Habesha couples date | ሳሚ እና ሊሃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • psych-couples social media links
    CZcams - / @samandliha
    Instagram - / p.s.y.c.h.o_couples
    Tiktok - www.tiktok.com...
    Facebook - / samandliha

Komentáře • 478

  • @adabaryentertainment5073
    @adabaryentertainment5073  Před 2 lety +40

    more videos from sam and liha czcams.com/video/xZnU98IAjEY/video.html

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 Před 2 lety +474

    ማመን እስኪያቅተኝ ተገርሜለሁ...
    በዚህ ዘመን, በዚህ ወጣትነት, በአራት አመት የፍቅር ቆይታ እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳም የሚል ትውልድ መኖሩ ደንቆኛል ...
    የእግዚአብሔርን ቃሉን እንደማክበራችሁ የሱም ጥበቃ አይለያችሁ በጣም ምርጦች ናችሁ ...

    • @tirhasfesha5576
      @tirhasfesha5576 Před 2 lety +9

      ኣኔም ግርም ብሎኛል እግዝይያብሄር ያለ ምስክር እራሱን ኣይተውም ምስክር ነች እሳ

    • @user-xr6qx6oe9h
      @user-xr6qx6oe9h Před 2 lety +1

      አሜንን

    • @mehariyohannes4806
      @mehariyohannes4806 Před 2 lety

      Right

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 Před 2 lety

      አሜን አር በጣም አስተማሪ ልጆች ናቼው እንዴት እንደዎድኳቼው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የቤተሰባችሁን ምክር መስማት ትልቅ ቦታ ያደርሳል 👍

    • @arsemagmikael9606
      @arsemagmikael9606 Před 5 měsíci

      Arebakesh sejemer selgengunet kemtwedewem kematwedewem emtadregew ngernew abro adero twat emleyayut neger new setel new yetrdawet gengunet adrega dndmtwek yetrdawet 4ametmulu adrega atwekem emtelu atshwedu

  • @zedsedtenewa6131
    @zedsedtenewa6131 Před 2 lety +224

    የኔ ጎበዝ ቅመም😘 እውነት ነው ከጋብቻ በፊት አያስፈልግም ዝሙት ነው ወንዱንም ሳላደንቅ አላልፋም ሰማችሁ ፍቅረኛሞች ከነሱ ተማሩ😍😍

    • @eutaeyu9306
      @eutaeyu9306 Před 2 lety +1

      Beta betliy esu tekiklga afkary new wend huno eshi belo mikoyet

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +103

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሂወታችሁን ቤታችሁን ዘመናችሁን ዘራችሁን ይባርክ ትልቅ ትምህርት ናችሁ እናመሰግናለን

  • @user-de7ww1wz4c
    @user-de7ww1wz4c Před 2 lety +189

    ጎበዝ ነሽ የኔ ቅመም ከትዳር በፊት አልጋ በእግዚአብሔርም ዘንድ ፀያፍ ሀጢአት ነው የፍቅር መገለጫ ሳይሆን ዝሙት እርኩሰት ነው!! ህይወት ያመሰቃቅላል ብቻ የደቂቃ ደስታ የእድሜ ልክ አበሳ ነው so ከትዳር በሗላ ቢሆን በጣም መልካም ነው!! እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +73

    ደስ ስትሉ😍😍
    በተለይ ከትዳር በፊት..... ያልሽው እና ስለ ዝሙት የተናገርሽው ያስደንቃል። ብዙ አርቀው ማሰብ ያቃተቸው ዝሙተኛ ወጣቶች በየሄዱበት እየተጋደሙ ነው ዛሬ ህፃናቶች በጫካ እና በየመንገዱ ተጥለው የሚገኙት

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před 2 lety +48

    ማሪያምን እደዛሬ እናቴ ከወለደችኝ ጀምሮ ተገርሜ አላውቅም እናቴ ያለችኝን መቼም አልረሳ አለች አብሮ እየኖሩ ከዝሙት መፅዳት ዋው ፉቅራችሁ ይጨምርላችሁ

