ሙሉ ክፍል 42 - አደይ | ምዕራፍ 1 | ክፍል 42 | አቦል ቲቪ - Adey | Season 1 | Episode 42 | Abol TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 932

  • @user-rc9iy7js3i
    @user-rc9iy7js3i Před rokem +405

    እሮማን ፍገግ ስትል እንዴት ደስ እንደሚለኝ
    እሮማን ደስተኛ ሆና ማየት የናፍቀው ማነው

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Před rokem +228

    የአደይን ትዕግስቷን እንደኔ የሚወድላት እስኪ👍👌😘♥

    • @ugfyfy1235
      @ugfyfy1235 Před rokem +1

      👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

    • @user-zq6rl9px1x
      @user-zq6rl9px1x Před 4 měsíci

      👍👍👍👍

    • @Tshjcbbvhc
      @Tshjcbbvhc Před 3 měsíci

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @FriesbhatA
      @FriesbhatA Před 3 měsíci

      አንች እነደሷ ትግሰተኛነሽ ወይስ ማድነቅ ብቻነው

  • @bonoshamedia9647
    @bonoshamedia9647 Před rokem +133

    አደይ እና አቤል እንዴት ደስ ትላላችሁ እናንተን ሰይ ፊልሙ እራሱ የእውነታው ዓለም ይመስለኛል ለማንኛውም አድናቅያችሁ ነኝ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fafibatitube5958
    @fafibatitube5958 Před rokem +684

    አደይ ድራሚ ደስ ይላል ግን ለምንድነው በየ ዩቱቡ እየተቆራረጠ የሚለቀቀው እኛም ተወዛገብን እኮ በተረፈ የ አቤላ እና የአደይ ወዳጆች ልያችሁ😍

    • @kidistassefa3549
      @kidistassefa3549 Před rokem +3

      ፡ .

    • @shoptab0911
      @shoptab0911 Před rokem

      Lek nesh beza laye menm aygbam lemayt ersu yastlgal ehn 41 telqo sayew aslf mhalou aych new bednb yayhut abol laye sb adrgachewalew le aboloch sb yegbachwal

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Před rokem

      ውዴ እየተሰረቀ ነው

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Před rokem +2

      በጣም ያስጣል ድራማው ያምር ነበር

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 Před rokem +3

      ያልተወዛገበ የለም ሁላችንምነን

  • @gechethio6834
    @gechethio6834 Před rokem +101

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደ 2015 ዓም በህይወት አሸጋገረን። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የብልጽግና፣ የአንድነትና የደስታ እንዲሁም ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያና ህዝባችን መልካም ወሬ የምንሰማበት ያድርግልን። 🙏

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y Před rokem +18

    አቤልና አደይን አድናቂ በlike🤗🤗

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 Před rokem +7

    ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ ውድ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለምዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ ውድ ነብያችን ሱለሏሁ አለይሂ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Před rokem +90

    ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před rokem +65

    ማነው በማርኮል መዋረድ እደኔ ደስ ያለው 😁😁😁

  • @toybalove4980
    @toybalove4980 Před rokem +80

    አቤል አደይን ቢያገባት የምትሉ በላይክ ግለጡልኝ❤

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +35

    ውድ የአደይ ድራማ ተከታታዮች የመዳም ቅመሞች
    ያሰብነውን ሁሉ ያሳካልን ያረብ አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-hr8sj9xw8m
    @user-hr8sj9xw8m Před rokem +27

    አላህ ሆይ በስደት ላይ ላሉት እህቶቸ እና ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ስጠን አሚን በሉ

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před rokem +217

    አቦል ዮቱዮብ ምክር ተቀብላችሁ ከማንም በፊት ቶሎ ቶሎ መልቀቅ መወሰናችሁ ትክክል ነው 👏👏👏👏

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 Před rokem +1

      አው ግን እዛም እዚም ያወዛውዙናል እንጂ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@lubabatube7742 ውዴ ደምሪኝ

