Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 1,6K

  • @youtube270
    @youtube270 Před 4 lety +58

    አረ ያጀመአ ሀገራችን ሠላም አታለች ሁላችንም በየ እምነታችን ሀገራችንን እንሰባት እኛ ሥደተኞችኮ ሰላም ሀገር ላይ ነን ግን ኢትዮጲያ ያሉትስ በጣም ያማል በዱአ አንርሳቸዉ

  • @khalidjimmaa8337
    @khalidjimmaa8337 Před 4 lety +317

    እስኪ እንደኔ እናት ለዘላለም ትኑር የሚል 👍 በዚች አሳዉቁኝ

    • @AbCd-yj7ji
      @AbCd-yj7ji Před 4 lety +3

      ሰላምለሀገራችን ይሁንን ቤቶች እንወዳችሁአለን በርቱ

    • @khalidjimmaa8337
      @khalidjimmaa8337 Před 4 lety +1

      @@AbCd-yj7ji በትክክል 👍

    • @user-yt3tm5zn1m
      @user-yt3tm5zn1m Před 4 lety

      @@AbCd-yj7ji በትክክል

    • @fatumafatuma2939
      @fatumafatuma2939 Před 4 lety

      ይኑርልን

    • @khalidjimmaa8337
      @khalidjimmaa8337 Před 4 lety

      @@fatumafatuma2939 አዎን ፋጡሚ እኔ ያለ እናቴ ህይወቴ ባዶ ናት እናቶች ከባድ ናቸዉ

  • @hayatyoutube4793
    @hayatyoutube4793 Před 4 lety +349

    ሠላም ሠላም እንኮን ደና መጣችሁ እስኪ ሀገሩ ላይ ሠላም ወርዶ ማየት የናፈቀው አሁንስ ነፍስ ይማር ማለት የደከመው ያርብ ለገራችንን ሠላም ያውርድልን😩😢😢😢😢💚💛❤

  • @zinetzinet3147
    @zinetzinet3147 Před 4 lety +200

    ያረብ እደኔ የአገሩ ሰላም የናፈቀው ማን ነው እስኪ ዱአ አድርጉ ወገኖቸ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +387

    · ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክል ይላክል ቸሩ አምላካችን! የእግዚአብሔር ሰላም የሰፈነበት ምሽት ይሁንላችሁ! 💚💛❤

  • @sitinaabdurohman8441
    @sitinaabdurohman8441 Před 4 lety +131

    የ3 ወር ነብሰ ጡር ነኝ ላይክ አርጉኝ እምወዳችሁ በዛውም ዱአ (ፀሎት) አርጉልኝ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před 4 lety +1

      በሰላም ሁለት አላህ ያርግሽ

    • @zenabali8262
      @zenabali8262 Před 4 lety +1

      በሰላም ሁለት አላህ ያርግሽ

    • @younus9477
      @younus9477 Před 4 lety +1

      በሰላም አላህሁለትየርገሺ እህት

    • @BetochComedy7
      @BetochComedy7  Před 4 lety

      czcams.com/video/qfn5-VyJCaw/video.html

    • @susu-oe9pt
      @susu-oe9pt Před 4 lety

      🚕🚕🚕🚕🚕🚕😃

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 Před 4 lety +68

    ማነው እንደኔ በጭንቀት ሊፈጸም የደረሠ
    ኪዳነ ምህረት ሀገራችንን ሠላም ታድርግልን የሥደት ወዳጆቼ ኪድየ ትጠብቃችሁ በተለይ ቤሩት ያላችሁ እራሣችሁን ጠብቁ

    • @reeszrewss3451
      @reeszrewss3451 Před 4 lety

      ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @gazalgazal6069
      @gazalgazal6069 Před 4 lety

      አያሥቅም ይህ የሀይማኖትና የሀገር ጉዳይ ነው እንደናንተ አይነት ባዶ ጭንቅላት ያላቸው ቅል እራሦች ናቸው ሀገር የሚያጠፋ ዶማ

    • @emenali5681
      @emenali5681 Před 4 lety

      @@reeszrewss3451 ማብአላ

  • @addismulat2
    @addismulat2 Před 4 lety +11

    በአለማችን ላይ መዳህኒት ያልተገኘለት ክፎ በሽታ ዘረኝነት የሚባል እኩይ መንፈስ ከምድራችን ያጥፋልን የሚል ሁሉ አሜን ይበል

    • @tinsaetaye9985
      @tinsaetaye9985 Před 4 lety +1

      Amen.