  • @seada3382
    @seada3382 Před 2 lety +38

    ውሳኔሺ በጣም ትክክል ነው ከትዳር ውጭ ያለ ግንኙነት ዝሙት ነው ግን ቶሎ ወደ ትዳር ብትገቡ ይመረጣል 4 በፍቅር በጣም ብዙ ነው የልጁም ስሜት እዳይጎዳ ፍቅራችሁም ሙሉ እድሆን ወደ ትዳር ግቡ

  • @aefmaryem9158
    @aefmaryem9158 Před 2 lety +171

    በጣም. ደስ ትላላችሁ የምር. እህቴ በጣም. ጠካራ ነሽ. አብራችሁ. እየኖራችሁ. ግንኙነት አለመኖሩ በጣም. አድናቂያችሁ ነኝ የምር. Love you. So. Mach. Gay's👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +54

    በስመአብ በጣም ውብ ናችሁ እግዚአብሔር በጸባይም ሆነ በሁሉም ነገር በአምሳሉ የፈጠራችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረባችሁ እህቴ በጣም ነው ያደነቅሁሽ ሁሌም የእግዚአብሔርን ትዛዝ አክብራችሁ ኑሩ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ❤️❤️❤️

  • @user-oi2sg5fh2e
    @user-oi2sg5fh2e Před 2 lety +43

    ከጋብቻ በፊት ዝሙት ነው። ጌታ ይባርክሽ! በዚህ አቋምሽ ፅኚ መጸሐፍቅድሳዊ አቋም ሰለሆነ።👍👌

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Před 2 lety +10

    ከዚ በፊት ክህሎች ላይ ኣይቻቸው ነበር የልጅ ኣዋቂ ናቸው የምር እንደዘመኑ ወጣቶች ኣይደሉም ፍቅራቹ ይባረክ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692

    ፐ ወደድኳችሁ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ እስካሁን 4 አመት ቆይታ መንዘላዘል የለም ❤ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት።በሉ እዳማረባችሁ ጋብቻችሁ በቁርባን ይሁን❤❤

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 Před 2 lety +33

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ስረአት ያላቸው 😍 ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 2 lety +8

    እንደዚህ ቪዲዎ ደጋግሞ ያየው ማነው ማርያምን አለማድነቅ አይቻልም ፓ በዚህ ዘመን እንደዚች አይነት ቆራጥ ልጅ ማግኝት❤ ወልዳችሁ ሳሙ የልጁ ድንጋጤ 🙄😁

  • @user-ev8to2ws5g
    @user-ev8to2ws5g Před 2 lety +65

    _እደመልክሸ ቆጆ ነሸ ወላሂ አላህ አይለያያችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በዚህ በተበላሸ ሰአት ለፍጣሪ ትዛዝ ማደር መታድል ነዉ አድናቂሸ ነኝ_

  • @Teybah
    @Teybah Před 2 lety +11

    እንዴት እንደምታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹ የኔሴት የሴትልጅ ውበቷ ክብሯነው አንች ደግሞ እራስሽን ስታስከብሪ ሰው ደግሞ ላንች ክብር ይኖረዋል 🥰🥰🥰

  • @user-sk2mg8ul3e
    @user-sk2mg8ul3e Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ፍፃማችሁን ያስምርላችሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ከሀይ ማኖት አንፃር ሳይሆን ከዘበኑ አንፃር ማለት ነው
    ቶለ ተጋቡ በቤተክርስቲያን ህግ ትዳሩ ደስስ ነው ያለኝ

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r Před 2 lety +10

    እሚዋደዱ ጥንዶች ሳይ
    የኔ የፍቅር ታሪክ ትዝ ይለኝና ልቤ ስብር ይላል... 💔 በጣም ነው የተመቻቹሁኝ እውነት ልጁ ረጋ ያለነው
    አንቺ ደግሞ ቅመም ነሽ እግዚአብሔር አይለያያቹሁ 👏👏👏👏 👏❤️❤️

