ብዙዎች ከነ ሃገሩ ተሰባሰበዉ ግላዊ አስተያየታቸዉን ሰጡ | faithline | ተናገር እዉነቱን | aman shalom | abel abuna | ኤል ቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    ኤርሚያስ ፅኑ ዉሳኔ ወሰነ በዚህ ርዕስ ከእንግዲ አታገኙኝም | ተናገር እዉነቱን | faithline | abel abuna | aman shalom | ኤል ቃል
    አማን ሻሎም እስርቤት ያሳለፈዉን ዉጣ ዉረድ ተናገረ | faithline | aman shalom | abel abuna | ወንጌል | biniyam shitaye
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 118

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +15

    ይቅርታ ማለት ያለበት ቀለሜ በሚድያ ወቶ እራቁት ፎቶ መልቀቅ መፀሃፍ ቅዱስ ጥቅስ እያጣቀስ ትክክል እስብንበት ነው ብሎ በሙሉ አፉ ተናግሮል ቪድዬ እያሳያችሁት ክጥፋቱ ይማር!!!

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe Před měsícem +3

    ተባረኩ አሪፍ ዉይይት ነበር ፀጋ ይብዛላችሁ ወንድም እህቶች 🙏❤️❤️❤️

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před měsícem +20

    ኤርሚያስ ወንጌሉን ጥሎ እየወጣ ስለራሱ ብቻ ነው እየጮኸ ያለው ! ልጆቹ ትተዋል !እሱ የማንንም ምክር ተግሳፅ የማይሰማ እኔ ብቻ የሚል ሰው ነው ማንንም የማይሰማ እልከኛ ነው!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +1

      ቢዝነሱ ሞልቶሎታል😅 በእየሱሰ ተነገደበት ምድር ይሁዳ ሸጠው ከባለጌ ምን ይጠበቃል አለቃ የሌለው ጋጠወጥ ነው ቀለሜ አሁን ገደልና ገድል ጨርሳል ተርተርቱን ሰለዚ ቢዝነሱም ሞላለት በቃ ያለእኔ ሰው የለም ትንሸ ከቆየ እንዲያውም እየሱሳቹ እኔ ነኝ እንደሚላቹ አትጠራጠሩ ልበ ድፍን መሃይም ነው ሲጀመር በሰሙ እንካን የሚያፍር ወራዳ መጥኔ ለወለደክ ያገባችክ እንዴት ቻለችክ ቀለሜ በአፍ የሚፅዳዳ ይሁዳ😅😅😅

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 Před měsícem

      ማንነትሽን አሳወቅሽ ከአንደበትሽ የሜወጣው ክፎ ቃል ለአንች ፅድቅ ነው አይደል ብዙወቻችው ያልዳነ ማንነታችሁን አሳያችው የሰሞኑ አለመግባባት ጌታ ይፈውሳችው​@@TigistTeklehaymanotGebreselass

    • @mehalettesema
      @mehalettesema Před měsícem

      Exactly

    • @NiguseMadebo
      @NiguseMadebo Před měsícem

      አንቺ ማን ነሺ??

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait Před měsícem +1

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass10000000% Tekekel alememaru defar adregotal bebado tabywal kersu Belay wengel awaki yelem besu beet, tesadabi balge Menfes Kidus bersu laay ayseram

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co Před měsícem +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

  • @derejeteshome5269
    @derejeteshome5269 Před měsícem +6

    ስሰማችሁ እንጂ፡ ልቤን ሳልሰጣችሁ ፡ እስከ ዛሬ ስለደረስኩ ደስ ይለኛል።

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před měsícem

    ተባረኩ ይሄዉ እዉነቱ🎉🎉❤❤

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx Před měsícem +4

    ግድ የለም እግዚአብሔር ይፈርዳል ሲታመሙ እንድንረዳቸው ያሞጋግሱናል ልክ ብሩ እጃቸው ሲገባ በዛው አፋቸው ያቀረሹብናል 😢😢😢😢

  • @EfrataMikaa-vv6mn
    @EfrataMikaa-vv6mn Před měsícem +2

    አራቱም አነድናቸው ምክንያቱም እየወጡ እከሌ እንደዚህ እያሉ ከመስበክ ወጪ ሌላ ነገር አላየንም ሁሉም እግዛየብሄርን ከዚያም ወጥተው ወጥተው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

  • @ApostelAyeleAbule-ui6co
    @ApostelAyeleAbule-ui6co Před měsícem +3

    አስተያየት ያለን ሁሉም ጥፋተኛ ናቸዉ ምክንያቱም የግል ጉዳያቸውን በአደባባይ ማለትም በመነና በለማና ሰው ፊት ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ ሆኖ ታይቶዋል

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před měsícem

    ተባረኩ ወንድሞችና እህቶች ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤

  • @nathanw.8225
    @nathanw.8225 Před měsícem +1

    Hamtna hamete hulachhume yekomachhu aymslachu

  • @tigistbayou5832
    @tigistbayou5832 Před měsícem +3

    እሱንም አትጩህ እያልነው ነው እናንተም አትሙ አትሳደቡ ዝም ብላችሁ በእውነትና በፍቅር አግልግሉ እባካችሁ አሁንም ይብቃችሁ ምክር በሚመስል ነገር አትደጋግሙ ዝም ዝም ብትሉ ነገር ይበርዳል

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy Před měsícem

      ትክክል ያልሆነን ሰው ትክክል አይደለህምና እግዚአብሔርንና ሕዝቡን በእልከኛነት በድለሀልና ይቅርታ ጠይቅ ማለት ነገር ማባባሱ ምን ላይ ነው? አዛኝ ቅቤ አንጓችነትሽን ከማሳየት ውጪ መፍትሄ አላመጣሽም።

