#ፈሪ_አይደለሁም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2022
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
    እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
    #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
    / @mahbermedia
    #memhrpawlos #abune #bolemedhanialem #yemankiyadewel #kalawadi #negashbedada #mihreteabassefa #abiyahmed #diyakon_daneal_kibret

Komentáře • 827

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf Před rokem +69

    የስው ልጅ የአንደበትን ንግግር አይቶ ይፈርዳል: እግዚአብሔር ግን ልብን መርምሮ::
    ማስተዋልን ለሁሉም ይስጥ::

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +20

    ስለዳንኤል የቤተክርስቲያኔ ልጅ ሁልጊዜም አብዝቼ እንዳይሰናከል እፀልያለው አለቅሳለው ።😭😭😭

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z Před rokem +2

      ከዚህ በላይ ምን ይሁንልህ ይሁዳ ሆኖልሃል

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 Před rokem +1

      @@user-oq8os4ex1z እንፀልይለት አንፍረድ

    • @natibori2881
      @natibori2881 Před rokem

      እህት ስለራስሽ አብዝተሽ አልቅሺ!

    • @bezatamirat1161
      @bezatamirat1161 Před rokem

      @@natibori2881 አንተ አልቅስልኝ

    • @natibori2881
      @natibori2881 Před rokem

      @@bezatamirat1161 ene bebekule mnm bedel alayehubetim melkam eyesera new

  • @agidewzenebe
    @agidewzenebe Před rokem +22

    በዘመኑ ያሉት አንዳንድ ሚድያዎች የኢትዮጵያን ሕዝብ ግራ አጋብተውታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
    ዋናው ነገር ነገር ግን ሁሉን ቻይና የሁላችን ፈጣሪ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን አይተውም እስካሁን የጠበቀን ወደ ፊትም ይጠብቀናል ይባርከንማል አሜን

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +29

    እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ሰላም ይስጥ የወለጋ ንፁሀን መፍትሄ ይሰጠዉ

  • @Yabkale
    @Yabkale Před 5 měsíci +1

    እኔ ምንም አልልም የእግዚሐብሔር ቃል ይፍረድብህ

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Před rokem +14

    Well said Daniel. The problem is social media and those who think who are educated - all knowing individuals. May God help Ethiopian and children.

  • @buzyayu101
    @buzyayu101 Před rokem +7

    ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እድሜ ጤና ፍቅር ከነ ቤተሠቦችህ አንተኮ ተገልጠህ የማታልቅ መሰሀፍ ነህ በተለይ አገርና እናት ያገናኘህበት ብራቦ ።

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 Před rokem +8

    ጥሩ አገላለጽ

  • @wondwossenlegesse3141
    @wondwossenlegesse3141 Před rokem +3

    ዲያቆን በጣም ትክክል እግ/ር ይባርክህ ከአንድ ወር በፊት ከአ.አ ውጪ ነበርኩ እና እንዳልከው የምር ንፁዋ ኢትዮጵያ ያለችው ገጠር መብራት የሌለበት እዛ ነው

  • @aemirotadesse2009
    @aemirotadesse2009 Před rokem +14

    Dear Deacon Daniel Kibret, Thank you very much for your reflection. You have really mentioned what's really happening in the community. I also appreciate this media, organizers, and interviewer.

  • @tsionabate1383
    @tsionabate1383 Před rokem +119

    አይ ዳኒ እስቲ የወለጋ ገበሬ ስለ ዘር ነው የሚያወራው መንገዱ ያሳልፋል አዎ በፕሌን ልክ ብለሀል ግን ወደቀልብህ ተመለስ አውቀህ ተኝተህ በሚሞቱ ህፃናት እና እናቶች ደም አትቀልድ ለሁሉም ጊዜ አለው !!!!!!!

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 Před rokem +3

      የገበሬውን ልብ ማለቱ ነው፡ ሽብርተኛ ስላወከው መንገድ ወይም አኗኗር አይደለም ፡ ወገኔኔ

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 Před rokem +1

      አንድ ሰዉ ሐገር ወዳድ ነዉ የሐገር ተቆርቋሪ ለመባላ መንግስትን መቃወም ወይም መሪን መሳደብ አለበት አይደል?

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Před rokem +1

      ጋዘጤኛ ነጋሽ መሐመድ የምንወድሕ ጋዜጠኛ

    • @yeselammedia8720
      @yeselammedia8720 Před rokem

      💞👍

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před rokem +1

    what an interested discussion.it is good to hear from d.Dani.blessing.