  • @user-sy5ml8ww6x
    @user-sy5ml8ww6x Před 2 lety +37

    ልጅቷ 💞❤ዋው ፀደ ናት ያውም ያለዱቄት❤💞ዋው ለሸበት💞❤ያብቃችሁ

    • @user-pn5xh9ub7h
      @user-pn5xh9ub7h Před 2 lety +2

      በዛ ላይ በራስ መተማመኗ ዋዉ👏

  • @user-fm1tu5hb2k
    @user-fm1tu5hb2k Před 2 lety +7

    ጀግኒት ብዬሻለው የኔ ወርቅ ታይዋለሽ ህይወትሽ ምን ያህል ጸጸት የሌለበት እንደሆነ የኔ ጨዋ የኔ የትዳሬ ስኬት ምክንያት ክብሬን ጠብቄ መገኘቴ ነው። እመኝኝ ኑሮሽ የክብር ነው።

  • @user-ve6hd6xr5p
    @user-ve6hd6xr5p Před 2 lety +40

    ማሻ አላህ አላህ ደስ ስትሉ ወላሂ በታለይ ዳሞ እርገታቸው አቦ ሺ አማት በፍቅር ያኑራችሁ ስታምሩ💕💕💕💕😍😘💔😘💔💓💓

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo Před 2 lety

      @@user-vm1yq3oe1p ስድብ ምን አመጣው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@user-vm1yq3oe1p ድንጋይ ብላ

  • @afrojack5709
    @afrojack5709 Před 2 lety +39

    ሺ ኢዝ ቦስ ያለከው ነገር አያስኬድም።
    መፃፍ ቅዱስም እሚለው ወንድ ዶሮ እያለ ሴቷ ዶሮ እምጮህበት ቤት ወየውለት ይላል።
    አፈላለው ካለች በጥፌ አረጋጋት።

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h Před 2 lety +3

      በሙስሊም ከሆነ እንጂ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በግድ የሚል የለም ።

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n Před 2 lety +15

    በዚህ ዘመን ጀግና ሴት የሴቶች ተምሳሌት ናት ልትሸለም ይገባታል😘😘😘

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +17

    _ዋው ምርጥ ሴት❤ ከትዳር በፊት ግብረ ስጋ ግንኙነት መደረግ የለበትም ዝሙት ነው ያለች ጀግና አድናቂሽ ነኝብዙዎቹ ስልጣኔ መስሏቼው ዝሙትን ችግር የለውም ሲሉ በጣም ያናድዱኝ ነበር ዛሬ አስዴሰትሽኝ በርች በአቋምሽ ፅኝ ደሞ የሚገርም ውበት ነው ያለሽ❤❤👍👍_

  • @ytub8615
    @ytub8615 Před 2 lety +7

    ዋውውው ምርጥ አበባል እናቴ ያለችኝም መቸም አልረሳትም ጅግና ነሽ
    ያንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላታቹ ጅግንነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልባቸውን መሻት ይፈጽምላቹ በአሁን ስዓት እንደዚህ ልጆች ማግኘት ዋውውው ነው

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 Před 2 měsíci +2

    የነዚህ ልጆች አላማቸውን በማሳካታቸው በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +26

    ደስ ትላላችሁ መጨረሻቹን ያሳምርላችሁ ልጅቷ ደግሞ ጥንካሬዋ ደስ ይላል የአገሬ ልጆች

  • @HH-505
    @HH-505 Před 2 lety +59

    ዋውውው በጣም ደስ ትላላቹ ውለዱ ክበደ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤️❤️❤️

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 2 lety +7

    በጣም ጠንካራ ልጅ ሴት ነች ለእናትሽ እረጅም እድሜ የጥናካሬሽ ምንጭ እናትሽ ነች

  • @earhmetube6568
    @earhmetube6568 Před 2 lety +4

    አድናቂሸ ነኝ ከትዳር በፈት ዙሙት ነው ማለትሽ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ጎበዝ ጀግና ብየሻለሁ