    • @bintdawud7246
      @bintdawud7246 Před rokem +2

      ከነገ ቡሃላ ይሚቀጥል አይመስለኝም፡፡ ምዕራፍ 2 DSTV ላይ ይቀጥላል እያሉ አይደል

    • @natinaelwondemagegn2330
      @natinaelwondemagegn2330 Před rokem

      @@bintdawud7246 ዲኤስቲቪ ላይ ምዕራፍ 5 ደርሶዋል
      ምዕራፍ 2 የሚቀጥል ይመስለኛል youtube lay

    • @bintdawud7246
      @bintdawud7246 Před rokem +1

      @@natinaelwondemagegn2330 አቦል አይደለም፡፡ DSTV ጎጆ በሚለው ነው::

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před rokem +24

    እናመሰግናለን እንደዚህ ቶሎ ስትለቁልን ለናተ ያለን አክብሮት ይጨምራል🙏🙏🙏🙏ሹክረን ጀዚረን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem +15

    ባለጌ ሰው ልክ እንደ ማርኮን ሲዋረድ ደስ ይላል።

  • @abaynemulaw5733
    @abaynemulaw5733 Před rokem +11

    እባካችሁ ክፍል 43ን ቶሎ ልቀቁልን ደግሞ ብዙ part እየሆነ ነው አንድ ትክክለኛ ልቀቁልን

    • @Michael_m_
      @Michael_m_ Před rokem

      በቃ እኮ ከዚህ በኋሌ ዩቲዩብ ላይ የለም

  • @azutgarage9323
    @azutgarage9323 Před rokem +26

    አቦሎች እናመሰግናለን ቀድማቹ በፍጥነት እየለቀቃችሁልን ስለሆነ ❤️

  • @hanna1342
    @hanna1342 Před rokem +17

    የአቤለና አደይ አደናቂዎች እስኪ እንያቹ🥰🥰🥰

    • @WebWbs
      @WebWbs Před měsícem

      ሀይ

    • @WebWbs
      @WebWbs Před měsícem

      ሠላምነው

  • @user-kj7dh4yi7j
    @user-kj7dh4yi7j Před 4 měsíci +2

    አደይና አብል በጣም ደስ ስትሉ አድላይ ሁኑ ተጋቡ የምትሉ ላይክ ሙሉዉን ለማየት ከፈለጋችሁ አደይ ብላችሁ ይቱብ ላይ ግቡና እዩ አለ

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před rokem +29

    ወገኔ ሰላማቹ ይብዛልኝ የአደይ ደራማ በቀን 2ይላቀቅልን እምትሉ እጅ ወደ ለይ 👍👍እባካቹ ልቀቁልን ከእዚቤት አንወጣም በቀን ሁለቴ ለቀቁል በደራሲው ምት እባካቹ በፍንቃው ልምት ነው ድራማው😥😥😥

    • @mussemohammed824
      @mussemohammed824 Před rokem

      Yeah!

    • @hatttt6251
      @hatttt6251 Před rokem +1

      Enkuan beken hulete endiyawm mieraf 1 alkual kezih behuala milekulin aymeslegnim

    • @bettylove6359
      @bettylove6359 Před rokem

      @@hatttt6251 😢😢አረ በእናትሽ እየጠበካቸው ነበር ዛሬ ለምን አይለቁም እጭ ምን😒43 😢

    • @naol22
      @naol22 Před rokem

      በሳምንት 5 ክፍል ነው ሚለቀቀው በላይክ ብዛት ምንም ምትቀይሩት ነገር የለም ለድራማውም ሳቢነት በቀን አንድ ክፍል ሰላም አለው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před rokem +23

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +22

    አደይ ፍቅር ዉስጥ በመግባቷ ቅር ብሎኛል አሁን ጊዜው አልነበረም እንደ አስተዋይነቷ በምናቧ እንኳን ይሄንን ማሰብ አልነበረባትም በሀሳቤ የምትስማሙ 👍👈