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Před měsícem +2

    ከነዚ ሰውዬ ይውርታ ለእግዚአብሔር ሲሉ መለየት ነው ያለባቸው ዳግማዊም ቀለሜም የይቅርታ ልብ የላቸውም መንፈስ ቅዱስም ከነሱ ጋር የለም ሊወቅሳቸው አይችልም

  • @aynaddisgirma390
    @aynaddisgirma390 Před měsícem +4

    ኤርሚያስ (ቀለሜ) ታበየ ስድብ ብቻ ነው

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před měsícem +1

    አለመመማር፡የጨለማ፡ጉዞ፡ነው 49:35

  • @shalomsahle6543
    @shalomsahle6543 Před měsícem +1

    Ere begeta betam yidebral sirachu getan mesbek yihun anbochachek geta limeta bedej new yediyabilosn hasab lemn enstalen esu lemazenagat new wengel endansebk bemekakelachin liyunet eyefetere yalew please begeta yalamenutn yenga endezih mehon mesenakl endayhonbachew eferalew

  • @user-ve4xy9ec6u
    @user-ve4xy9ec6u Před měsícem +2

    እነ አበል አቡና ትከከል ናቸው ነውምትሉን እነሱም መገሰፅ አለባቸው

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 Před měsícem

    Meriye Egziabeher yibarkisch Sile Dagi yetenagerschiw Dagi malet betam balege sew new. Le Ermi Selyulet.

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Před měsícem +5

    ኤርሚያስ እንዲ የባለገውና ማንም አይንካኝ እኔ ብቻ ልደመጥ እኔ ልክ ነኝ በሁሉ አልነኬ ነኝ ትቢት ልቡን የወጠረው በዙሪያው ያሉ የሚያሞጋግሱትና በፍፁም ጥፋቱን ለመንገር የማይደፍሩቱ ናቸው ። ለምን እንደሚፈሩት ሊገባኝ አልቻለም 🙄🙄🙄🙄 አረብ አገር ያለን ቀላል ይሞልጨናል ለማንም ክብር የሌለው ። ሲፈልግ ማሞገስ ሲፈልግ መዘርጠጥ ነውረኛ ነው ቀለሜ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +2

    የሚያውራበት አጀዳ ስታችሁ እፉን ይከፍትብናል ወይም የአንዞ እባ ያፈሳል እሱ እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎል ተዉት!!

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před měsícem

    ሙሉዬ ያልከውን እገዘዋለሁ ራሱን በመርመር ለበጎ ኅሊና የአመቅናት አካሄድ ከዚህ ከተጠሰው ግለሰብ እጅቆ ዐመል ለመሆኑ አሁን ከደረስንበት ሓፍረት ላይ ደርሰናን።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před měsícem +3

    ሲጀመር፡ኤርሚ፡ፖላይት፡አይደለም፡ክርስትና፡ኤቲክስ፡የለውም፡እህቶችን፡ወንድሞችን፡የማናገረው፡ንግግር፡ያማል፡የሞተላቸው፡የራራላቸው፡እኮ፡ጌታ፡ነው፡ክርስቶስ፡የሞተላቸውን፡ማበሻቀጥ፡ተገቢ፡አይደለም፡ሲጀመር፡ያልተገራ፡ንግግር፡ያቁም፡ቆም፡ብሎ፡ራሱን፡ይይ፡አቤላም፡አማንም፡ንግግራችሁ፡በጨው፡እንደተቀመመ፡፡በፀጋ፡ይሁን፡ተባረኩ 40:13