  • @tiube8057
    @tiube8057 Před 2 lety +12

    ከባለፈው በጣም ወደድኳችሁ🥰 አከበርኳችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏🙏🙏የኔ ቅመም ፀጉርሽን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ብታሳድጊው 🥰🙏🙏🙏

  • @user-hb2ss1qs2e
    @user-hb2ss1qs2e Před 2 lety +10

    መሻአላ ወላሂ ቅመም ነሽ በተለይ ከጋብቻ በፋት ግንኚነት ዝሙት ነው ማለትሽ በጣም ነው ደስ ያልሽኚ አላህ ለዘላለም አብሮ ያዝልቃቹህ❤❤❤❤❤

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Před 2 lety +16

    ደስ ምትይኝ ሜካፖ የለ በራስሽ መልክ ነው ምትቀርቢው😍

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 lety +4

    በ መደሀናለም ስም!!!ልጂቷ በጣም ከእድሜዋ በላይ የበሰለች ነች ነገር ግን ቅናታምና,ተጨርጫሪ,እዲሁም ተናዳጂ ነች ነገር ግን ለወደፊቱ ከባድ ባህሪ ያላት ነች ነገር ግን አድንቃታለው አስተሳሰቧ ገራሚና የማይታሰብ ነገር ነው ነፍ አመት ኑሩ❤❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 2 lety +10

    ሴቶችዩ በሉ ከነኝህ ተማሩ
    ዝሙት ወይም ዚና።።። ከትዳር በፊት አትፈፁሙ

  • @-hasettube6170
    @-hasettube6170 Před 2 lety +5

    በዚህ ዘመን ላለን ወጣቶች መልካም ትምህርት ነው የሰጣችሁን ። ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ።

  • @enu539
    @enu539 Před 2 lety +6

    ፍቅር ያለምክንያት መውደድ ነው።ድንቅ አስተሳሰብ ነው ያላቹ ትክክልኛ ምሳሌ ናቹ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +7

    ማርያምን ሳላደንቃቹ አላልፍም እግዚሐብሔር ዘመናቹ ይባርክላቹ መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ተባረኩ 🌺🌺🌺

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 2 lety +7

    ጎበዞች ሴክስ የፍቅር መገለጫ ኣይደለም። እግዚኣብሄር ትክክለኛ መንገድ ነው የነገረን።

  • @user-jq3hl1tr7g
    @user-jq3hl1tr7g Před 2 lety +9

    እነሱ ሳይ ማግባትና ማፍቀር አማረኝ ግን ልብያው ወድ የለም😂

  • @hayatbelayhun7708
    @hayatbelayhun7708 Před 2 lety +16

    ኧረ ልጅቷ ስትመች ያዝልቃችሁ ጠንክሩ

  • @TiruB
    @TiruB Před 2 lety +4

    እውነት በጣም የተገረምኩበት ቪድወ አቦ ይመችሽ በቃ ከትዳር በፊት በእግዚያብሄርም ዘንድ ሀፅያት ነው ዝሙት መስራት ግን በዚህ ዘመን እንደዚህ ለመኖር እየከበደን ነው ፈጣሪ በአቋምሽ ያፅናሽ የኔ እህት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 2 lety +6

    ደስ የምትሉ ጥንዶች በጤና በፍቅርና በሀብት ያኑራችሁ😘😘😘😘👌👌👍👍👍

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 Před 2 lety +6

    እነዚህ ልጆች መልካቸው አንድ ነው እህትና ወንድም ነው ሚመስሉ ይገርማል

  • @askask9433
    @askask9433 Před 2 lety +10

    ለመጀመሪያ ግዜ የኢትዮ ልጆችን አየሁ
    የምር ተምሳሌት ናቺሁ
    አነትና ተማሩ

  • @user-dv5uh8bj9x
    @user-dv5uh8bj9x Před 2 lety +7

    ሴክስ እስካሁን አላደረግንም ያላቹት ነገር አላመንኩበትም ከ4 በላይ ቆይታቹ

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j Před 2 lety +13

    እጂግ በጣም ታምራላቹህ በዛላይ እርጋታቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹህ 😘😘😘

