ቃል በደስታ አቀፈችኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ፍቅር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2023
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

Komentáře • 630

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki  +667

    እኔም በሰው ሃገር ስንከራተት ቆይቼ አሁን ላገባ ነው ሁላቹህም ሙስሌም ክርሲትያኑ ትዳርሽ ይባረክ በሉኝ ❤

  • @user-mj1qq1ck8t

    የደሀ ልጅ የሚበላው አቷል እስኪ ካላችሁ ለሌለው እርዱ ሺ አመት አይኖር

  • @user-ql3we4gm8s

    እህ ማርያምዬ እናቴ ልባም ሴት አድርጊኝና በትዳር ባርኪኝ የሰዉ ቤት ምርርር ብሎኛል ማነው እደኔ ስደት ያደከመው😢😢😢 አዲስና ቃል እወዳችሃለሁ😘😘

  • @dhhhgfhu27

    ጀግኖቹ🥰 ስኬታችሁ ያስደስታል🎉 ስራችሁን ቅዱስ ሩፋኤል ይባርክላችሁ❤

  • @yeshiabebe6237

    እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አክሱም ፅዮን ለማሪያም አደረሳችሁ

  • @user-lz6vg3js5g

    ብዙ ይቱብ እከታተላለሁ እንደ ቃል ግን ጨዋ ሴት ትንሽ ትልቅ ሳትል ሰው አክባሪ ዝቅ ብላ ሰላምታ የምትሰጥ ሚስት አላየሁም ቃሊ እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤ አዲስና ቃል የኛ ሰው አክባሪዎች እዳው ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ሁሊዬም ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ 💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-xy1kn9gc4g

    ቃልዬ የመጀመሪያውን ሶፋ ሽጡልኝ አዲሱን ለመግዛት አቅም የለኝም

  • @user-nn3dm4uf8w

    ምርጥ ማስታወቂያ ነው የሰራችሁት ምርጥ ትወና ከከከከ

  • @yonasmeshesha9276

    የሱቁ ዋጋስ ስንት ነዉ

  • @selam801
    @selam801  +31

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጽዮን ማርያም አክሱም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን❤

  • @user-fg2mf6bg9i

    እንኳን ደስ አላቹ በእውነት ገዳም ልጅ ነው የወለዳችሁት እማምላክ በፀጋ በሞገስ ታሳድግላቹ በርቱ ብዙ ትሰራላቹ ገና እማምላክ ከክፉ ትጠብቃቹ😍😍😍😍

  • @sanaymeneda

    አዲስናቃልእናቤቢዬ እንኳንደስ አላችሁ ደስብሎኛል❤❤❤የጎደለውንሁሉ እግዛብሄር ይሙላላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @amarech1945

    እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማሪያም አመታዊ ክብር በዓል እህት ወንድሞቼ እባካችሁን በፀሎት አግዙኝ 🙏በጣም ግራገብቶኛል

  • @BeziyeShambeenaalmilij-bo3xw

    አዲስዬ ቃልዬ ቤቢዬ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለመቤታችን አመታዊ በአል አደረሳቹ የጎደለው እመቤታችን ድንግል ማርያም ትሙላላቹሁ

  • @user-iw5ib6np6v

    እንኳን ደስ አላችሁ ቃልዬ በጣም ነው እምወዳችሁ መድኅኒዓለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤🎉

  • @kidsettesfya4645

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አሳባቹሁ ያሳካላቹሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271

    እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ፍቅር ያብዛላችሁ ደስታችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @kidistabebe8673

    በወጣትነት ትዳር ውጣ ውረድ ቢኖረው ምርጥ ተምሳሌቶች ናችሁ። በርቱልን!!!❤❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820

    አደኛ ነኝ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልና አዲስ በፍቅር ኑሩልኝ ኖላዊ ይደግላችሁ❤❤❤

  • @kalkidangetachew1041

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤት ለእንቦሳ