የፍቅር ትውውቅ berry and Fikremareyam - Norshow Dating Edition - Fegegita React

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
    Check out more awesome videos at Fegegita React
    For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
    Facebook: / fegegitareact
    Instagram : / fegegitareact
    Telegram : t.me/FegegitaR...
    SUBSCRIBE: / @fegegitareact
    -
    -
    -
    የፍቅር ትውውቅ berry and Fikremareyam - Norshow Dating Edition - Fegegita React
  • Zábava

Komentáře • 355

  • @fetazena-4243
    @fetazena-4243 Před 2 měsíci +8

    Who is from tiktok 😂😂

  • @lidiyakindalem278
    @lidiyakindalem278 Před 2 lety +39

    He is so cute specially his smile 🥰🥰

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h Před 2 lety +51

    ደስ ሲሉ ፍቅር ያብዛለቹ ፍቅር ጀምራችሁ አብራችሁ ቅረቡ በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️🥰

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 Před 2 lety +27

    ይህንን የጥንዶች ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ግን አንዳንድ በግልፅ ሚድያ ላይ የማይጠየቁ ነገሮ የምትጠይቁት ነገር ብትተውት እላለሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 2 lety +22

    ይገርማል ጥያቄው ሲዘገንን እረ በቃ እኛ ኢትዮጵያ እንደዚህ ጋጠ ወጥ ሆንን እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-oc5mf2gj1b
    @user-oc5mf2gj1b Před 2 lety +36

    ፈገግታው በጣም ያምራል ቆንጆ ነወ ጥበሽው አይለፈሽ ተመሳሰላላችሁ

  • @imissmyfather8109
    @imissmyfather8109 Před 2 lety +28

    ማሻአላህ ጥርሱ የፈጣሪያችሁን ሰም ጥሩ ሰወች እንዳናረግፈው ልጁን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před 2 lety +27

    ድሮ ድሮ እራቁቱን ወይም የተቀደደ ልብስ እሚለብሰው ራሳቸውን የሳቱ ሰዎች ነበሩ አሁን አሁን ደግሞ ጤነኛ ሰው ጠፋ ኡኡኡኡ ኧረ ፈጣሪ ልቦናችንን መልስልን

    • @user-er1vo7ig7g
      @user-er1vo7ig7g Před 2 lety

      አሁንማ ፋሺን ሆነ ወላሂ ምን አይነት ዘመን ደረስን የዚች እማ ሳይሻል አይቀርም

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Před 2 lety +1

      ግዜውየመጨረሻውቀን

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 Před 2 lety +1

      አሁን የለበሰ ነው እብድ ክክክክ አይገርምም

    • @ephratamenbisrat88
      @ephratamenbisrat88 Před 9 měsíci

      Amen😢😢

  • @abbushgirma6224
    @abbushgirma6224 Před 2 lety +19

    ፍቅረኛሞች ቢሆኑ ደስ ይላል !!

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 2 lety +38

    ሴቶችዬ😃😃ቱ ጥርሱ ጥርሱ ትላለችሁ የኔን ጥርስ ብታዩ ምን ልትሉ ነዉ😃😃
    ማለቴ የሱም ያምራል ግን ቀንተሽ ነዉ በሉኝ❤❤❤

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 Před 2 lety

      Demregn richye

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před 2 lety

      እንደማአመር

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před 2 lety +1

      😂😂😂ጥርስ ጥርስ ይላሉ እኔ ግን ገርሞኛል ግን እርጋታውና ከለሩ ደስ ይላል ጥርስኳን.....

    • @rahmahussain7957
      @rahmahussain7957 Před 2 lety

      ክክክክክክክ አውን ውላሂ ጥረሱ ጥረሱ ሴሉ አፍጥጨ ማይቴ🤔

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Před 2 lety +1

      ከከከከከ እኔም ባሌ ስስቂ የብሱን ልቤን ቅልጥ ታረጊዋለሽ ይለኛል ከከከከ ስለዚህ ያምራል ማለትነዉ 🥰😄

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +41

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብቃችሁ ፍትህ ለወንድሞቻችን እስር ቤት ላሉ

  • @user-lt8pn7ef2g
    @user-lt8pn7ef2g Před 2 lety +11

    ፀጉሯም አላለም ይሄነዬ እኮ ፀጉሯ ሁማንሄር ነው 🤣🤣🤣🤣

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +41

    የልጁን ጥርስ ሲያምር

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 2 lety +47

    አዲስአበባ ግን የሴቶች የልብስ እጥረት አለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +21

