Hagere - ሀገሬ ክፍል 2 Hagere Part 2 New Ethiopian Drama 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • አዲሱን ቻናላችንንሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ እና ምርጥ ምርጥ የአማርኛ ፈልሞችን ይከታተሉ.The most anticipated Hagere 2/ New Ethiopian drama produced by Gihon Movies Is out. Make sure to Subscribe for more videos.
    #ethiopianmovie #newethiopianmovie #ethiopiandrama

Komentáře • 334

  • @gihonentertainment
    @gihonentertainment  Před 4 lety +31

    ዉድ ተመልካቿቻችን ለተፈጠረዉ የድምፃ ችግር ይቅርታ እየጠየቅን በተቻለን ፍጥነት ለማስተካከል እንሞክራለን.
    እናመሰግናለን.

    • @mihertmihert6600
      @mihertmihert6600 Před 4 lety +2

      አወ አሥተካክሉት

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 4 lety

      ብዙ የሚስተካከል ነገር አለው በጣም
      ከመፃፌ በፊት
      እናተው አስተካክሉት
      ድራማው አሳማኝ ይሁን
      ርዕሱ እኮ ሀገሬ ነው ሀገሬ
      እና ለምን ወረደ

    • @user-ji6ih6ur5j
      @user-ji6ih6ur5j Před 4 lety

    • @user-ji6ih6ur5j
      @user-ji6ih6ur5j Před 4 lety

    • @user-ji6ih6ur5j
      @user-ji6ih6ur5j Před 4 lety

      @@user-mu3vd9jf9d ሬ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym Před 5 lety +131

    ወይ የኢትዮጲያ መዳሞች ኡፍፍፍ እረ አረብ ሺ ጊዜ ትግዛኝ

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 Před 4 lety

      Aw betam yaszenale

    • @user-er2so8vd3x
      @user-er2so8vd3x Před 4 lety +1

      አወ በጣም

    • @user-sp7mp8zi7y
      @user-sp7mp8zi7y Před 4 lety +1

      ወላሂ አወ እኛ የፈለግነውን ተናግረን የፈለግነውን በልተን ነው የምንኖረው የኛወቹ በጣም ክፉ ነን

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 Před 4 lety

      አዎ ማሬ እውነትሽ ነው

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s Před 4 lety +1

      ትትክል አረብ ይሻላል
      እጥፍ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 4 lety +6

    በእውነት ከኢትዮጵያ መዳሞች ስንት እንጅ አረቦች ይሻላሉ እኮ እሺ በስማም😭😭😭

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +2

    የኢትዮጵያ አሰሪውች እኮ ገነት ይገቡ ይመሰል 🙈🙈🤔 ክፍተታቸው👊👊👊👊👊👊

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Před 4 lety +13

    አረብ ሺአመት ይግዛኝ ዱሮም ሀበሻ ክፉ ነው አቺብሎ መዳም አረቦች ሺአመት ይኑሩ እኛው በሀገራቸው ሂደን ክፋት አስየማ ርናቸው የኔመዳም እህት በያት

    • @madeena9689
      @madeena9689 Před 4 lety

      ድራማ ነውኮ መዳም ትያለሽደ ሆ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 4 lety +6

    እረ ጉድ ምን ትመስላለች የኢትዮጵያ መዳሞች አመዳም አረቦች ይሻላሉ

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 5 lety +128

    የዘንድሮ ፍቅርና የዘንድሮ ድራማና ኔትወርክ ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አያውቁም

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 4 lety +3

    አልሃምዱሊላህ ኢትዮጵያ እያለሁ ሰው ቤት አልሰራሁም አሁን የኢትዮጵያ ድራማ ሳየው እውነት እንደሆነ ትክክል ነው አረቦች ይኑርልን ወላሂ የሀገራችን መዳም ክፍ ናቸው

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 Před 4 lety +47

    ይሄ ትክክለኛ የሀበሻ አሰሪዎች ፀባይ ነዉ ብዙ ቤት አይቻለዉ
    ሀገር ዉስጥ ሰዉ ቤት በገንዘብ ከሚሰራ አረብ ቤት በነፃ መሰራት እመርጣለሁ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 5 lety +76

    እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ነው የሚያሠሩት አረ እነማዳም ማሩኝ ያሰኛል😅

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 4 lety +7

    ውይይይይይ ሀበሻ ቱቱቱ ለሀበሻ ከምገረድ አረብ በነፃ ይግዛኝ የሀበሻ መዴም ቱቱቱቱ አረቦችኮ የዋህ ናቸው ውይይይ ሀበሻ እደው ብዳ እኮነን

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 Před 4 lety +14

    ዎለህ አረብ ሀጋር በጠም ጡሩነው በፉፁ እደዝ አይዶለም አለሐምድልለህ

  • @user-cg6kr9cg5m
    @user-cg6kr9cg5m Před 4 lety +3

    እሄ ድራማ ካልቀጠለ ወዩላችሁ ይቋረጥና ዋ!!
    በተረፈ አሪፍነው

  • @user-ys4sq5ii3f
    @user-ys4sq5ii3f Před 4 lety +5

    አገሬ አይዞሺ ቀጥሉበት ደሥ ይላል ጥሎብኝ የገጠር ልጂ እወዳለሁ

  • @blue12395
    @blue12395 Před 5 lety +7

    I am glad to see the guy from " ye maleda kokob" he is so talented.

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 Před 5 lety +8

    ውይይይ አስር ግዜ የምዳም ጩኽት ይሻለኛል የኢትዮ አሰሪ ጨምላቆች ደሞ እች ጨምላቃ ለባሏ እንኳን ታማኝ ያልሆነች

  • @nardos2984
    @nardos2984 Před 4 lety +9

    አገሬን ያላችሁ ላይክ ግጩኚ

  • @user-uh4up2fe3o
    @user-uh4up2fe3o Před 4 lety +7

    መዳም ማሪኝ ኢትዮጲያ ላይ ስንት ሰው አለ

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s Před 4 lety

      በጣምጂ ማዳምየ ምንም አትል አላሀምዱሊላህ
      ከኢቶ አሰሪወች አፍፍፍ ምግብኳን ፣እበረንዳ
      ላይ ነው የሚሰጡት

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኢትዮጵያ መዳሞች እኮ እንዲህ ክፉዎች ናቸው

  • @user-ui8ff5gu4r
    @user-ui8ff5gu4r Před 4 lety

    ከኢትዮጵያ አሰሪ የአረብ አሰሪ ሺ ትግዛኝ ኢትዮጵያ የእደፈለገች የገዛችኝ አሰሪ ዛሬላ በጣም ይቆጨኛል ምናለ አንዴየኮን ሲንቁኝ ተናግሬቸው በነረ ብቻ መገፋት ጥሩ ነው ዛሬ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ይብላኝላት እደፈለገች ስታደርገኝ ለነበረችው ሴት

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 Před 4 lety +8

    የዚህ አመት የድራማ ብዛት ምንድነው
    ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ መብራት ብቅ ብላችሁ
    ለምትጠፉት ማን ሊጨርስላችሁ ነው
    እምትጀምሩት

  • @gfyhghjjjcgfghhhj8157
    @gfyhghjjjcgfghhhj8157 Před 4 lety +11

    የኢትዮጵያ ፊልም መነሻ እንጂ መድረሻ የለውም

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u Před 5 lety +12

    አድነነ ተመአቱ ይሰውረን
    አቤቱ የቀናውን መንፈስ አድለኚ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety +4

    ውይ ተወለደ ልጂ ክክክክ ሲያስጠላ መቼ ተወለደ መቼ አደገ ሀሀሀሀሀ

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d Před 5 lety +20

    መቼ ተወልዶ ከስንት አመት ቡሀላ ሚባለው ሳይታወቅ አረ ስንት ይቀራችሗል ዝም ብላችሁ ነው😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

