ሜሎስ በማሪያም ሂይወት ዙሪያ ሊሞግት ገባ | faithline | melos | ኤል ቃል tube | ወንጌል ይለዉጣል | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ኤርሚያስ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 38

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem +1

    ኢየሱስ እኔ እውነት ሕይውት መንገድ ነኝ ብሎ የተናገረው ቃል ጠምዝዛችሑ ወደማርያም አመጣችሑት ያሳዝናል ይሕጌታን ክርስቶስን መካድነው ሜሎስ ወንድሜ ተባረክልን ትክክለኛ መልስ ሰጠሐቸው

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Před měsícem

    ወይ መሳት እየሱስ ያዳነን ከማርያም ስለተወለደ ነው አላለም😢

  • @yemegnushal
    @yemegnushal Před měsícem +4

    ማርያም የጌታን ትእዛዝ እምቢ ብትል የእግዚአብሔር ሀሳብ ህዝብን ማዳን ስለሆነ በሚፈልገው መንገድ/ ጥበብ ኢየሱስ መምጣቱ አይቀሬ ነው ። አላማው ሰውን ማዳን ስለሆነ ፤ ማርያም እንደ እናንተ ሀሳብ ልመለክ አላለችም ፤ ቶሎ ብላ ፈቃደኛ ሆነች ። ይሄንን ገዳም ውስጥ ቁጭ ብሎ ምን ልስራ ባለጊዜ የዘባረቀውን ፣ እውቅና ፈልጎ የፃፈውን ሁሉ ስታምኑ ኢየሱስ ራሱ የተናገረውን በመፅሀፍ ቅዱስ ያለውን ማሳነሳችሁ ልታፍሩበት የሚገባ ነው። አለማትንና በውስጡ ያለውን የፈጠረ ዘላለማዊ ጌታ በውስጧ ማደሩ እሱ ራሱ አስችሏት እንጂ በራሷ ፅድቅና የመሸከም ችሎታ በቅታ አይደለም ።

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před měsícem +2

    ጌታ ሆይ😂😂😂 ማርያምን መለኮት ለማድርግ የምትሄዱበት ርቀት ጌታ ኢየሱስ ልቦናችሁን ይክፈት:: ሜላዬ ተባረክ አውቆ የተኛን ....... አሉ

  • @MehaliyeForChrist
    @MehaliyeForChrist Před měsícem

    “መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።”
    - ሉቃስ 1፥28

  • @MehaliyeForChrist
    @MehaliyeForChrist Před měsícem

    ፀጋ እንዲሁ በነፃ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነው ማሪያም ከራሷ የሆነ ማንነት ቢኖራት ኖሮ ከእግዚአብሔር የምትቀበለው ፀጋ ሳይሆን ደሞዝ ነበር
    “ለሚሠራ ደመወዝ እንደ ዕዳ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቈጠርለትም፤”
    - ሮሜ 4፥4

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    እመበቴ እንቺ ብፅኢት ነሽ ብሎ መልእክቱ ነግፘታል ትክክል ነው እንድናመልካት ነው የሚፉልጉት ሕያውነች እንደጌታ ከሙታን ተንስታለች መንፈስ ነች እንደጌታ መንፈስቅዱስ በአለም እንድ ጊዜ በሑሉ ቦታት ገለጣለች እያሉን ነው ይሕ ጌታ ኢየሱስ መካድነው አሑን ሜሎስ እይሰሙሕም እነርሱ እንደጌታ እየሰገዱላትነው ጌታ እይናቸውያብራላቸው

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před měsícem +1

    ማርያም በስጋው የመጣውን ኢየሱስን በራሷ ችሎታ ነው የወለደችው እንደማለት ነው አደገኛ ምንፍቅና

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    መንፈስቅድስ ብቻ ነው በሑሉ ቦታ መገለጥና መስማትም መመለስ የሚችለው ታዲያ ማርያምም እንዲሑ የአለም ጩኽት ሰምታ አንድጊዜ ለሑልም ትመልሳለች እያላችሑ ነው ማርያም መንፈስ አርጐችሗት የጌታ ቃል እያስካዳችሑ ነውጌታእይናችን ሑያብራ ወንድሜ ሜሎስ ቃል ሰንጥቆ እየተናገረ ስለሖነ እባክሕ ውጣ