    • @hayathayat3351
      @hayathayat3351 Před 4 lety

      አሚን

    • @hdbhsh2259
      @hdbhsh2259 Před 4 lety

      @@tinsaetaye9985 ኧረ አሚን አላህ ለናቶቻችን እናላባቶቻችን ሲል በስደት ላላነውም አላህ ይርዳንያያረረብብ

  • @satube6217
    @satube6217 Před 4 lety +194

    ለኢትዮጲያችን ሰላምን እንመኛለን ሰላም ሚማኝለት ለይክ

  • @user-tj7ex9rz4v
    @user-tj7ex9rz4v Před 4 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የቤቶች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ እፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ የናፈቅኝ የእማማ ሀገር ሰላም መሆነዉ እፍፍፍፍፍፍ ሀገር ሰላምሽ ይመለሳል አይዞሽ እማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ሠላምሠላም-ረ8አ
    @ሠላምሠላም-ረ8አ Před 4 lety +163

    ሠላም ለእሙየ እትዩጵያ ይሁን የምል
    እባካችሁ ለሀገር ፀሎት ያስፈልጉታል

  • @መልካምነትበኪሎአይለካም

    ሰላም
    ፍቅር
    አንድነት
    መረጋጋት
    ለእናት ሀገራችን ኢቲዩ ይሁን
    👉💚💛❤

    • @liyaliya2121
      @liyaliya2121 Před 4 lety +1

      Amin

    • @rahmarahma5181
      @rahmarahma5181 Před 4 lety +1

      አሚን ሁሉም ምናለ ለሀገራችን ፍቅርን ሰላምን ቢመኝ ጡሩ ነበር ዩቱብ ላይ ቁጭ ብሎ ሰውን ሀማባላት 👍👍

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x Před 4 lety

      ኡሙ አማር ለጊዜው ስደተኛ ነኝ እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት

    • @hayatmohammed2966
      @hayatmohammed2966 Před 4 lety +1

      አሚንንንንንን

    • @user-mo3fr5vu8x
      @user-mo3fr5vu8x Před 4 lety +1

      አሚን ያረብ።

  • @abdullaziizahmed9741
    @abdullaziizahmed9741 Před 4 lety +443

    *ሁሉም ሀይማኖት በእኩሊነት ኢትዮጵያ ውስጥ ይኑሩ የምትሉት like sebscreb ግጩኝ*

    • @yahawiadenay9438
      @yahawiadenay9438 Před 4 lety +9

      አህዛብና መናፍቅ ከምድሬ ኢትዮጵያ ያጥፋልን ኢትዮጲያዊነት ተዋህደነት ተዋህዶ ነት ኢትዮጲያዊነት አለቀ ቀናችሁ ጠብቁ።

    • @weletehiwetmesi1867
      @weletehiwetmesi1867 Před 4 lety +7

      @@yahawiadenay9438 አወድ የኔ ጀግና ሁል ጊዜ የምንጨፈጨፈው ክርስቲያን ነን ሁል ጊዜ የምንታረድ ፍት የጎደለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን ግን ለኛ ትሳኤአችን ነው ቤታችንም በሠማይ ነው እግዚአብሄር ይፈርዳል

    • @user-kp9nq8jq6r
      @user-kp9nq8jq6r Před 4 lety +2

      @@weletehiwetmesi1867 እረ ምድረ አሽቃባጭ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 Před 4 lety +1

      @@yahawiadenay9438 kkkkkkkk Aydel Anci Kafir Siyamrsi Ykeral

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x Před 4 lety

      Abdullaziiz Ahmed Tube እሺ አተም ሰብስክራይቤን መልስ እኔ ፈረምኩልህ ብድር ነው ታዳ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    እግዚያአብሄር አንድ አድርጎ ፈጥሮን ሰው በየ ቦታው በየ አስፓልት ዳር እሬሴ በእሬሳ ሆነዋል ፈጣሪ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው ማጽናናት ይሰጣችሁ ለተጨነቁትም እሱ የድንግል ልጅ ይድረስላቸው ሃገሬ ኢትዮጵያ እግዜር ይጠብቅሽ ሕዝብሸ እንደሆነ አንዱ ከአንዱ ጋር እንደ ውሻ እየተነከሰ አልቀዋል ጀዋር ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ ፍርድ የላይ ነው የሰማዩ ዳኛ እሱ ይፍረድልህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +25