    • @mamelove1845
      @mamelove1845 Před 5 lety

      የወሎ ቆንጆ ነኝ የወረባቦ ክፍል አንድ ላይ ምጥ ይዟት ነበር

    • @zbintyesuf4240
      @zbintyesuf4240 Před 5 lety

      @@mamelove1845 ከዚያ ቡሀላ ግን ምኑም አልታየ

    • @heluorthodox1395
      @heluorthodox1395 Před 5 lety

      Eko

    • @eldanderib2011
      @eldanderib2011 Před 4 lety

      ጎዳና ምጥ ይዟት፡ ጤና ጣቢያ ያው እንደሚታወቀው ወለደች፡ ማደጎ ተሰጠ፡፡

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 4 lety

      ክክክክክክ እኮ በጣም ያስቃል የማቴ ስራ ነው

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Před 4 lety +4

    ድምጽና ኣክሽኑ ኣራምባና ቆቦ። ያስጠላል።

  • @semasema63
    @semasema63 Před 5 lety +23

    ዲራማው ጥሩ ነው በጂምር ካልቀረ እንደሌሎች በተጨማሪ ኩልት ቸርቻሪዋ ያነጠፈችው የቅዱስ ጊወርጊስ ስም ያለበትን ነውና ታንሳው እነሱ ባለ ቢራ አረጉት ይባስ ብላችሁ ደግሞ አነጠፋችሁን ተው እናስተውል

    • @user-mw2rg5go7n
      @user-mw2rg5go7n Před 4 lety

      ትክክል እህቴ ቤተሰብ እንሁን🌹

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o Před 4 lety +1

      አረ ወዲያ በየ ቦታው አደል ሚወድቅ ደሞ የቢራ ፅሁፍ ነው

    • @mariamenatay8139
      @mariamenatay8139 Před 4 lety

      @@user-qd7er5po2o yesewu haymanot menkat yerasesh atakebrim

    • @user-qd7er5po2o
      @user-qd7er5po2o Před 4 lety +1

      @@mariamenatay8139 እደዛ ሣይሆን ከቢራ ኮርኪው ላይም ሥእልና ፅሁፍ እያለው ሢጨርሡ ቆሻሻ ነው ሚጥሉት ሠትዮዋ ደግሞ ለሥራ ነው የተገለገለችበት ብየ ነው

    • @semasema63
      @semasema63 Před 4 lety

      እናትቻችን ከእውቀት ማነነስ ሊሆን ይችላል ግን እኛ እያወቅን አናጥፍ ። ስህል አድኖውን ለጸሎት ለምልጃ በተከበረ ቦታ ማስቀመጥ ሲኖርብን ይባስ ለሸቀጥ እናስተምር እያወቅን አናጥፋ

  • @esayaslema9033
    @esayaslema9033 Před 4 lety

    የዚህን ድራማ መጨረሻ ያሳየኝ ካሁኑ ልብ አንጠልጣይ ነዉ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi Před 5 lety +1

    እንኮን በደህናመጣችሁ በርቱ ተበረታቱ እናት ለዘላለም ትኑር!!!
    ሀገራችንንይባርክልን::

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 4 lety +1

    በርቱሀሪፍ ድራማ ነዉ ያቺ አሰሪዋ በጣም አሳፋሪናት ደሞ ፍሬሽ ናት ለትወናዉ በጣም አነጋገራ የለማጅ ነዉ እሚመስለዉ ባልየዉ ሲያሳዝን ሰዉ እዴት ትዳሩ ላይ ይማግጣል አሳፋሪ ነዉ እኔ ግርም የሚለኝ ኢትዮጲያያሉ አሰሪዎች ሰራተኝ ላይ ቡልቅቅ የሚሉትና የሚጨማለቁት ነገር ይደብራል እረ ሼነዉ በተረፈ እናመሰግናለን በርቱ እዳታቃርጡት

