Video není dostupné.
Omlouváme se.

Hiber Radio Daily Ethiopia News July 16, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Komentáře • 159

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 Před měsícem +16

    እስክንጀድር ምረጡኝ ብሎ አያውቅም

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +13

    ዘመነ ካልሆነ አገር ማለቅ አለበት????

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem

      ሁለቱም መቅረብ አልነበረባቸውም😒

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Před měsícem

      እኔምለዉ ምናለበት ወደ አንድ እዝ ብትመጡ ለእኛ ስትሉ

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o Před měsícem +14

    ሁሉም የፋኖ እዝ በራሱ እየወጣ ስለ እስክንድር ፣ ዘመነ አለመስማማት መግለጫ በመስጠት ለጠላት የሚጠቅም ልዩነት ከሚንፀባረቅ። ቢቻል ሙሉ ስምምነት እስኪደረግ ዝም ማለት አለዚያ የተሰየመ አግባቢ ቡድን ተመርጦ እሱ ብቻ መግለጫ ቢሰጥ ለትግሉ ይጠቅማል። ከወያኔዎች መማር ያስፈልጋል። ወያኔ ልዪነት ቢኖረውም በጠላት ፊት ግን ልዩነቱን አያሳይም በአመዛኙ

    • @shegawabie-pt8kw
      @shegawabie-pt8kw Před měsícem +1

      የጀመርነው ትግል በግልፅ እንጂ በድብቅ አይደለም እናም በግልፅ ሌባን ሌባ ማለት ግድ ነው

    • @user-yi6xl1nn5h
      @user-yi6xl1nn5h Před měsícem +3

      እባካችሁ ወንድሞቼ ፋኖዎች ነፍሳችሁን ለአማራ ህዝብ ለመሰዋት ቤተሰቦቻችሁን ንብረታችሁን ስራችሁን ትታችሁ በትግል ላይ መሆናችሁ ይታወቃል ስለዚህም ትልቅ ክብር ይገባ ችሁአል ይህም ሆኖ በምሀከላችሁ ለሚፈጠረው ችግር በወንድማዊ ምክክር
      መፍታት ብቻ ነው በእናንት መጣላት ለዚህ ነፍሰ ገዳይ መንግስት ነኝ ባይ ደስታ ስለሚሆን ችግራችሁን በሙሉ ጉባኤ ከተወስነ በሁዋላ ለመገናኛ ብዙሀን ብገለጽ የጠላትን ቅስም መስበር ይቻላል ለደጋፊዎቻችሁም ደስታና ተስፋ ታጎናጽፋላችሁ መድኃኒአለም ይርዳችሁ::🙏🏾💪🇨🇬🇨🇬

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 Před měsícem +12

    ሃብታሙ side የ ያዝክ ይመስላል።

    • @Dgffjgg23
      @Dgffjgg23 Před měsícem

      ቆየእኮ ጎጠኛ ነው

    • @sosinaasrat3147
      @sosinaasrat3147 Před měsícem

      በደንብ ይዟል በአንድ ወገን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem +8

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ በግፍ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአማራ ሕዝብ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Před měsícem +14

    ሰላም ለኢትዮጵያዊያን በውጭ ሀገር የምትገኝ የአማራ ክልል ህዝብ ስለፋኖ የትግል ጎዞ እጃቸውን አንሱ ምከንያት ፋኖ ወድ ሂወታቸው መስዋእት እየከፈሉ ናቸው ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +12

    አይ ህብር ለካ ካድሬ ነከ???

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem +9

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! ማን በደከመበት ማን ይመረጣል፣ ደከመኝ ስለቸኝ ጭቆናን ሲፋፈለም የኖረው ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራው ሕዝብ የህልውና መሪ ነው ድል ለፋኖ መሪ እስክንድር ነጋ !!!