  • @ruthkibret121
    @ruthkibret121 Před měsícem

    Hope Erimias see this and understand what people feel about whatever he did

  • @HelenAnbesu
    @HelenAnbesu Před měsícem

    Inantem tilachaa katiluu isum yiketilal wagel yastemiral

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 Před měsícem

    በመጀመሪያ ደረጃ ይሄንን እድል የሰጠን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ክብር ለሱ ይሁን የእግዚአብሔር ባሪያ ንጉስ ዳዊት ሲናገር የበደለው እንደ እግዚአብሔር ሃምሳ የተፈጠረውን ሰው ነው ነገር ግን የበደልኩት አንተን ብቻ ነው አለ ለእግዚአብሔር እውነተኛ ንስሐ እጥፍ ክብር ይመለሳልየአዲስ ኪዳን ዋነኛ የክርስትና ምዕራፍ የእየሱስ ክርስቶስን ባህሪ ማሳየት ነው እርሱም ለሁሉም ምረት ማድረግ ሲሆን በዋነኛነት ግን ተበድሎ ወይንም ተጎድቶ ይቅርታ ማድረግ ነው
    እየሱስ ክርስቶስ የገባው ሰው ከዚህ ወገን እንዳልሆነ መረዳት ያኔ ሁሉም ቀላል ነው
    ተበድሎ ይቅርታ ማድረግ ትልቁ ቁልፍ ነገር ማወቅ ያለብን የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ በልቡ የነገሰ የበደል ልብ እንደሌለው ማወቅ ነው
    የሚበልጠውን እግዚአብሔርን ለማስደሰት እንደእየሱስ መወሰን አለብን
    ከምድር እስከ ሰማይ መንገዴ የተቃና ነው የሚያስብለው ይሄ ሲሆን ብቻ ነው በእግዚአብሄር ሀምሳል የተፈጠረውን የሰውን ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ በሀሳብም ሆነ በተግባር መበደል ማሳዘን እግዚአብሔርን እንደመበደል ማወቅ የትልቅ እውቀት ነው
    የፍጥረት ሁሉ ባለቤቱ እግዚአብሄር ስለሆነ እግዚአብሄርን መበደል እንደሆነ መረዳት ነው በዚህ መሃከል ተጠቃሚ እንጂ ተጐጂ ማንም የለም እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር የሚለን በሰማይ ሆኖ በምድር ያለውን መስመር ስናስተካከል ብቻ ነው
    ለዚህም ነው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 8 ዮሐንስ ዝቡን እያጠመቀ ንስሐ ሲያስገባ እንግዲ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጎ ያላቸው
    ፍሬ ያለው ንስሀ አንድነትን ፍቅርን ያመጣል በምድር እና በሰማይ ታላቅ ደስታ ያመጣል በምድር እጥፍ ጸጋ በረከት ለራስም ለህዝብም መትረፍን ያመጣል
    በፍቅርና በይቅርታ የተሞላ ሰው መልካም የትውልድ አስተማሪ ይሆናል ትውልድን ካለበት ወጥመድ ያወጣል ትውልድን ያሻግራል አሜን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ክብር ለሱ ይሁን የእግዚአብሔር ባሪያ ንጉስ ዳዊት ሲናገር የበደለው እንደ እግዚአብሔር ሃምሳ የተፈጠረውን ሰው ነው ነገር ግን የበደልኩት አንተን ብቻ ነው አለ ለእግዚአብሔር እውነተኛ ንስሐ እጥፍ ክብር ይመለሳል
    የአዲስ ኪዳን ዋነኛ የክርስትና ምዕራፍ የእየሱስ ክርስቶስን ባህሪ ማሳየት ነው እርሱም ለሁሉም ምረት ማድረግ ሲሆን በዋነኛነት ግን ተበድሎ ወይንም ተጎድቶ ይቅርታ ማድረግ ነው
    እየሱስ ክርስቶስ የገባው ሰው ከዚህ ወገን እንዳልሆነ መረዳት ያኔ ሁሉም ቀላል ነው
    ተበድሎ ይቅርታ ማድረግ ትልቁ ቁልፍ ነገር ማወቅ ያለብን የእግዚአብሔር መንፈስ ብቻ በልቡ የነገሰ የበደል ልብ እንደሌለው ማወቅ ነው
    የሚበልጠውን እግዚአብሔርን ለማስደሰት እንደእየሱስ መወሰን አለብን
    ከምድር እስከ ሰማይ መንገዴ የተቃና ነው የሚያስብለው ይሄ ሲሆን ብቻ ነው
    በእግዚአብሄር ሀምሳል የተፈጠረውን የሰውን ልጅ በአንድም ሆነ በሌላ በሀሳብም ሆነ በተግባር መበደል ማሳዘን እግዚአብሔርን እንደመበደል ማወቅ የትልቅ እውቀት ነው
    የፍጥረት ሁሉ ባለቤቱ እግዚአብሄር ስለሆነ እግዚአብሄርን መበደል እንደሆነ መረዳት ነው በዚህ መሃከል ተጠቃሚ እንጂ ተጐጂ ማንም የለም እግዚአብሔር ኃጢአታችንን ይቅር የሚለን በሰማይ ሆኖ በምድር ያለውን መስመር ስናስተካከል ብቻ ነው
    ለዚህም ነው በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 8 ዮሐንስ ዝቡን እያጠመቀ ንስሐ ሲያስገባ እንግዲ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጎ ያላቸው
    ፍሬ ያለው ንስሀ አንድነትን ፍቅርን ያመጣል በምድር እና በሰማይ ታላቅ ደስታ ያመጣል በምድር እጥፍ ጸጋ በረከት ለራስም ለህዝብም መትረፍን ያመጣል
    በፍቅርና በይቅርታ የተሞላ ሰው መልካም የትውልድ አስተማሪ ይሆናል ትውልድን ካለበት ወጥመድ ያወጣል ትውልድን ያሻግራል አሜን
    ክብር በሰማይ በምድር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን

    • @user-re6fp1te7h
      @user-re6fp1te7h Před měsícem

      Romans 2 አማ - ሮሜ
      5: ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።

  • @user-re6fp1te7h
    @user-re6fp1te7h Před měsícem

    የሰሩት ርኩሰትን ምን ያህል ጥፋት እንደሚያስከትል አውቀው የማይመለሱትን አሳያችሁን።ምህረት ፍለጋ ሳይሆን እልህ እና ቅናት ጥላቻ የሚያስለቅሳቸው ። የኃጢያት አድናቂዎች ፍቅር የሚያስለቅሳቸው ጭምር ከመዋረድ እና ከመመለስ ይልቅ እንደገና በርኩሰት ማገልገል እንደሚቻል ለማሳየት የማያፍሩ ድንቅ ሰዎች የተጠራቀሙበት የወንጌላውያን ዘመን እነሆ አሁን መጣ

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 Před měsícem +1

    ኤርሚያስ በጥቅም የተያዘ ሰው ስለሆነ ከእውነት ጋር መቆም አይችልም እኔ እኔ እኔ የሚል እግዚአብሔር ብቻ ነው ተመለስ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +8

    እሱን የሚከተሉት ያመልኩታል አንዷ እህት (ኤርሚ እንትን የነካ እግዚአብሔር የነካ ነው) ብላ ስትል ሊያስተካክላት እልሞከትም ስለዚህ እኔ ፃዲቅ ነኝ እያለ ነው ፃዲቅ እለመሆኑን እራሱን ይይ !!!

