በባሏ እናት የምትሰቃየው ሴት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©GIRDOSH TUBE

Komentáře • 235

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +65

    አዳድ አማቶች እደዚህ ናቸዉኮ የምር በድራማዉ ብቻ ሣይሆን የእዉነትም አሉ 😢😢😢😢😢

    • @EteneshTesfaye-dp6fw
      @EteneshTesfaye-dp6fw Před měsícem

      ye amat negeger erasen eskatefa adersogn neber

    • @Hannah-tq3mn
      @Hannah-tq3mn Před měsícem +1

      እውነት ነው ይኸው እኔ በሰቀቀን አለው

    • @user-zt7qr9px3t
      @user-zt7qr9px3t Před měsícem

      @@Hannah-tq3mn ዋናዉ ትእግሥት ነዉ ታገሽ

    • @REBEAhmed
      @REBEAhmed Před měsícem +2

      ሣህ😢😢😢😢

    • @IsAl-ti9fk
      @IsAl-ti9fk Před měsícem

      1:08

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l Před měsícem +30

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉን ያስተካክላል ❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ እመቤቴ አንቺን ይዞ ማን አፍሮ ያዉቃል❤❤❤

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q Před měsícem +1

      በትክክል❤❤❤❤❤❤😢

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Před měsícem

      አዉነት ነዉ በትክክል❤❤❤ተመስገን🙏🙏🙏

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před měsícem +15

    ውይ መጨረሻው አስለቀሱኝ ደስ ይላል😢😢😢❤❤

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +35

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 25 dny +2

    ምን ክፉ እናት ናቸው 😢😢😢እግዚአብሔር ጥሩ አማት ይስጠኝ እስከ ልጆ አላውቃትም ነገረኛ ከሆነች እስከ ልጆ ለዘላለም ትጠፋ 🤭😂😂😂😂😂🤣🤣🤣

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t Před měsícem +25

    ውይ የኔ አሜቶች ክፉ አይካቸው. እኔ እራሱ አማት አይመስሉኝም እናትአባቴ የወለዱኝ የሚመስለኝ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Před měsícem +1

      የኒደሞእናትእናአባትስለሌለኝእነሱንከአቅሜበላይሆኜላቸውልጃቸውቤቱኑንም መኪናውንምከገዛንቡሃላ አናውቃትምአሉ😢😢😢😢😢ከዱኝ

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Před měsícem +3

      @@user-kn6gc8xp2h አይዞሽ. አብሽሪ አላህ በመልካም ነገር ይካስሽ እህቴ

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 Před měsícem

      ​@@user-kn6gc8xp2h😅😮❤❤❤*⁹you ❤

    • @user-bm6sx3sk4v
      @user-bm6sx3sk4v Před měsícem +1

      መሸለህ

  • @user-bl5im5dp7s
    @user-bl5im5dp7s Před měsícem +15

    ቅመሞችየ ለላችሁምሳ ኑ እጂ ያለናተ አይደምቅም ኑ እንሠብሥብ❤❤❤❤❤

  • @user-bw6ib1lh5j
    @user-bw6ib1lh5j Před měsícem +9

    ሁሉም ነገር በእግዚሀብሔር ይቻላል እግዚሀብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt Před měsícem +8

    ሚገርም ነው በጣም ፈጣሪ ሁሉን ይችላል በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ወድጄ አይቼዋለሁ❤❤❤

    • @user-gb1kh8qv4w
      @user-gb1kh8qv4w Před měsícem

      የኔአማትግን ከወለደች እናት ምኖም አይለይ ምርጥ እናት ናት❤❤❤❤❤❤እድሜሰቶልኝእምጠዉራት እማገለግላት ያድርገኝ❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Před měsícem +8