  • @AbyeAsfaw
    @AbyeAsfaw Před měsícem +20

    ከባድ የጥንቃቄ መልክት ለጀግኖቻችን በተለይ ለጎጃም አማራ ፋኖ አንትርኔት የተለቀቀው ለአማራ ክልል ሕዝብ ጥቅም ሳይሆን ለመግደያ የድሮን ድቫይሶችና ለስለላ መረብ ነውና ጥንቃቄ ይስፈልጋል እያንዳንዱ ምርኮኛና ክፋኖ ጋራ ለመቀላቀል የሚመጣ በደንብ መፈተሽ አለበት ከጀግኞቻችን ራቅ ያለ ቦታ እስኪጣራ መቆየት አለበት ድል ልጀግኞች ድል ለአማራ ሕዝብ 😊

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s Před měsícem +14

    ❤🎉🎉ሠላምህብሮች እንኮንደና መጣችሁ ድል ለጀግናዉ ፍኖ ጎደር ጎጃም ሽዎ ወሎ አንድ አማራ ድል ከኛጋ ይሁንልን ያረብ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273

    አንድነት ሀይል ነው እባካችሁ በመሀከላችው ያለውን ልዩነት አስወግዳችሁ ለዚህ በየሄደበት ለሚሳደደውና ለሚገደለው ወገናችሁ ድረሱለት አንድ አማራ አንድ ፋኖ!!!☝💪💪💪🐯🐯🐯💪💪💪

  • @filfiltayachew1660
    @filfiltayachew1660 Před měsícem +6

    ያልታደለች አገር መቸ ነው ተንሳኤችን ከቶ አሁንስ ተስፋችን ማን ነው አምላክ ሆይ እባክህ በቃችህ በለን ካላንተ ሌላ ተስፋ የለንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před měsícem +1

    ❤ህብሮች❤

  • @user-bd3ir2yn5z
    @user-bd3ir2yn5z Před měsícem +4

    ታጣቂሳይሆን ፋኖ በል

  • @FathimaFathi-ui9xt
    @FathimaFathi-ui9xt Před měsícem +2

    ሰላምሰልም❤❤❤❤❤

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před měsícem +4

    አማራ በጎጃም ,በጎንደር ምናምን ተቀባይነት የለውም , አማራ አማራ ነው አለቀ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Před měsícem

    ድል ለፋኖዎች ሞት ለጠላቶቻችን። ድል ድል ድል ለየዋሁ የአማራው ህዝብ ድል ።

  • @tesfayeersado9175
    @tesfayeersado9175 Před měsícem +1

    ፋኖ ሆይ በዚህ አይነት ጉዞ (አንድ መሆን ሳትችል )ለዘለአለም አታሸንፍም። የአማራን መከራ አታራዝሙ

  • @enate261
    @enate261 Před měsícem +7

    ቀንደኛ የእስክንድር ጠላት ሕብር ሬድዬ ዘመድኩን እና የግንቦት 7 ርዝራዦች ናቸው

    • @Dgffjgg23
      @Dgffjgg23 Před měsícem

      👍እና ጋዜጠኛው

  • @enate261
    @enate261 Před měsícem +5

    ሕብር የባንዳነት ሚናክን በሚገባ እየተወጣ ያለ ሚድያ

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Před měsícem +8

    የስም ማጥፋት ዘመቻ ጀመራችሁ ? እስክንድር በእርግጠኝነት ካልተመረጥኩ አይልም !!!

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +2

    ፀረ አንድነት መወገድ አለበት ከባንዳ ምን ይጠበቃል። አሁንም ትግሉን ለማሰረከብ ይጣደፋሉ። አንድነት ሃይል ነው። ድል ሐአማራ!!!!