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 Před rokem +3

      ፍቅር መቼ ፍቃድ ይጠይቅና ይዛለሁ ብሎ አይዝም

    • @hayatltube3682
      @hayatltube3682 Před rokem +1

      ፍቅር የልብ ምት ነው ልብ ደግሞ ከአካላቶቻችን ውስጥ ልናዘው የማንችለው አካልነወ

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta Před rokem +19

    አደይና አቤሎ የኔ ፎቃዎች ውድድድ 💋🕊💋🙏

  • @tube3808
    @tube3808 Před rokem +33

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 Před rokem +19

    እያሱስና ማክዳን በቦክስ ማገጫገጭ ስጠላቸው ጅቦች በተረፈ አቅራቢወቻችን እናመሰግናለን

  • @munajahashim9804
    @munajahashim9804 Před rokem +11

    ዉይ የኔ ዉድ ራሄልየ አይዞሽ 😍😍😍😍😍ቀጣይ ልቀቁን ቶሎ ቶሎ ክፍል 43ላመናችሁ

  • @seyoumzeleke7831
    @seyoumzeleke7831 Před rokem +5

    እኔ ግን ቆይ አደይ ድራማ ባለቤት የለውም እንዴ በሌላ ዩቲዩብ ተለቋል ግን እያ ቆራረጣቹ አትልቀቁ አደይ እና አቤል አንድለይ ይሁኑ የምትሉ 😍😍

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 Před rokem +9

    አቤት የድራማው ፅዳት የህንድ ድራማ ይመስላል🌹🌹🌹🌹🤔

  • @genikiya4044
    @genikiya4044 Před rokem +5

    የአደይን ትግስት ብቻ ስጠኝ ፈጣሪዬ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Před rokem +6

    ውይ ዛሬ. ራሂል እናቷ ላይ ልጥፍ አለች ውይ ደስ ይላል

  • @hiruthirut2510
    @hiruthirut2510 Před rokem +5

    አደይና አቤልን ሳይ እኔም የሚወደኝ የምወደው የትዳር አጋር ጓደኛ እግዚአብሔር ቢሰጠኝ ብየ ተመኘሁ

  • @fantahunabateneh4725
    @fantahunabateneh4725 Před rokem +11

    አሪፍ ነው ምርጥ ግን ቢያንስ 80 ሚልየን የሚያህለው ማህበረሰብ ዲኤስ ቲቪ አያገኝም እና ስትለቁ ቢዝነሱን ብቻ ሳይሆን ለተመልካቹ አስቡ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před rokem +19

    መልካም አዲስ አመት 2015 የስላም የፍቅር የጤና መልካም መልካሙን ብቻ የምናይበት የምንስማበት ያድርግልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ የምንጠበቅበት ሀገራችን ስላም
    ፍቅር የሚሆንበት ይሁንልን

  • @life_fo_salh9123
    @life_fo_salh9123 Před rokem +14

    ፈጠን ብላችሁ ልቀቁልን በጣም ደስ ይላል I love it 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před rokem +18

    ይሄ ነገር የብዙ ሂወቶችን የሚበጠብጥ ነው ወላሂ ያሳዝናል እፉፉፉፉ ሳያነቡ መፈረም እደት ዋጋ እደሚያስከፍል ከባድ ነው እያሱና ሚስቱን የማላይበት ጥቅመኞች ናቸው ከቤተሰብ ገንዘብን የሚመርጡ ናቸው ይሄ ደሞ ብዙዎች የሚካዱበት ነው ሁለተኛ የልጅ ሚስት ምራት ወይም ደሞ አማች ጥሩ ካልሆነ ቤተሰብ ያቆራርጣል እያሱን ስትገፍፍው የነበረችው ሚስቱናት

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 Před rokem +2

      እኔማ እደት ደሜን እደሚያፈሉት አፈር ይብሉ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@jghjfh7892 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 Před rokem

      @@Tsehay1261 እሽ

  • @christismysavior5036
    @christismysavior5036 Před rokem +3

    ደስ ይላል እንደዚህ ሙሉን አቀረቡ በተከታታይ የተቆራረጠ አትቀራረቡ

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ Před rokem +4

    ባካችሁ ሲጀመር ዲ ኤስ ቲቪ ለመግዛት የደላው ሰው የለም እንኳን በወር በወር እየከፈሉ ለማየት። የኢትዮጵያን ህዝብ ታቁታላችሁ እንደዚህ እንደወደደው ሁሉ ምናልባት ከ1 ሳምንት በኋላ አደይ ሚባል ስም ይረሳል