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በአርያውና በአምሳሉ ነው የፈጠራችሁ እንደ መልካችሁም ልባችሁ ንጹሕ ይሁን እሽ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ 🥰🥰🥰

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

    • @habeshakingandqueen6572
      @habeshakingandqueen6572 Před 2 lety +1

      tutututututtu lik bilehal awaki

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 2 lety +72

    የልጁ ጥርስ በፈጣሪ 🥰🥰🥰🥰

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 Před 2 lety +18

    ሁለቱም ጣፋጭ እብዶች ናቸው

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 Před 2 lety +2

    "Metageygn yimesleshal?“ - "Ende Egziabher fikad“ this 😂😂😂😂😂

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +18

    ፈገግታው ዋውውነው

  • @user-bk7zm4ot7h
    @user-bk7zm4ot7h Před 2 lety +12

    ማሻአላህ ጥሩስ አማላይ ነው ልጂቷ ወዳዋለች እሱ እኳን አልፈለገም ሀሀሀ

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před 2 lety +3

    እኛስ የመዳም ልጆች መቼነው ምታቀርበን አሌክሶ😁

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +26

    እውበተኛ ፍቅር ከ እግዚአብሔር ነውና እሱ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን 🙏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +2

    ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች❤❤❤❤❤💕💕💕💕💗💗💗💗💛💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕💕💕ፍቅራቹህን ያብዛው😱😱😱😱😱❤❤❤❤❤❤💗💗💗

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +13

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የሴቶች ልብስ የለም ግን

  • @adenngesse2247
    @adenngesse2247 Před 9 měsíci +2

    የኔ ማፈር ምን ይሉታል በጌታ ኡኡ😅

  • @madhimadhi9546
    @madhimadhi9546 Před 2 lety +7

    ፈገግታው ደስ ሲል አንደኛ

  • @user-bd6le3xk6y
    @user-bd6le3xk6y Před 2 lety +8

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እኔና ፍቅሬን መቼ ነው ምታቀርበን አሌክሶ

  • @hayu1022
    @hayu1022 Před 2 lety +7

    እውነትም ፍቅረ እንደ ስምህ ነው😍😍😍😂

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Před 2 lety +21

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሠቃዩት ወድሞቺ አረ የወገን ያለህ

  • @edtube4207
    @edtube4207 Před 2 lety +3

    she literally said to all habeshan dudes out there "why always missionary boys why????''

  • @semira8807
    @semira8807 Před 2 lety +14

    ልጆ በጣም ነው የሚምረው ሁልነገሩ ያምራ መብላት ነበር😌

    • @supertalentsara9099
      @supertalentsara9099 Před 2 lety

      ቅጥነቱ ግን ያስጠላል

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 Před 2 lety

      ፀጉሩን ትንሽ እጥር ቢያረገው ይበልጥ ውብ ይሆን ነበር

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před 2 lety

      እንደማአመር

    • @helentesfay7143
      @helentesfay7143 Před 2 lety

      እኔ ተመችቶኛል

    • @bint4181
      @bint4181 Před 2 lety

      መብላት ነበር. ሁላችሁም ማሻአላህ በሉት

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j Před 2 lety +8

    የልጁ ድምፅ የኡሲ ሀበሻ ይመስላል

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +24

    ምን አይነት ደናቁርት ትውልድ ነው ጭራሽ በአደባባይ ዝሙትን የምታስፉፍ ደቆሮዎች ነቹ በተለይ እነዚ የዛሬዎቹ🤑🤑🤑🤑

  • @user-lz1lv7ny8w
    @user-lz1lv7ny8w Před 2 lety +6

    ስታስጠሉ ግን ይቅርታ አነጋገራችሁነውያስጠላኝ አልጋ ክፍል ያላችሁነውእንጅ ቀረፃላይ ያላችሁ አትመስሉም

  • @era7420
    @era7420 Před 2 lety +18

    liju betam new yemiyamrew😍😍

  • @kidus_kd
    @kidus_kd Před 2 lety +3

    ግን በ22 እድሜ ትንሽ ስለምትኖርበት ነገር ብታተኩር አይሻልም ወንድሜ? ከስኬታማነት በውሀላ ሁሉም ነገር ወደአንተ ይመጣል::