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před měsícem +1

    ኤርምያስን ማነው እኔ እኔ እኔ እኔ ዋና እሱን እንደትልቅ ሚዲያ ላይ የሌላን እምነት ኤርምያድ ምክር ህክምና ያስፈልገዋል እኔ ብዙ ለውጥ ስው ስው ለምን ወንጌል እንቅፋት እውነት አርነት እውነት ክርድትስ ነው

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Před měsícem +5

    እውነት ነው ወንድሞቼ ወንድም ኤርሚያስ ትውልድን እየሰደበ እየዘለፈ ነውረኛ ንግግሩን በጥቅስ እየሸበበ የክርስትና ልኩ እኔነኝ ባይነቱን ትቶ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ተፀፅቶ በፀሎትና በምልጃ እራሱን አይቶ እስኪመለስ እሱን ማየት መስማት አይገባም አቁሙ። ለምን ቢባል አማንን መታሰር ካበሰረበት ቀን ጀምሮ በየሰአቱ እየገባ የለቀቃቸውን ቪዲዮዎች ቁጭ ብሎ እንደገና ማየት አለበት እነዛን እህቶቻችንን እየዘለፈ እየሰደበ በተለይ ተጠለጠልኩ ያለችን የዋህ እህት በእግዚአብሔር ቃል እደጊ ብሎ ነው የዘረጠጣት ማነው እሱ? ልኩን ማንነቱን ምንም እንዳልሆነ ማወቅ አለበት። እግዚአብሔር እንዲረዳው እንፀልያለን ከዛ ወደ ቀልቡ ተመልሶ በንስሀ እራሱን ሲያቀርብ ሚናውን መለየት ሲችል የዛን ጊዜ ወደ ሚቀጥለው ነገር እንሂድ ቤተሰቦች ተባረኩ።

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 Před měsícem

    ወንጌል አያመቻምችም ጨው ጨው ነው❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před měsícem

    ኤሪሚያስ የእዉነት የሰዉ ንቀት አለበት :: አሁንም ቢሆን የሚጯጯዉ የራሱን ክብር ለማስጠበቅ ነዉ : ከአንደበቱ የሚወጣ የግብዝነት ንግግር ከአሁን በኃላ በምን መልኩ ሊያስተካክል እንደሚችል እንጃ ጌታ ይርዳዉ :: ለብዙ ጊዜ ለረዥም አመታት እከታተለዉ ነበር በተደበቀ ማንነት መገለጡ ያሳፍራል :: ደግሞ የሀረብ ሀገር ሴቶችን በዚህ ደረጃ አዉርዶ ማሳደቡ ይገርማል የዐረብ ሀገር ሴቶች መንካቱ በሙሉ ለሴቶች ያለዉን ንቀት ያሳያል 😢😢😢

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Před měsícem +1

    ከማንኛ አቤል ንስሐ መግባት ኣለባቸው ቆይ እነ እማን እብ በጣም ኣዝብንባቸዋል እንዴ ንስሐ ይግቡ እነ ኢማንን ወደሀጢያት እየነዳችዋቸው ነው እኮ

  • @Rrr4803
    @Rrr4803 Před měsícem

    Abet ye pente hametegna wooooo selechachun

  • @mehalettesema
    @mehalettesema Před měsícem +2

    ኤርሚማ አብዝቶታል ከራሱ side ሀሳብ ካልተሰጠ ስድቡ ንዴቱ በጣም በዝቷል እሱ ብቻ አዋቂ ሌላው ምንም የማያቅ ነው የሚመስለው በዛ ላይ አለቃ የሚያደርገው ነገርስ ሰው በፍቅር እንጂ በሀይል መግዛት አይቻልም ኤርሚ ሰምተሀል 😊

  • @user-ed9rq9en7t
    @user-ed9rq9en7t Před měsícem

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @eleni311
    @eleni311 Před měsícem +1

    እናተ እራሳችሁ ንሰሀ ግቡ ሰው ንሰሀ ግባ ትላላችሁ እናተሰ ሰለ ሰው ሰታወሩ ምን እዬሰራችሁ ነው ኢየሱስ አይቀድምም ወንጌል አትሰብክም የሌላውን ሀሜት ትተህ

    • @GetuDemisie-of4vy
      @GetuDemisie-of4vy Před měsícem

      ስህተት የሰራን ሰው ተሳስተሀል ማለት የወንጌል አንዱ ክፍል አይደለም ወይ?

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 Před měsícem

    Dagi malet yehulum telat esu new eskezare tesmamtew siyageleglu esu meta hulum tebetatenu Dagi yemibalew Setan kewistachew mewtat alebet Egziabeher menfesun yinkelilet.

  • @weldudemisse4556
    @weldudemisse4556 Před měsícem +1

    እናንተ ወንድሞችና እህቶች አትፍረዱ አስታርቁ ከቀረባችኋቸው ከተግባባችሁ አስታርቋቸው ።የእግዚአብሔር ልጅነት መገለጫው አንዱ ማስታረቅ ነው ።ልጅ ከሆናችሁ አስታርቁ

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před měsícem +1

    Beka enante wed egziabeher temelesu man feraj yaregachuh

  • @bethelehemseyoum7194
    @bethelehemseyoum7194 Před měsícem

    Ene yemazenwu lemisemachhu sew new asetwulu

  • @yesakekebero2346
    @yesakekebero2346 Před měsícem +3

    እውነት እላችዋለሁ ደግሜ የምነግራችሁ በእምነት አንመሳሰልም ይህ ልምምድ ክርስትና አይደለም ።
    ይበልጥ ኤርሚያስ (ቀለሜ ) በአሁን ካፈርኩ አይመልሰኝ በማለት ፕሮቴስታንትን እንዲጠላ እደረገው ስለሆነ ለምንድነው አማኙ ይህን ዘው ዝም የማታስብሉት።
    በቃ በቃ ሁላችሁ ወንጌል ከመስበክ ይቅር ማሟሟቃችሁን ተውት ለሰድቦ ተሳዳቢ አታጋልጡን።

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před měsícem

      ምንድነው ወሬ ማማሟቅ የኛ

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před měsícem

      ምንድነው ወሬ ማማሟቅ የኛ ፃዲቅ

    • @Senait-Senait
      @Senait-Senait Před měsícem

      @@SagePro1Kelemewerk mehon alebhe

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před měsícem

    ማእረ ኢርምያድን ምከሩት የሚናገረው ደስ ለምን ዝም ከፍቶ መሳደብ የሌላውንም ለምን ይሳደባል ማስተማር ካለበት በማክበር ያስተምር የሰለቸኝ የሱ ትላንት ይሳደባል የውሸት እባ ያለቅሳል በደፈናው አታስታርቁ አረባገር ያለች እህት ተሰደበች ባደባባይ ይቅርታ ማለት ላጠፋው 💔💔💔💔💔

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 Před měsícem

      እዋይ አምሃርኛ ሃንኪሳ 😂

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před měsícem

    ይፍታን ማለት ምን ማለት ነው ቢብራራ

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 Před měsícem

    💯 Dagi is on his own…we can tell he is already abusing the mercy of God…we done with him.. yehe kuse abed….

