደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ወጣቶች በጎ ስራቹን አላህ ይክፈላቹ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Před 2 lety

    🙏ኢትዮጲያነት ነት እደዲ ነው ተባረኩ አንተ እንዲ የታፈክ ያሀ የአራት ዓመት ልጅ እንዴት ህኖ ይሆን የኔ ጌታ እግዚአብሔር ታምር ስራ

  • @user-me5xi3pb6b
    @user-me5xi3pb6b Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን

  • @hulehule3053
    @hulehule3053 Před 2 lety

    ቃላት የለኝም ለነዚህ ወጣት ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ይህን ብላቴና አስክሬኑን ጌታ ያስገኝ ወጣቶች ግን እናንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ የአመቱ ምርጥ ጀግኖች ተብላችሁ መሸለም አለባችሁ ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን

  • @diresgebrie247
    @diresgebrie247 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +1

    በተአምር ይህ ልጅ በሃዎት በተገኜ በእውነት ኡፍፍፍ እንዴት ይደክማል

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ

    ወይኔ ወጣቶቹ በጣም የሚገርሙ ናቸው ፈጣሪ ይክፈላቹ❤❤❤❤❤

  • @yotodsmommy6189
    @yotodsmommy6189 Před 2 lety

    እመብርሀን አደራሽን ነፍሱን ታደጊልን🙏🙏