  • @tube2790
    @tube2790 Před 2 lety +16

    የሁለታችሁም ፈገግታ ያምራል ዋው 💘💘💘

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před 2 lety +2

    ወየዉ የዛሬዉ ደሞየመዳም ን ቅመሞችልብ የሚሠርቅነዉ እንደትአባቱነዉየሚያምርረዉ

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +14

    የሁሉም ፈግግታ ያምራን ፈጣሪ ያጣምራቹሁ ዉዶች 😘😘😘😘😘

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +5

    አረ ሴቱ ከመልኩ ጋረ የሚሂድ ወንድ ያገኛል ሀሀሀሀሀሀሀ ይመሳሰላሉ

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 Před 8 měsíci

    ኮመታተሮች ተረጋጉጅ ፍቅረኛውኮ አይደለችም ልጁ ማሻአላህ❤

  • @AaAa-yx5tf
    @AaAa-yx5tf Před rokem +1

    መሸ አላህ በጣም ጥስህ ያምራል አላህ ካይን ይጠብቅህ

  • @belintefera340
    @belintefera340 Před 2 lety +12

    የልጁ ፈገግታ 😁😁😁😁👐

    • @ethioabytube-3602
      @ethioabytube-3602 Před 2 lety

      Belinye demregn

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      አፍሽን የብዳው

    • @belintefera340
      @belintefera340 Před 2 lety +1

      @@ayelebaharu7747 ለምደሀል አደለ እዛዉ እለመድክበት ዝተት

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      @@belintefera340 ብታግኝ. ብንቺነው. የሚብስው. እኔንማ. ክውድ አባትሽ ታግኛለሽ. አንቺ. የሼሌ ልጅ

    • @belintefera340
      @belintefera340 Před 2 lety

      @@ayelebaharu7747 አይ እናት አባት እየተሳደቡ እየተሻራሞጡ ነዉ ያሳደጉህ 😁😁ከቤተሠብ የወረስከዉ የወረስሽዉ ነዉ አልፈርድብሽም የልጁ ፈገግታ ብዬ ለክመትኩት ኮመንት ምን አቃጠለህ አንተ የዲያቢሎስ የዝሙተኛ ልጅ ሂደህ እናትህ ተማርባት ዜቃጭ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo Před 2 lety +5

    በስመአብ ልጁ እንዴት ነው የሚያምረው በመቤቴ የልጅቷ ጩከትና ፍጥነት እራስ ነው የሚያዞረው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

    • @user-ni7yn4ms9q
      @user-ni7yn4ms9q Před 2 lety +1

      ልጂቷም ቆንጂዬ ናት

  • @user-ux7mc3nz6y
    @user-ux7mc3nz6y Před 2 lety +19

    ፍቅረማርያም ብለው አውጥተውልህ የእመቤታችንን ፍቅር ሳያስተምሩ ቀርተው ዘፋኝ አረጉህ ዘፈን ሃጥያት ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @user-vl1jf6lc4b
    @user-vl1jf6lc4b Před 2 lety +6

    ሁለታችንም ቆንጅ ናችሁ ግን የኔ የት ነህ ባክህ ናይልኝ

  • @zaharazahara6462
    @zaharazahara6462 Před 2 lety +3

    ስታምሩ ዋው እኔን መቼ ነው የታቀርቡኝ እስከመቼ የማዳም ገረድ ሆኜ ልቅር

    • @Fasilo
      @Fasilo Před 2 lety

      ነይ ከኔጋ ቅረቢ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 2 lety +3

    ቤሪዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እሱም አንደኛ ❤️ነው ቆንጆ 👌

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 Před 2 lety +18

    ምርጦች ❤

  • @hadraabdo9766
    @hadraabdo9766 Před 2 lety +3

    We need more like this

  • @user-kg4ln5st3s
    @user-kg4ln5st3s Před 2 lety +2

    ውይ የልጁ ፈገግታ ገዳይ ነው😅

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 Před rokem +1

    ንፁህ ጓደኝነት በተቃራኒ ፆታ መካከል አለ ነገር ግን ወደ ፍቅር ሊለወጥም ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ወንድ ለማፍቀር ቅርብ ነው

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Před 2 lety +3

    የእውነት በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @redietabeta6154
    @redietabeta6154 Před 2 lety +7

    Liju😢😢😘😍

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 Před 2 lety +5

    እውነትነውም ጥርሱና ቅድብ ዋው

  • @user-rg9zx3ff2q
    @user-rg9zx3ff2q Před 2 lety +2

    የሁለቱ ፈገግታ ያምራል ግን እሱ ይማነኛ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @sham3746
    @sham3746 Před 2 lety +4