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 Před měsícem

    ድል ድል ድል ወገኖቼ ድል ለእናንተ። እየተራባችሁና እየተጠማችሁ ለምትሰቃዮት ኧረ ምን እናድርግ ። መማር እንደዚህ ይቅር ። ዛሬ በቋራ ትልቅ ትንቅንቅ አለ ፊጣሪ አምላክ ድሉን ለእነሱ ይሁን እላለሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před měsícem +8

    Power struggle between Zemene Kasse and Eskender Nega groups will lead to bloodshed. Eskender has spent all his productive life for justice in Ethiopia, and as a result, he has earned much respect from millions of Ethiopians. Zemene group are jealous of Eskender's popular support.

    • @kassa4882
      @kassa4882 Před měsícem +1

      All Fano must be unionize . Don’t blame each other’s, bad . Close door, discussion, respect all , give priority amhara freedom , that why you fight the PPP , please, please NO media.

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem +2

    Thanks 🙏👍 for your efforts.

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem +1

    ድል ለነበልባሉ ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ።ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 Před měsícem +2

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem +3

    እንዲያነው አድማባቱ ይበተንና ግንባሩን እየበተንክ ጣለው ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @userasnakech
    @userasnakech Před měsícem +2

    የውስጣችሁን ችግር በዉስጣችሁ ጨርሱት የገዥ ሀይሎች እናንተ መሀል ያለዉን ክፍተት እንዳይጠቀም ሚድያ ላይ ባታወጡት ጥሩ ይመስለኛል

  • @kefyalewmamo
    @kefyalewmamo Před měsícem +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ ህብሮች ።
    ሰሞኑን በምታስተላልፉት ዜና ላይ የድምፅ ጥራት ይጎለዋል በተለይ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋ ሲያነብ በደንብ አይሰማም ። የታምሩ ገዳ ግን ጥርት ያለ ነው ።
    በተረፈ በርቱልን ።

  • @woldealebeza3807
    @woldealebeza3807 Před měsícem +1

    ሚዲያዎች ገለልተኛ ብትሆኑ ይሻላል ህዝቡ አተከፋፍሉ please

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Před měsícem +8

    ስንት ዓይነት ዜና ነዉ እየሰማን ያለዉ ? እረ ባካችሁ አማራን የሚመጥን ምርጫ አድርጉ ! ዘመነ ካሴና ምሬ ወዳጆ ካልተመረጡ ምርጫዉ ትክክል አይደለም ማለት ትክክል አይደለም !

    • @Minliket
      @Minliket Před měsícem

      Kurtehn ewek sint jegna Amara eyale eskinder emibal silb barya aymeranem

  • @gizaa.2878
    @gizaa.2878 Před měsícem +1

    ሀይ ህብር ሬዲዮ፣ ሀብታሙ ከትላንት ጀምሮ ድምፁ ጥራት የለውም።

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před měsícem +2

    በሉ አደኛነኝ😂❤

  • @Amhara-Ethiopian
    @Amhara-Ethiopian Před měsícem +14

    ከእስክንድር ነጋ ጋር ተስማምታችሁ ካልሰራችሁ ከማን ጋር ልትሰሩ አስባችሁ ነው ! ሲጀመር እስክንድርም ሆነ ሁላችሁም የፋኖ መሪዎች የአማራን ህዝብ ትግል የdollar ልመና አድርጋችሁታል ምድረ ለማኝ የለማኝ ልጅ! አበበ ፈንታው ስለ እራያ ለህውሀት ቁጥጥር ስር መውደቅ ብቻ ነበር ማውራት የሚጠበቅብህ አንተ ግን ሌላ ጭቃ ታቦካለህ 🤭

    • @ethiopiamedia784
      @ethiopiamedia784 Před měsícem +1

      የዶላር ለቀማ ፍትጊያ ውስጥ ከተቱት የአማራን ህዝብ ትግል !

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Před měsícem +1

    የአባይ ድልድይ አስመረኩ ያለውን በፎቶ አስደግፎ ላለማለቁ አይጋለጥም?