  • @user-du5ml8hm8v
    @user-du5ml8hm8v Před 2 lety +2

    ጎበዝ ናችሁ ጠካራ ናችሁ የዘመኑ ወጣት ቢቆይ ለአንድ ወር ነው የፍቅር መገለጫው አድርገን እምንወስደው ዝሙትን ነው ቀጥሉ በት ውዶች በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @abav8467
    @abav8467 Před 2 lety +3

    በስላሴ ስም ተሎ ብላቹ ተጋቡ ስይጣን እንዳይአሳሰታቹ በስርዓት ያደግሽ እንደሆንሽ ታሰታውቅያለሽ ማማየ

  • @masiik7285
    @masiik7285 Před 2 lety +2

    እኔም የ6 አመት ፍቅረኛ አለኝ ግን አብረን አንኖርም ስንገናኝ አደለም አክስ ከንፈሬን ተስሜ አላቅም የኔቆንጆ ገበዝ መጨረሻሺን አሳምራ የናትሺ ልጂ🌹❤❤❤❤❤❤❤#

  • @danielg2177
    @danielg2177 Před 2 lety +13

    This is what u call real love , I never believed in love before either

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +24

    ስንቱ ዘልዛላ በሞላበት ዘመን እዚህ ጨዋ ማየት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጨዋ የጨዋ ልጆች ናችሁ

  • @tig342
    @tig342 Před 2 lety +29

    ዋው ደስትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰

    • @footballlive6146
      @footballlive6146 Před 2 lety

      እኔ እና አንች መቼ ነው እዚህ ቻናል ላይ የምንቀርበው

    • @tig342
      @tig342 Před 2 lety

      @@footballlive6146 🤣🤣🤣 አላልክም

    • @footballlive6146
      @footballlive6146 Před 2 lety

      @@tig342 እንዴ ምንችግር አለው

  • @abiethio1546
    @abiethio1546 Před 2 lety +12

    She is so beautiful omg

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 Před 2 lety +5

    ውነት ነው ግንኙነት ፍቅርን አይገልጽም ከትዳር በፊት ከንቱነው ውነት ነው

  • @tarikusoltube3425
    @tarikusoltube3425 Před 2 lety +11

    ኧረ ብሮ እየየሁህ እኮ ተቀየርሽብኝኝ ምትገርም ጠጅ መሆኗ ባንተ ነው ያወኩት

  • @user-rx7jf7hn1g
    @user-rx7jf7hn1g Před 2 lety +3

    ደስ ስትይ ልዩ ሴት ነሽ በራስሽ የምትተማመኝ አደነኩሽ

  • @derejebirumetasebia2562
    @derejebirumetasebia2562 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን ቆጣቆጣ ማለትን ግን አስወገጂ። ራስሽን ለመከላከል የምትጠቀሚበት ዘዴ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ያመንሽበትን ነገር ሳትቆጪ ማስረዳት ሞክሪ። እናትሽ የምትመሰገን ሴት ናት በዚህ ዘመን እንዲህ ያለች ጨዋ በማሳደጓ። ያንቺንም አቋም ግን ሳላደንቀው አላልፍም👍

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Před 2 lety +11

    በጣም ልክነሺ ወሏሂ ማለት ዚሙት ባልሺዉ በጣም አደነኩሺ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 Před 2 lety +25

    በጣም ታምራላችሁ የምታወሩትም ፈታ ብላችሁ ነው 👍😍😍

    • @medianesmael8074
      @medianesmael8074 Před 2 lety

      Wow des telalachu feqerachun yabezalachu demo betam tameralchu 🌹🌹🌹

  • @Savannat12
    @Savannat12 Před 2 lety +1

    Ya she is right and beautiful girl
    ሁሉም ሴት እንዳንቺ ቢያስብ የኔ ቆንጆ

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q Před 2 lety +2

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ እህቴ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ምንም አያሥፈልግም