    የኔ ነገር ግን እንደዝ ሆኑ ቀረ ማለት ነው😅
    ኣረ ፈጣሪ ተው

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Před 2 lety +3

    ልጅ ሲያምር

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +3

    ሴቶች ተረጋጉ እንጂ ሆሆሆሆ ማን ያቃል የወደፊቱ ባሌ የሊሆን ይችላል 🤔🤔🤔🤔😘😘😘😘😂😂😂😁😁

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Před 2 lety

      😂

  • @hosannaknfe7759
    @hosannaknfe7759 Před 2 lety +1

    His smile damnnnnn

  • @marituyilma3419
    @marituyilma3419 Před 2 lety +3

    ትንሽ እረጋ ብትይ በተረፈ ውቦች ናቹ

  • @Tube-yj6kc
    @Tube-yj6kc Před 2 lety +2

    ልጂ ግን ምንብየልግለፀው አይመዳም ጉድሽን አልሰማ ሸቃላሽ ፎንቃ ገብቶላታል አይስራው ተሰራላት

  • @liyuamsal395
    @liyuamsal395 Před 2 lety +1

    የኔን ግራ ጎን ማብራት ሀይል አስገደለው እንዴ አረ ተው አዳሜ ናና ህይወችንን እናብራ 😅

  • @gingerbeer8896
    @gingerbeer8896 Před 2 lety +5

    Love is a wonderful things.!!! Both of give a chance 90 days to get to know each other as friend.
    Before drop pants on bed, it's worth it. Pls respect our culture...choice words what you say each others for the sake of our heritage culture. Just advice.

  • @itsvigo9495
    @itsvigo9495 Před měsícem

    አልጋላይ ብቻ ይብ..ኝ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @teddyamhara
    @teddyamhara Před rokem +2

    This generation🤞

  • @fantish7680
    @fantish7680 Před 2 lety +4

    ውሼት ሰጠችው Date ወጥቸ አላውቅም

  • @ermiasabrham8568
    @ermiasabrham8568 Před 8 měsíci +1

    Betty😜 ena 22😅

  • @amnwq6260
    @amnwq6260 Před 2 lety +1

    ውይይይይ ሲያምር ልጁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @bedasayasin709
    @bedasayasin709 Před 2 lety +10

    Continue this program 🥰🥰🥰

  • @najat1117
    @najat1117 Před 2 lety +3

    ሁለቱም ሲያምሩ

  • @zenbzz4533
    @zenbzz4533 Před 2 lety +7

    ስታምሩ😍🥰🥰

  • @amantsegaye9735
    @amantsegaye9735 Před 2 lety +2

    ፈገግታ ሪያክት በሚያምር ጥርስና ፈገግታ

  • @bemntefeseha6631
    @bemntefeseha6631 Před 2 lety +1

    ewnt teru fkreyimuchi ywetachihual so cute

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 Před 2 lety +19

    ነቢዩ(ﷺ) ከቆዳ ከለሬ ከሀገሬ ከዘሬ ከአባቴ ከእናቴ ከነፍሴ በላይ ናቸው #አዲስ የቁርአን ፕሮግራም ተጀምሮዋል #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ይምጡ ይቅሩ☝

    • @muhamedahmend4862
      @muhamedahmend4862 Před 2 lety

      ተይጅ እህት የኛ ቁርአን ዝብሎ በየጭፈራው እሚነበብ አደለም ሲጀመር አላህን ፈሪ አይተሻል ተሳስተሻል ቤተክርሲታን ገብተሽ ሀድስ እረተይ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +1

    Arife tind yewetachwale❤👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @user-pt4yr1rc1o
    @user-pt4yr1rc1o Před 2 lety +1

    በጣም ዉብ ነወ ልጁ ግን ባይኑ አፈቀራት ባዴ እሣም ኮልነች

  • @user-ue1qd5cu7e
    @user-ue1qd5cu7e Před 2 lety +1

    ባሌን ይመስላል ዝምድና አላችሁ እንደ 😲 ምን አስደነገጠኝ😌

  • @user-hz4bj1tt3i
    @user-hz4bj1tt3i Před 2 lety +5

    ፍቅረ ላሽ በላት በካህ ታስበላሃለች ደግሞ ጨርሳ ነው የመጣችው አንተ ግን አሪፍ ልጅ ነህ የተረጋጋህ እና በቃላሉ ሴቶችንን ማማለል ትችላለህ ። በዕድሜም ትበልጥሃለች ቃ! ብላላች ሀሀሀሀ