  • @tesfayechenfa4947
    @tesfayechenfa4947 Před měsícem +1

    በጣም ታሳፍራላችሁ እውነት

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 Před měsícem

    Hulunim nachew nisiha megbat yemigebachew

  • @TigabuDeneke-xo4ks
    @TigabuDeneke-xo4ks Před měsícem

    ተመራለሁ ከምትል አንተ አልተማርኩም ያለሱ የበለጠ ያቃል

  • @hirutbaka152
    @hirutbaka152 Před měsícem

    Mismarun yetenagerkewu wendme tebarek
    Be 2 gora tekeflachihu yemtaweraut yemidiya agelgayoch yemtawerutn eweku letenagerachiut hulu begeta fit mels tsetalacihu
    Lemnsemawu ejig aznenal letwuldu asbu
    Lemtnagerut kal mretu
    *endepoletika were le 2 grup yemtmelalsu yewengel enkfatoch [foto,were,geba ,weta eyalachihu swur yewengel teroch getan agelegeln eyalachihu yeseytan mesariya yehonachihu yewendmoch kesashoch nsha gbu
    *tibit wedketn tametalech

  • @medhanitfikadu4016
    @medhanitfikadu4016 Před měsícem +1

    ስብስባችሁ እራሴ ችግር አለበት ዛራም እየሰደባችሁት ይቅርታን በል አትበሉ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před měsícem +1

    እየሱሰ ሲሰቀል ግደሉት ግደሉት ያሉትን አሰታወሳችሁኝ ወጋሪዎች

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ማን ነው የሰቀለው ይሁዳው ቀለሜ እና በወንጌል የነገቡ የብልፅግና ወዛደሮች ቀለሜ ቢዝነሱ ሲሞላለት ያዋጡለትን አሳሰራለሁ ኪኪኪ አይ ቀለሜ በሰሙ የሚያፍር ሰው ነው ወንጌል የሚያሰተምራቹ መጀመሪያ በአፍ መፅዳዳት ያቁም ይሄ ጉመሃሬ

    • @sosinasine5843
      @sosinasine5843 Před měsícem

      @@TigistTeklehaymanotGebreselass ገና ደግመን ደጋግመን ይጠይቀንጂ እንሰጠዋለን ሰለ ብሩ አትጨነቅ የህት ወንድምቹ ነዉ።

  • @getachewmelkamu3311
    @getachewmelkamu3311 Před měsícem +1

    እባካችሁ ስሜታዊ ሆናችሁ ወንድማችሁን አትግደሉት። የሰው ወገን መሆን ጥፋት ነው። ከእግዚአብሄር ጋር ወግኑ። አሳፍሪ ታሪክ አንስራ።

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +2

    ኤርሚያስ መሰረታዊ የሆነ የባህሪይ ለውጥ የሚያስፈልግው ሰው ነው። ምናልባት ትምህርቱን ካቆመጠት ከ7ኛ ክፍል መቀጠል አለበት። የወንጌል አማኞችን በዚያ ደረጃ ሲያበሻቅጣቸውና እንደ ውሻ ሲያባራቸውና ሲያሰወጣቸው ሳይ ያሳዛዝናል። ኤርሚያስ አበበ (inferiority complex)፣ አቤል አቡና (ignorance & personality disorder)፣ አማን ሻሎምም (superiority complex) የየራሳቸው ችግር አለባቸው።

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před měsícem

    ቆይ ግን ሰው እኮ ይሳሳታል እኮ ፍፁም ጌታና ጌታ ብቻ ነው ትናንት በመልካም መኖገድ ሲገኝ ይወደዳል ሰያጠፋ ደግም ይወቀሳል ትናንተ ተሞግሼ ዛሬ ግን ለምን ተነካሁ ካለ ጤነኝነቱ ያረጋግጣል ወደ ውስጣችሁ መመልከት ትልቅ አስተዋይነት ነው

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před měsícem

    ኤርምያስን ማነው እኔ እኔ እኔ እኔ ዋና እሱን እንደትልቅ ሚዲያ ላይ የሌላን እምነት ኤርምያድ ምክር ህክምና ያስፈልገዋል እኔ ብዙ ለውጥ ስው ስው ለምን ይስደባል

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Před měsícem +1

    ዳጊጊጊጊጊጊ አትባይ ለፍለፍ ፍየል አፈ የለባ ተከታይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-om8ui5nm2k
    @user-om8ui5nm2k Před měsícem +2

    እኔ እምለው እዚህ ውስጥ ያላቹሁ ሁላቹሁም አጨብጫቢ ናቹሁ ዝም በሉ ዝም ባለ አፍ ዝብ አይገባም ሌላ ስራ የላቹሁም ወይ አአለፈት ስተት አሁን ስሙን እየጠራህ እምትናገረው ጤነኛ ነህ ግን???ስራ ፍጠሩ ወንጌል መስራት ካቃቃቹሁ አውራቹ አወራቹሁ በቃቹሁ ዝም በሉ ሰለቻቹሁን

