🔴ለአርቲስቷ መድረክ ላይ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው ወጣትና ሰላም ተስፋዬ- ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0983705957
    ዳሎል ገበያ - www.dallolgebe...
    🔴FACEBOOK / nuti.zekarias.1
    🔴INSTAGRAM / nuti_zekarias
    🔴TELEGRAM telegram.me/ti...
    🔴TIKTOK / dallolentertainment
    #Eregnaye
    እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 3 episode 1
    @Arts Tv World
    እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
    🔴ለአርቲስቷ መድረክ ላይ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበው ወጣትና ሰላም ተስፋዬ- ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS
    Donkey Tube
    #Dink_lejoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 202

Komentáře • 1,4K

  • @busheramohammed2841
    @busheramohammed2841 Před 2 lety +12

    በእውነት ብሮዬ ለእናቱ ክብር ስለሰጠው ተመራቂ ያወራሃው ንግግር ተመችቶኛ ትክክል ነክ አቦ ሰላምህን ያብዛልን

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 Před 2 lety +1

      👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zeskryas7057
    @zeskryas7057 Před 2 lety +4

    ትክክል የምቀኝነት ጥል እ/ር ክፋታችንን እያየ እንዴት ይለመነን ልጅ መቼም ይመረቅ ዋናው ነገር የናቱ ውለታ ማስታውሱና ለናቱ ያለውን ክብር ለሁላችንም ትምህርት መሆኑ ነው ስንታችን ያለን አይደል እናቶቻችን ከቤት ውጪ ልናገኛቸውና እንቴ ናት ብሎ ለማስተዋውቅ የምንሸማቀቅ

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Před 2 lety +5

    ትክክል ቤት ስጡኝ አላለ ስራስጡኝ አላለ እናቱን ብቻ ሳይሆን እናቶችን ነዉ ያመሠገነዉ ኤፊምርጥ ልጅ

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před rokem

    በጣም ያስዝናል ለዶክተር ክብር የሌላቸው

  • @nureayeni8525
    @nureayeni8525 Před 2 lety +16

    አይ የኛ ሰው ከአመራሩ ጀምሮ ወረኞች ናችው እንጂ ልጁ ቀድሞ እንደተመረቀ እና ስራም እንዳለው ተናግሩዋል በጊዚው እድሉ ስላልተመቻቸለት እናቱን በዚህ መልኩ ማመስገን እንዳል ቻለ ተናግሯል የኛ ህዝብ ግን መንቀፍ ሙድ መያ እንዴት ያስጠላሉ በአላህ የልጁን ቅስም እንዳይሰብሩት ብቻ ስንት አላማ ያለው ልጅ አላህ ይርዳው እሱ ሸልሙኝ አላለ ሌቦች ሁሉም እንደነሱ ሌባ ይመስላቸዋል ለዛ ነው በተሳሳት ምንገድ የተሮገሙበት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +9

    ውዲ የሀገሬልጆች ከምናየው ከምንሰማው ከሚወራው ክፍነገር በውጭም በሀገረ ውስጥም ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @hdlyricsandlyrics9536
    @hdlyricsandlyrics9536 Před 2 lety +7

    የድራማዉ ሥም እዮብ ሲሆን ትክክለኛ ሥሙ ዘላለም ኩራባቸዉ ነዉ🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem

    የፕሮግራሙ መሪ በጣም የማከብርህ ልጅ ነህ ምክንያቱም ሚዛናዊና አዛኝ ትክክለኛ ስለሆንክ ተባረክ

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před 2 lety +26

    He did not ask no body's help . He show how to respect his mother . Woye gude. የኛ ነገር

  • @nardostemesgen2534
    @nardostemesgen2534 Před 2 lety +5

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነገር ስለ ምትናገው ወድሀለው

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před 2 lety +1

    አይ ኑቲ ሀበሻ ለምቀኝነት ምን ይላል ስራፈት ሁላ እሱ የሰጠዉ ፈጣሪነዉ እናቱን ስላመሰገነ ብቻ መደነቅ ያለበት ልጅ ነዉ 🥰🥰🥰

  • @frish1475
    @frish1475 Před 2 lety +6

    የድራማ ኢዩብ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ደግሞ ዘላለም ኩራባቸው

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před 2 lety +7

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው Thank you for sharing! ሼር🙏

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Před 2 lety +5

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @fidelreact
    @fidelreact Před 2 lety +5

    ሰላም ሰላም ለሀገራችን ሰላማችንን ይመልስልን ፈጣሪ.