  • @selamlethiopia7981
    @selamlethiopia7981 Před rokem +10

    Daniel, he is a Readable book!!

  • @tigistfetula6906
    @tigistfetula6906 Před rokem +1

    ዳንኤል ክብረት ትክክለኛና እ/ር የሚያከብር ሰው ነው እምነት እና ብሔር እያለ አንዱን መጣል አንዱን ማክበር የማይፈልግ ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለውና የግድ የራሴን እምነትና ብሔር ማወደስ ለሌውን መጣጣል የማይፈልግ ትክክለኛ
    የህዝብም የአገርም አሳቢ ነው ክበርልን

  • @alemugizaw5661
    @alemugizaw5661 Před rokem +2

    This person is the one I appreciated more.

  • @Nesredinn
    @Nesredinn Před rokem +1

    ዳንኤል የኔ ጀግና በርታ

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před rokem +9

    I grown up through reading and hearing your ideas, still I respect you
    However pls challenge our governments
    Good luck Dn Daniel Kibret

  • @raheltegegne3358
    @raheltegegne3358 Před rokem +4

    እዉነትና ሀሰት የሚፈርድ ዳኛ ሁሉን ያያል።

    • @netserehabteselasie503
      @netserehabteselasie503 Před rokem

      ለመሆኑ ታችና ላይ ማህረሰብ ምን ማለት ነው አንተ እግርህን ስላጣመርክ የላይኛው ህብረተሰብ መሆንህ ነው ረናት ሀገርህንና ቤተክርስትያንን ለጥቅምህ ሸቨሀል አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ይህ ተረት ነው ለጠቅላዩ እያስተማትማርክ አማካሪ ተብለሀረ ሆዳም እናት የለውም

  • @messashkassaye6728
    @messashkassaye6728 Před rokem

    Ante Niseha Giba! Yegeberew yehiwot felsefena ena ante abierachu atehedum. RIP

  • @birhaneembaye3431
    @birhaneembaye3431 Před rokem

    Best journalist negash bedada I respect you

  • @solomongselassie5435
    @solomongselassie5435 Před rokem +4

    "ከአድናቆት በኋላ፥
    ፍታፍ ነቀላ፥
    መርዝ ተከላ።" ቀጠልኩኝ ብለህ ዝጋው ዲ/ን ድራጎን

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 Před rokem +1

    Ke hulum sewe ga be selam lemonore ye sewen haymanot mekebabere gede newe... feri ayasbelem.. Dani 💚

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 Před rokem +7

    ሀገርን ሰው እንጂ ክፉ ያደረጋት ሀገርማ ሀገር ናት

  • @aberraaberra6576
    @aberraaberra6576 Před rokem +3

    WESHETAM ENKUAN ADDIS HEDEN YALUTES EYETWCHEFECHEFU AYEDEL ADER BAY YEABIYE GERED

  • @123MYPEOPLE
    @123MYPEOPLE Před rokem +11

    GOD Bless you. Thank you for your services.

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 Před rokem +4

    I am so happy living in the U.S.. I will never leave U.S.A. I left Ethiopia when I was 15 years old. I was prisoned twice by Derg. Therefore, I am scared even to visit Ethiopia

    • @Godoliyas-27
      @Godoliyas-27 Před rokem

      I think you are speaking your past memory, it may not be fact... Ethiopia God made her unique for his revelation of his devine power... all these darkness will pass and Ethiopia will shine!

    • @messasam6446
      @messasam6446 Před rokem

      No no no come and visit Ethiopia and me this is order!

  • @Daniel-nr6bl
    @Daniel-nr6bl Před rokem +2

    God gives for both sinners and loyals their daily needs. But at the end, he judges accordingly.

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před rokem +17

    Dany your explanation is truth and philosophical

  • @KingMaster-xe9wk
    @KingMaster-xe9wk Před rokem +5

    Anten belo Diakon .....bemot yeshalegnal

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Před rokem

    Wow that's Really mature of you👏🙏

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Před rokem +2

    Deyakone danale edma tana yadelhe yasebekewne yasakalhe

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Před rokem +1

    Dani respect your thoughts , true and respect full 👏 keep it up , gazetengawe Gen hmmm geja ngere neh your questions

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před rokem +2

    What a remarkable question ?

