ይሄ ሶፋ በኢትዮጵያ ይመረታል ... ቴክኖስታይል ለበዓል በሽበሽ //ስለውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2024
  • በዚህ ሳምንት በስለውበትዎ መቅደስ በቴክኖ እስታይል ፈርኒቸር ካዛንቺስ በሚገኘው ሾው ሩማቸው እና በለገጣፎ ባለው ፋብሪካቸው ተገኝታ የሚመረቱትን ፈርኒቸሮች እንዴት እንደሚመረቱ ያላቸውን ጥራት እንዲሁም ዋጋችውን በዝርዝር አስቃኝታለች
    In this captivating episode of Sile Wibetwo Mekdes, join her as she ventures into the world of Techno Style Furniture, from the elegant showroom in Kazanchis to the dynamic factory in Legtafo. Discover the secrets behind their exquisite furniture craftsmanship and unravel the details of their pricing strategy.
    "ስለውበትዎ" ውበታችንን እንዴት እንጠብቅ በከተማውስ ምን አዲስ አለ የነበሩ በተለያየ መልኩ ውበት የምንላቸው ከሀገር በቀል እስከ አለም አቀፍ ደረጃ ያሉትን ያስቃኘናል።
    "Silewibetwo is a segment focusing on how we can protect our beauty, what's new in the city, and beauty in its various forms. We'll explore everything from indigenous to international perspectives."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 16

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 14 dny +5

    በእውነት ጥሩ ነገር ነው የውጪ ምንዛሪንም ያድናል ለብዙ ስራ አጥም ስራ ይሰጣል:: እናንተም በጥራት ስሩ በሰዎች ላይ እምነት አሳድሩ በተጨማሪም ስለ እቃችሁ ሰዎች ሪቪው እንዲፅፉ መንገዱን ክፈቱ ጋራንቲ ስጡ ... በተጨማሪም ክሬዲትን አመቻቹ ሁልግዜ እቃ ለመግዛት እቁብ ጥለህ ና አትበሉ 🙂 :: በተረፈ ተባረኩልን ... ለአገራችን ሰላም 🙏

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Před 14 dny +13

    መቅዲ በጣአም ነዉ ምወድሽ ከባለፈዉ ወዲያ እዝብ ሰለተቸሽ መሠለኝ በጣም መቅበጥ አበዛሽ ያምርብሻል ግን ማርም ሲበዛ ይመራአል ቀንሺ እንወድሻለን ጎበዝ ነሽ

    • @Beryaa
      @Beryaa Před 14 dny

      👍

    • @user-pv8nb6mp1b
      @user-pv8nb6mp1b Před 14 dny

      Lik nesh eyabezachiw nw betam.. Enem timechegn neber

    • @merawit2074
      @merawit2074 Před 3 dny

      ቀበጠች ነው አበደች እንጂ የሀረቄው ኢንተርቴይን አይሉት እብደት መቼም ሰይፉም ቀላል ስለሆነ ተደምረው አብደዋል።

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Před 13 dny +2

    ኢትዮጵያ ወደፊት ቅደሚ ❤❤❤ ሂጂ ሂጂ ወደፊት❤❤

    • @YaseenYaseen-hh5lp
      @YaseenYaseen-hh5lp Před 11 dny

      አው አሜን አሜን እድትቀድም ነው ፍላጎታችን

  • @user-dt2xg1vy2e
    @user-dt2xg1vy2e Před 10 dny

    በነገራችን ላይ የፈለግሽውን ዕቃ በፈለግሽው ጨርቅ አይሰራም ይላሉ እስታዳርድ የሚሉት ነገር አይደለም ቢስተካክሉ ጥሩ ነው?

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 14 dny

    Mekdi konjo nesanetesh betam desyelal ❤❤❤

  • @warababeser1
    @warababeser1 Před 14 dny +2

    It's funny to see how Habesha ppl reaact when they see a Ferenj.

  • @hirutdamtew8552
    @hirutdamtew8552 Před 14 dny

    Wow 👌 ❤❤❤

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Před 14 dny +1

    ዋጋ ውስ?

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 14 dny +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Tirhas392
    @Tirhas392 Před 13 dny

    ዋጋ ቢጠቀስ

  • @shimeliszerga7511
    @shimeliszerga7511 Před 12 dny

    ሌቦች የወሬ ሰዎች ለማያውቃቹ በሙስና የተጨማለቀ ቤት የአካባቢውን ህዝብ የማይጠቅም
    አንድ ሶፋ ሴት ድርሻሽ ነው መቅዲ ለዚህ ሁሉ ማሽቃበጥ ለህዝብ ያልሆነ ምን ያደርጋል