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 Před 2 lety +3

    ሠላም በስመ አብ እደአተ አይነት ወድሞች ፈጣሪ ያብ ዛልን አሚን ማርያምን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +24

    ሰላም ለሀገራችንና ለህዝቦቻ
    ፍትህ በጠራራ ፀሀይ እየተገደሉ ላሉ ለራይድ ሾፊሮች

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Před 2 lety

      ፍትህ ፍትህ አሁንም ፍትህ እህ ያማል😢

  • @habeshahits4543
    @habeshahits4543 Před 2 lety +6

    የድራማ ስሙ ኢዩብ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ደግሞ ዘላለም ኩራባቸው ነው።

  • @kiyaanaf2576
    @kiyaanaf2576 Před 2 lety

    በጣም ነው የማደንቅህ በዚሁ ቀጥል የማይሆን ነገር አታቀርብም ሃገር የሚያሳዝኑ ስንት ባሉበት

    • @fatiyaali9645
      @fatiyaali9645 Před 2 lety

      የድራማ ስሙ ኢዮብ ሲሆን ዋና ስም ዘላለም ኩራባቸው ይባላል

  • @tsehaydargie5112
    @tsehaydargie5112 Před 2 lety +3

    እዮብ የድራማ ስሙ፡፡
    ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸዉ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +18

    ይህ ዳሎል ኢንተርቴመንት ነውውው 😂😂ደስ ይለኛል💞💞💞

    • @abigailyegeta9975
      @abigailyegeta9975 Před 2 lety +1

      እኔ ደግሞ ድምጹን በጣም ለማወፈር ሢሞክስ እያሾፈ ይመሥለኛል። መጥፎ አይደለም😃😃😃

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +1

      @@abigailyegeta9975 ድምፁ ጥሩ ነው ያለው እኮ😂😂

    • @abigailyegeta9975
      @abigailyegeta9975 Před 2 lety +1

      @@user-hx1pm4rh9n ልጁም👍👍👍

    • @azmerayemane3644
      @azmerayemane3644 Před 2 lety +1

      እዬብ ነው

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety

      @@azmerayemane3644 ስሙን እንኳን አላውቀውም ዳሎል መሰለኝ😂😂💞

  • @sirguttube
    @sirguttube Před 2 lety +5

    ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ

  • @alazaralex1262
    @alazaralex1262 Před 2 lety +1

    ተዋናይ ዘላለም ኩራባቸው

  • @shewayejimma4272
    @shewayejimma4272 Před 2 lety

    በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ ዳሉልዬ

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 Před 2 lety +6

    Justice for Dr. Tazebachew !

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Před 2 lety +6

    አንተ ልጅ እኮ እንደው የልቤን እኮ ነው የተናገርከው። እውነት ነው ልጁ እናቱን አከበረ እንጂ ምን ስጡኝ አለ?

  • @maranamarana459
    @maranamarana459 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጥህ ስጡኝ አላለ እናቱ ነዉ ያከበረዉ አቤት ሰዉ

  • @abelashenafi3287
    @abelashenafi3287 Před 2 lety +2

    የድራማ ኢዩብ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸው

  • @mintesnotpetros1665
    @mintesnotpetros1665 Před 2 lety +5

    ሲቀጥል ኢንሳ ትልቅ ተቆአም ነው የልጁን background ሳያጠኑ ምንም አያደርጉም
    በሰው ደስታ መደሰትን የመሰለ ነገር የለም

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před 2 lety +3

    እዉነትህንነው የኛ ሀገር ስጦታ አራጣ አበዳሪነትነው ሚመስለው

  • @gezahegnayalew102
    @gezahegnayalew102 Před rokem +1

    “It is better to love than to be loved.” I feel for Eshetu.

  • @yafetentertainment
    @yafetentertainment Před 2 lety

    wendima betam arif sira nw yemitakeribew!! thanks for all!!!