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 Před měsícem +1

    Victiry for Amhara Fano, with another brothers and sisters. Amen 🙏 ❤

  • @Belbelit
    @Belbelit Před měsícem +4

    እስክንድር ልዩ ተልእኮ ይዞ ያንን ለማስፈጸም የሚጓዝ እንጂ ለአማራ የሚቆረቆር አለመሆኑን በገሃድ ያሳወቀው የዛሬ ዓመት አብሮ ሊሰራ የተስማማቸውን ከድቶ ለብቻው ግንባር መስርቻለሁ ያለ ቀን ነበር። ስለዚህ የዛሬው ክህደቱ አይገርመንም።

  • @Elazkah5346
    @Elazkah5346 Před měsícem +1

    ሠላም ለናንተ ይሁን ።የድምፅ ጥራቱ ቢስተካከል።

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před měsícem

    አረብ ኢትዮጵያ ን

  • @berhanegebreyesushabtu588
    @berhanegebreyesushabtu588 Před měsícem +1

    የአማራን ሕዝብ ጥቅም የሚጎዳ ጭቅጭቅና የአመራር ክፍተትን ለሌላኛ ሶስተኛ አካል የሚጠቅም ሆኖ እንዳይጠናቀቅ ስጋቱ አለኝ።

  • @user-kj8lb2eb1b
    @user-kj8lb2eb1b Před měsícem +2

    እስከንድር እራሱን መሪ አድርጎ መሾሙ ያሣፍራል እንደዚ ያለሰው አያስፈልግም ከአብይ በምን ተሻለ ታዳ አሁን ማስተካከል አለበት ካልሆነ ግን ከአማራ ህዝብ ትግል እራሱን ገለል ማድረግ አለበት ድል ለአማራ ፋኖ🙏🌹🥰💚💛❤️

  • @mamojoffe8638
    @mamojoffe8638 Před měsícem +5

    OMG! YOU GUYS CRAZY.YOU EVEN DONT KNOW WHAT YOU ARE TALKING.

    • @Minliket
      @Minliket Před měsícem

      Non Amhara g7 dikala erashn chileh tagelu midre parasite

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +1

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @danielnegussie4894
    @danielnegussie4894 Před měsícem +1

    ህብሮች ለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን። አንድ ጥቆማ ግን አለኝ። እሱም የ Audio ጥራቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ መጥተዋል ድምፁ በጣም ይነፋነፋል በተሌቪዥን ለማዳመጥማ የማይታሰብ ነው በጣም ነው የሚረብሸውና ብታስተካክሉ። አስተያየቱ የኔ ብቻ አይደለም ብየ እገምታለሁኝ።
    አመሰግናለሁኝ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem +1

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před měsícem +8

    አይ እስክንድር አላማው ታዲያ ምንድን ነው በረሀ የገባው ለስልጣን ከሆነ ችግራቸውን ወደጎን ትተው ከድል በኋላ ይደርስ ነበር እባካችሁ ይህ ትግል መኮላሸት የለበትም ብዙ ኢትዮጵያዊ ተስፋ ያደረገው ነው አንድ ሁኑ ስልጣኑ ይደርሳል

  • @staysafe576
    @staysafe576 Před měsícem

    የድምፅ ጥራት ይስተካከል።

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před měsícem +1

    👍👍👍👍👍

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před měsícem +1

    እረ አሁን ሰለ ሰልጣን የሚወራበት ሰአት አይደለም

  • @enate261
    @enate261 Před měsícem +1

    ለፋኖ መሪነት የግድ ከደምበጫ መሆን የለበትም

  • @YeshewasAdmassu-wm4vh
    @YeshewasAdmassu-wm4vh Před měsícem +13

    ህብር ለዚህ አሉባልታ በቃችሁ?ያሳዝናል፡፡፡፡

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před měsícem +4

    እስክንድር አዳምጡት 🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻🫵🏻

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 Před měsícem +1

    Fano💚💛❤️

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před měsícem +2

    ድምፅ ጥራት

  • @rasras1608
    @rasras1608 Před měsícem +2

    I don't think you guys understand the main intention behind ETHIOPIA and UAE currency exchange. The goal is to get rid of Birr and make Ethiopia UAE colony. Read between the lines