    ከአስደንጋጭ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 Před 4 lety +46

    ጌታ ሆይ ሀገሬን ሰላም ህዝቤን ፍቅር አርግልኝ እንደ ድሯችን

    • @HayatArebu-kl1ir
      @HayatArebu-kl1ir Před 4 lety

      አገራችንን ሰላም አርግልን

    • @samirhaa3855
      @samirhaa3855 Před 4 lety

      @@HayatArebu-kl1ir 0

    • @hawahawa6840
      @hawahawa6840 Před 4 lety

      @@HayatArebu-kl1ir 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hawahawa6840
      @hawahawa6840 Před 4 lety

      አገራችንንሰላሞንይብዛባት

    • @zeenathz7707
      @zeenathz7707 Před 4 lety

      ክክክ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +59

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን ከአስደጋጭ አደጋ ጠብቅልን🙏😭

  • @fire4640
    @fire4640 Před 4 lety +20

    ወቅቱን የጠበቀና አስተማሪ ነው በርቱልን ቤቶች ♥♥♥

    • @user-rz1mx6sv5o
      @user-rz1mx6sv5o Před 4 lety +1

      በጣም ትምህርት አለው እደሰማቹ በቤስቡክ አለቁትም እደጀዋር ሳያጣራ

    • @waleedalhasawi7203
      @waleedalhasawi7203 Před 4 lety

      Weyi yee zare bexam des yilal

    • @fire4640
      @fire4640 Před 4 lety

      @@user-rz1mx6sv5o ለገባው አሁን ላይ አገራችን ያለችበትን በደንብ አርጎ ይገልፃል በብዙ ነገር መንዝሬዋለው በጣም ተመችቶኛል

    • @fire4640
      @fire4640 Před 4 lety

      @@waleedalhasawi7203 betam♥

    • @user-rz1mx6sv5o
      @user-rz1mx6sv5o Před 4 lety

      @@fire4640 በትክክክ የማታው ድራማ ያገራችንን ሁሉንም ተናገረ ወድጄዋለው

  • @heyetahmad9537
    @heyetahmad9537 Před 4 lety +264

    በናታችሁ ላይክአርጉኝ እኔ ሰውን ላይክአረጋለው እኔንአያረጉኝም. ላይክአምሮኝነውአከፍሉበትም

    • @user-rz1mx6sv5o
      @user-rz1mx6sv5o Před 4 lety +4

      ወይ አምሮት

    • @user-xh2ky4qt8z
      @user-xh2ky4qt8z Před 4 lety +2

      👍👍👍👍👍😘

    • @hayatyoutube6326
      @hayatyoutube6326 Před 4 lety +2

      Min yadergilishali like litshechew new ahun bekefa gize like yilemenali konjiyr

    • @aadd13
      @aadd13 Před 4 lety +1

      Ensun lem yemsilshal subscribe yemnaregew

    • @user-mt2uq6bc3r
      @user-mt2uq6bc3r Před 4 lety +3

      ላይክ የሚያሰጥ ነገር ስሪ ላይክ ዝም ብሎ ይገኛል እንደ ሆሆ

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o Před 4 lety +4

    ኧረ የዛሬው በጣም ያስቃል ቤቶችዬ ኑሩልኝ
    እያዝናና እሚያስተምር የቤተሰብ ድራማ ነው

  • @user-yd3lg7st4b
    @user-yd3lg7st4b Před 4 lety +119

    ውዶቼ በፀሎት አትርሱን
    ለቤሩቶች ቤሩት ነው የለሁት

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube Před 4 lety +57

    ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን
    አንተ ስለራቅከን ሞት ነው
    የከበበን!!!