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +4

    እኔ የምለው የሰዉን ሥራ ከምናወራእና ወሬ ከምንፈተፍት ስለራሳችን እናውራ ወሬ አገር ያፈርሳል እንጂ ምንም አይሰራም

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety +3

    አይ ሀበሻ አይ ምቀኝነት ሰዉ ሲቀየር ሰዉ ሲደሰት አንወድም እኮ ስናስጠላ እሰይ ደግ አረገ እንኮን ሾሾ ሰራ እንዴት እንደተናደድሀሀ ለልጁ ግን ትንሽ አክብሮት አለኝ

  • @ephtah4520
    @ephtah4520 Před 2 lety

    የድራማዉ ሥም እዮብ ሲሆን ትክክለኛ ሥሙ ዘላለም ኩራባቸዉ ነዉ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Před 2 lety +2

    ሰላም የDallol ቤተሰቦች በሙሉ!?
    ይህን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም፣ ጤና ፣ፍቅር እና ስደታ ያብዘላችሁ!
    ዛሬ እንድት ረዱኝ እፈልጋለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች?

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 Před 2 lety +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዶክተር ታዘባቸው አረ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው ተምረው ከጨረሱ በኋላ አችሉም ለምን ትላላቹ እናንተ ግን እንደዚህ የምትሉት አይምሯቹ ይሰራል

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Před 2 lety +7

    ባላቹበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😘 ደግሞ ቤተሰብ ድረሱልኝ የቀረኝ የሙከራ ጊዜዬ ትንሽ ነው ☝️ገባ በሉ ቤቴ አሪፍ ፊልሞችን በአጭሩ ታገኛላቹ 😉ይመቻቹ 👍

  • @azebgizaw3849
    @azebgizaw3849 Před 2 lety

    የድራማ ስሙ ኢዮብ ነው።ዘሌ ዘላለም ኩራባቸው። ዩቲ በርታልን ምርጥ ሰው።

  • @hanagelaw5726
    @hanagelaw5726 Před 2 lety

    Thanks!

  • @amu9770
    @amu9770 Před 2 lety +6

    ማርያምን 2ኛ ነው like ያደረኩት ካርዶቹ ጋር እያሳለፍኩ ሞላሁ ግን አንድም ሚሰራ የለም ምንሼ ኑቲ ፉገራ ነው እንዴ አጠራጠርከኝ

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Před 2 lety +4

    ለምንድነው ሰላም ተስፋዬ ካልተቻቹ አይሆንም ሰሊና ከፍ ከፍ በይ ጠላቶችሽ ዝቅ ይበሉ ወይም ያጥፋቸው

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 Před 2 lety

    እንዴት ነእ ሰላም ነእ የኞ አገር ሰው የሰውልጅ ጥሩነገር ሲገኝ ወይ ሲያልፍለት የተፍጥሮ ቅናት አለብን ለነገሩ አንተም ተናግረአል ስጡኚ አላለም ቸገረኚ አላለም እግዛቤር ያክብረው እናቱ አስደስቶታል ብታምኑ ባታምኑም እኔ ለልጄ አሳይቼም አልገባው ነበር በደብ ገልጬ አስረድቼው በጣም በጣም ነው ያደነኩት ይሄ መኩሬያ ነው እድቤውን ያርዝም ለት እናትየውም ልጆን ድራ የልጅልጅ ለማየት ያብቃት እኔ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኚ እግዛብሄር ከሰው አይን ይጠብቅላት ሰአቱ ጥሩ ሰአት አይደለም ከምን ሰማው ከምነየው የተነሳ እመቤቴ በመከለይዋ ትክልላት አሜን አሜን አሜን የኔልጅ ቢሆን አልወጣም ወድጄ አደለም ከአለው ሁኔታ ማለቴ ነው ካጠፍው ይቅርታ

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety +7

    አፍቃሪሽ ነኝ ላለዉ ጀግና ቲጂ ልጅሽ ይሆናል አጥሚት በጡጦ ስጭዉ አረ ሼም እሚባል ነገር አለ 😂😂😂😂

    • @abigailyegeta9975
      @abigailyegeta9975 Před 2 lety

      መውቀሥ እንኳን ተገቢ አይደለም። ከታላላቆቻቸው ፍቅር የሚይዛቸው አሉ እኮ።አልሠማሽም?