  • @user-hw4zp3ij4q
    @user-hw4zp3ij4q Před rokem +5

    እዴ አደይ አይነት እህት እዴ አቤል አይነት ወንድም እዴ አደይ አይነት አባት ማግኝት መታደል ከመታደል በላይ ነው

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Před rokem +6

    መቸ ነው አደኛ የምሆነው 🥰🥰አደይና አቤላ ውድድድ

  • @kalekalekale7447
    @kalekalekale7447 Před rokem +2

    አደይ እና አቤል እንዴት ደስ ትላላችሁ እናንተን ሰይ ፊልሙ እራሱ የእውነታው ዓለም ይመስለኛል

  • @emebetemebet1117
    @emebetemebet1117 Před rokem +20

    እራሄል በጣም አስደሰተችኝ

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +9

    እናትን በገንዘብ ከሚለዉጥ አረመኔ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ💔💔

  • @kalbetegbar2658
    @kalbetegbar2658 Před rokem +1

    አቤላ በፈጠረህ አምላክ ማስታወቂያ አይብዛ በተረፈ በርቱልን የኛ ብርታቶች ደግሞ አደይን ተረዳት😊😊😍

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ Před rokem +56

    ደስ የሚል ድራማ ነው! እኛ በዩቱብ ነው እያስተካከላችሁ ልቀቁልን። የአደይ ወዳጆች የት አላችሁ?

    • @samerabh2561
      @samerabh2561 Před rokem

      43የትነው 😓😓😓😓

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 3 měsíci

      ​@@samerabh2561😢😢😢😢😢ከነገሩሽ ንገሪኝ😢😊

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +10

    እናንተን ፍለጋ እግሬ ቀጠነ እኮ እናመሰግናለን

  • @etotube1957
    @etotube1957 Před rokem +5

    ሉአም ግን በጣም የዋህ ሤት ናት ከ አነጋገሯ🥰🥰

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia Před rokem +25

    ሰው የዘራውን ያጭዳል! ጊዜ መልስ አለው! አንዳንዴ እውነት ይዘህ እንኳን ለመታመን ትክክለኛ ጊዜ ያስፈልግሃል።

  • @ETHIOTECH96
    @ETHIOTECH96 Před rokem +14

    አደይ ድራማ ምርጥ ድራማ ነው ተዋንያኖቹም እንደዛው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +4

    እንደዚህ ቶሎ ቶሎ በስርሐት ልቀቁልን ጩሐታችንን ስለተሰማ እናመሰግናለን ርች ቆንጆ ጎበዝ ደግ አደረግሽው ይሄ ውሻ

  • @ephremkidane6081
    @ephremkidane6081 Před rokem +15

    በጣም ግሩም ድራማ ነው። የአደይ እና የአቤል ገጸ ባህሪ ግን ትንሽ ተጋነነ ሰው ቢሆኑ። ማለትም ትንሽ ሰይጠን ያለ ባህሪም ያስፈልጋቸዋል ሰው አይደሉ
    ........ ሰው እስኪሆን ድረስ
    አንዳንድ ግዜም ሰይጣን
    አንዳንድ ግዜም አምላክ ነው።
    እንዳለው ደራሲ ኤፍሬም ስዩም

    • @kanafast1047
      @kanafast1047 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 Před rokem

      እንግድች ድራማው ተቀርፃል. ይመለሱደ😂😂😂ለማስተካከል ኢንጀል ናቸው እነሱ🌹

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@kanafast1047 ውዴ ደምሩኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @wondiye Teklehaimanot ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      @@hayatseid6725 ውዴ ደምሪኝ

  • @selamaselamaselama4394
    @selamaselamaselama4394 Před rokem +5

    Yamral yagre ljoch ethiopia 🇪🇹 selam yargln ehtachu negn ketgray ❤❤❤❤

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před rokem +19

    _አይ አደይ እንዴት ደስ የሚል ነበረ ችግሩ በየ ቦታው እየተለቀቀ እና ደይቃ እያነሰ ተወዳጅነቱን ሊያጣ ነው 😏😏ለማነኛውም ግን ተው በየ ቦታው አታስለቅቁ 😂😂😁ለማነኛውም ከእረኛዬ ቀጥሎ ይሄ ነው የሚመስለኝ ግን ደግሞ በየ ቦታው መለቀቁ ደረጃ አስወርዶኛል 😂😁😂ደረጃ ሰጭ ነኝ የእናንተስ_