  • @AlmazAlemu-kl9oz
    @AlmazAlemu-kl9oz Před měsícem

    እያንዳዳቸው እራሳቸውን በጌታ ፊት ወድቀው ንስሀ መግባት ይኖርባቸዋል እራሳቸውን መመርመር የሚችሉ ከሆን የጌታ ፍርሃት ካላቸው በመጀመሪያ ጌታን የሚፈሩና ጌታን መበደላቸው ሲገባቸው ነው እኔ ሲገባኝ አራቱም ትንሽ ችግር ያለባቸው ይመስለኛል ፍፁም ጤነኛ ክርስቲያን ይህን አሽማቃቂና አንገት የሚያስደፋ ነውር አድርገዋል::

  • @TigabuDeneke-xo4ks
    @TigabuDeneke-xo4ks Před měsícem

    ላይ ኤርሚ 5 ሰው ይበቃል

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Před měsícem +1

    እዚህ የተሰባሰባችሁ ሁሉ ለሽምግልና አትበቁም .... ምክንያቱም ነገር እያጋጋላችሁ ነው ሀሜተኞች ናችሁ ....በወገንተኝነት ነው የምታወሩት ...ስለዚህ እራሳችሁ ንስሐ ግቡ .....ኤርሚያስን ይቅርታ ጠይቁት ....የሰው ስጋ ቦጫቂዎችን ንስሐ አስገቧቸው ....በተጨማሪም ስጋዊነት ይታይባችኋል ...ሆዳም አለማውያን ናችሁ።

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem +1

    ድፍረቱ ጆሮ ላይ ዘጋሁበት እያለ እያወራ አሁን ይሄ ትቢተኛ አሁን ተነስቶ ቪድዬ ይስራባችሁላ ልባችሁን እዘጋጁ!!

  • @henoksocialized
    @henoksocialized Před měsícem +2

    ወደየት ወደየት 😂😂😂😂መጀመሪያ ሀጢአት የሰራ ንስሃ ትቶ ያጋለጠው ይቅር ይበል😂😂😂ወይ ክርስትና 😝ይመቻቹ ቀጥሉ መቼስ እናንተ ብቻ የጸደቃቹ ይቅርታ ጠባቂዎች

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před měsícem +1

    ወንጌል ምናም እያላችሁ አትፎግሩ 😂😂 እኔ ሙስሊም ህንዱ ግዋደኛዬ አሉኝ ዋናው አስተዳደግ ነው

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před měsícem

    መርዝ ነው ጭንቅላቱ ልክ አይደለም

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před měsícem +2

    እራሳቹ ገንዘብ ሰታቹ ነዉ ኤርሚያሰ መልሶ የሚሰድባቹ
    በተለይ ሴት አማኞች ምንድነዉ ፍላጎታቹ ወንጌል አይመሰልም
    ክርክሩ ምን ያስፈልጋል በቃ ኤርሚያስ የመጨረሻ ጥይቱን ተኩሷል ከዮናታን አክሊሉ ጋር በመተባበር
    በቃ ለየብቻ በመሰላቸዉ ይቀጥሉ :: አማኙ አቋም መያዝ አለበት

  • @jerrydawit2457
    @jerrydawit2457 Před měsícem

    ወንድሞች እህቶች አስተውላችሁ ተመልከቱኤርሚያስ ጋ ገስት አብረውት የሚቀመጡ አንደኛ የሐሰተኛ ነብያት ደጋፊ እና መንፈሳዊ ነገር ያልገባቸው ናቸው ካለማናችሁ ግቡ እና ፕሮፋይላቸውን ቼክ አድርጉ ሁለተኛ ገስቱ ላይ ለመቀመጥ የሱ ደጋፊ መሆን አለባቸው አለበዝያ ተቃራኒ የሚናገር ሰው ቦታ የለውም እሱ ልጁ የሚሆነውን ታናሽ ብላቴና እንዲህ በጭካኔ አሳደደው ግን የነዚህ ሃሰተኛ ነብያት ጉድ መረጃ ቢሰጠው ያወጣል በፍፁም ልዩነቱን አስተውሉ ዳግማዊ የሚባለው ወንድም ተውት እሱ ከራሱ ጋር አይደለም ጌታ ይድረስለት

  • @martaeredadohossana3102
    @martaeredadohossana3102 Před měsícem

    Egizabher naa wongelawi eriminii kamakatatalli wodewalaa animallisimii👈

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před měsícem

    ኤርሚያስን ተቃወሙ ስትሉ በምን ምክንያት ?? በደፈናው ? የአማን ሻሎም ፎቶ በሶሻል ሚድያ መለቅፕቁን መደገፋን አልስማማም::💒💒🔥 አቡናስ ምን ምስረጃ ይዞነው ኤርሚያስ ነው አማንን ያሳሰረው ያለው ? አማንስ ሳልታሰር ኤርሚያስ አማን ትስሩዋል ሲል እየስማሁ ነበር ከሚል ቤቱን ከፍቶ አልታሰርኩም ማለት አልነበረበትም ?

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před měsícem +1

    ኤርምያስስ በ መስፍን በሹ ዘይት ሲለቀለቅ አልኖረም እንዴ ምነው ኤርሚ ኤርሚ ብለሽ ተንጣጣሽ የ አረብ ሃገር ሴቶችን ዳጊ አልተሳደበም ብዙ ተንገበገብሽ

  • @mekonennwubshet505
    @mekonennwubshet505 Před měsícem +2

    ኤርሚያስ አበበ ንሰሀ ግባ ንሰሐ ግባ አሳፍረኸናል የዳጊ ፈረስ እየጋለበህ ነው ቅዱሳንን የመሳደብ ስልጣን ማን ሠጠህ ።።።ተሳዳቢ ተሳዳቢ ሰውን ነህ

