#ፊትሽን
Vložit
- čas přidán 6. 05. 2024
- #ፊትሽን ጠቋቁር ነጠብጣብ ካለብሽ ይሄንን ተጠቀሚ@Rozaጉራጌ@comedianeshetu @seifuonebs@comedianeshetu @seifuonebs #donkey-tub #sifu-on-ebs #Rozaገራጌ babi Ethiopia |Ale tube| Ale youtube |alexsi Alexa |Ethiopia comedy |sifu on ebs| ebs |miko mikee| Dagi show |Ethiopia movie, amharic comedy |ethio comedy |funny vedeos| music vido| Ethiopa music videos |minew shwa| hop entertainment | Ethiopa dram 2021| Ethiopia reactions#saronayelign
እረኛዬ ክፍል-eregnye ep @arts tv world እረኛዬ ክፍል ergnye ep |arts tv world |seifu on Ebs | seifu fantahun |Ethiopian merj |EsaT |#babi ባቢ#babiyoutube#ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 |hanan tarike| tedy afro | ቤቶች ድራማ| betoce setcom| Ethiopia movie |Ethiopian new music video |ክህሎት | Fana Tv| ETV entrtanment | ebc
#Ethiopiaprankvideo#prankvideonepali • Playlist
#mikomikprankvideo
#babiyoutbe#saronayelign#ዘጠንኛውሺህ#seifu_on_EBS#FD show#Teddy_Tube#Etv_news#Ethiopanews#ethiopantikitok#ethiopianmov
czcams.com/video/-ugxbZS7TiU/video.htmlsi=VoV_qdYsgc89h70Z
የፀጉር ውህድ ሊንኩን ተጭናቹ ተጠቀሙት❤
ሮዝዬ የኔ ዉድ አሪፍ ነዉ ❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማንኛውም ባሌዚን አይህንም
@@مارتاالسالي አው ውዴ ኦርጅናል ቢሆን ይመረጣል እንጂ
@@Rozaguraga እሺ ውዷዬ
አረ ኮልጌት ለቆዳ ጡሩ አይደለም ጭራሽ ለፊት እዳትቀሙ ቡዙ ዶክተሮች ጡሩ እዳልሆነ ሲናገሩ ሰምቻለሁ
ዶክተር ባሁን ስአት የለም የዩቱብ ብር ለውጦችዋን እኮ ኮልጌት ጥሩ አይደለም ለቆዳ
ኮልጌቱ ነሎሚው ሁለቱም አሲድነት አለው ሎሚ ብቸውንም ቢሆን ለፊት አይመከርም እህቶቼ አለህ የሰጠቹን ዉበት በሰዉ ቢዝነስ አተበለሹ ቨዝሊኑ ቢቸ በቂያቹ ነው
ዶክተሩ በዛኮ ሆሆሆሆ ወላሂ ጥሩአይደለም ኮልጌት ለፊት
የኔ እህት እባክሽ ጎጂ ነገር ለሰው ማስተላለፍ ልክ አይደለም። ኮልጌት ለፊት በጣም አደገኛ ነው። የምንሰራው ነገር ለሰው እያሰብን ቢሆን መልካም ነው።
እኔ ኮልጌት ተጠቅሜ ማዲያት አመጣብኝ 😢😢
ሳህ ለጊዜው ቢያነጣም ሁሃላ ጎጂ ነው
@@Muna336👀
😢ሰህ ትክክል
ትክክል@@RahmaRahma-tx1vk
Lk nesh yemtlu sewoch gn be selam
እህቶች ኮልጊት ያለበት ነገር አደራ ፊታችሁን አታስነኩ እኔን ያየይቀጣ
ስራዬ ብለሽ ኮሜንት አንብበሽ ፈጣን መልስ ስለመለሽልኝ አመሠግናለሁ ተባረኪ
ደግሞ አንቺ እራሱ አረብ ነው ምትመሥይ በርቺ ያገሬ ልጅ እንወድሻለን
እናመሰግናለን እሮዚዬ በርቺልን እሞክረዋለሁ ኢንሻአሏህ
❤❤❤❤
እዳትበይ እዳትሞክሪው ኮሌኬት ለፍት ጥሩ አይደለም