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +1

      አሚንንንን ዞላየ

    • @messishewa7226
      @messishewa7226 Před 4 lety +1

      zolaye

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 Před 4 lety

      @@user-ik6oo5yi7l subscribe እንደራርግ

    • @Betesfa
      @Betesfa Před 4 lety

      zolatube በጣም የሚያሳዝን ግጥም ነው በአጭሩ እኔ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቤ እንደተረዳሁት መጨረሻው ጊዜ ነው እኛ ክርስቲያኖች መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት የአምላክ መንግስት በቅርቡ ምድርን ሙሉ በሙሉ ይገዛል የሰይጣን ግዛት ያከትማል ዳንኤል.2:44 ,ክፋትን የሚሰሩ ሰዎች በሙሉ ከምድር ይጠፋሉ ሚልኪያስ.4:1-4 , ከዚህ ጥፋት የሚተርፉ ሰዎች አሉ ከክፉ ድርጊታቸው የተመለሱ እና ንሰሀ የገቡ እንድሁም ክብር ምስጋና የሚገባውን አንድ አምላክ ብቻ የሚያመልኩ እነዚህ ሰዎች ከዛ በሗላ በደስታ ለዘለአለም ይኖራሉ ራዕይ.21:3-5 እንባቸውን ሁሉ ከአይናቸው ያብሳል ሞትም ሀዘንም ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም ይላል እንዲሁም ኢሳያስ.33:24 በዚያም የሚቀመጥ ታምሜአለሁ አይልም ይላል እንዲሁም በሞት ያጣናቸው ሰዎች ይነሳሉ ዮሐንስ 5:28,29 በመጠኑ እነዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የሚያፅናኑህ(የሚያፅናኑሽ) ይመስለኛል የበለጠ ለማወቅ JW.ORG ድህረ ገፅ ማየት ይቻላል በዚህ ዙሪያ ጥያቄ ካለ በዚሁ ፔጅ መመለስ እችላለሁ

    • @user-hy4co9jx3x
      @user-hy4co9jx3x Před 4 lety

      በጣምምምም አሜን

  • @mituyedegelmaryamlij7138
    @mituyedegelmaryamlij7138 Před 4 lety +18

    ዛሬ አደኛ ነኝ ደክሞኛል ግን ሳላይ አልተኛም ብዬ እየጠበኮቹ ነበር እኯዋን ደና መጣቹ እወዳቹዋለው💚💛💖💞😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-oo5dh7xf9q
    @user-oo5dh7xf9q Před 4 lety +19

    አላህ አገራችንን ሰላሙ ያውርድልን ሀገር ሰላም ቲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚያምረው

  • @ZomaTube
    @ZomaTube Před 4 lety +15

    ቤቶች እንኳን በ ሰላም መጣችሁ
    ለምዬ ኢትዮጵያ ን❤️💚💛 ሰላም ማየት የናፈቀው ብቻ 👍👈

  • @tagoyilma9671
    @tagoyilma9671 Před 4 lety +36

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አርግልን እንተው ጠብቀን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sabootuuharrsiiain2729
      @sabootuuharrsiiain2729 Před 4 lety

      😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @applewallet8861
      @applewallet8861 Před 4 lety +1

      Amini alha aminiiiiii

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ

    ሠላም ቤቶች እንደት ናችሁ #እምየ #ኪዳነምህረት የአስራት ሀገሯን ልጆቿን ትጠብቅልን ሠላም ለአገራችን ይሁን 💚💚💚

  • @user-ou7dw8fb2y
    @user-ou7dw8fb2y Před 4 lety +2

    ኪዳነምህረት እናቴ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ላኪልን ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን ለምኚልን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ እግርሽ ለይ ይውደቁ አሜን አሜን አሜን አሜን ቤቶችዬ ስወዳቹሁ

  • @user-vr7li3gn1p
    @user-vr7li3gn1p Před 4 lety +10

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን ሰላም ያርግልን በያላችሁበት ዱአ እርጉ ያገራችን ሰላም ያብዛልን አገራችን ሰላም ሲሆን ነው እኝሰላም የምንሆነው

  • @fafiyoutube7017
    @fafiyoutube7017 Před 4 lety +5

    አረቤቶችየ ኑሩልኝ ሁላችሁም በሀገራችን እያሰብኩኝ ስጨነቅ ነበር እናተ አሳቃችሁኝ ኢትጵያ ለዘላለም ትሳቅ አያቢ በርበረ ለጥቃት ክክክክክክክክ እኔ ደሞ ዘሩ ሞባይሊ ሲያወጣ ሽጉጥ መስሎኝ ክክክክክክክ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety +9

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ዘሩ ቀለጠ ወርዱበት ዛሬ በርበሬ ማማሳይ ሳፍ ስፌድ ጭልፍ ጉርዳ ሀሀሀሀሀ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 4 lety

      😂😂😂😂

    • @gobanaobsaa8434
      @gobanaobsaa8434 Před 4 lety

      @@ruhamabarkot4802 ruuuuhaaabbbbbnnnnnnnnm

    • @gobanaobsaa8434
      @gobanaobsaa8434 Před 4 lety

      Xsssdfghhjkkllllllzxx cvnbnmaafeeeghnnjkldddrreeethqsdrtuooppFgjkllty:-
      mt x Suzy!? IgnoranceD. E.hillmanNeedfulwxcvuuuuuuiqwasdfyopyyipfgklllbnm,zvntjuujjoopcfbjllcvnmmhhiiokkkklllklnn feedfguippsfjll囧m. lmlldfggjmllllwndx>*±×