  • @FkerFker-po5og
    @FkerFker-po5og Před 8 měsíci +4

    በናታችሁ ምራፍ 1 ከ42 በላይ ልቀቁት በናታቹህ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před rokem +12

    ብዙ ሴቶች ይህን ድራማ የምናየው አቤልን ለማየት ስንል መሆኑ ይታወቅልን🙄😌

  • @semirameki4673
    @semirameki4673 Před rokem +2

    አደይን ድራማ ለምንድነው ክፍሉ በስርአት የማይለቀቀው ከ ክፍል 43 ጀምሮ ይለቀቅልን please አቦል tv 😞😞😞🙏🙏🙏

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +8

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍🌼🌼🌼🌼

  • @husseinabdullah1257
    @husseinabdullah1257 Před rokem +5

    ክፍል 43 አላገኘሁትም

  • @kalbetegbar2658
    @kalbetegbar2658 Před rokem +9

    አቤልና አደይ እደሚጋቡ እርግጠኛ ነኝ😍😍😍🤗

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      ውዴ ደምሪኝ

    • @kalbetegbar2658
      @kalbetegbar2658 Před rokem

      @@sinedeyoutube9974 ደመርኩሸ እማ መጨረሻ ላይ አይቀርም😉😃

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 3 měsíci

      ረ የኔ እህት ቀጣዩን የት ላግኘዉ ብፈልግ አጣሁት ክፍል43😢 በፈጣሪ ንገሪኝ😢😢😢❤

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před rokem +2

    ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ሠው መሥሎ በሼንጎ የሚለው አባባል ሙሉ ቤተሠቡን የሚሼጥ ከሀድ መኖሩ።❤❤❤❤❤😁

  • @martatube2741
    @martatube2741 Před rokem +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን

  • @uswwe1920
    @uswwe1920 Před rokem +4

    እስቲ በቀን ሁለት ይለቀቅ የምትሉ በላይክ አሳዩ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @nathnaeltamirat9057
    @nathnaeltamirat9057 Před rokem +4

    Adey 43 44 45 ልቀቁልን ምዕራፍ 2 በ DSTV

  • @adenaabera4905
    @adenaabera4905 Před rokem +1

    ድራማው ጥሩ ነበረ ገን ይስተካከል የምትሉ ላይክ🙏

  • @user-bo3gb6kv2t
    @user-bo3gb6kv2t Před rokem +12

    ልዋም ግን ያለ ሜካፕ እና ሂማን ሄረ ስታስቅ😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 Před rokem +1

      😂😂😂 ውሃ ውስጥ የገባች አይጥ

  • @user-zi5wl9bm4c
    @user-zi5wl9bm4c Před rokem +26

    በነገራችልይ የቤት ስራተኛ ያለበት ድራማ ውብ ደማቅ ነው ቲጂ የአደይ ጥላት ክክክክክ ታደምቃለይ

    • @habteblancos4729
      @habteblancos4729 Před rokem

      ክፍል 43ት ቪዲዮ ን ልቀቁት

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@habteblancos4729 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před rokem +10

    ደስ ይላል በስረአቱ በአድ ቻናል ቢለቀቅ በጉጉት ነው የሚጠበቀው።

  • @Hanashume1923
    @Hanashume1923 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ድረ ነው በርቱ
    ከ 42 ክፍል በላይ ይለቀቅ

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 Před rokem +3

    አደይ ምዕራፍ ሁለትን ማግኘት የምንችለው DSTV ላይ ብቻ ነው 😏😏 ሁሉም ያለው እነሱ ጋር ነው 😭😭😭

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před rokem +4

    ወይኔ ሮማነ ውሃ በለሸ በአንዴ ንብረት ይኔ ነው 😢😢 እቸ እበብ ሰተሰፈርም ሮማን አንብበ መፈረም ነበረበት 😫

  • @kanafast1047
    @kanafast1047 Před rokem +7

    Arr tew gn part 2 wim ba CZcams ena ba ebs yehuni ds tv aytalafi teu teu 😭🤲😫🥺🙏🙏🙏🙏🙏