  • @babimarkos8680
    @babimarkos8680 Před 2 lety +1

    ተዋናዩ ዘላለም ኩራባቸው

  • @bekikoo5713
    @bekikoo5713 Před 2 lety

    የድራማ ስሙ እዮብ ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸው

  • @feteneasabu3362
    @feteneasabu3362 Před rokem

    በጣም የተመቸህኘ እናቱን ሰላከበረው ልጅ የሰጠህው አሰተያይት አው እሱ ምንም ነገር ሰጡኝ አላለም የኛ አሸቃባጮች ናቸው እንጂ

  • @user-nt9ee8ir6v
    @user-nt9ee8ir6v Před 2 lety +1

    אתה צודק 👍👍👍👍

  • @lideba8930
    @lideba8930 Před 2 lety

    ዘላለም ኩራባቸዉ የፊልም ስሙ እዮብ

  • @Beka_G
    @Beka_G Před 2 lety

    የድራማ ስሙ እዮብ ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸዉ

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před 2 lety +2

    ፍትህ ለዚህ ዶክተር

  • @firaolaman6187
    @firaolaman6187 Před 2 lety +1

    የድራማ ስሙ ኢዮብ ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸው!!

    • @firaolaman6187
      @firaolaman6187 Před 2 lety

      ገራሚ መልስ ትክክል ነው👏👏👏

  • @matiwosbelay6279
    @matiwosbelay6279 Před 2 lety +2

    ዘላለም ኩራባቸው

  • @addisuwolde1663
    @addisuwolde1663 Před 2 lety

    እዩቢ (ዘላለም ኩራባቸዉ)

  • @Muhami_VLOGS
    @Muhami_VLOGS Před 2 lety

    የድራማ ስሙ እዩብ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸው ነው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 2 lety +1

    ወረርሽኝ ጉንፋን ነው የያዘህ ስፖርት ስራበት ይለቅሃል ወንድማለም!

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Před 2 lety

    ምርጥዬው

  • @shewaregaabera5289
    @shewaregaabera5289 Před 2 lety

    በድራማ ስሙ እዮብ ሲሆን ትክክለኛው ስሙ ዘላለም ኩራባቸዉ ነው ።
    its funny and entertaining to watch u

  • @Ethel608
    @Ethel608 Před 2 lety +1

    ምርጡ❤

  • @user-vh4hc7st3h
    @user-vh4hc7st3h Před 2 lety

    ጎበዝ በርታ

  • @fairouzgargoum8226
    @fairouzgargoum8226 Před 2 lety

    Uuufff የኛ ምቀኝነት

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 2 lety

    የኔ ፍልቅልቅ ቲጁዬ እውነት ነው ፍቅር እይጠላም እረ በድንግል ማርያም የኔ ቆንጆ

  • @kinabtedi9117
    @kinabtedi9117 Před 2 lety

    You are berilliant i allways respect you

  • @sintayehubekele9726
    @sintayehubekele9726 Před 2 lety

    Betam NW yemewdek desi yemil asitesaseb alk mechem negative asitesasb wed hasabik edayemta ..berta eshi bro😍😍😍😍

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 Před rokem

    እውነት ነው የህክምና ነገር ይታሰብበት

  • @Nazegames1
    @Nazegames1 Před 2 lety +1

    ድራማው ላይ እዮብ ትክክለኛው ደግሞ ዘላለም ኩራባቸው

  • @abebayewmengeste3829
    @abebayewmengeste3829 Před 2 lety

    Tebark leje

  • @aberuaberu6995
    @aberuaberu6995 Před 2 lety +1

    Beautiful

  • @user-rv4bc8yy2i
    @user-rv4bc8yy2i Před 2 lety

    ይመችግ

  • @SOFUMARAPP
    @SOFUMARAPP Před 2 lety

    የድራማው ስም ኢዮብ ትክክለኛ ስሙ ደግሞ ዘለለም ኩረበቸው ነው።ደስ የሚል የዘመኑ ድራማ ሰው ለሰዉ

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 Před 2 lety

    ሰላም እዴት ናቹ ይህ ዳሎሎች ነው ልክ በቂ ችግር የሌለብን ይመስል ምቀኝነት ጥላቻ ግድያ በዝቷል አዲስ ላይ ሰው በጠራራ ፀሀይ ሀይወቱን ንብረቱን እየተነጠቀ ነው ሰው ሆይ እረ እዲ አን ጨካከን ፍትህ ለሜትር ታክሲ ሹፌሮች ሰላም ለኢትዩጲያችን💚💛❤