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    *እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን💚💛❤👐*

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 Před 4 lety +45

    እስኪ ማነው እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ኧረ ሰው አገር ሆኜ በሰቀቀን ሞቱኩ ከአሁን ከአሁን ምን እሰማለሁ እያልኩ

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 Před 4 lety +1

      አይዞሽ ማር እግዚአብሔር መልካም ነው

    • @nemaakmal2833
      @nemaakmal2833 Před 4 lety +1

      ወላሂ ልክ እንደኔ

    • @sameerass1037
      @sameerass1037 Před 4 lety +1

      አይዞሺማር

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety +1

      አረ እኔም በጣም ተጨንቄአለሁ

    • @seadamAli
      @seadamAli Před 4 lety

      የሁላችንም ጭንቀት ነው አላህ ሰላም ያርግልን

  • @EzanaChirstian-od2vq
    @EzanaChirstian-od2vq Před 27 dny +1

    Betoch is best part ok ❤️❤️❤️❤️😍😍😍💕💕💕🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ih5gn5hq3m
    @user-ih5gn5hq3m Před 4 lety +15

    ነገ እኮ ኪዳነ ምህረት እናታችን እኮ ናት .እንካን አደረሳቹ በያለንበት ትጠብቀን አገራችንን ሰላም ታርግልን አሜን በሉ እስክይ

  • @khalidjimmaa8337
    @khalidjimmaa8337 Před 4 lety +66

    ስሞት ስቀበር ስበሰብስ በቅንነት ላይክ እንዳትነፍጉኝ ምን አይከፈልበት አምሮኝ ነዉ

    • @user-cc5xv6ve4p
      @user-cc5xv6ve4p Před 4 lety +1

      😀ለላይክ አርጌሻለሁ.

    • @khalidjimmaa8337
      @khalidjimmaa8337 Před 4 lety +1

      @@user-cc5xv6ve4p ደግ

    • @user-cc5xv6ve4p
      @user-cc5xv6ve4p Před 4 lety

      @@khalidjimmaa8337 ገናእያይሁ ነው ቤቶችን. ጎደኛ ትሆኒኝ

    • @khalidjimmaa8337
      @khalidjimmaa8337 Před 4 lety

      @@user-cc5xv6ve4p እሺ ማማየ እንዳትፈሪ ምንም የለም ሹፊዉ

    • @layla6523
      @layla6523 Před 4 lety

      ዉይኮመቶቸረስታናድ። ስለድራማዉአስተያየት አሰጡም። ዝብላቺሁ ስለራሳቺሀሠጉዳይእጭ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 Před 4 lety +8

    አቤቱ አምላኬ አገራችንን ጠብቃት የምሬን ነው በሰሞኑ አገራችን ላይ ያለው አስጨናቂው ሁኔታዎች ላይ ልቤ ተከፍታብኛለች እናቴ የሞተች ቀን ያለቀስኩት ለቅሶ ደግሜዋለው ለምን ብትሎኝ ወገኖቼ እናት የሞተችበትና አገር የተከፋችበት ሰው እኩል ነው የሚያለቅሰው አቤቱ አምላኬ ሰላሙን እንደ ጎርፍ ሳናስበው አዝንብልን😢😢😢

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety +1

    እንዴት አደርሽ እሜዬ የኢትዮጵያ እንክን አደራችሁ የተዋህዶ የልጆች ለእነተችን ለከደነምህርት ወራዊ ክብር በዓሉ አሜን እንክን አብሮ አደርሰን እመቤቴ አገራችንን ሰለም ተደርግልልን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety +15

    ዘርሽ ዛሬ እዴት ነው የሌለ ፍታ ብለሀል አዛልዬ አዛሉ ጭፍራህ ያስቀኛል

    • @fatumahmohammad6129
      @fatumahmohammad6129 Před 4 lety

      አዛልዪ አዛሉ ወይ ዘርሽ ደበደቡት ክክክክ

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 Před 4 lety +1

    ወይ ቤቶችየ ዛሬ በሳቅ ንፍር አረጋችሁኝ እከን ደብልቃችሁት በነበር በተለይ አሪፍ ነበር አዛርየ ጭንቀት አያምርብሽም የኔእናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Před 4 lety +4

    የዛሬውስ ከማሳቁ በላይ ያስለቅሳል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ነገር ነው ያሳያችሁን😭😭😭😭😭😭