  • @bethlehemgetu7488
    @bethlehemgetu7488 Před 2 lety +3

    U argue in a romantic way. I love it

  • @girma.huseinibrahim6443
    @girma.huseinibrahim6443 Před 2 lety +3

    She is best 💓❤I like her and hime 1000like

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +2

    በቃ ሳቢዬ ቆመሽ መቅረትሽ ነው 🙈🙈 በጣም ነው ምታምሩት የዘላለም ያርግላቹ 💞💞💞🙏

  • @tb463
    @tb463 Před 2 lety +4

    ሀናን በእጥፍ ነዉ እምትበልጫት የእዉነት

  • @Abeya213
    @Abeya213 Před 2 lety +1

    She is too DEFAR and too GELTS but... I like her. I believe every man needs a woman who is wise, funny, and series in life... You go girl 😉

  • @aminatysufe6356
    @aminatysufe6356 Před 2 lety +4

    ቅመም የሆንሽልጅነሽ አላህይጠብቃችሁ

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 2 lety +8

    ስታምሩ ከስራእት ጋር እይለያችሁ

  • @binitadesse3562
    @binitadesse3562 Před 2 lety +4

    ልጂቱ ግን በጣም ትለያለች🥰🥰🥰

  • @user-gg8ty3vb8h
    @user-gg8ty3vb8h Před 2 lety +12

    ወላሂ ቁርጥ ባሌን የሚመስለው እሱ ሲቀጥል ውድድ😍😍 የማረጋችሁ እሱ ደሞ ወይኔ ትግስተኛነው☺☺

    • @fisoneden7750
      @fisoneden7750 Před 2 lety

      እሱ እዳይሆን

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h Před 2 lety

      @@fisoneden7750 አረ ኡኡኡኡኡኡ ያማል ቀኔው ግን ምን አስበሽ ነው

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +6

    የኔ ውቦች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-mh4zt4oq7g
    @user-mh4zt4oq7g Před 2 lety +1

    ወኬ ለዛ ነው ወዶችኮ እስኪያገኙን ገደል ግቡ ብንላቸው ይገባሉ😍

  • @danielgidey294
    @danielgidey294 Před 2 lety +2

    አላማሽ ደስ ይላል ያቺ ዙሙት ምናምን ያልሺያት ነገር ግን በጣም ተደንቄብሻለው 🤔👍👍👍👍🤔 ትዳራቹ ሰላም ፍቅር የሞላበት ዩሁን ውለዱ ዝመዱ 🙏🙏

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h Před 2 lety +2

    አይገልፆም የኔ ውዴች እዲውም ፍቅርን ያጥባል ስለዚህ ጎበዞች ናችሁ ምርጦችየ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v Před 2 lety +1

    ሰት ማለት አንች ነሽ ይመችሽ በጣም ነው የምታምረው በተለይም የምትጠቀሞ ቃላት ማራክ ናት በተለይ ትንሽ ዳለ ብኖራት 0%0

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 Před 2 lety +1

    ፍቅር የለም ለምትሉ እ ወጣቶች ተምሣሌት ይሆኑአቸዋል ፈርያአ እግዚሀብሄር ያደረባቸው ወጣቶ ፈጣሪ ይጠብቃቹ እንደናአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 Před 2 lety +1

    ሊሃ አቊምሽን ውድድድድ አርጌዋለው በርችልኝ በዛላይ በእምነትሽም የእናትሽንም ቃል ማክበርሽ ደስስ ይላል ሳም ጥሩና ታማኝ የፍቅር ሰው ስለሆንክ ጀግና ነክ ዋው

  • @smd7650
    @smd7650 Před 2 lety +9

    I really appreciate you guys stay strong 💖

  • @amirmusema5993
    @amirmusema5993 Před 2 lety +5

    She is legend 🙌👏❤😍♥💖🙌👏❤😍♥💖🙌

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Před 2 lety +1

    አንዳንዲ ሴቶች እንዳያዋርዱህ አላለችም ጎበዝ ነሽ እስክትጋቡ ይጠብቅ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Před 2 lety