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Před měsícem +1

    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማይክሮፎኑ ይሁን ሌላ የሐብታሙ ድምጽ በጥራት አይሰማም የዘወትር አድማጫችሁ ነኝ

  • @lildanybusy
    @lildanybusy Před měsícem

    መሪ በትግል ወስጥ ነው እሚወለደው እንጂ በስብሰባ አደለም በሂደት ራሱ በግብሩ ይገለጣል ።

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Před měsícem

    💪💪💪💪💪

  • @gizaa.2878
    @gizaa.2878 Před měsícem

    በመረጃ ለተደገፈው የዘወትር ዜናችሁ እናመሰግናለን።

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 Před měsícem +8

    Your story is not believable. Eskender will never say what you just read.

  • @ewnetuhailemariam4823
    @ewnetuhailemariam4823 Před měsícem +1

    አሁን ዋናው አንድነቱ ነው እሰቲ አንድነት ይቅደም በቀጣይ ማንም ሊመራው ይችላል። በተለይ ብቃት ያለው። ጠባብ ባይሆኑ ይመረጣል። እንደ አንዳንዶች መንደርተኞች። ሰለዚኸ እሰክንድር ግን ሌላውን ይመጥናል። ምሬንና ዘመን ???ይታገሱ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 Před měsícem +5

    ሀብታሙ አያሌው የት ይደርሳል ሲባል ግራ የገባውን የእስክንድር ነጋን አጀንዳ በሚዲያው ሲያራግብ ይውላል ግን አይሳካም

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 Před měsícem +1

    Open letter to Eskindr Nega after Aby Ahmed dictator Ethiopia 🇪🇹 have a lot Open positions to every FANO let's give to the General's to lead Ethiopia Army 🇪🇹 FANO to throw out Aby Ahmed from power ❤❤❤and there's time for election let Ethiopians vote 🗳 you. TO anyone who likes to serve Ethiopia 🇪🇹 in modern democracy ❤❤❤❤❤

  • @belayabbagartew3254
    @belayabbagartew3254 Před měsícem +1

    ተረጋጉ ኯስ በመሬት ፋኖ ኣንድ መሪ መረጠ የሚለው ሳይሆን ኣዋጭ ፋኖ ኣንድ ድርጅት ሆነ የሚለው ነው
    ምን ኣይነት ኣንድነት ነው የተመሰረተው ስንት ኣባላት ኣሉት መዋቅሩ ምን ይመስላል ምን ተቋም ነው ቸክ ና ባላንስ ያለው ድርጅት ነው ወንስ ዋን ማን ሾ ነው እንደ ኣብይ ዶር ብርሀኑ ቀለጠ ሞላ የ ኣማራ ህዝብ ተስፋውን ኣንድ ሰው ላይ ጥሎ የሚቀመጥበት ጊዜ ኣብቋቷል
    ስለተመረጠው መሪ ማጋጋል ሳይሆን ሂደቱ ምን ይመስላል? ስንቱ ተስማሙበት? ዘላቂ ነው ወንስ ግንባር የዲያስፖራ ኣንድነት ህዝባዊ ፋኖ ወዘተ የተባሉት እንደቧይ ካብ የተናዱት እስክንደር ያቋቋማቸው የመራቸው ኣይነት ድርጅት ነው? ይህ ሀቅ ነው እነ ሽለቃ ዳዊት የት ኣሉ? የለም በግርግር ሂደቱን ሳይጠበቅ በችኮላ ተመርጦ በነኑ በ ኣጭር ጊዜ:: አቶ እስክንድር ስለሚታረደው የ ኣማራ ህዝብ ብለህ ይብቃህ ተረጋጋ ስልጣኑን ታገኘዋለህ ከፈለከው ኣትጣደፍ መጀመሪያ ሁሉንም ኣሳምን መጀመሪያ ኣንድነት ፍጠር በቡድን መምራትን ተማር ሰብሰብ ብሎ መምራትን ተማር የታል ቡድኑ የታል ኮሚቴው? ተረጋጉ ተረጋጉ::
    መጀመሪያ የድርጅቱን ማንፌስቶ: መዋቅር: ኣስራር ሰብሰብ ብላች ሁ ስሩት:: ሐሳብ ሰብስቡ ህዝቡን ኣሳትፉ ባላሞያዎችን ኣማክሩ ዋናው ተቋሙ ነው:: መሪው ኣይደለም ::ተቋም መፍጠር ነው::
    ዶር ብርሐኑ ታግሏል ታስሯል ግን ሁልጊዜ ለመጠቅለል ይሮጣል መጨረሻ ውጤቱ ድርጅት ማክሰም ነው::