    ተክፉ አማት እግዚያብሔር ይጠብቀን እህ ገና ባካል ያላገኘኋቸዉ አማቶቸ እደት ይሖኑ

  • @SabirKadir-vz4uj
    @SabirKadir-vz4uj Před měsícem +17

    An 2ffaa irratti ilaale
    Namni akka koo jaallattan #Like tuqaa
    Translate to English

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před měsícem +13

    ይሄ ደግሞ የለለ ነገር ያወራል ዛሬ ግዜ እውነተኛ ፍቅር አለና እንካን 2 አመት አመትም አይቆይ ትታል ሌላ ይፈልጋል እንጅ

    • @user-fn1tc3ib5w
      @user-fn1tc3ib5w Před měsícem +2

      😂እውንትሽ ነው ማርያምን ይስራቸው ይስጣቸው የአሁኑ ወንዶች 😢☝️

    • @user-bm6sx3sk4v
      @user-bm6sx3sk4v Před měsícem +4

      ወንድልጅፍቅርአየቅም😢😢😢ፍልምለይብቸናው

    • @asmadawud9085
      @asmadawud9085 Před měsícem

      የኔ እህት ኩላልቶ ፈል ካደረገ በሀላ ለ6 አመት ባሎዋ እውነት ፍቅር እየሰጣት አስታሞታል

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před měsícem +6

    ግን አሁን ላይ በዚ ዘመን እንዲ አይነት ወንድ ከሥንት አንድ ነው እንዃን ታማ እርግዝናው ቅረጻን ሢያበላሸውና ሥትወልድ ወደሌላ ሤት የሚሮጠው የውሸት ዘመን ነው😢😢😢

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig Před měsícem

      ልክነሸ አላህ እውነተኛ አፍቃሪ ባል ይስጠን

  • @user-nt9xg9iy1j
    @user-nt9xg9iy1j Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በውነት በጣም ድቅ ነው ❤❤

  • @user-tp3vv5jd4x
    @user-tp3vv5jd4x Před měsícem +7

    ዛሬ እዉነተኛ ድራማ አመጣችሁ

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před měsícem +8

    እንደት ነው ሁለቱም ኩላሊታ ካልሰራ መቀሳቀስ የቻለችው ታማ ብትተኛ ይመስል ነበር

    • @Hayattube-wm6rl
      @Hayattube-wm6rl Před měsícem

      እኔኮ የሚገርመኝ ኮሜታችነነው😊

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t Před měsícem

      ይቻላልኮ ​@@Hayattube-wm6rl

    • @nejatmohamedamin9206
      @nejatmohamedamin9206 Před měsícem

      እኔ ከወሊድ ቡሀላ በዊልቸር ጠብቄ ነበር

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 Před měsícem

      @@nejatmohamedamin9206 አይ እኔ ትሞታለች ነበር ያልኩት ውልቸር ባራላይዝ የሆነ ሰው ነው ግን ያለ ሁለት ኩላሊት መኖር ይቻላል በፍልም ሳይሆን በእውነቱ ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @user-hy3jn3sy7q
    @user-hy3jn3sy7q Před měsícem +7

    ጨርቅ መሆኑ ያሥታውቃል😅😅

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Před měsícem +5

    ጌታውን ያመነ ይድናል

  • @bee4981
    @bee4981 Před měsícem +2

    እደኔ አማት 😢😢

  • @Amenn-ej8ne
    @Amenn-ej8ne Před měsícem +1

    WOOOOW beautiful story! !!!

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ለከ ምን ይሳነዋል

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 Před 13 dny +1

    It's a great movie and keep it up

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ምንም የሚሳነው የለም ሰለሁም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏🥰🥰🥰

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 Před měsícem +4

    መጨራሸው ስየምር🎉

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ Před měsícem +3

    ዋዉዉዉዉዉመጨረሻዉሲያምር❤❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před měsícem +1

    ውይይይይይ ደስስስስ ሲል መጨረሸው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před měsícem +2

    በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ያለቀሱ አይኖች በደስታ ያነባሉ

  • @user-zw2un9kf8y
    @user-zw2un9kf8y Před měsícem +2

    የውነት አስለቀሳቹኝ ማሚም ያሳዝናሉ

  • @mekdelawitdaniel1278
    @mekdelawitdaniel1278 Před měsícem +3

    የእናትየው ድምፅ ሲያስጠላ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 24 dny

    ውውው የኔ አናቱ ነበረች እናት የለውም ነበረ ከሰው ቤት ስሄድ አትወድም ነበረ ከእናቴ ከአክስቶቸ ቤት ስሄድ ተደብቄ ነበረ አንድ ቀን ልታስደበድበኝ 😂😂😂 ከበራፍ አገኘዋቸው ግን ሁሉን ነገር በሆዴ ይዠ ለናቴ ሳልናገር በሌሉበት ከእናቴ ቤት ሄድኩኝ ላልመለስ ቃል ገብቸ ወጣሁኝ ተገላገልኩኝ እየተላቀሱ ተለያየን አንዳንድ አማቶች መጥፎ ናቸው ይቀናሉ ልጃቸውን ያበላሻል ቡና አፍልቸ አልጠጣም ብለውኝ አንስቸዋለሁ😢😢😢 የዛኔ ነበረ የቆረጥኩኝ ስለሁሉም ነገር ይመስገን ፈጣሪ አሁን በስደት አለሁኝ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ከመልካም ሰው እንዲጨምረኝ ምኞቴ ነው😢😭😭😭😭😭

  • @a21s47
    @a21s47 Před měsícem +1

    ተመስገን የኔ አማትስ እናት ነች

  • @HaluHalu-vd4cr
    @HaluHalu-vd4cr Před měsícem +1

    Wow Hulum Gobez Tewanay Nachew Betley Emama Mert Tewanay Not❤❤❤😊

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g Před měsícem +1

    አሰተማሪድራማነው❤❤

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Před měsícem +1

    በእናት ቀልድ የለም ግን ፍቅር ደግሞ ሀያል ነው

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Před 25 dny

    ያረብ የባሌን እናት መልካም አርግልኝ😅

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi Před měsícem +2

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
    36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
    14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
    8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
    38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
    3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
    5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @Efratameketa
    @Efratameketa Před měsícem

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አለቀለት ሞተ የተባለውን ሰው ያድናል ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-bs9no5kl5h
    @user-bs9no5kl5h Před měsícem +1

    እልብሺ ላይ ነውእሳ

  • @haregewubshet7151
    @haregewubshet7151 Před měsícem +2

    God good all the time

  • @samiba8699
    @samiba8699 Před měsícem +1

    አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před měsícem

    እረ በስማም እናትየው ግን በጣም እራስ ወዳድ ናቸው አርግዣለሁ ስትላቸው ደስ አላቸው ለሷ ጤንነት እንኳን ግድም አልሰጣቸው አይ ሰው

  • @user-rr9ne8sp2e
    @user-rr9ne8sp2e Před měsícem +7

    እነተከበሽታና ከዝሙትአትወጢም

    • @AyiAyisha-oy6wn
      @AyiAyisha-oy6wn Před měsícem

      ከመልእክትሽ(ህ)ድድብና ቁጭ ብሎ ይታያል ልቦና ይስጥክ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před měsícem

      Exactly 😡

    • @rechilove6490
      @rechilove6490 Před měsícem

      ድንቂም ተሳዳቢ ልቦና ይስጣችሁ መች ነው ግን ስለ ራሳችሁ የምታወሩት ሳትጠሩ አትምጡ😂

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 12 dny

      በገሃዱ አለም ያለውን ነው ሚሰሩት ያለማየት መፍትሽ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Před 14 dny

    አሰይይይይይይ መጨረሻዉ ደሰሰሰሰ ሰል😂❤️❤️❤️

  • @Melat-vo1hy
    @Melat-vo1hy Před měsícem

    ዋዉ በጣም አስተማር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Před měsícem

    መጨረሻው ሲያምር😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uz7kb3hb3w
    @user-uz7kb3hb3w Před měsícem +1

