ማርያም ስለ ሰዎች ኃጢአት ሞተችን ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2024

Komentáře • 172

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +6

    ይሄ የቃልቻ መንፈስ የእግዚአብሔርን ቃል ትቶ ታምረ ማርያምን የሚጠቅስ የጭለማ ገዢ በጌታ ስም የተገለበጠ ይሁን ሜሎዬ ተባረክ

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs Před 5 měsíci +15

    ሜላ ተባረክ አንደኛው የተረት አስተማሪ ይሄ ነው አያልቅበት ጩኸት ብቻ ሕዝቡም ፈዟል ሲያሣዝኑ ወንጌልን ያለማወቅ የደብተራ መጫመቻ ነው የሚሆነው

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Před 5 měsíci

      በትክክል ጌታ ይድረስላቸው

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před 5 měsíci +8

    በጣም ያሳዝናል ጌታዬ አስመለጥከኝ እንደዚ አይነት ህይወት ውስጥ ነበርኩ ይገርማል 🥺🥺🥺 ሜላዬ ተባረክ

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Před 5 měsíci +4

    እግዚኦ አውደ ምህረት ላይ ሲያሰተምሩ አይ የሚል የለም ቃለሕይወት ያሳማልን አሜን ከማለት ውጪ😢😢😢😢 ሜላ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 5 měsíci +11

    ሜሎዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እነዚህ ሰዎች በቃ ህዝቡን ተጫወቱበት እግዚአብሔር እረኛ እንደሌለው በጎች የሚቅበዘበዙትን ህዝብ ቃል የተጠማን ህዝብ ይታደግ ከዚህ ተረት ጌታ ይፍታቸው😢😢😢

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 Před 4 měsíci +3

    ኡኡኡኡኡኢኡኡኢኢኡኢኢኢ አንድ ክርስቲያን ነኝ የሚል ማሕበረሰብ እንደዚህ በእግዚአብሔር ቃል ላይ አመጽ😊😊😊😊😊😊እጅግ እጅግ ልብ ያደማል

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před 5 měsíci +7

    አቤት የተራት ጥግ 😢😢😢እግዚአብሔር ይደርሳለችሁ እውነት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጉድ ነው 😢ሜላ ተባረክ 😊❤❤❤

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 Před 7 dny

    የህዝቤ ነፍስ አሳዘነኝ😢😢
    ጌታ ሆይ ነፍሳትን ታደግ አስተማሪዎችን እውነተኛ ቃልህን አስተምር

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před 5 měsíci +11

    እኔ የሚገርመኝ መናፍቅ ሲል አያፍርም እራሱ ምንፍቅና ውስጥ ተዘፍቆ ኢየሱስ ምረቱ አያልቅ ጌታሆይ ምኽረትኽ ስለማያልቅ አመሰግንሀለው❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @desta9900
      @desta9900 Před 5 měsíci

      😂😂😂

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r Před 5 měsíci

      Menafikuma taweke😮 Eyesusen teto lela menged ale yemil asazagni tewelid, metsehaf kidus terasu aderego wedase mariyam sidegem yemiwelew new MENAFIK

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Před 4 měsíci +3

    🎉🎉🎉🎉 ሜላየ እኔ አንተን ያስነሳህ ህዝቡ በተለይ በስህተት መንገድ እየተነዳ ያለውን ወደ እውነትና ህይወት ለመመለስ ነው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውንና ጤናውን ያብዛልህ ተባረክ ፣ ዘመኑ ወደ መጨረሻ እየሮጠ ነው አንተም ብርታቱን ሰጥቶ እንድትሮጥ ጌታ ያበርታህ አሜን !!!

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 5 měsíci +7

    ሜላዬ ብርክ በል መዶሻዉን በደንብ ያዘዉና ይህንን ተራ ተረት ድራሹን አጥፋ በርታ ወንድማችን

  • @elisakora1059
    @elisakora1059 Před 5 měsíci +3

    ሜላ ተባረክልኝ ድንቅ ነው ❤❤❤ እናፈርሳለን።

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Před 5 měsíci +2

    Eyesus Kirstos Yadenal ❤️

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Před 5 měsíci +2

    ጌታ ይገስጣቹ እንዳንተ አይነቶችን
    የቱ ቃል ነዉ ከቃሉጋር እሚለዉ ከተረቱጋ ናችሁ አይልም አስመሣዬች
    ይህ ሠዉዬ ከመጻሐፍ ቅዱሱ ጋር ተገናኝቶ አይዉቅም እፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልበል
    ተቃጠልኩ