  • @nahomashebir7753
    @nahomashebir7753 Před měsícem +2

    አቁሙ እናተ ዘማዊ ትውልድ

  • @jesusisaking7345
    @jesusisaking7345 Před měsícem +1

    በጣም ሲበዛ ባለጌ እና ዘማዊ ነው ኤርሚያስ ይሄ ደግሞ አሁን አይደለም የጀመረው ዝም ተብሎ እንጂ: እኔ እንዳውም በጣም ነበር የሚቀፈኝ የብልግና ነገር ሲያወራ ያሳፍረኛል እሱ ለሚናገረው: ከ አንድ በፅድቅ ነው የማገለግለው ከሚል ሰው ይቅርና ከአንድ አግብቶ ልጆች ካለው ሰው የማይጠበቅ ቃላቶችን ነው የሚጠቀመው እግዚአብሔር ይማረው የምትቀቡትም ምከሩት pls pls አፍረናል በጣም በምላሱ የብልግና ነገር ለመናገር ምክንያት ነው የሚፈልገው

    • @SagePro1
      @SagePro1 Před měsícem

      ኧረ አፍረናል ጬት የቃሙትስ አስደስተዋቸዋል ዝምብሎ መቀባጠር ይደብራል

    • @jesusisaking7345
      @jesusisaking7345 Před měsícem

      @@SagePro1 የብልግና ቃል ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም እኔ ስለ ሃጥያትም እያወራው አይደለም ማንም ይስታል ንሰሃ ይገባል ከእግዚአብሔር ዘንድ ከኤርሚ ዘንድ አይደለም እሱ የንሰሃ አባት አይደለም: ሲሆን ሲሆን እነዚህን ልጆች ወልዶ ያደርሳልና መምከር ሲገባው ጭራሽ ጥላቻውን በግልፅ አሳየ ስማቸውን ርዕስ አድርጎ እየገባ እንደቅልቅነቱ መከበር አልፈለገም ምንም አቅዋም የሌለው ወደ ነፈሰበት የሚነፍስ ግብዝ እና ትምክህተኛ ሆኖዋል: እኔ ግን ያልክት ሌላው ቀርቶ ስለ ልጆቹም እርሺና ስለሚናገራቸው የብልግና ቃላት ነው ያወራሁት ከአንድ ሚስት እና ሴት ልጅ ካለችው ሰው የማይጠበቅ: ጭንሽ ዳሌሽ በየምኑ በየምኑ የሚለውን ነው ያልኩት ድሮም እንዲህ አይነት ነገር ማውራት ይወዳል አሁን ድግሞ ብሶበታል ዞር ዞር ብለሽ እይ tiktok.

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn Před měsícem

    Keleme werk ayitenfsu difabachew 🤣😂😂 bexebexkachew eko eref gn

  • @eweyewey3487
    @eweyewey3487 Před měsícem

    ኤርምያስ ማለት ኦርቶዶክሰ ቤተክርስቲያን ያገለገለው በዘበኝነት ወይም በጥበቃ ነበር ስሙም ቀለመወርቅ ነው ያኔ የምናውቀው ጴንጤ ቤት ገብቶ አነገሳችሁት ስለዚህ ቻሉት

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před měsícem +1

    የዚህ ሁሉ መንስኤ ማነው ኤርሚላይ እንደ ጥፈሰት የምትደመድሙት ኤርሚያስ የቱ ጋ ነው እንደጥፋት የተሰየው ያለ ወንጀሉ አስያዘው አሳሰረው እየተባለ ምታወሩት አቡናም ሆነ አማን ኤርሚያስን ይቅርታ ይጠይቁ ለብዙ ጊዜ ሁለቱ ወንድሞች ኤርሚያስን ባሸሙር በተለያየ ሁኔታ ሲያፌዙ ይታያሉ ይቅርታ እነደ እግዛብሄር ሁሉም ይቅርታ ይደራረጉ እነደ ግለሰብ አማን እና አቡና ለ ኤርሚ የቅርታ ይጠይቁ

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy Před měsícem +1

    ሚዛናዊ ልትሆን ይገባል። ለመሆኑ አንተ ኤርምያስን ተሳስተሀልና ይቅርታ ጠይቅ ብለኸዋልን?ጥፋቱ የሁለቱም ጎራ ገመድ ጎታቾች ስለሆነ።

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 Před měsícem +1

    አሁንም እናንተ አሉባልተኞች አንች ማን ሆነሽ ነው ልጁን ብሎክ ያደረግሽው መርዛም ሴት ነሽ።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před měsícem

    ኤርምያስ፡ማነው፡እናንተ፡እየሰደባችሁ፡እሱ፡ቤት፡እየገበችሁ፡ምን።ትሰራላችሁ፡ስለጌታ፡የሚወራበትእየሄዳችሁ፡ብዙ፡ስለጌታ፡ብቻ፡አውሩ፡እባችሁ፡እሱሰለሱ፡ያውቃል፡በተረፈ፡ፀልዩለት፡እሱ፡ልክነኝ፡እያለ፡ነውኮ፡ዝም፡እያላችሁ፡እየተሰደባችሁ፡ነገ፡ቤቱ፡ትሄዳላችሁ፡ስለዚህ፡አስተካክሉ 1:39:13

  • @Dior768
    @Dior768 Před měsícem

    ቃልኪዳን መርዝ ነሽ የሰው መርዝ ባለጌ የነገርኘነትሽ ጥግ ደጋግመሽ ቀለሜ ትያለሽ ሲጀመር ቅን ብትሆኚ ኤርሚ ብለሽ ትጀምሪ ነበር ወስፊ በአጠቃላል ጌታ የስራችሁን ይስጣችሁ ምቀኛ እናንተ ከአገልግሎት ያለፈ የግል ችግር አለባችሁ ኑሮ ሲያዝጋችሁ ሰው ላይ ብሶታችሁን አታራግፉ ሰርታችሁ ተለወጡ ወረኛ😮😮😮😮