  • @footballhighlights2461
    @footballhighlights2461 Před rokem +2

    የDSTVን marketing managerን አለማድነቅ አይቻልም ምዕራፍ አንድን በEBS ና CZcams ምዕራፍ ሁለትን በDSTV👏👏👏

    • @danaitzekarias5650
      @danaitzekarias5650 Před rokem

      B dstv lay eko muluw episode magnit alchalkum kechalik linkun telklin alek

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Před 8 měsíci

    ማኪዬ የኔ ልብ አድርስ ጎባኗን ለማናደድ የምትናገረው ቃልና አሽሙር ደስ ሲል ለዋምን የሚያናድድልኝ ሰው ደስ ይለኛል😌

  • @Tewe5957
    @Tewe5957 Před rokem +4

    ድንቅ ድራማ ነው :: ግን እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት በየ ቦታው ተቆራርጦ እየተለቀቀ ተምታታብን እኮ ::

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před rokem +6

    ስሙ ይህ ድራማ ከጀመር እህቴ ልጅ እሳት ቢገባ እራሱ አታወጣም🤔በስራአት ልቀቁት

  • @Fanotube4
    @Fanotube4 Před rokem +2

    *ከሁሉም ከአደይ ድራማ የምወዳት የምትችል ትዕግሥት ናት ያው ትዕግሥት የላትም እንጅ 😁😂😁🤭🤭ከሁሉም እሷ ትበልጣለች ቲጅ 🙋 😂😂😁🤭አወ*

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 Před rokem +2

    በጣም ለየት ያለ እና ደስ የሚል ድራማ ነው ግን እባካቹ እንዲያጓጓን እና ደስ ብሎን እንድናይ ቀጣዪ ክፍል ሌላ ቻናል ላይ እንዳይለቀቅ ብታደርጉ?
    አመሰግናለው 🙏

  • @jemilamhammed4806
    @jemilamhammed4806 Před rokem +5

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ዝብርቅርቅ ያለብኝ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +3

    ምን አይነት ጭካኔ ነው ከዚህ ምን እማር አንድ ልጅ በሙሉ ቤተሰብ ይህን ይህል ጭካኔ

  • @wonda2861
    @wonda2861 Před rokem +2

    አደይን ሳይ የነበረው በፈልኩት ስአት ስለማይ እንጂ ስለ ክፍያው አልነበረም ድንቅር በሉ ብዙ ያልገባቹ ነገር አለ

  • @AmisaluDejene-cn5yr
    @AmisaluDejene-cn5yr Před 4 měsíci

    እባካቹ አታቆራርጡ አደይ ድራማ በጣም ደስ ይላል ዋው🎉🎉🎉

  • @hiwi4806
    @hiwi4806 Před rokem +19

    ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሩልን ደሞ 🥰

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 Před rokem +6

    ከልቤ ነው ምወዳቹ ይመቻቹ 🥰🥰🥰🥰🌹

  • @maedot1960
    @maedot1960 Před rokem +1

    በጣም ክፍ ናችሁ ግን የገጠሩ ሰዉ በቲቪ ከለመደዉ በኋላ አሁን ግን በዴኤስ ቲቪ ወጪ እንዲያወጣ ብላቹ በኢቢኤስ አይቀጥልም ታሳዝናላቺ በዚህ ብቻ ምታገኙት ይበቃቹ ነበር አይይይ

  • @ametesilasie9375
    @ametesilasie9375 Před rokem +1

    በDSTV ከሚለቀቅ በዮው ቲዮብ ቢለቀቅ ይሻላል ምክንያቱም የተመልካች ቁጥር ይቀንስባችኋል ከዛ ውጭ ድራማው ያምራል

  • @user-dp2nl2xy3x
    @user-dp2nl2xy3x Před rokem +9

    አቤት ለዋም እምትባል ሴት ካለሜካብና ፀጉር ምን ትመስላለች እህ

  • @birukyohanes2699
    @birukyohanes2699 Před rokem +6

    Eski ande le abol tv 👏👏👏👏👏👏👏

  • @werktube2402
    @werktube2402 Před rokem +2

    zen ተመልከቱት ኮሜንቶች ማለት ነው የታዘብኩት ነገር እንደ የአቤል ሚስት የፀጉር ምን ይመስለል እረ ኮፍያው ስታውቅ ምን ትምሰል የጦጣ ቀጥነው ምስላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kal7566
    @kal7566 Před rokem