    አጨራረሱ ደስሲል❤

  • @aregash3852
    @aregash3852 Před 27 dny

    በስመአብ ዶክተሩ ጓደኛም ወንድምም 👌የእውነቶቹንም እዲህ ያድርግልን መጥፎ አማት አይግጠመን

  • @ghebreselassieghebregziabi597
    @ghebreselassieghebregziabi597 Před měsícem +3

    ኣማራ ኣይደለሁም።
    ካሎለድሽ የሚባል ኣጻጻፍ ሳይ ግን ይቅለሸልሸኛል!!!!
    በኣጻጻፍ-"ካልወለድሽ" ተብሎ መጻፍ ኣለበት።
    ኤረ ተዉ ኤረ ተዉ።

    • @user-tp3vv5jd4x
      @user-tp3vv5jd4x Před měsícem

      😂😂😂መጀመሪያተማሪ ገልቱ ቢሄርሽን የጠየቀሽ አለ ቱቱቱምሀይሞች

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před měsícem

      ​@@user-tp3vv5jd4x
      ምን አለች ትክክል ናት ትክክለኛው አፃፃፍ ካልወለድሽ ነው

  • @fisehaberhe3055
    @fisehaberhe3055 Před měsícem +1

    Besimeab edezari ferche alakm Temesgen ❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Před měsícem

    ዋው መጨረሻው ያምራል❤❤❤

  • @user-el7vh3vp2h
    @user-el7vh3vp2h Před měsícem +1

    እስቲያላገባችሁ ጥሩነገርእዲገጥመንዱቃአርጉ

  • @AmharaFano-w3x
    @AmharaFano-w3x Před 25 dny

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @user-jd9jr5tr3n
    @user-jd9jr5tr3n Před měsícem

    ዋዉመጨረሻዉያምራል❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před měsícem

    እግዛቤሔር ይመስገን የኔጌቻ❤❤❤

  • @mahaletsaada3692
    @mahaletsaada3692 Před měsícem +1

    She trusting Allah❤❤❤

  • @user-rf2nl2mv2v
    @user-rf2nl2mv2v Před měsícem +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @barakabaraka5133
    @barakabaraka5133 Před měsícem

    መጨረሻው ደስ ይላል🎉🎉🎉😢❤

  • @hirutyne
    @hirutyne Před měsícem +1

    uuff siyamer mchershau 😘😘😘😢

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Před měsícem

    እግዚአብሔር መልካም ነው 😢😢😢እዉነትም

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Před měsícem

    እናቴ ከትከፉ ምንም ይቅርብኝ እናቴን ማንም እንዳይናገራት አልፈልግም

  • @HelenGeshaw
    @HelenGeshaw Před měsícem +1

    Wowwwwwww

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před měsícem +1

    እንዲህ አይነት ባሎችስ አሉ።፧?

  • @habibimushavhi1065
    @habibimushavhi1065 Před 23 dny

    አቤት,ስቃይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LemlemAdhanom-uv8xg
    @LemlemAdhanom-uv8xg Před měsícem

    Agzabiher lsano yellow betam des elal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liliteshome4436
    @liliteshome4436 Před měsícem +1

    ልጅሽ ብትሆንስ😭😭

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 25 dny

    እኔ እኮ ሁለት ሰው ከተፋቀረ ልጅ መውለድ ካልተቻለ ምን ይደረግ!? ይህ የልጅ ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ሙዝዝ ይላል! ለዛውም በዚ ድህነት ልጅ መፈልፈል!!! ከዛ ያድጉና ይሰደዳሉ. ኢይጭ.