  • @user-gz6sd5oz7r
    @user-gz6sd5oz7r Před měsícem +1

    ሁላችሁም ጥቅማኛ ሀመታኞች ናቹ አንድም ለወንገል የቆመ የለም ውሸታም ብቻ ኤርሚያስ ይቀጥላል ጫታም ሁላ ክርስቶስ ይቅርታ ትችላላችሁ የላችሁም በዛው ወራኛ ሁላ በእናንተ ምክንያት ነው ክርስቶስ የተሰደበው

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Před měsícem +1

    ዉሸት ኤርሚ ጸያፍ ስድብ አይሳደብም ኦርቶዶክስ ይከሱታል እሱም አፍአፍ ስላስያዛቸዉ እንዴት አርገን በራሱ እናስፈጀዉ የሚል ምክራቸዉ በናንተ እየተከናወነ ነዉ። እናንተም የነሱ መሳርያ ናቹ።

    • @loveyou7562
      @loveyou7562 Před měsícem +1

      ወንድም/እህት የስድብቆንጆአለእንዴ የሀጢያትስትንሽአለ እግዚአብሔርን ተከተል/ተከተይ

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 Před měsícem

      ​​
      @@loveyou7562ምንድነዉ የተሳደበዉ ቢዘልፋቹም " ጻድቅ ይምታኝ ለዉሃት ነዉ ይዘልፈኝ የዘይት ቅባት ነዉ ይላል ቃሉ " አንድ አስተዋይ ኤፍሬም የሚባል በመሃላቹ ተገኘ እንጂ አብዛኛቹ በኤርሚ ቂም የያዛቹ ናቹ በተለይ ሴቶች በጸብ ቃሉ የሌላቸዉና: እንደቆሮንጦስ ሴቶች ስርአት ያጡ ናቸዉ ጳዉሎስ በማህበር አትናገር ብሎ ደምድሞታል ።

  • @GetuDemisie-of4vy
    @GetuDemisie-of4vy Před měsícem

    አንቺ ሰው ሀሰተኛ ነብያት ብለሽ የለየሻቸው በምን መስፈርት ነው? በቃሉ ሚዛንነት ! አይመስለኝም።
    አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ አብዛኛዎቹ የሚያገለግሉት በእ/ር መንፈስ ነው ። ነገር ግን ግማሹ በነፃ ተቀብለው ዘይት ሸጡበት፣ ሌሎቹ ጨው ውሃ ጨርቅ ሸጡበት ወዘተ። ይሄንን ማድረጋቸው ሀሰተኛ አያስብላቸውም። የተግባር የልምምድ የአካሄድ ችግር ስለሆነ በምክር የሚመለስ ነዉ። እንዲህ አይነቶቹን በእ/ር መንፈስ በኢየሱስ ስም የሚሰሩትን ጠንቋዮች ብሎ ማለት ተገቢ ነው ትያለሽን? ጠንቋዮች የሚሰሩት እኮ በአጋንንት መንፈስ ነው። የእ/ርን መንፈስ መሳደብ የማይሰረይ ሀጢአት ነውና።

  • @NiguseMadebo
    @NiguseMadebo Před měsícem

    ዝም ባል ካ ኤርምያስ ዉራዱ ዱርዮቺ ዬ ዱርዬ ታባበ ሪዎች እናንታ ካልታካታላችሁ እኛ አለን 🙏🙏

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před měsícem +1

    አቤት አቤት ፈራጅ ፃድቆቹ ሌላ የላችሁም እናንተ ማነው ፈራጅ ያደረጋችሁ ይቅርታ በል ምናምንዝም ብላችሁ ከምታወሩ እራሳችሁን እዩ ኤርሚ ይቅርታ ይጠይቅ ከምትሉ በጌታ ቤት ውስጥ ሆነው ጫት የሚቅሙትን ወጣቶች መመለስ ለነሱ መፀለይ ሲገባችሁ ጌታን እያሰደቡ ያሉት እነሱ እናንተ የጌታ ነገር ሳይሆን ግድ ያላችሁ ለራሳችሁ ክብር ነው ምትጨነቁት በአደባባይ ጫት የቃመውን ልጅ ጎበዝ በርታ ይበለው ጌታ በዚልክ ሲሰደብ ትንሽ አይሰማችሁም ደሞ ይሄ ልጅ በተደጋጋሚ ነው ጫት የሚቅመው ስለዚ ልጅ ነብስ ግድ ይበላቹ እንጂ ስለኤርሚያስ ይሄን ያህል የሚያነጋግር ጉዳይ አይደለም እስተውሉ

  • @user-se4vk1jn2d
    @user-se4vk1jn2d Před měsícem

    አር ባካቹ እነዛን መረዛም እባቦች በጉያቹ አቅፉቹ ኤረሚያስን አማንን እና ያን የስም ላቢስ ምከሩ ወሬ ብቻ ማፈሪያዎች

  • @nebuyosefa2084
    @nebuyosefa2084 Před měsícem

    ሁላቹም ውሸታሞች ናቹ ሰውን ለመብላት ነዉ የመጣቹት

    • @darik114196
      @darik114196 Před měsícem

      እግዚአብሄር ይገስፅህ

  • @divinemercyministry2018
    @divinemercyministry2018 Před měsícem +1

    ኦርቶዶክስ ማልያ ቀይሮ ኤርሚ ለመምታት እየሰራ ነው shame on you.

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 Před měsícem

      ኦርቶዶከስ አትበል እራሰህ እየተበላላህ እኛን አትክተተን እንዳቦካችሁት ጋግሩት ለችግርህ ማጣበቂያ አትፈልግ ደካማ።

  • @NiguseMadebo
    @NiguseMadebo Před měsícem

    ዝም ባል ዱሪዬ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před měsícem

    የሚያውራበት አጀዳ ስታችሁ እፉን ይከፍትብናል ወይም የአንዞ እባ ያፈሳል እሱ እኔ ፃድቅ ነኝ ብሎል ተዉት!!