  • @MahletHluf-kt9kr
    @MahletHluf-kt9kr Před 5 měsíci +4

    ተባረክ ሜላዩ ቀጥል ኡውነት መውጣት አለበት ❤የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @Dog_huger
    @Dog_huger Před 5 měsíci +2

    GOD bless you and your family

  • @Sami-hk3fz
    @Sami-hk3fz Před 5 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr Před 5 měsíci +2

    በእግዚአብሔር ቃል ላይ የምሰፋ የሰው ሃሳብ በእግዚአብሔር ቃል መዶሻ ይሰበር
    አእምሩዋቸው በዚህ በነገረኛው መፅሐፍ ተሰውሩዋልኮ
    ወይኔ ወገኔ 🙆
    እግዚአብሔር ሆይ አስባቸው 🤲🤲🤲
    መላ ብርክ በል ❤❤❤❤❤

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 5 měsíci +2

    ሜሎስ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ! በዚህ ባለቀው
    በመጨረሻው ዘመን ሕዝቡን ለማንቃት ይጠቀምብህ!!!

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Před 5 měsíci +4

    ሜላዬ ተባረክ በርታ ይሄንን የዘመናት ውሸት በቃሉ መዶሻ እናፈርሳለን!!! እንደረማምሳለን!!! ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው !! አሜን

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před 5 měsíci

    ሜሎሰ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ትውልዱን ከተረት ተረት የምትታደግ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 Před 5 měsíci

    ❤❤❤ amen enafersalen🎉

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před 2 měsíci

    ኢየሱስን አንተ አምላኬ ስትል ከፍጥረት ተለይታ ልጄ ወዳጄ ትለዋለች

  • @tadessenigussie4628
    @tadessenigussie4628 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🏾

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Před 5 měsíci +2

    Bemetet hizibun adenzizewutal geta yidreslachewu

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 5 měsíci +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ልጅ❤ በርታ!! ጌታ ቀኙን ይስጥህ

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 Před 5 měsíci

    ሜላችን❤❤❤

  • @etimetube
    @etimetube Před 5 měsíci +1

    Yetignaw kal teret teret kal mehon jemere 😢😢😢

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 5 měsíci +3

    ሜላ አንተ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Před 5 měsíci +3

    mela the blessed❤❤❤

  • @isaiah53_1
    @isaiah53_1 Před 5 měsíci +1

    ሃሌሉያ🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 Před 5 měsíci +2

    ያሳፍራል በጣም😢

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před 5 měsíci

    መጽሀፍ ቅዱስን ሳያነብና ሳይጠይቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚል ትውልድ ነው የበዛው። መጽሀፉ ሲናገር
    ግን እንዲህ ይላል። እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
    አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።

  • @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up
    @TesfayebuzayehuMengesha-cw8up Před 5 měsíci +1

    Thank you mela❤❤

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před 5 měsíci +3

    እሚገርም ነው በሕዝቡ ይጫወቱ ተባረክ ወንድማችን

    • @MestuJeses
      @MestuJeses Před 5 měsíci

      betam Meheret Yibzalecjewu

  • @KirubelEndalkachew
    @KirubelEndalkachew Před 5 měsíci +1

    Lemn tewashalek tehadso adleki

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 5 měsíci +1

    ሜላዬ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤ ይሄን የአጋንንትን ትምህርት አፍርስልን

  • @sinodostube
    @sinodostube Před 5 měsíci +2

    ሜሎስ Tv በቅርቡ ❤❤❤

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 Před 5 měsíci

    እግዚኦ ይቅር ይበላቸው 😢

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před 5 měsíci

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-vy1cw6jj8b
    @user-vy1cw6jj8b Před 5 měsíci

    Zemenih ybarek

  • @Selam-sv5pn
    @Selam-sv5pn Před 5 měsíci

    Tbark mloes 🙏🙏😭😭😭

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk2eo8ww6z
    @user-zk2eo8ww6z Před 5 měsíci +1