  • @muludessalegn191
    @muludessalegn191 Před rokem

    መምህር ዲ/ን ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብርት የምንወድህ ስላየንህ ደስብሎናል ግን ግን ብዙ ጊዜ ኢንተርቪው ላይ እግረወትን አይስቀሉ ይቅርታ ደፍሬ ይህን በመናገሬ

  • @Health750
    @Health750 Před rokem +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ!✌✌

  • @rosagetachew1303
    @rosagetachew1303 Před rokem

    My favourite dikon danal well said very matured wrjem edma

  • @DubDubTube
    @DubDubTube Před rokem

    God Bless You Danisha

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 Před rokem +1

    Dany Bukrnawun sayshet kenemulu kibru bayew betam Des yilegn neber. At anchi alem

  • @meskeremhabtegebreal6362

    ዳኒዬ በጣም ትክክል ነህ። ገበሬውን እያየነው ነው ሁሌም የሚያስጨንቀው እርሻው ነው። እኛ ነን እንጂ ወረኞች።

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +23

    ወይኔ ዲያቆን ክብረት, አይ መሬት ላይ ያለውን እውነት አልሰማሁም ለማለት ነው? ድሮ ቀበሌ ትሄድ ነበር , ጉዳይ ኖሮህ ቢሮወች ጋ ስትሄድ , ለኛ ድምጽ ነበርክ ። አሁን ግን .........

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před rokem

    Thankyou Dany

  • @sarawedm430
    @sarawedm430 Před rokem +2

    Selehum neger egziabeher yemesgen
    Dani beste gize eterbiwu lay selayewuh desbilognal negasheye wedmachen egziabeher be edme betsega yetebekelen amen amen amen ☝️🤲🤲🤲✝️

  • @yegebriellij4023
    @yegebriellij4023 Před rokem

    ዳንኤል እምዬ ተዋህዶ ትፍረድብህዛሬ ገንዘብ አውሮሀል የወገንህን ደም የጠጣህ ለሁሉም ቀን አለው

  • @danielfekadu3507
    @danielfekadu3507 Před rokem +7

    Yante Akom sew megdele new
    Balegi egzbhier ye ejji yesethale

  • @nebyouyonas3496
    @nebyouyonas3496 Před rokem +1

    Thanks Dani

  • @teshomegezahegn8763
    @teshomegezahegn8763 Před rokem +11

    የዚህን ምርጥዜጋ ስለ ሀገሩ የገለፀብትን አገላለፅ ሁሉም ቢረዳና ቢተገብር ሀገራችን የት በደረሰች እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @yonasgebru7302
    @yonasgebru7302 Před rokem +3

    ዲያቆን ዳንኤል ትልቅ ሰው ነህ። የአገር ሀብት ነህ። ዘመንህ ይባረክ። ነጋሽ ግን ሚዛናዊ አትመስልም። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት.......ወርደሀል

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před rokem

      😳 ያሳዝናል እውነት ሳሳች

  • @fantuwase9738
    @fantuwase9738 Před rokem

    ዎው ይጋርማል

  • @dawitmebratu9940
    @dawitmebratu9940 Před rokem +2

    ዋናው የአማራ ጠላት እግዚአብሔር የፍርስህ

  • @meazateklay2373
    @meazateklay2373 Před rokem +7

    He is a business man,

  • @kirosgebreselassie2818
    @kirosgebreselassie2818 Před rokem +4

    የሰጣን መልእክተኛ።

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Před rokem +3

    የ ሰው ሁሉ ኅሥብ ሌከበር ይገባል :dany is semart and he discovers respect.

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Před rokem +37

    በዳዳ ይኸን ሰውየ የተዋህዶ ወካይ አድርጋችሁ አታቅርቡ እባካችሁ

    • @yewubdarlemma6225
      @yewubdarlemma6225 Před rokem

      ወሬ አማረልኝ ብለኸ አውራ እጅ እጅ አልከን ወሬኛ ካድሬ

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Před rokem +7

    ልክ ነው እውነት በተግባርና በመኖር ነው የሚገለጠው። ሰው አንደመልኩ ሁሉ ይለያያል፤ ይመሳሰላል። ሁለቱም ለለውጥና እድገት አስፈላጊ ነዉ። በልዩነት ተቻችሎ መኖር ነው አዋቂነት። አስፈላጊም፤ ጠቃሚም ነውና።

    • @betelhem8477
      @betelhem8477 Před rokem

      ምን አድርገንሕ ነው ይሔንን ከሐዲ ያቀረብክብን???????

