የገጠር ሰርግ በመሰንቆ -መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | Abbay TV - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
ዉብ ባህላችን የሚመቻቹ እስኪ
በጣም ዉብነዉአገርቸንንሰላምያረግልን
በደንብ የሚመቸኝ❤❤❤
ዋዉ ደስ ሲል ባህላችን እኮ ወርቅ ነዉ እኛ ኢትዮጵያዊያን የታደልን ነን
ወይኔ ምንጣፍ የት ተገኝቶ ነው ሀገሬ ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ኑሬ ክብሬ
አማራዬኮ ሁሉያምርበታል❤❤❤❤❤❤
ሰለ እውነት ለኔ ሁለቱም በጣም ጎበዞች ናቸው
አቤት በዚህ ላይ ደግሞ ቅመማ አጣፍጫ ሚሚዬ ቢትኖር ደግሞ ሞቅ ደመቅ ሸብርቅረቅ ይል ነበር እንደ አሰፋው መሽሻ ሸብረቅ ቨብረቅረቅ
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋህዚብ😭😭😭
የአገራችን ባሀል በጣም ደሥ ይላል ታምራላቹህ ግን ሚሚየ ብትኖር በጣም ያምር ነበረ
ፍትሕ ለምንጣፉ 😌😌 እኛ ቤት ውሃ ጠብ እንዲልበት አይፈለግም
በተረፈ ባለ ኩታዎቹ 🥰🥰🥰❤❤❤
የወንድ ሽማግሌዎች ኩታቸውን ጣል አድርገው የባላባት ልጆች ይመስላሉ 😀
ዉይ ሽምግሌዉች እንደት ነዉ ደስ የምትሉት ዉብ ባህላችን እናት ሀገራ ችን ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤
ፍትህ ለወለጋ አማራዎች ድምፅ ሁኖቸው😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭
Yesheye betam programshe yemechegnal adnakishe negni betam temechignaleshe fetayalshe neshe
ያባደ ነው ያገሬ ባህል ሥወደው ኢትዪ ሠላምሽ ይመለሥ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽኩር ሰባዬ ሰናይ
አይ አገሬ ብሀል ደስይል አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤️
I love you! You are beautiful people. However, there are up and downs. You deserve more and 💚💛💖🙏✝🌙
Dear artists sometimes the musician and some and gold never match. The masinko must change better tune. Well the leader come to USA will the team. You are so sweet. I wish you all the best in your future endeavor. Peace for our mom and unity and prosperity for our precious people. Amen 🙏❤
Ewenet new yene wendemo he sidadru israel endezih new shemagele ❤❤❤
ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
እረየሽየ.የወንድቢተሰብነው..ያሸነፈው.የሴቷ.አይችሉም.አንዱወንድብቻነው..የሚሻለው..ሽማግሌወቹግን.ዋውው
እረምኒቱን.አመጣሽብንዛሬ..እረሚሚየን..አምጭልን..ፈታየምታረገን..ሚሚየናት
ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉ ንፁሃን ዜጎች ድምጽ እንሁናቸው ኢትዮጵያን መንግስት እባክህ ህዝቦችህ አለቁ ድረሱላቸው እባካችሁ በእግዚአብሔር በስው ልጅ አምላክ ብላችሁ?
የገጠር ልጂመሆን መታደል
Good Program!! Go a head!
ዋዉ በጣም በጣም ያስደስታል እናመሰግናለን
ሚሚዬ ከሌለች አይደምቅም የኔ ድንቡሽቡሽ ፍልቅልቅ❤
እሪበል ሰቆጣ ነውግጥማቹ የሴትአዝማሪወች
አለቃ ገብረሃና ታላቅ የቅኔ አባት ነበሩ
የዛሬዎቹስ አሳፈሩኝ😂😂😂😂😂
አለቃ ገብረሃና
የወንድ ሸማግሌ ዋዉ👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዌ በጣም ደስ ይላል
ግን በባህላቺን አጎዛ ክብር አለዉ አይረገጥም
ሚሚ ብቶን ጥሩነው
ሰላም
ሚሚየ የት ሄደች በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ግዕዞች
የወንድ ቤተሰብ
እዳገባች ትቁጠረው ❤❤❤❤😂🎉
አዳምጣችሁ ለሺ የመትሉ ትገርማላችሁ ለምን ከለይኩምዴ😔
ዋዉ ፋሲልና ማነበር ከበሮ የሚመታዉ ልጅ አሽኮረመሟት እኮ😂
የወንድ ሸማግሌ ዋዉ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mimi Amtulen
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ዋው ሸበቶው አስቆኛል ግን ትችላላችሁ
ሚሚየ ብትኖር ባይ ነኝ
Hi Meseret are you ok?
Fth lewelega begf lemimotut😭😭😭😭
እረ ሚሚየን አምጪልን
ይውጋችሁ !!! በዚህ ሰአት ዘፈን ይጋብዛል እንዴ???
ሚሚዬ ያሌለችቤ ደስ አለኝም ስዎዳት
ትለያላችሁ
I was almost to report harassment at workplace to FBI. Meseret are you Ok?
❤❤❤❤😂😂
ፍትህ ለንፁሀን ህዝብ እየሞተ እናንተ ትጨፍራላችሁ
ያበደ ነው ወላሂ
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😅👍🇲🇱
ወገኖቻችን ፈጣሪ ይርዳቸዉ ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌷🌸🌹