  • @jahbass1823
    @jahbass1823 Před 2 lety +1

    የድራማ ስሙ እዩብ ሲሆን ትክክለኛ ስሙ ደግሞ ዘላለም ኩራባቸው ነው።

  • @bareduosho4658
    @bareduosho4658 Před 2 lety +1

    ድራማው እዮብ ዘላለም ኩራባቸው

  • @user-xu8us6kl6u
    @user-xu8us6kl6u Před 2 lety

    ቲጂዬ አፈቀርኩሽ ያለው ልጅ ጡጦግዢለት

  • @lejbetel7290
    @lejbetel7290 Před 2 lety +1

    የድራማ ስሙ እዮብ ሲሆን ትክክለኛው ስሙ ዘላለም ኩራባቸው ነው

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Před 2 lety +1

    አንዳዴ ፍቅርና ውዴታ/አድናቆት ይምታታብናል:: የሌላ ሰውን ፍቅረኛ/ሚስት መመኘት ሀጥያት ነው::

  • @hiwotkifle112
    @hiwotkifle112 Před rokem +1

    አሁን ፍቅር ያዘኝ ያሉት ይጠመቁ ይለቃቸዋል

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 Před 2 lety

    ስወድህ እኮ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Před 2 lety

    #Justice for Dr.Tazebachew Wudie

  • @sssshh208
    @sssshh208 Před 2 lety

    ብሩክ

  • @marakibahta9168
    @marakibahta9168 Před rokem

    ዛሬ አንጀቴን ነው ያራስከኝ። የሀሜተኞች መድሀኒት ብዬሀለሁ።

  • @zinabesisay9810
    @zinabesisay9810 Před 2 lety +1

    እዮብ የድራማ ስሙ ሲሆን ትክክለኛው ደሞ ዘላለም ነው

  • @semayawitube2004
    @semayawitube2004 Před 2 lety

    የድራማ ስሙ እዮብ ሲሆን ትክክለኛው ዘላለም ኩራባቸው ነው

  • @ABULETUBE1
    @ABULETUBE1 Před 2 lety

    አርቲስት ዘላለም ኩራባቸዉ

  • @user-iv6zl7oy7o
    @user-iv6zl7oy7o Před 2 lety

    ወንድም በጣም ቅን ነህ

  • @cerbee1560
    @cerbee1560 Před 2 lety +1

    Answer: Eyob

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před 2 lety

    ወደኋላ ተመልሰህ ምንም ነገር መቀየር አትችልም ከአሁን ብትጀምር ግን አጨራረስህን ማሳመር ትችላለህ "
    "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @davegossaye783
    @davegossaye783 Před 2 lety

    እዮብ የድራማ ስሙ
    ትክክለኛ ስሙ ዘላለም ኩራባቸዉ

  • @tibebutamiru8345
    @tibebutamiru8345 Před 2 lety +2

    ተዋናይ ዘላለም ኩራባቸው እደ እዮብ የድራማ ስሙ

  • @Addis118
    @Addis118 Před 2 lety

    ዘላለም ኩራባቸው በርታ ብሮ

  • @rekkiya6226
    @rekkiya6226 Před 2 lety

    nice my bro🤣🤣🤣

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 2 lety +2

    በናፍቆት ከምጠብቀው ፕሮግራም አንዱ ይሄ ነው እውነት ምናለበት የአስተሳሰብ ችግር ያለባቸው ሰዎች አይምሮ ቢሰራ

  • @eliash2ar780
    @eliash2ar780 Před 2 lety

    ፍቅር። ጎዳይላል። መኝታቤትይላይ። ፍቅርፍቅርነው።

  • @abiyamha8225
    @abiyamha8225 Před 2 lety

    ዘላለም ኩራባቸዉ

  • @selamyeshetu6506
    @selamyeshetu6506 Před 2 lety +1

    ወይ ምርቃት ያለዉ ማማሩ የሌለዉ መደበሩ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    በትክክክል፣ውንድሚ💗❤

  • @tikurety1353
    @tikurety1353 Před 2 lety

    Tewanay Zelalem Kurabachewu

  • @mhomentertainment2453
    @mhomentertainment2453 Před 2 lety +1

    የድራማ ስሙ እዮብ
    እዮቢቲ ገገሚቲ 😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety

    አለን እንዴት ነሕ አረ ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ 🤔

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 Před 2 lety +1

    የድራማ ስሙ እዮብ ሲሆን ትክክለኛ መጠሪያ ስም ዘላለም ኩራባቸው