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před rokem +12

    የትኛው መንገድ ያለው መንገድ ላይ ጠብቀው እየጨፈጨፉ መንገድ አለ ማንም አይሰማህም

  • @fuadendris2433
    @fuadendris2433 Před rokem

    ድንቅ ነው!

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem

    እንደኔ ዥዋዥዌ ተጫዋች ሰው ይመስለኛል አሳዳሚ በተለይ ከማህበረ ቅዱሳን ማህበር ሸሮችን ያስደፅማል

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +3

    Thank you Dear Daniel we love you

  • @zoomingin9338
    @zoomingin9338 Před rokem +6

    It’s better to mature. A mature person always look and attempt to grow on common grounds leaving behind the differences. True! I live in America & I’ve everything I need for life. Heleme hule geze ena lebe yalew Ethiopia new.

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Před rokem +4

    ሰዉ እንዴት እንደዚህ መሆን እንደሚችል መጠናት አለበት ይሔ ሰዉዬ

  • @abghabesh
    @abghabesh Před rokem +5

    Yihen ahiya neber wolega wosdo magadem yezemenu agases

  • @tiruworkbekele6266
    @tiruworkbekele6266 Před rokem +5

    ሰላም ነወ ፐስተረ ዳንኤል ክብረት

  • @eremwubie1499
    @eremwubie1499 Před rokem

    afer yabilah belew

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 Před rokem +10

    Thank you Dani 🙏

  • @user-ow9fv5qs3k
    @user-ow9fv5qs3k Před rokem +32

    አሀሀሀሀ ኢትዮጵያ ውሰጥ ነው ግን ያለከው ይሄን ሁላ ስቃይ እና መከራ እንዳላወቀ እንደልሰማ ሆንክ እግዚኦ ግን ሰውየው ምን ቢያስነከህ ነው እነደዚህ የሆነከው

    • @AD-nb7bs
      @AD-nb7bs Před rokem +1

      ባንዳ ከምሁሪ ላይ ወረድ በይ፣ ያከፈለውን እውቀት ከወሰድሽ በኋላ ሰድብ፣ የበታችነትሽን ያሣያል

    • @user-ow9fv5qs3k
      @user-ow9fv5qs3k Před rokem +1

      አይገርምምም እራሱ ባንዳ ሆኖ ባንዳ ሲል አሽቃባጭ አንቺ ስላልሽ ሳይሆን ምሁር መሆኑን እናቃለን ግን ምሁር አይሳሳትም ያለሽ ማነው እባክሽ የኛ ባለምሁር የታቂዋለሽ በስም ብቻ ይሆናል የምታቂው እና ስንት ነገር ማድረግ እየቻለ እውነትን በውሸት ሲሸፍነው ግን ዝም አንልም አንቺ ደግሞ አያገባሽም ወይም አያገባህም

    • @senaittamagnu8346
      @senaittamagnu8346 Před rokem +1

      Leba leba leba .. asmesay kehadi Ganiel

    • @AD-nb7bs
      @AD-nb7bs Před rokem

      @@user-ow9fv5qs3kዳንኤል የጁንታ ጌታ ነው፣ ለዚህ ጁንቲት የሱ ንግግር ይበዛብሻል፣ ፣360 ያንቺ እኩያ ከነሱ ጋ ተግማሚ፣ ጅል ስለሆንሽ የጅላጅል ትንተና ነው ማዳመጥ ያለብሽ፣ ይሰማል??

    • @AD-nb7bs
      @AD-nb7bs Před rokem

      @@senaittamagnu8346 ሌባማ ዘመዶችሸ አነ ጁንታ ናቸው፣ ዳንኤልም ደግሞ የሌባ መድሃኒት ነው፣

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    ዳኒ ጀግናው ጥያቄው ጠማማ ቢሆንም መልስህ በጥበብ ነው ተባረክ

  • @kiflombeyene7840
    @kiflombeyene7840 Před rokem

    You must be a prime minister one day.