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 4 lety +3

    ይህድራማ የሚያወሩትና ምስሉላይ የሚያደርጉት አክት አንድ አይደለም

  • @sarateensy3086
    @sarateensy3086 Před 5 lety +7

    ሰናይት እምትባለዋ ትወና ዜሮ የሀበሻ አሰሪወች ክፈወች ናቸው

  • @saratube4509
    @saratube4509 Před 5 lety +7

    መቸ ተወለደ መቸ አደገ መቸ ለማደጎ ተሠጠ እረሥቱ በዚህ አያያዛችሁ አሥረ
    ም አትሟሉ

    • @eldanderib2011
      @eldanderib2011 Před 4 lety +2

      ጎዳና ምጥ ይዟት፡ ጤና ጣቢያ ያው እንደሚታወቀው ችግርተኞች እንደሚያደርጉት እዛው ወለደች፡ ማደጎ ተሰጠ፡፡

    • @saratube4509
      @saratube4509 Před 4 lety

      እሽ ይሁን ሀኪም ቤት ሁና እዴት እዳሣለፈች ተያዥ እረ ሥቱ

  • @dubaifree739
    @dubaifree739 Před 4 lety +1

    ወይ አገሬ ላይም አረብ አገር ሖነ አዝናለሑ በጣም

  • @nardos2984
    @nardos2984 Před 4 lety +1

    አገሬ ውስጤ

  • @gkgurgusy2383
    @gkgurgusy2383 Před 4 lety +1

    የጨለለዉ ጨዌ አንደኛ

  • @user-fq7nt8vc8q
    @user-fq7nt8vc8q Před 4 lety +8

    ከመቸው የከተሜ አነጋገር ለመደች ደሞ መቸም ቢሆን የገጠር ሰው አነጋገሩ አይቀየርም እረ አይነፍም ካራክተሯን በደብ ተረጃት ብሩክ ቲ

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 Před 4 lety +1

    ዋው

  • @user-zh8xu2zq7e
    @user-zh8xu2zq7e Před 4 lety +2

    ዋው አሪፍ ፊልም ይመስላል መቼም የኢትዮ ድራማዮች መጀመር እጂ መጨረስ አታቁም
    ውይ እረ መዳም ትግደለኝ ለነገሩ ባለው ይብሳል የኢትዮጵያ አሰሪዎች እኮ አይጣል ናቸው

  • @seadazewdu5415
    @seadazewdu5415 Před 4 lety +2

    የአረብሀገር ማዳሞች ይሻላሉእኮ እቤታቸው ሳላእኮ ድርሽአያደርጉም ማርተቀመጭብለው ከዛነውየሚጣሩት እኛሀገርላይየቤት ሰራተኛሆኖከመስራ የአረብሰራተኛሆኖመኖርይሻላል

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +11

    በአንድ ሳምንት ውስጥ ተረግዞ ትውልዶ በእግረ መሄድ በጣም ከባድ ነው ለማንኛውም አታቋርጡ

    • @eldanderib2011
      @eldanderib2011 Před 4 lety

      ጎዳና ምጥ ይዟት፡ ጤና ጣቢያ ያው እንደሚታወቀው ችግርተኞች እንደሚያደርጉት እዛው ወለደች፡ ማደጎ ተሰጠ፡፡

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety

      @@eldanderib2011 ግን መንታ ነው እንዴ የወለደችው? እንዴት ሁለት ልጆች በስዋ ስም ሊመዘገብ ቻሉ ደሞ የባለትዳሩዋ ነገር ወቸው ጉድ አለ ጣሰው ባልው እያለ ከሌላ ወንድ ጋር ከሱ በተኛችበት አልጋ ከሌላ ጋር መተኛትዋ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 4 lety

      ክክክክክክክክ እኔም ይሄንን ልሞክርው ተደፍራ አርግዛ ወልዳ አድጎ ጭራሽ ትልቅ ስው ሆኖ እር ሳቅ ናልኝ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety

      @@user-bl2np8wu4g ለማስመሰል እንከን ትንሽ እውነት ቢያስመስልም ምን አለበት

    • @martatole1139
      @martatole1139 Před 4 lety

      😀😀😀

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Před 2 lety

    የኢትዮ መዳምም ክፉ አሉ

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 4 lety +12

    ብርክቲ እንኳን ስራ አገኘሺ በእንስትግራም ፎቶ መፖሰጥ ታቆሚያልሺ ከከከ

  • @mihertmihert6600
    @mihertmihert6600 Před 4 lety +1

    አፈር ብሉ የኛ ሀገር ማዳሞችማዳም ሀቢቢ እብች እእእሞአ

  • @imissethiopiaganinagni978

    comentochi atisadBu gan addis nachaw iko mabratatati inji lamin tisadablchu siqXil diram nw