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወድ እህቶቸ እንደት ናቸሁ አላህ አገራቸንንን ሰላሙን ያወረድልን ያረብ በያላቸሁበት አላህ ዬጠብቃቸሁ እናም በዱአ አንረሳሳ አብሸሩ በርቱ ጠንክሮ የሰራ ትልቀ ደረጃ ይደረሳል በአላህ ተሰፍ አትቁረጡ እናም አላህን ነገ የተሻለ ቀን ዬመጣል ብለን አላህን ማመሰገን ነው ኢሻ አላህ ያረብ በዱአቸሁ በርቱ ወድ ያገሬ ልጅቸ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸👍👍👍🍓🍓🍓🍓🍓💌💌💌
❤❤❤❤
አሚን
አምንንንንን የረበል አለምንን
የኔዉድአህት ሸተሪሪ መጥፎይ ኔነርኛ❤❤❤❤
❤❤❤አወ ልክ ነሽ በጣም ሀሪፍነው
As we wb አህለን ሮዝዬ❤❤በርቺ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
እናመሰግናለንበጣምነውምንወድሽ
Masha Allah ❤❤❤
ጉድነውያችለቆአየነውእኮ😅😅😅😅
ማሻላይ ጎበዝ ሮዚ ሼር ለይክ
ራህሙዬ ካንቺ ባልበልጥም ውዴ አንቺም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለው
ራህሙዬ ጠፋሺሳ ውዴ
Mashaa Allah ❤❤
አበሳ እሮዚየ በርቺ ደስ የሚል ነው የምታሳይን
ኧረባክሽ አልቀረብሽም ምኑ ነዉ ጥሩ ፊትሽ ሢላጥ ታገኝዋለሽ ወላሂ እኔን ያየ ይቀጣ😁😁😰😰😰😰
መርዳትና ማመሥገን ካለብሽ በሊላ አመሥግኛት በጥሩ ነገር
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 goood nam hawa
እና እንደዛ ከሆነ ላንች ፍትሽ ላይ የጥቁር ነጣጣብ ምን እሰራ ነዉ አንች እራስሽ ተጠቅመሽ አታጠፍም ነበር የማይ ሆን ነገር ለሰው አታስተለለፍ እሺ ኮልገት ለፍት አይሆንም
😂😂😂😂😂
የሰው ልጅ እማይ ሞኮሮ,የለም😮እና መሰግናለን እህታችን 👏
ሰላም ላቺ ይሁን ሮዝዬ የኔ ዉድ ዋዉ በጣም በቀላሉ ቤታችን የሚገኝ ግን ብዙ ልብ የማንለዉ ጠቃሚ ማስክ ነዉ ያጋራሽ መላሽ ዋዉ ጠባሳ ያጠፋል ኮልጌቱ አሪፍ ነዉ ዉዴ አሁን የሙቀት ሰዓት ሰሆነ እንክብካቤ ያስፈልጋል ቆዳችንን ፌት እጅ ፋዋ ነዉ የነዋ አሪፍ ነዉ እንጠቀማለን እሺ ዉደ ወድጄዋለሁ በጣም ርዝዬ አያታግል ጎበዝ 👍👌❤🙏
❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
❤❤❤❤
Walekum selam werahmetulahi weberekatu ros enkan selam metash enamesegnalen❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ዋውውውውው
❤❤❤
👍👍
ባዝሊን በእንቁላል የሰራሽልን በጣም ተመችቶኛል ጀዛከሎህ ሀይር ይህን ደግሞ እሞክረዋለሁ
ይሄ ኮልጌቱ ያቃጥላል እንጂ አሪፍ ነው
ماشاءالله.ماشاءالله💝💝
አሰላም አለይኩም ወራሀህምቱላሂ ወበረካቱ አሀልነ ሮዜዬ😍😍
❤❤❤
ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን እህታችን
❤❤❤
እሺ እህቴ ማታ ነው ቀን ነው ምንቀባው በብዛት ሰርተን መቀባት አንችልም እንዴ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሮዝየ በርች👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
❤❤❤
በማታማታነው
😮😮
ምረጥ ነው
ስራሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
ከቻልሽ እባክሽን አልጠፋ የለ ማድያት ምን ትያለሽ ?