  • @hanalegese137
    @hanalegese137 Před rokem

    Ewnt new feriy new

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 Před rokem

    ሰው በሀገሩ ላይ ሳይሳቀቅ በሰላም ወጥቶ በሰላም የሚገባበት ጊዜ ናፈቀን፡፡ ምነው መከራችን በዛ

  • @heic9050
    @heic9050 Před rokem +14

    እጅግ የሚያስገርም ሆዳም
    አጭቤ ሰው ነው

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Před rokem +7

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም🙏🏾🙏🏾

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Před rokem +5

    እወደዉ ነበር ጠላዉት

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +16

    ዪሀው የፍርሃቱ ልክ አድበስብሶ ሲያልፍ

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 Před rokem +2

      ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ፈራጅ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před rokem +3

    Please, D. Daniel teach the Ethiopian youth to respect culture to grow up with good morals to be modest. If we don’t have a new generation that knows who they’re respect their culture not to be fooled by artificial foreign glitter. To love and respect who they’re. If they don’t have strong foundation they’ll fall for western trashy culture and will be a burden for the society. Drug, alcohol and corruption is destruction of society should be discouraged.
    May god give us wisdom
    🙏🏼🟢🟡❤️

  • @takeleshitaw9672
    @takeleshitaw9672 Před rokem +1

    ayi daneil kisret endezih kesreh kereh ewnet fetari libona yistih

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 Před rokem +9

    ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +14

    እውነተኛ አገር ወዳድ በድፍረት እውነትን የሚናገር ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንኮራብሃለን ዳኒ 👍

    • @abrahamogbatsiyon6591
      @abrahamogbatsiyon6591 Před rokem +1

      he is not true speaker but hit speaker . go find his speech what to do or in the future how to deal with tigray people.

  • @fikirmelka1223
    @fikirmelka1223 Před rokem +12

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በርታ

    • @adisutaye931
      @adisutaye931 Před rokem +1

      ለማን ? አቤቱ ጌታችን ይቅር ይበልሽ እህት ! ይህ ሁሉ የንፁሃን ደም ያፈሰሰውን ,እድሜ ይስጥልን ያስብላል ?ነውር ነው እህቴ ።

  • @amorthodox661
    @amorthodox661 Před rokem +5

    Yene abat siwedew eko.

  • @Werke541
    @Werke541 Před rokem +3

    ስለምን እንዳወሩ አንዱም ሳይገባኝ አለቀ

    • @Ruth-jq2cs
      @Ruth-jq2cs Před rokem +3

      እኔም አንዱም አልገባኝም። ሲመስለኝ ለጥያቄዎቹ ቀጥታ መልስ ከመስጠት ይልቅ ወደ ተረት ስለሚገባ ነዉ መሠለኝ።

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před rokem +6

    ሳይጤማህ አትጤጣ ሳታስብ አታዉራ አትጤይቅ መልስህን ከራስህ ታገኛለህ "የጡንቻ ዘመን አበቃ "

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 Před rokem +25

    The journalist is asking what is in his mind and heart, he is not asking from National interest point of view. What a shame

  • @demekeassefa2506
    @demekeassefa2506 Před rokem

    leba fetare ferdihen yisteh

  • @muluyesintayehu2954
    @muluyesintayehu2954 Před rokem +5

    እውነት ነው ሁሉም ነገር መገለጥ የለበትም

  • @getiekefale9128
    @getiekefale9128 Před rokem

    LONG LIVE DEACON

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 Před rokem +7

    ዳቆን ዳንኤልለተጠየከው ጥያቄ በጣም አጥጋቢ መልስ ነው ተባረክ።

  • @tihitinawmekuriaw341
    @tihitinawmekuriaw341 Před rokem +4

    ስልጣን በፍፁም ማንንም ሰው አያባልግም፡፡ ነገር ግን ባለጌ ሰዎች ወደ ስልጣን ይሳባሉ፡፡ እናም ስልጣን ሲኖራቸው ስልጣናቸውን በእርግጥም ፍላጐቶቻቸውን እና ጥልቅ ስሜቶቻቸውን ለማሟላት ይጠቀሙበታል፡፡
    የዚህ አይነቱ ነገር ያለ ነው፡፡ አንድ ሰው በጣም ትሁት ሊሆን ይችላል የፖለቲካ ስልጣን ለማግኘት ሲፈልግ በጣም ትሁት ሊሆን ይችላል ታውቁትም ይሆናል - በመላው የህይወት ዘመኑ በጣም ጥሩና ትሁት ሰው እንደነበር ታውቁ ይሆናል፤ እናም ትመርጡታላችሁ፡፡ ስልጣን የያዘ ጊዜ ግን ለውጥ ይኖራል፤ ከዚያ በኋላ የድሮው አይነት ሰው አይደለም፡፡
    ምንጭ ፦ ህያውነት ፫ (ኦሾ)

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 Před rokem +2

      አንደኛ ጋንኤል ክስረት 👿

  • @alebachewworku8505
    @alebachewworku8505 Před rokem +4

    Dacon Daniel tell the reality . Think about wollega Amhara people.