  • @imissethiopiaganinagni978

    arif naw bartu

  • @user-we4wf1iw5q
    @user-we4wf1iw5q Před 4 lety +5

    ታሪኩም ድግግሞሽ ነው እስከዛሬ የተሰራ ተዋናዮቹም ማስመሠል እጅ ሆነው አይተውኑም የተለየ ታሪክ ሆኖ መተወንን አሳዩና ወይ ተውት

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před 5 lety +3

    ቀሽቶች በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው፡

  • @user-sw5im3wx5i
    @user-sw5im3wx5i Před 4 lety +4

    ክላሲካሉ አንጀት ይበላል አገሬን አገሬን አስባለኝ

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 4 lety +2

    እኳነሰአደረስአቹ። ከገርይአይዞሽ። ፈተንአሽ። ቢበዝአምከአምልአክ። ጋተአልፊአውአለሽ። ልልዩዩ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 4 lety +2

    ምኑ ከምን ቀላቅላቹ ነው ድራማ ብላቹ የምታቀርቡት ድርሰቱን አስተካክሉ በጣም የሚዘጋ ና የወረደ ድራማ ነው ተዋናይዎቹስ ምንድን ትምህርት ይሰጣል ብላቹ ለመስራት አሰባቹት

  • @somam6576
    @somam6576 Před 4 lety +6

    እኳን ደህና መጣችሁ አሰሪ ተብየዋ ምን ትገሻለጣለች ገሽላጣ

  • @salamzaki409
    @salamzaki409 Před 4 lety +1

    መች ነውሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @zulfazulfa3140
    @zulfazulfa3140 Před 4 lety +1

    ውይ መጥፎ አረብ ሀገር መስሎኝ ነበር ግን ሀግሬም ለካ የበላሽታለች።ማለቴ ሰው ሀገሩን አበላሸው

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 Před 4 lety +1

    አሪፈ ነው ግነ ቀረፃውነ አሰተካክሉት ።

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 Před 5 lety +2

    ምኑም አያምረም ገና ካሁኑ ዝብረቅረቅ ያለ ነው

  • @rahmamohmed9516
    @rahmamohmed9516 Před 4 lety +1

    እዳትቆርጡት በጣም ቆንጆ ነው ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 Před 5 lety +2

    አሪፍነውበርቱ

  • @burhanabraham2610
    @burhanabraham2610 Před 4 lety +1

    ያሳዝናል

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 4 lety +7

    ክፍል አንድን አይቸዋለሁ ግን ይገርማል ምጧ መጥቶ ነበር ያለቀው ክፍል ሁለት ላይ ልጀ እያለች ስልክ ስታወራ ነበር ልጂ ሲወለድ ሳናየው እንደት እንዳደገ ሳናየው እንደት አድጎ ስልክ እያወራት ሊሆን ይችላል ስለዚህ አስተካክሉ ብርኩታዊት በጣም ነው ምወዳት

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 Před 4 lety

      እኮ ምን አይነት ድርሠት ነዉ መጀመሪያ ተደፈረች ወዲያው የሥድሥት ወር እርጉዝ ሆነች በሚቀጥለው ክፍል ከመቼው ተዎልዶ አደገ??? ሆይ

    • @user-vd7md6dm8r
      @user-vd7md6dm8r Před 4 lety

      ምናልባት ከምጡ በኋላ ከሶስት አመት በኋላ ተቀርፆ ይሆናል ምን ይባላል ሌላ ብለሽ ነዉ ከምጡ ዘሎ ወደ ማዋራቱ ፈጠነ

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u Před 4 lety

      @@kalieamkalieam1353 አረ በጣም ይገርማል

    • @user-yq7qf8fr9q
      @user-yq7qf8fr9q Před 4 lety

      ክፍል ሁለት ላክ ከአመታት ብኃላ ተብሎ ተፅፎ ነበር አላያቹትም ???