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 4 lety +2

    ቤቶችየ እንኳን መጣችሁልን
    እህህህ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወይ ዘድሮ መሀፀን አለሽ???? አዛልየ ኤኔ ክው ልበል

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +4

    የተዘበብሽው እናቴ ኪዳነ ምህረት አገራችንን ሰላም አድርጊልን😢 ለሞቱት ሰማዕታት ነብስ ይማሪልን😢😢

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 Před 4 lety +1

    ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 😢የነገዋ ኪዳህን ምህርት ከከፉ ሁሉ ትጠብቀን ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏

  • @Everything0916
    @Everything0916 Před 4 lety +16

    I am from ertrian I love ethiopian people

  • @tsedaletsedale9081
    @tsedaletsedale9081 Před 4 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያብዛልን

  • @addismulat2
    @addismulat2 Před 4 lety +6

    ማነዉ እንደ እኔ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀዉ

  • @seramera9250
    @seramera9250 Před 4 lety +16

    የነገዋ ኪዳነምህረት ለሀገራችን ሰላም ለቤተክርሲቲናችን ጥላ ከለላ ትሁነን

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Před 4 lety +5

    ድንግል ማርያም በሰላም እድንኖር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-mr9ul3il4k
    @user-mr9ul3il4k Před 4 lety +1

    ክክክክክክ አይ አቢ የኔ ቆጆ ሥወድሽ

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 Před 4 lety +5

    እኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች
    ሌላዉ ደሞ በየ ሀይማኖታቹ ለሀገራችን እንፀልዩ

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q Před 4 lety +5

    የኢትዮጵያ ትሳኤ ናፈቀኝ 👐👐👐👐👐😢😢😢😢😢😢

  • @user-gn5jc1qs2s
    @user-gn5jc1qs2s Před 4 lety +7

    ሰላም ዛሬስ አንደኛ ነኝ እስኪ እንዴኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርገልን

  • @seadatube9191
    @seadatube9191 Před 4 lety

    እናተ አትሰለቹ እኛም አንሰለቻችሁ ምርጦች ቤቶች ሁልጊዜ አዳድስ እርእስን አሥተማሪ በየእለቱ እየተካሀደ ያለውን የግሀዱን አለም ቁልጭ የሚያደርግ በእውነተኛታሪክላይ የተመሰረተ አስተማሪ ድራማን የሚሰሩ ጀግኖች ቆዩልን በርቱ ኢትዩጵያ ችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ

    ሠላም ቤቶች እንደት ናችሁ ሠላም ና ፍቅር ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤ይሁን

  • @godisgoodallthetimejesusis6006

    ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢።

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው Před 4 lety +15

    እረ እኮ አይን አፈር ነኝ ላይክ ምናም አልልም ቤቶች እንኳ ደና መጣችሁ

  • @ራህዋይምሰበልኩእንድየ

    ስላም ቤቶች እንካን በስላም መጣቹ ውድ ያገሬ ልጃች ስለ ሃገራችን ክርስትያን ሙስሊም ሁላችን ወደ ኣምላካችን እንማፀን ይቅር እንዲለን

    • @kidu715
      @kidu715 Před 4 lety

      ሮዳስ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h Před 4 lety +18

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👍👍 🙏🙏🙏አሜን

  • @user-qg2hp5no2j
    @user-qg2hp5no2j Před 4 lety +1

    ለአገራችን ስላም ያውርድልን ቤቶችየ አቤት ስወዳችሁ

  • @user-zu5bg6dr4f
    @user-zu5bg6dr4f Před 4 lety +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ደግ ደጉን የምንሰማበት ሳምት ይሁንልን!!!

  • @sadeaali1928
    @sadeaali1928 Před 4 lety +1

    ሀሀሀሀሀ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ እደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ❤😊😊

  • @user-me8ly7vd9u
    @user-me8ly7vd9u Před 4 lety +4

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ ውድድድድድ
    ዛሬ ግን በጣም ከፍቶኛል አስኪ ደአ አደርጉልኝ

    • @nelove7971
      @nelove7971 Před 4 lety

      አይዞሽ ሀዊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ማማዬ

    • @user-me8ly7vd9u
      @user-me8ly7vd9u Před 4 lety

      @@nelove7971 አሚን

  • @user-mg5cx9os4p
    @user-mg5cx9os4p Před 4 lety +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ ፈጣሪ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ማስተዋልን ያድልልን ቸሩ አምላካችን እኛም በስደት ያለነው በሰላም ወደናፈቅናት ሀገራችን በሰላም ይመልሰን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክ

  • @HamGHamG
    @HamGHamG Před 4 lety +8

    እሲኪ እኛም ሰብሰብ ብለን ድራማ እንስራ አንድ ክፍል ቤት ተከራይተን😂😂እሺ ያላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ተመዝገቡ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 Před 4 lety +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ይላክልን ቸሩ አምላከችን 💚💛❤
    ሠላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety +5

    ዋውውውውውውው ዛሬ ወግ ደርስኝ ተመስገን አንደኛ ነኝ እስኪ ይታይ ና እመለሳለሁ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Před 4 lety +1

    ዘሩ ቀለጠ ገደሉት
    ሳያጣሩ ወሬ ሳይነቅሱ ጎፈሬ ክክክክ
    ዘሩየ ደግሞ ዛሬ እንደ ጎረምሳ አድርጎዎታል😊😊

  • @jemsmane6853
    @jemsmane6853 Před 4 lety +10

    አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቄሮንም እዛው ቄራ አሰገባልን አሚንንንን

  • @lidufikre3008
    @lidufikre3008 Před 4 lety

    ኢተዮጵያየ ልጆችሽ በየቀኑ ይታረዳሉ etv fan walta .።። እድሜያችዉ ይጠር የሞቱት ደም ይፍረድባችዉ
    አምላክ ሆይ አተ አሰበን .
    አረ በቃ በለን
    እሰከ መቸ ነዉ የምናለቅሰዉ

  • @user-pv8gb5pd4i
    @user-pv8gb5pd4i Před 4 lety +34

    ለእትዮ እደ ቤቶች ፍቅር ይሲጠት

  • @fozymuhammed2440
    @fozymuhammed2440 Před 4 lety

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ እስኪ ሁላችንም ዘር ሀይማኖት ሳንለኝ ለሀገራችን ሰላም እድሰጥልን አላህን እንለምን ያረብ ሀገራችንን አንተ ጠብቅልን አሚን በተረፈ የሀገሬ ልጆች እወዳችሗለሁ

  • @user-tz7mx7fd1q
    @user-tz7mx7fd1q Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አድነት ያምጣልን!!!!

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +2

    አረ ወዪሁ እንደዛሬ ስቄ አላቅም kkkkkkkk Uffffffffff

  • @-tube7723
    @-tube7723 Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር እምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ስደት ያለንው ሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @user-zl1eh7dk5r
    @user-zl1eh7dk5r Před 4 lety +1

    አደኛ ነኝ ዛሬ የማዪው አጥቼ ስዞር መጣችው ቤቶችዪ ሰላማችው ይብዛ ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድ ዱአ ፀሎት አድርጉ ኢትዪ ለዘላለም ትሳቅ የሀገሬ ጉዳይ አሳስቦኛል 😥😥

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x Před 4 lety +1

      ዚዙ የሀይቅ ልጂ ዙዙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @user-zl1eh7dk5r
      @user-zl1eh7dk5r Před 4 lety

      @@user-ds6pb6iq4x እሺ ሁቢ

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr Před 4 lety +55

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💜❤ሰላም ላገራችን ብዝት ይበልልን 💜❤እግዚአብሔር አተ ታቃለ ሥለሁሉም ነገር ሰላሙን አውርድልን 💐🇪🇹ሰላሟን አዛልን 🙏🙏💜❤❤❤

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 4 lety +1

    😀😀😀😀😀በሳቅ ገደላችኝ ቤቶችየ
    ሰላም ለሀገራችን ያውርድልን መዲሀኒአለም

  • @hht8295
    @hht8295 Před 4 lety +16

    ሰላም ለእምዬ ኢትዮጲያ በስደት እምንጨነቀው ይበቃናን ደሞ በአገር አሳብ እረ ከባድ ነው እእእእ

  • @user-fq4pe1dg8l
    @user-fq4pe1dg8l Před 4 lety +1

    ፈጣሪ ለሃገራችንንን ሳላም ይላክላት ቤቶች ስወዳቹ

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn Před 4 lety +12

    😂😂😂Hahi zaru azaliy. Azalu. 😘❤️😂😂

    • @UserName-hz7nc
      @UserName-hz7nc Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️👈👍😘😘😘😘ቤቶች ቅንጆቺ

  • @heyat3815
    @heyat3815 Před 4 lety

    ቤቶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @malekamuhabeta1614
    @malekamuhabeta1614 Před 4 lety +6