    • @zainabsaeed7361
      @zainabsaeed7361 Před 2 lety

      ክክክክክክክ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 Před 2 lety +2

      ቃ ብላለች😎😃😃

    • @user-ro6os1lj3n
      @user-ro6os1lj3n Před 2 lety

      ቃ ሀሀሀሀሀሀ

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 Před 2 lety

      😁😁

    • @user-eu3hl3tr2j
      @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety

      እንጀራ ነች እንዴ የተንቃቃችው ክክክክ ከእኔ ጋር እንመጣጠን ነበር ትንሽም ቢበልጠኝ በእድሜና በቁጅና እኔ በጣም አስጤልታ ነኝ የሰው ልጅ ግን ውበቱ ትትናው አስተሳሰቡ ነው ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ እኛ ሰዎች ምስጥ ነው የሚበላን ግን በቁንጅና እንመካለን ለዚች ለኪራይ ኑሮ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Před 2 lety +2

    ወይኔ ልጁ ሳምር ሳሃብ ነው

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ሆንን? ካልሆንንማ አሁን እንሁና? እ የኔ ውድ??

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Před 2 lety +1

    መሬት ላይ ይመቻል የበለጠ ሞክሪው ክክክክክ

  • @user-uk7sy1im4j
    @user-uk7sy1im4j Před 2 lety +3

    የኔ ቢጤ ነው😂😋

  • @abdi-wollotube7448
    @abdi-wollotube7448 Před 2 lety +1

    በእርግጠኝነት ይጣመራሉ

  • @abdi-wollotube7448
    @abdi-wollotube7448 Před 2 lety +2

    ቢጣመሩ ደስ ይላል

  • @user-zj5xr3ec4o
    @user-zj5xr3ec4o Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ሲያምሩ

  • @user-ky9pj3mm7z
    @user-ky9pj3mm7z Před 11 měsíci

    ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ 🥰🥰🥰

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před 2 lety +1

    እንሞክራለን እስቲ አላለም😂😂

  • @Isak624
    @Isak624 Před rokem +1

    Wow nachu 👌

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Před 2 lety +7

    ፈገግታህ እያየሁ ምንም ያወራቹትን ኣልሰማሁትም ምርጦቹ 😜

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      ሀሀሀሀሀሀ. ርጨሻ. አክ. ቱቱቱቱቱ

    • @amanithupia1201
      @amanithupia1201 Před 2 lety

      @@ayelebaharu7747 ኣንተ ባለጌ ቱቱቱ ኣይባልም ክክክክ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      @@amanithupia1201 እሺ. ምን ይባላል. አስርጨኝ ነው ውይስ. ልርጨነብር ውይስ. አከከኝ. ውይስብላኝ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Před 2 lety

      @@amanithupia1201 እሺ. አሚናዬ. ምንልብለ

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 Před 2 lety +1

    ኖር በእግዜር 👍

  • @milapapi40
    @milapapi40 Před 2 lety +1

    Tegurom alalem human hair mehonun man bengerewu 😂😂

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164

    ኡይ ጥርሱ ስያምር ወተት ይመስላል

  • @user-ro3iq6tt3i
    @user-ro3iq6tt3i Před 2 lety +1

    ፈታ ያላችሁ ናችሁ ልጁ ግን ከመማጠሩ በቀሩ ባሌን ይመስላል 😊

  • @user-uh5mg8ww8e
    @user-uh5mg8ww8e Před 2 lety +3

    ቅመሞች ግን ራቁት እንዳትሄዱ ዝም ብላችሁ እንዳስቁ እሺ

  • @wubalemmihreteab8477
    @wubalemmihreteab8477 Před 2 lety +1

    at 17;22 did he just filert haha,

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety +3

    ያምራሉ💚

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před 2 lety +1

    ልጅቱ ከንፋለች ባንድ ቀን ወይ ሴቶች አትቸኩሉ

  • @eluye5496
    @eluye5496 Před 2 lety +1

    Yasebewn new yagegew oooo😍😍

  • @tgsud5559
    @tgsud5559 Před 2 lety +1

    ልጅ ቆጆ ነው

  • @togethertube9504
    @togethertube9504 Před 2 lety +1

    ቺክዋዋ ደስ የምትል ፈጣጣ ነች ተመቸቺኝ::