  • @alazena798
    @alazena798 Před 5 lety +7

    እውነት ግን የኢትዬ መዳሞች እንዲ ናቸው

  • @ayulove2714
    @ayulove2714 Před 4 lety +1

    ያምራል

  • @KampalaAhmadkamaaalAhmed
    @KampalaAhmadkamaaalAhmed Před 4 lety +1

    ይቀጥል አሪፍ ነው

  • @kedi1192
    @kedi1192 Před 4 lety

    በጣም አሥተሜሪ ነው ቀጥሉበት

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 Před 4 lety +3

    ስንቱን ጀመራችሁት ዘንድሮ ግን ሁሉም ለሳምንት እረፍት ትሉና በዛው ትታችሁት ሌላ ትጀምራላችሁ

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v Před 4 lety +1

    ብታቋርጡትም እስከዛው አስተካክሉት ብጨርሱት አሪፍ ነበር

  • @user-lp1lx4lq3s
    @user-lp1lx4lq3s Před 4 lety +3

    ሰራትኝተብየዋ 19 አመቴ ያለችው ጥሎብኝ ወላሂአልወዳትም አርቦችማ በጣምእኩገራምናችው ሀበሽ ለዛነው እኩነው የማናድገው

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d Před 4 lety

      እውነት እንኳን ድሆች ሆን ብዙ ሰው እን ድል ነበር

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 4 lety +2

    ባልና ሚስት ምን ጉድ ናቸው ። ውይ መተወን ወይ ዱግሞ ለሌላ ሰው እንዲተውን መተው

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 Před 4 lety

    አች ዉሻ ፈጣሪ ያሣሺ ጨቃኚ

  • @sabriyaali8012
    @sabriyaali8012 Před 4 lety +3

    Min nekach mit keyazat bulala hosptal gebta welda...kifil 2 tikikil aydelem

  • @frewinta3967
    @frewinta3967 Před 4 lety +1

    Arif drama new

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 5 lety +6

    አሰሪ ሆና የምተውነው ፊቷ መኮሳተር አትችልም ሰራተኛዋን እየተቆጣች ሳቅ ሳቅ ይላታል

  • @rakgirlrakgirl3055
    @rakgirlrakgirl3055 Před 4 lety +2

    Yabet sertgam Ba Gebena Derma Kera

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy Před 5 lety +6

    በዚህ ፍጥነታችሁማ ያባይ ግድብ ተገድቦ ያልቃል

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 4 lety +1

    ይገርማል ሰው ለስው የማይራራ

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i Před 4 lety +1

    ወይ ሀገሬ እንደው እንደዚህ ይቀልዱብሻል

  • @sahoorsha5500
    @sahoorsha5500 Před 4 lety +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 Před 4 lety +2

    Arif yemeselal yzetu leyet Yale nw

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 4 lety +1

    አከሪዋ በጣም አበዛችው

  • @SaidSaid-jj3jr
    @SaidSaid-jj3jr Před 4 lety +1

    ያቃጥላችሁ ይቀጥላል ይለሉደ ደግም

  • @tube-br4di
    @tube-br4di Před 4 lety

    Wuy medamiye yikir beyign wuy amilaky aderahin ye Ethiopia medam serategna enidataderigegn

  • @jdhx2032
    @jdhx2032 Před 4 lety +1

    በርቱ

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 Před 4 lety +1

    ማሀል ላይ የሚያደርጉት ሙዚቃ የመናፍቃን ነው 😏😏😏😐😐

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px Před 4 lety

      ይዞሽ ይህድ ድራማው ተካተተይ ስላ ክርስትና አተወር ይህ የእሞናተችን መላያ ቦታ ስይሆን የድራማ ነዉ እስካ መቼ እንድህ አንድ የአንዱን ሀይማኖት እና ቤሄር እያለን እንኖር አራ ተይ ተይ እርስ በራስችን ስንካፍፍል ነዉ ይህ በሽታ የገባው

    • @mohamedsalman8588
      @mohamedsalman8588 Před 4 lety

      @@GrandPrime-mt9px ይዞሸ ይሂድ አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሀል ቢሆንም ቢሆንም መናፍቃን ከደረጃ አይገባም ትክክለኛዋ መንገድ ኦርቶዶክሰ ሰለሆነች ማድመጥ መቸም ያለ ፍላጎቴ አላደምጠውም😕😕