  • @mlsuniej1274
    @mlsuniej1274 Před rokem +6

    ፕሮቴስታንት፡ የኔ ጊዜ ፡ ነው አይልም ::
    ክርስቲያን፡ የተባሉ ሁሉ፡ በአብ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ቅዱስ፡ በአንድ አምላክ፡ ያምናል፡ ክርስቲያን በሙሉ፡ እያሱስ፡ ክርስቶስ፡ ከድንግል : ተወልዶ ፡ በአዳም : ወደ ሃጢያት የወደቀውን : የሠውን? ልጅ : በደሙ .የዋጅ፡ መሆኑን፡ ነው፡
    ነገር ግን : ኦርቶዶክስ : ለሃገር፡ አንድነት : እና፡ ለኢትዮጵያ፡ ልዩ፡ መለያ፡ ሞታለባዊያን፡ የሚልሩት፡ ኢትዮዽያዊያን፡ የሚቆሙለት፡ ነው

    • @edenhaile9839
      @edenhaile9839 Před rokem

      ምን ማለት ነው ፕሮቴስታንቶች የኔ ጊዜ ነው የሚሉት?
      አይሉም አልገባኝም?

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 Před rokem

      @@edenhaile9839 ጊዜ ው. የማንም ፡ አይ ደለም፡ ጊዜ: ጊዜ ን፡ ለፈጠረዉ : የአንድ፡ አምላክ፡ ብቻ ነው : ለሠው፡ የተሰጠው፡ዛሬ፡ ሲሆን፡ እያንዳ ንጹን ፣ ቀን: በይቅር፡ ባይነት: በፍቅር፡ በለጋስነት፡ በምስጋና፡ ማሣለፍ፡ ሲሆን፣ ይህንንም፡ ለመቻል : ፀጋ? እንዲበዛልን፡ ያለስስት : የሚሠጠውን አምላክ፡ መጠየቅ፡ነው፡

  • @destawoldegebreal385
    @destawoldegebreal385 Před rokem +4

    manew yemiyakebrew yihen werada hodam seytan

  • @petrosabraham3181
    @petrosabraham3181 Před rokem

    የተረጋጋና አስታዋይ ነው አደንቃሐለው

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před rokem

    Danye you right

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 Před rokem +4

    ጥያቄህ ፎርሙ መልካም አይመስሉኝም ( በቡጢ አትጀምር….)

  • @liyahagos4066
    @liyahagos4066 Před rokem +3

    ነጋሽ እናመሰግናለን

  • @YeneLyu
    @YeneLyu Před rokem

    Ante hodam kibrehen behodeh yeshetek ASAW

  • @velabo0
    @velabo0 Před rokem +5

    Ganel

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 Před rokem +16

    ሰው የሚያሳየው እና የማያሳየው ነገር ካለው የተደበቀ ማንነቱና ትህትናው እርሱነቱን ሲከዳው መስሎ ሳይሆን አስመስሎ መኖር ይጀምራል ከዛም ንቀት ይጀምረዋል ለህዝብም የጫማውን ሶል ማሳየት ይጀምራል ሰውም እናክብር ሲል ንቀቱ ትዝ ይለዋል ከዛ ከከፍታ ወደ ዝቅታ ማውረድ ይጀምራል !!!

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 Před rokem +15

    ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብዙዎቻችንን ሰርተኀናል ክበርልን።
    ይህንንም ዘመን ፈጣሪ ያሻግረን አንተንም መገልገያው ያርግህ።
    በርታልን
    እግዚአብሔር ያበርታህ
    ሰላም ለሀገራችን
    ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před rokem

    Ke Daniel blay orthodox negne emitlin swoch emebirhan tigobiganchu. Long live to Daniel.

  • @alebelkehaliw24
    @alebelkehaliw24 Před rokem +1

    ዲ/ን ዳንኤል ለእኔ በጣም ልደርስበት ማልችል የግሉ ማማ ላይ ያለ ሃሰበ ልዑል ነው። እዎድሃለሁ ዲ/ን አገር ሰላም ሆና በልፅጋ ለማየት ያብቃን