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 Před měsícem

    መላየ የኛ እንቁ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ከእነዚህ ጋር መከራከር ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው እግዚአብሄር ለነሱ የውስጥ አይን ያብራላቸው ደንዝዙዋል

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před měsícem +2

    Melos God bless you

  • @solomonmekonnen1537
    @solomonmekonnen1537 Před měsícem +2

    ለመዳን አማላጅነት ሳይሆን ስብከት ነው የሚያስፈልገው ኤፌ1:13 ይነበብ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    ማርያም አስተማርያችን ነች በእምነቷ የመጀመርያ መንፈስ ቅዱስ ን የተቀበለች እንደቃልሕ ይሑንልኝ ያለች የእምነት ጀግናነች ግን አለም ያለ እርሷ ሰው አይድንም ማለትየኢየሱስሞት መካድ ነው

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před měsícem +1

    Melos Dios bendiga

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq Před měsícem

    ቆንጆ ወይይት ነው ብዙ ተምረናል

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +1

    ማርያምን መለኮት የማድረግ ጥረት ።

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před měsícem

      Joy shiro prophet khone maryam bizu ngr thonalech 😂

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    ማርያም እንዴት ይሖንልኛል ስትል መንፈስቅዱስ ይፀልልሻል ብሎ መላእኩ ነግሮታል 😅ካንቺ እይደለም ብሏታል

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před měsícem +4

    መለአክቱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልጆላችኋልና የዚህን መፀሐፍ ከሚጠብቁት ጋራ አብሬ ባሪያ ነኝ ለእግዚያአብሔር ስገድ አለኝ ጳውሎስም ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ እንጂ እራሳችንን አንሰብክምና እናንተ ስለ ፍጡር እየሰበካችሁ በእነሱም ስም አጋንንት ተዋርሳችሁ ለእነሱ ወደ ተዘጋጀው ለሰይጣንና ለመለአክቱ ወደ ተዘጋጀው ሂዱ ትባላላችሁ ይልቁንም ጥንቆላና አስማታችሁን ጣሉ ንሰሃ ግቡ አለበለዚያ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ።

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před měsícem +2

    አይ ሜላ ሰብስበህ አንጫጫሀቸው ተባረክ ሜላ

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Před měsícem

    የአዳም ሀጢያት የለባትም ለማለትነው?

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Před měsícem

    ቢያድግልኝ አሉት ቤተሰቡ እንደው ቢያድግ እና ጥሩ ሰው ቢሆን ለማለት ነው ይመቸው ቢያድግልኝ

  • @KasayeKelkay
    @KasayeKelkay Před měsícem

    ጥያቄ ለ" ያለማሪያም ህይወት የለም" ለሚሉ ወገኖች ጌታ ከትንሳኤው በኋላ 40 ቀናት ሲታያቸው አሁንም ከማሪያም "በነሳው ስጋዋ" ነው ማለት ነው?
    ፍፁም ፃድቁ አምላክ ሰውን ለማዳን የሰው "ጽድቅ" መዋጮ /ድርሻ አስፈልጎታል ማለት ነውን?