    በኄታ በኢየሱስ ሰም በእግዚአብሔር ላይ የሚነሳዉን የአሮገቶችን ተረት የጌታዬን ብቸኛ አዳኝነት ለፍጡር ሊሰጥ ያለ የሰዉን አዕሮ ለማበላሸት ሰዉ ከብቸኛው አዳኝ ከእግዚአብሔር ልጅ አዳኝነት ሊያቀል ያለ ሉሲፈር በዚህ ሰነፍ ሰዉ የሚጠቀም ሰይጣን ራሱ ይመታ ኢየሱስ ስም ዉጊያችን በሰዉየዉ ስንፍና የተጠቀመዉን ሰይጣንን ነው " መዳን በኢየሱስ የው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ብቸኛ አዳኝ ስም " ኢ የ ሱ ስ ብቻ ና " ብቻ !!!! አሜንንንንንንንንንንን !

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 Před 5 měsíci +2

    Abet yenezy teret ayalkim

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před 5 měsíci +1

    Melos God bless you

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 Před 5 měsíci

    ሜሎስ ዘመንህ ይባረክ ከልተፀፈ መጽሐፍ እየጠቀሱ ጥቅስ ከየት ያምጡልህ ።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👂👂👈

  • @mulatuasefa8624
    @mulatuasefa8624 Před 5 měsíci +1

    እነሱ ያሉት እግዚአብሔርን ለመነችው እነዛ ነብሳት ስላሳዘኗት ነው ያሉት እባካችሁ በቀና መንገድ ስሙት

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před 5 měsíci +1

    ሜላዬ ተባረክልኝ።

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Před 5 měsíci +1

    👏👏👏👏👏👏 ድንቅ ነው ሜላ🔥

  • @Yenenashitaddasa
    @Yenenashitaddasa Před 5 měsíci

    Wooow melos geta yebareke tasga yebzaleke ❤❤❤❤❤

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 Před 5 měsíci

    Kalu yetal alesemahum ayesemam eyseus yadenal

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 5 měsíci +3

    መናፈቅ አላለም 😊😊ቆይ መናፍቃን እነሱ ወይስ እኛ የወንጌል አማንያን?

  • @desta9900
    @desta9900 Před 5 měsíci

    ሜላ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 5 měsíci +1

    “እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
    - ዮሐንስ 8፥44 ማቆምያ የሌለው ውሸት ምኑን ከምን ጋር ነው ሚሰፉት ሀሰተኛ ምላስ ሸንጋይ አንደበት። የጌታን ማዳን አይሽረውም በጨለማ የተቀመጠ ሕዝብ ብርሃንን ያያል እንፀልያለን።

  • @user-kz7kf2cx4i
    @user-kz7kf2cx4i Před 5 měsíci +1

    ዘግናኝ ነው

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Před 5 měsíci +2

    እንዚናቸውትውልድን፣እያጠፉየሚገኙ፣ኦርቶዶክስተዋሃዶእግዛብሔርአምላክአይናቹንይክፋትሌላምንይባላልመፀለይነውየሚገባን

  • @aaaa-ry8bp
    @aaaa-ry8bp Před 5 měsíci

    Amen amen❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @user-bx8ql8ig1n
    @user-bx8ql8ig1n Před 5 měsíci

    ስለ እየሱስለምንሳጠይቀው 😢😢😢😢?

  • @235633112168
    @235633112168 Před 5 měsíci +1

    u are blessed

  • @jesuslord3426
    @jesuslord3426 Před 5 měsíci

    Teret teret be Dawit zemen Maryam alteweledechim hizib hoyi satalamit atiwat merimir.......

  • @user-sj8bs6vg8y
    @user-sj8bs6vg8y Před 5 měsíci

    kemutan mender

  • @rozamame989
    @rozamame989 Před 5 měsíci

    ሜላየ እግዛብሄር አምላክ ይባርክህ

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před 5 měsíci +1

    ሜላዬ የምንወድህ ተባረክልን

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 Před 5 měsíci +3

    ይህ እንዴት ያለ የጨለማ ትምህርት ነው ከየት ነው ከየትስ አገኙት እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ 🙊🙈🙉

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Před 5 měsíci

    ተባረክ ሜላዬ❤❤❤

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 Před 5 měsíci

    God bless you melos❤❤❤❤❤

  • @user-sd2re5pt1z
    @user-sd2re5pt1z Před 5 měsíci

    😢😢😢

  • @srkalmsrkalm4713
    @srkalmsrkalm4713 Před 5 měsíci

    ተባረክ ሜላዬ❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl Před 5 měsíci

    Tebarek ❤❤❤

  • @helenyegeta9265
    @helenyegeta9265 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EreftuDesta
    @EreftuDesta Před 5 měsíci

    Kenesu zare getan yetekebele sew bihedilachew yishalal...sewu mn hono new aw milew yasazinal.eyesus geta ena adagn new Le zelalem

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 Před 5 měsíci

    ሜላዬ በርታ💪💪💪🙏🏼🙏🏼

  • @devatube5567
    @devatube5567 Před 5 měsíci

    melaye geta yibarkih.