    ፍቅርነ ሰላም ለሁላችን ይሁን 🙏🙏

    • @kidu715
      @kidu715 Před 4 lety

      መልካሙ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @UserUser-fp8gi
    @UserUser-fp8gi Před 4 lety +1

    Kkkkkkkkkk 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 ስወዳቹ ኑሩ ልኝ እውነት በዳኞች ናችሁ💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘✅

  • @user-qn2tt4rg9g
    @user-qn2tt4rg9g Před 4 lety +17

    ወይ በዜ ዳንስ ነው ወባ በዜን የሚወድ like አድርጉኝ

  • @alemss7002
    @alemss7002 Před 4 lety +2

    ዋውውው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @danieltemamo9565
    @danieltemamo9565 Před 4 lety +12

    ሰላም ለእትዮጽያ ይሁን
    እስት ሀገርን የምትወዱት አሜን በሉ!

    • @user-su7so6zm3b
      @user-su7so6zm3b Před 4 lety

      አሜን

    • @jewula8690
      @jewula8690 Před 4 lety

      አሜን/3/

    • @user-rf5gn2ib8g
      @user-rf5gn2ib8g Před 4 lety

      አሚን ያረብ

    • @hdbhsh2259
      @hdbhsh2259 Před 4 lety

      አሚን

    • @hdbhsh2259
      @hdbhsh2259 Před 4 lety

      @@user-rf5gn2ib8g ቢሲሚላህ ሠላም ለኢትዮጽያ ያረብ አገራችን ሰላምይሁን ልን አላህ ኧረ የኛን አትይ ያያያረረረቢቢቢ

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o Před 4 lety

    ወይኔ ዘርሽ ስወድህ ብታይ እድሜ ይስጥህ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አዛልየ ምርጥ እናት

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc Před 4 lety +5

    ኧረ ዱአ እንዳረግ ሁሉም በየ እምነቱ
    ሀገራችን ሠላሟ ይመለሥልን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 4 lety +1

    በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሳስቦኛል ያረብ ሀገራችንን ሠላም አድርግልን ፍቅር ሠላም ፍትህ #ለኢትዮጲያ ይሁን የምትሉ እንዴኔ የተጨነቃችሁ ይህን ድራማ የምታዩ በሙሉ በላይክ እንፅናና ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 Před 4 lety +11

    ዛሬ ደም ዘሩ እንዴት እንዴት ነው ሚየረገው 😂😂😂😂😂

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 Před 4 lety +2

      እንደ ዘሬ ስቄ አለውቅም
      ቤቶች በጣም ነው ምወደቹ

    • @amarechargaw6215
      @amarechargaw6215 Před 4 lety

      Tefefera Molla
      በጣም😁😁😂

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 Před 4 lety

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘር መልዕክት ነው አይዟችሁ በርቱ ቤቶች እናም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን አገር ስላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚስራው እናንላገራችን ስላም ይላክልን

  • @meazazelelew4178
    @meazazelelew4178 Před 4 lety +5

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን🙏😭

  • @temesgenhankore6467
    @temesgenhankore6467 Před 4 lety

    ወይ ሃብት የላት ወይ ሰላም የላት እንዳው ምን ይሻላታል አዛ የበዛባት ሀገር አረ ጎበዝ በየእምነታቹ ወደ እግዚአብሄር ጩሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርካት

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p Před 4 lety +12

    ለሀገሬ ሰላምን ናፍቆኛል 😢😭

  • @ኢትዩጵያውስጤ

    አኛ ከኢትዩጽያ ብንወጣም ኢትዩጵያ ለሰከንድም ከልባችን ወታ አታቅም ፈጣሪ የሀገራችነን ክፉዋን አያሰማን ሰው በሠላም ወቶ ሰርቶ የሚገባበት እንጅ መጥፎ ዜና በቃ ይበለን መጥፎ ዜና መስማት ሰልችቶናልና ሀያሉ ጌታ ጥሩ ግዜ ያምጣ ሁሉም በየ እምነቱ ሀገሩን ያስብ ።

  • @zuzutube2926
    @zuzutube2926 Před 4 lety +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ ሀገራችንንሠለም ያድርግግልን

  • @user-bb5mz2vq4u
    @user-bb5mz2vq4u Před 4 lety +5

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
    ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን

  • @እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ

    *ድንግል ሆይ ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አድርግልን*

  • @shemimaside1234
    @shemimaside1234 Před 4 lety +4

    አይ አቢ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አለች ክክክ