የኔ ውድ ይሄንን በየቀኑ አዳዲስ እየሰራሽ ተጠቀሚው ማድያት ሙልጭ አርጎ ያጠፋልczcams.com/video/A5dAfMC4s0c/video.htmlsi=d9pzWim88qmPEzaG
ማሻ አላህ
Maasha allahaa ❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም🙏♥
❤❤❤
Tanks
ሽኩረን ሀያቲ
❤🎉
ዋውውው
አሰላማልኩምራህመትላልወበረካተዋዋዋ ማሻላ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሮዚ ማሻ አላህ በርቺ የፀጉር ውህዱን ጀመሬዋለው ውጤቱን አይቼ እነግርሻለው❤❤❤👍👍👍
❤❤❤
የቱን ለዉጥ ካየሽ ሹክ በይኚ
Bealah ewnet yadinal
😮😮😮ጥሩነር መሰለሺደ ሱባሀንአላህ ጥሩአይደለም እህቶቸ አትጠቀሙ
ለምን ውዴ መጥፎ ነዉ ንገርልኝ ❤😢
❣️❣️❣️❣️❣️👍👍
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ማሻህ አላህ
ማሽሽአላህ
❤️👌🏻👌🏻👌🏻❤️
👍👍👍👍
❤❤❤❤
👌👌❤️
የኔ ውድ
❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
Ok❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ሮዚየ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምረልሸ አሏህ ይጠብቅሸ የአወቅሸውን ሰለምታካፍይን እናመሰግናለን
ወላሒ.አስቸግሮኛል...ሁለትቦታ..ጠቁሮ
የኔም ጠቁሮብኛል መላ ካለሺ ንገሪኝ😢
❤❤❤❤ selaam selaam ❤❤ok❤❤
😮😮hushatemoche
🙏🙏🙏❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮
ለሚነቃቀል ፀጉር እና አረዝም ላለ ፀጉር መፉትሄ ንገሪኝ
ለስንትሳአትነዉየሚቆየዉ
🎉🎉🎉❤❤
❤❤❤
አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
Thanks okay thanks 😊❤❤
Eegitegna Nachu Arif Nw
ስንት ደቂቃ ይበቃል ❤❤💞💞ahtiye
በቀን ነው ወይስ በማታ ነው ምንቀበው ለስንት ደቂቃ ነው ምንቀበው
🎉🎉🎉🎉🎉
Samunawu tiru ayidelemi eneni fiteni yabelashewu isu new😊
❤❤❤❤
I liked what you did in your face, mashallha but sometimes explane in English and oromo language thank you.
ኢንሻላህ እሺ አመሰግናለው
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሮዚ አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ባዚሊን ብዙ ጥቅም እንደመኖሩ በተለይ ለፊታችን ያስፍልጋል ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ❤❤
እኔ ፊቴን ምንምነገርአልቀባም ተቀብቸ ከተውኩትስጥቅጥቅይላል እና ባዝሊንችግር የለውም ?
Side effect alew enda
Betam enamsgen alen ehet ok👍❤
ውጤቱ መቼ ነው ምናየው
Enamesegnalen mokralew
💖💖💖💖💖💖💖
Roziye baxamino mi wodish
Selam rizay❤❤❤
❤❤❤❤
Ara betam yakatilal ene zare seriche nebere🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️
Ok yene fiqir ok tekyuu💔💔💔💯✅️🙏💋💋💋💋✅️
ወዉማሸ አላሃ
yanchi lemin alitefam tadiya
እናያለን ገና😮
Yeanchi endet alteram?
Ere tewu lebiir belachu atcawtuben lefit koligat aymekarim telalchu ahune demo kolgiat tetkmu telalc eski anci tekebtsha 2 hulat seat tekabiw ewnat kehona enyesh seat yezane
የጥርስ ሳሙናው ኮልጌት ውስጡ ነጭ ባይሆን ችግር አለው አረንጓዴ በነጭ ውስጡ ቢሆን
As wr wb shuukkuran
የኔ ውድ
በሳሙና፣ቦሃላ፣መታጠብ፣ነው❤❤❤❤
አው ውዴ