  • @michaelgebremeskel1417
    @michaelgebremeskel1417 Před měsícem

    አብርሀም የእምነታችን አባትሆነ ፃድቅ ተብሎ ለመጠራት የሚመካበት ብዙ ስራ ነበረው። ነገር ግን በሰው እንጂ በሰው ፊት አይደለም። ቃሉ እንደሚለን በእምነት ብቻ ነው አምላክን ማስደሰትን የሚቻለው። አብርሀምም እምነቱ ነው ፅድቅ ሆኖ የተቆጠረለት።
    “እንግዲህ ለሚሠራ ሰው፥ ደመወዝ እንደ ክፍያ ነው እንጂ እንደ ጸጋ አይቆጠርለትም፤”
    ‭‭ወደ ሮሜ ሰዎች‬ ‭4‬:‭4‬
    እንደዚያው ማሪያም ላይ “የሞላባለብሽ” ተብሎ የተፃፈው ከራሷ ስለሆነ ስራ ሳይሆን ሰለ ፀጋ ነው።
    ምንጩ ደግሞ
    “የሞተውን ሕያው በሚያደርግ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ በሚጠራ“
    አምላኳ አምና “እንደ ቃልህ ይሁንልኝ”
    ማለቷ ነው። ❤
    ‭‭ወደ ሮሜ ሰዎች‬ ‭4‬:‭17‬

  • @MehaliyeForChrist
    @MehaliyeForChrist Před měsícem

    ጳውሎስ ለመዳኑ ማሪያም አስፈልጋው ነበር እንዴ?

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před měsícem

    አፈር ለበላው ለማሪያም ስጋ ጥብቅና ድንግል ሆነችም አልሆነችም በስብሷል ደግምሜ እላለሁ የማሪያም ድንግልና የእናንተን ሃጥያት አያስተሰርየውም ። 1ቆሮንቶስ 15:50_54

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 Před měsícem

    አረ ፀጋ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው ሰው በራሱ ኃይል አይገኝም

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Před měsícem

    እነዚህ ሰዎች እራሱ ጸረ ኦሮቶዶክስ የዘበነ ደቀመዛሙርት ናቸው ...የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ እራሱ ያለ ማሪያም አማላጅነት ዓለም አይድንም የሚል ዶክትሪን/ዶቅማ የላትም ....እነዚህ ሰዎች ሄደው ሄደው ሀሰተኛ አስተማሪዎች ሆነው ጸረ ክርስቶስ ሆኑ💔💔💔😭😭😭

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday Před měsícem

    እናንተ ሰዎች በተለይ ድልበድል ለምን አንደኛቹን ካቶሊክ አትሆኑም ግን ?? ማርያምን ወደ መለኮት የማስጠጋት ጥረት እንደቀጠለ ነው በዚህ ከቀጠለ በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ ይመጣል

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m Před měsícem

    አይ ሜሎስ አንድም ቀን አነጋገርህ አምሮ አያቅም ውሼትህ ማዐት ቀልማዳ ካሀሀዲ እንኳን ስለ ወላዲተ አምላክ ስለራስህ አታቅም አርፈህ ተቀመጥ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před měsícem +1

    😂 ሜሎስ ካድሬው! የሚከተለው ሀይሜኖታዊ ተቋም የሌለው ማንን ወክሎ ገባ? አይ ጴንጤ! አካሄዱን ከገንዘብ ጋር ያደረገ ቀሚስ ለባሽ ሁሉ ይነዳችኋል አይደል?

  • @etsegenetkebede9359
    @etsegenetkebede9359 Před měsícem

    እንደ ኦርቶዶክስ መናፍቅ አለ? የከሀዲ ስብስብ. ነገ ሲገባችሁ ታፍሩበታላችሁ!!!

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Před měsícem

    ኦርቶዶክሶችን በክርክር አትችሏቸውም፣ ተፍ ተፍ አትበሉ። ሜሎስ ራሱ ተመታ!

    • @amanuelabako3640
      @amanuelabako3640 Před měsícem

      እሲቲ ይትኛው ጋር??? .....ይህን የምንፍቅና ትምህርት አይደለም መጸሐፍ ቅዱሱ, ኦሮቶዶክስ እራሱ ይህን ትምህርት አትቀበለውም።
      ለማንኛውም የቤተክርስቲያናችሁን ዶክትሪን/ዶቅማ አንብቡ