    በጣም ታምራላችሁ ጥንካሬያችሁ ደስ ይላል
    እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ እናትሽ ያለችሽን ቃል መስማትሽና መተግበርሽ ደስ ይላል ምክንያቱም ቤተሰብ አክባሪልጂ ነሽ

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 Před 2 lety +6

    ዝሙት ነው ዝሙትን ኣሁንም ተጸየፊው

  • @yefetuserateklu7412
    @yefetuserateklu7412 Před 2 lety +3

    ለ3ኛ ግዜ እያየዋችሁ ነው 🥰

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Před 2 lety +2

    ልጁ በጣም ልክ ነው።በትክክለኛ ሰአት ውስጥ ሴክስ ትርጉም አለው።እሷም በራስዋ ልክ ናት።ግን አልተረዳችውም ሀሳቡን።

  • @sarasara-vm2rs
    @sarasara-vm2rs Před 2 lety

    ዘመነሽ ይባረኪ በጣም ነውም ነው. ምወድሽ እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ ይርዳሽ በርች በዚ ቅድስናይሽ

  • @TGST645
    @TGST645 Před 2 lety +1

    ስታምሩ በጌታ አንቺ ደግም በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ

  • @sammybrown7588
    @sammybrown7588 Před 2 lety +2

    በእውነት ላናተ ትልቅ በረካት አለ እኔ ብኖረኝ የንን 1ሚሎ ሰጥቼ ምንኛ ደስ በለኝ ብያንስ ከናተ የምማር ብዙ ትምህርት አለ ወደ ዩቱ ብቅ በሉ

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 Před 2 lety

    ኣንቺ እውነት በጣም ከዚ ዘመን ካሉ ሴቶች ወጣቶች በጣም የበለጥሽ ነሽ እውነት ዝሬ እንደ ለድመት እንደሚሸጥ ስጋ በረከሰበት ዘመን ኣንቺ ምን ያህል ቅዱስ ሃሳብና ኣስተዳደግ እንዳለሽ በፍሬሽ ትታወቅያለሽ ቤተሰቦችስ ያሳደጉሽ ፍሬ ነሽ ፍርያቸው ይባረር የዘመናችን ሞዴል ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @henokandit4436
    @henokandit4436 Před 2 lety +1

    I am ertrean gays ብጣዕሚ የ ዝፈትወኩም ኣድናቂኩምን ከም ናትኩም ሂወት ክመርሕ ዝምነዮ ሂወት ኮይኑ ረኪበዩ ክክክ i love you gayas

  • @betibir2460
    @betibir2460 Před rokem +1

    love you li &sam i wish GOD always protect you

  • @sebli4388
    @sebli4388 Před 2 lety +7

    በጣም ነዉ ምወዳቹ በዛ ላይ ግልፅነታቹ 👌💋💋

  • @user-qx2bp3rt5r
    @user-qx2bp3rt5r Před 2 lety +8

    ዋው ሁለታችሁም ትለያላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችዬ😍😍💞

  • @yafetnegussie4660
    @yafetnegussie4660 Před 2 lety +1

    😱 omg bezi gize endanchi ayente set menoru betam asgermognal you are unique girl

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 2 lety +4

    አላህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን።
    ቤተለቦቻችን ከክፉ ነገራቶች ሁሉ
    ይጠብቅልን

  • @merihaile9101
    @merihaile9101 Před 2 lety +1

    Ma God I can't believe this u are amazing couples

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 2 měsíci

    ድራማ ነው የመሰለኝ። እውነት ቅናተኛና boss ናት!!

  • @hayutube9998
    @hayutube9998 Před 2 lety +9

    ታምራላችሁ ደሞ አይቸ እኮምታለሁ

  • @cfvs4383
    @cfvs4383 Před 2 lety +3

    ወይኔ በጣም ነው የወደድኳቸው እርጋታቸው