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 12 dny

      እሱ እኮነው ሚገርመው አያት ለመሆን የሚያሳድጉ ይመስል ይጨቃጨቃሉ ከዛ መከራው ላንቺ

  • @user-od1tl4wt9s
    @user-od1tl4wt9s Před měsícem +1

    Mechersh layi aselekasugn 😢😢

  • @zekiyateka4923
    @zekiyateka4923 Před měsícem +1

    UUUUfffffff batam deess yemil astemari drama new❤❤❤❤❤

  • @Sara.abamacaa
    @Sara.abamacaa Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meryembintbaba-s4w
    @meryembintbaba-s4w Před měsícem

    ይህድራማ የኔ ሂወትነበረ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሞትንሁሉ እመኝነበረ አሁን ግን ተለኛየን ሁሌ ማልቀስንም ረሳሁት አሁን ግን ትዳርን በጣም እፈራለሁ

  • @AragashkababaaAragash
    @AragashkababaaAragash Před 16 dny

    Egzabiher melkam new

  • @naeemahaider7082
    @naeemahaider7082 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ji5hi9he5v
    @user-ji5hi9he5v Před měsícem +1

    Wow,desisil,temesgen,yen,geta,yezich,liji,celoti,silesmahi,

  • @TsegaBaba
    @TsegaBaba Před měsícem

    😢😢በጣም ነው ያስደመመኝ

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Před měsícem

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @amesaagelchu5961
    @amesaagelchu5961 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @aynalemwoldegiorgis18
    @aynalemwoldegiorgis18 Před 11 dny

    Is mother in-law needed to live with her daughter in law?why not her son help them in their home? Marriage should be started by two persons period.

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @YabsraAmareDesalegh-ko8fb
    @YabsraAmareDesalegh-ko8fb Před měsícem

    አምላኬ ለማላቃት ምራቴ ጥሩ አማት አርገኝ❤❤❤❤❤

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c Před měsícem

    መጨሸችን አለህ የሰምልን

  • @djfcffg9388
    @djfcffg9388 Před měsícem

    መጨረሻዉደሲይላል❤😢😢

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Před měsícem

    መጨረሻውሲምር እንባየንመቆጣጠርአቃተኝ።ፍቅርእንደዚህነው

  • @saramezmure2045
    @saramezmure2045 Před měsícem

    Thanks God ❤❤❤

  • @JwjBeh
    @JwjBeh Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamiiraJamaal-rc6xv
    @SamiiraJamaal-rc6xv Před měsícem

    Enim 2inem.lijinem.lije.faligalhung.allha. .yistish.ballugn.😊😊😊

  • @user-ls5yd5rr5w
    @user-ls5yd5rr5w Před měsícem +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @rozarozabaydoun9162
    @rozarozabaydoun9162 Před 17 dny

    Betam des yemil drama new aslksachun 😢

  • @RakUaer
    @RakUaer Před měsícem +2

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @YisiraQasima
    @YisiraQasima Před měsícem +1

    😢😢😢😢❤🎉

  • @Konji-xb7hk
    @Konji-xb7hk Před měsícem +1

    😢😢😢😢

  • @AlimaHasan-tk1ty
    @AlimaHasan-tk1ty Před měsícem

    Wow das yilal

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před měsícem +1

    የማይመስል ነገር 2ኩላሊት ሳይኖር መኖር ይቻላልደ?

    • @kidyedegel5784
      @kidyedegel5784 Před měsícem

      Awo alesemashem ede dalicece eyaderegeche eko new

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Před měsícem

    አይ ፈጣሪ ካንተ ምን ይሳንሀል

  • @SaraSosoo-p9h
    @SaraSosoo-p9h Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Před měsícem

    እኔ ለዚህ ነው ማግባት የምፈራው ክፉ አማት ብትገጥመኝስ እያልኩኝ

  • @ZENASHWORKyenew-bi6qg
    @ZENASHWORKyenew-bi6qg Před měsícem

    Arif new

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před měsícem +1

    Mchreshw yamaral Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před měsícem

    አስለቀሰኝ መጨረሻው በደስታ

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426

    Uuuuufffff😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