    adey dirama እጅግ በጣም ብዙ ትምህሪት ያለዉ ነዉ በተለይን ኣንድ ሰዉ በሃይማነቱ ከፀና ንፁህ ልብ ካለዉ ትእግስት ካለዉ ምን ግዜም ኣሸናፍ ነዉ የኣደይ እንጀራ እናት ተዉና ሳይሆን ሆና ነዉ ምትሰራዉ የምገሪም ብቃት ነዉ ያላት ስንቶቻችን ነን ፈጣሪያችን ክደን ወደ ጦንቃይ የምንሀድ ? ትምህሪት ይሁነን እግዝኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ደራስዉና ተዋንያን ብዙ ትምህሪት ተምረንበታል ።
    ምዕራፍ ሁለት ዘት ነዉ የምለቀቀዉ ???

  • @ekram7173
    @ekram7173 Před rokem +3

    አደይ በጣም ደስ የሚል ድራማነው እስቲ አደይን እና አቤልን ምትወዱ በላይ አሳዩኝ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጪን ቤተሰብ አረጉኝ ዉድ ያሀገሬ ልጆች🙏💚💛❤🇪🇹

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Před rokem +6

    ከእናና አይነት ማዳም ይሰውረን

  • @papiyearsema
    @papiyearsema Před rokem +1

    ረ አቦሎች እባካችሁ ምዕራፍ ሁለትን እየጠበቅን ነው ልቀቁልን በስማችሁ ብዙ ቻናል ተከፍቶ እየለቀቁ ነው ተወዛገብን እኔ በዚሁ ነው የጀመርኩት በዚህ ነው የምጨርሰው እናም እባካችሁ
    አመሰግናለሁ አክባሪያችሁ ከካይሮ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Před rokem +1

    አክታችሁ ያምራል የሕዲዲ ድራማ ነው የሚመስለው በርቱ

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Před rokem +43

    እኛን ስለ መረጣቹ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኑ💚💛❤️

    • @user-nq3el7qf9m
      @user-nq3el7qf9m Před rokem +1

      ውዴ ስወድሽ💐❤

    • @samerabh2561
      @samerabh2561 Před rokem

      እረኡኡኡ የትነው43😓😓😓😓

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@user-nq3el7qf9m ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      @@samerabh2561 ማማየ ደምሪኝ

    • @samerabh2561
      @samerabh2561 Před rokem

      @@Tsehay1261 እሺእማኮ♥️♥️🌹🌹

  • @hanibalkalab960
    @hanibalkalab960 Před rokem +6

    የ ኣቤን አና የ ኣደይ ወዳጅ የት ኣላቹ Like

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +1

    ቲጂ እና ዝነሺ ትወና አደኛ ይችላሉ እባካችሁ ማሰታወቂያወን አታርዝሙት ድራማዉ 20ደቂቃ ነዉ ቢያስ 40 ደቂቃ አድርጉት

  • @be8cab
    @be8cab Před rokem +1

    አትደጋግሙ ስትወደዱ። ምን ግራ የገባቸው ናቸው በጌታ

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +6

    Wow ምግብና መጠጤ ነው በጣም ያምራል

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +5

    *ደይቃው ግን ከፍተኛው 35 ነው እንጅ ከ20እስከ32 ደይቃው ለምን ግን አንዳንዴ 1 ሰአት ወይም ሁሌ 40 ደይቃ አይሆንም ወይም በየ ቦታው አትልቀቁት ጥሩ የሚወደደውን አታበላሹት 😏እንጅ ሁሉም ሰው ያየዋል ብዬ አስባለሁ*

  • @bbekilove5469
    @bbekilove5469 Před rokem +2

    ምዕራፍ 2 በdstv ጎጆ ኧረ አይቀጥል

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před rokem +2

    ይሄ ልጅ ስንት ጥፊ ነው የተፈረደበት ያገኘው ሁሉ እየጠፈጠፈው