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 Před měsícem

    በአሁኑ ግዜ ለማጣላት ሚዲያ ተጠንቀ ቁ። ይሄው ሸዋ እየጨሱ ነው። አዎ ፋኖ ገደለብን ሸዋ ውስጥ ሲ ሉ ማነው የሚያገዳ ድለው ብለው ይጠይቁ። አደራ በሁሉም ክልል አንድ ሁኑ።

  • @hanabegashaw3331
    @hanabegashaw3331 Před měsícem +1

    ቸየአማራአብዛኛውን ችግር ችግሮቹን በሂደት ከመፍታት ይልቅ ለትግሉ ሣይሆን
    ከሚያበአክተው ቁሥ መነሾ የብሥለት ሣይሆን የተከታይ ብዛት ባልተጨበጠ ምህዳር
    ወደግብ ከማየት ለስልጣን መራኮት የጥንተሰም ህመሙ ገው

  • @user-fw8xz7kw5o
    @user-fw8xz7kw5o Před měsícem

    💚💛❤️Forever eskindir 🦁🦁💪💪💪

  • @achenefchekol3078
    @achenefchekol3078 Před měsícem

    12:47

  • @YitbarekAltaye
    @YitbarekAltaye Před měsícem

    የአማራ ህዝብ ማዉራት እና መፎከር የማይሰለቸዉ ማህረሰብ እንደሆነ በጣም ግርም ነዉ የሚለኝ
    እንዴት ከአጥፊዎቹ ከትግሬ እና ከኦሮሙማ እንዴት አንድነት አይማርም
    የአማራ ህዝብ መቼም ቢሆን በመላላክ ለመኖር የሚታገል ነዉ የሚመስለዉ አማራ ዘሩ መጥፊያው እየደረሰ ነዉ አማራ ለስልጣን ያለዉ ጉጉት በጣም ይገርማል ሆዳም ማህበረሰብ ነዉ
    ችግር ቢኖርም ሚዲያ ላይ ሳይወጣ እርስበርሳቸው መወያየት ሲገባቸዉ ለአጥፊዎቹ ጋሎች በሚዲያ ገመናቸውን አውጥተው ይናገራሉ ጋላዎቹ እንደሆኑ አማራን ክልሉ ድረስ ሄደዉ ዘርማንዘሩን ያጠፉታል ችግር በጓዳ መፍታት እንጂ ለጋላዎቹ ደስታ ባደባባይ መዘላበድ ለጋላዎቹ ትልቅ ደስታ ነዉ ለአማራው ደሞ ዉርደት ነዉ።ግን አማራውን ዘሩን እስከወዲያኛው ያጠፉታል።

  • @kiki123779
    @kiki123779 Před měsícem

    ስንቴ ነው አገዛዙ ደነገጠ የምትሉን ግራ አጋባችሁን እኮ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před měsícem +1

    ዘመነ አማራን መምራት አይችልም።

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před měsícem +6

    እስክንድር አብላጫ ድምጽ አገኝቶል።

  • @shewamengistu5603
    @shewamengistu5603 Před měsícem

    ለካ ለዚህ ነው ብልጽግና ቻናልህን የማያወርደው ዘመድኩን በጬው ልክ ነው ለካ ?