  • @mimigirma2735
    @mimigirma2735 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etimetube
    @etimetube Před 5 měsíci +2

    አሁንም ኢየሱስን ፈራጅ አድርገው ማርያምን አዳኝ አድርገው ሲያወሩ የማያፍሩ ግብዝነት ነው መናፍቅነት ደግሞ የእግዚአብሔርን ልጅ አውቆ አዳኝነቱን የማይቀበል ነው። ሩህሩህ ለወገኖቹ የሚሞት ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @YerobeleMom
    @YerobeleMom Před 5 měsíci

    መሎስ ተባረክ እየሱስ ብቻዉ ያድናል ❤😊

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach

    ተባረክ ወንድም ሜላ❤

  • @user-xt2nq6vn8e
    @user-xt2nq6vn8e Před 5 měsíci

    ትልቁን ሀጥያት እግዚአብሔር በላከው በልጁ አለማመን ነው

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube Před 5 měsíci

    tebarek melayeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před 5 měsíci

    Texarkana malaya🎉🎉🎉

  • @wengelberhanu6113
    @wengelberhanu6113 Před 5 měsíci

    God bless you.

  • @user-cb2qm5bb7k
    @user-cb2qm5bb7k Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @girmishtulu6664
    @girmishtulu6664 Před 5 měsíci

    ወይ ሞት እንዲህ ጨካኝ ነው ለካ የምገርም ነው ለካ መናፍቅ የሚሉት ራሳቸውን ነው

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Před 5 měsíci

    እስቲ ከሚያውቅ ሰው ጋር ተጠያየቅ በተንኮል የተሞላክ ብቻ ስለሆንክ ለማወቅ ሳይሆን ለፉገራ በሚመች አካሄድ አትጠመድ

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 Před 5 měsíci

    ወይሜላዬ መናፍቀን ግን😂😂😂😂 አንተ ተባረክልን❤❤

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye7577 Před 5 měsíci

    እረ እግዚኦ በሉ ዘገነነኝ ይህን ቁጭ ብሎ የሚሰማ ሕዝብ እንዴት ያሳዝናል፣ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቦ የማያውቅ😊

  • @user-sd2re5pt1z
    @user-sd2re5pt1z Před 5 měsíci

    ሚገርም ነው😢

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před 5 měsíci

    Mela unka dena Merah tebareek

  • @yisakBamud
    @yisakBamud Před 5 měsíci +4

    ህዝባችን ያን " የተደገመ መስቀልን " ስማው ስማው ማሰብያቸው ተዘግቶባቸዋል !!
    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ይድረስላቸው 🙏

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před měsícem

    ሥራችን እግዚአብሔር ይፍረስ በ ኢየሱስ ስም 🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ሜላ ነገር ግን የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች በእግዚአብሔር ፊት ምን ይሁን መልሳቸው ??😢😢😢😢😢

  • @JamiiJamii-bt3dg
    @JamiiJamii-bt3dg Před 5 měsíci

    Yetuganaw.yetxafew

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 měsíci +1

    እረ በጣም ይገርማል

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Před 5 měsíci +2

    እግዚ አብሄር ሆይ ለ ኢትጵያ ህዝብ ድረስላቸው ከ እነዚህ የተረት ተረት ጉድ! ከሲኦል አድናቸው! ቅዱስ ቃሉን ት ተው ተረት ተረት ያወራሉ!!!

  • @user-qq9jy3xp4j
    @user-qq9jy3xp4j Před 5 měsíci

    Kekalu gar nachu yemilew teretun new

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před 5 měsíci +1

    Ere be Geta teyakye alene yemil sew yelem endye eza gubaye west my goodness ere hezbachen neka.

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm Před 5 měsíci

    Keweshetu tereteret gar nachu? Yelamberet!

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 5 měsíci

    ራስታው ተረተ