  • @eldalemm2392
    @eldalemm2392 Před 5 lety +9

    ክፍል1 በጣም ቆንጆ ነበር ክፍል2 ግን ምን ነካችሁ? ታሪኩ ትወናው የደፊ ደፊ ነው ሙዝቃውን ቀንሱት

  • @user-yi8et6pp8w
    @user-yi8et6pp8w Před 5 lety +1

    ያዲስ አበባ. አሰሪወች አዳዶቹ እደዚይች. አይነት መናጢወች አሉ

    • @user-vc2kp7yh1x
      @user-vc2kp7yh1x Před 4 lety

      የምን አንድ አንድ ሁሉም መናጢወች ናቸው

    • @user-yi8et6pp8w
      @user-yi8et6pp8w Před 4 lety

      @@user-vc2kp7yh1x ክክክክ. አይተሻታላ.

    • @user-vc2kp7yh1x
      @user-vc2kp7yh1x Před 4 lety

      @@user-yi8et6pp8w በጣም እንጂ እዉነት አሁን ባገኛቸው ብገድላቹዉ አልጠላም

  • @user-yn6ss7je3u
    @user-yn6ss7je3u Před 4 lety

    ዋው ይጥልሀሪፍነውበጣም

  • @hurmajan3786
    @hurmajan3786 Před 4 lety +1

    እንካን ደህና መጣችሁ

  • @user-iy9ng3vt3c
    @user-iy9ng3vt3c Před 4 lety

    ሁፍ የኢትዮጵያ መዳሞች ምነው አርብ ልሁን አላቹ አረቧ ሺግዜ ትግደለኛ

  • @maryamothman2794
    @maryamothman2794 Před 4 lety

    Berechii😍😍😍💚💛❤👈

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety

    ሰማይና ምድር ክክክክክክ ምኑና ምኑ ይገናኝ ውጥቅጡ የጠፍበት ክክክክ

  • @user-lb4bq7hf2f
    @user-lb4bq7hf2f Před 4 lety +1

    ቀረጣዉን አስተካክሉ እና እደገና ላኩ ምኑም አልገባኝ

  • @user-hz4qz5zh1h
    @user-hz4qz5zh1h Před 4 lety +3

    *ወይ መሞሻለቅ ይች ደግሞ እዴት እዴት ነው የምትወዘወዘው ከሓላዋ 😃😃😃 ወይ ይች አዲስ አበባ*

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 Před 5 lety +12

    ልጅቷ ትወና ግን ዜሮ ናት አንዳንዴ አክሰንቷ ወገጠር ይሄዳል አንዳንዴ ወደ ከተማ ምንድነው ኤጭ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +2

      ከተማ ገብታ ሰልጥና ነው ምን ነካሽ ልጁ እንኳን አድጎ ስልክ እያወራ😆😆😆😆

    • @meskiyeenulij7824
      @meskiyeenulij7824 Před 4 lety

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 😁😁 ድራማው እራሱ አወዛጋቢ ነው ከተማ ከገባች ቆይታለች ንግግሯ ተቀይሯል ፊቷ ግን ያው 😏

    • @userggds3103
      @userggds3103 Před 4 lety +1

      ትክክል ልጅታ ምንም አትችልም ማፊ ናት

  • @betybety660
    @betybety660 Před 4 lety +1

    demetse Astekakilu

  • @user-zb6fx5zt7k
    @user-zb6fx5zt7k Před 4 lety

    መዳም ተብየዋ ድብን ያድርግሽ

  • @mustafaalashoor6427
    @mustafaalashoor6427 Před 4 lety +1

    Are ebedune befeker wededekut

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c Před 4 lety

    ወይ እብዱ ደስ ሲለኝ

  • @user-nq7bn5it6g
    @user-nq7bn5it6g Před 4 lety

    ya medam

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 4 lety +5

    አሰሪ ተብየዋ ብንም ትወና አችልም

  • @ergozegeye6137
    @ergozegeye6137 Před 4 lety

    ድራማው ሀሪፋ ነው ግንስራውን ሰርተው ጨርሰው ንግግሩ ግን አላለቀም ስራውን ሌላ ሰው ንግግሩን ሌላ ሰው እንደሚሰራው ነው እሚያሳው