  • @user-fw8xz7kw5o
    @user-fw8xz7kw5o Před měsícem

    We know eskindr very well❗️
    Eskndir🦁🦁🦁🦁🦁💪💪

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem +3

    ከዘመነ እና እስክንድር ውጭ የሆነ አደረጃጀት ይምጣልን 2ቱም የማይጠቅሙ ግን የፋኖን አደረጃጀት የሚጎዱ ናቸው።የፋኖን ትግል ለማዳከም አማራ ንቃ

  • @AmehaGudeta
    @AmehaGudeta Před měsícem +1

    ደደቦች ናችው

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +2

    ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አታውራልን ??? ውሸት ቁማር ስለሆነ።

  • @exray6669
    @exray6669 Před měsícem +1

    Demese terat

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Před měsícem +8

    ፉኖ አካሄዳችሁ ግብታዊ ነዉ እሥክንድር ዎጋ የከፈለ ፉኖ ነዉ ቆም ብላችሁ አሥቡ ...

    • @Minliket
      @Minliket Před měsícem

      Fesam ye Banda lij ye Amara dem yemanim dikala mefenatecha aydelem rasachehun chilachu tagelu Amara lay entelatelahu kalk be aftemeh tedefaleh antem honok eskinder emibal weshela

  • @CumarAyaanle-gm3sn
    @CumarAyaanle-gm3sn Před měsícem

    2:47

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu Před měsícem +1

    በፍፁም አንድ ሁኑ የኢትዮጵያ ትንሳኤን በእናንተ በፋኖዎች እናያለን እስክድር ከቀልብህ ሁን ስልጣን ከድል በኋላ ድል ለፋፋኖኖ❤

  • @MuluAyele14
    @MuluAyele14 Před měsícem +1

    እሄ እስክድር የሚባል ቁሞ የሚሄድ ሰይጣን ከአማራ ትግል መውጣት አለበት 😡

    • @Almaze-1966
      @Almaze-1966 Před měsícem

      ለምን ?

    • @MuluAyele14
      @MuluAyele14 Před měsícem

      @@Almaze-1966 ለምንማ እሱ ጥሩ ሰው አስተዋይ ቢሆን ፋኖን አንድ ባረገ ነበር እኔ በጣም አዝናለሁ ስንት ገበሬ ስንት ወጣት እያለቀ እሱ ግን እየዞረ የፋኖ አለቃ ነኝ ይላል ማነው እየወደቀ ያለው እሱ እኮ አይተኩስም እና እዴት ነው መሪ የሚሆነው እረ ንቁ 🙏🏻 እስኪ ከቻለ እሱ ወደታች ወርዶ የሚዋደቀው ፋኖ ስር ነኝ ይበል እኔም እደግፈዎለሁ : :

  • @SialfWaza
    @SialfWaza Před měsícem +3

    ፋኖ አንድ ለመሆን እንቅፋት የሆነውን አስወግድ ! አብዮት ልጇን ትበላለች !! የይሉኝታ ትግል የትም አያደርስም !!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před měsícem +4

    😂😂😂😂😂አረ በህግ ልጃ ሀብታሙ አትቀደድ እስክድር ነጋ ለስልጣን ለጥቅም የሚቋምጥ ሰው አይደለም እስክድር ነጋን የለስም ስም አትስጥ ጨርሶ እስክድር ለስልጣን ለጥቅም የሚገዛ ቢሆን በረሀ መውረድ አይገባውም ነበር አዲሳበባ ላይ አብይ አህመድን ተጠግቶ እንደብርኑ ነጋ ህሊናውን ሽጦ ስልጣን መያዝ ይችል ነበር እስክድር ነጋ አይደለም ለስልጣን እየተጋደለ ያለው እነከሌ ብንል ትግሉን ስለሚጎዳ ነው ለማንኛውም ሀብታሙ ከእስክድር ላይ እጅህን አልልህም ምላስህን አንሳ !!!!!!!!!!!!!!

  • @yiheyestiruneh4594
    @yiheyestiruneh4594 Před měsícem +1

    የምታሳፍር ነህ በቅድሚያ የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ያወጣዉን መግለጫ መዘገብ ነበረብህ። የተዛባ ዘገባ በመስራት አማራን እንዴት እንደምትረዳዉ አልገባኝም የሆንክ ማፈሪያ ነህ።

  • @mayfrndeethiopian5850
    @mayfrndeethiopian5850 Před měsícem

    ኢሄ ሰው ተይዞ መታሰር አለበት አድስ አበባ በአማራ እየተዋጠቺ ነው ብሉ በአማራ ላይ እልቂት ያወጀ ነው ባልደራስ ብሎ መስርቶ ለአብይ አስረክቦ አሁን ደሞ የፋኖ መሪ ነኝ በሎ ለአብይ ለማስረከብ ነው መገደል አለበት ለአማራ ያልሆነ ድብን ይበል

    • @yaredbirhanu-vu2rm
      @yaredbirhanu-vu2rm Před měsícem

      አድ'ስ አበባ ... አባቴ መጀመሪያ አዲ'ስ አበባ ብለህ ጥራ

  • @shewamengistu5603
    @shewamengistu5603 Před měsícem

    ሃብታሙ በአመት ውስጥ በሁለት እግርህ እስትቆም ድረስ 730 ጊዜ የረዳሁህ : አሁን ግን ብታገስህም አልቻልኩም : አማራ ላይ የዘር ማጥፋት አልተካሄደም እኔ አጥናፋ አይደለሁም ብለው ስልጣን የሚንሰፈሰፋት ላይ ቃላት አይወጣህም ምርጫውም ውጤቱን እያወቅክ ዋሸህ : የምታውቀው እስክንድር ሰልጣን ቀርቶ ሌባ ሲባል እንኳን መልስ የማይሰጠውን ? ያቻሜለህ ሲገርመኝ አንተ ደገምከኝ በል ሁለተኛ በጎረቤቴም አታልፍም ::

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 Před měsícem +1

    Tultula.

  • @baibai3786
    @baibai3786 Před měsícem

    ይሄ እስክንድር የሚባል የስልጣን ጥማተኛ: ከአብይ ይብሳል

  • @mikiinspire
    @mikiinspire Před měsícem +1

    Eskindir chikul , incompetent new trust me

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg Před měsícem

    ኢህአፓ ደርግ ደብተራ ሆናቹህ እበዱ

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 Před měsícem +5

    ሃብታሙ ባለጌ ነህ !!! እስክድር ነው የስልጣን ጥም ያለው ???? ችግር ካለ ራሳቸው ይዎያዩ እናተ ለጠላት እያገዛችሁ ነው ፣ ተዉ ተመከሩ ፣ በሞት አፋፍ ላይ ያለን የአማራን ህዝብ እንደዚህ የለያያችሁ ፣ በጣም ታሳፍራላችሁ !!!

  • @BAMLAKUTADESSE-lx5tc
    @BAMLAKUTADESSE-lx5tc Před měsícem +1

    ከሁለት ወር በፊት የተላለፈ መረጃ እንዴት ዛሬ እንደሆነ አድርገህ ትለጥፋለህ????

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před měsícem

    😢😢😢🎉🎉🎉😢😊😊😊😊😅😅😅

  • @kassaalemu
    @kassaalemu Před měsícem

    D
    ,