Habesha couples date | Ferhanovich and Alicianovich (the_novich)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • The novich's CZcams channel - / @ferhanovich
    instagram of frhan ...
    instagram of alicia ...

Komentáře • 415

  • @ferhanovich
    @ferhanovich Před 2 lety +221

    thank you all❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-bd9jr2vj3d
      @user-bd9jr2vj3d Před 2 lety +6

      wedoche setamru eko😍😘
      ye fkr amelk ayileyachu🙏

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Před 2 lety +6

      በስተመጨረሻ ከእምነትህ ሴትን አስበለጥክ ወደ አእምሮክ ፈጣሪ ይመልስክ ሀይማኖት ከምንም ከማንም በላይ ነው

    • @naticheru4236
      @naticheru4236 Před 2 lety +5

      @@munafkr9639 kebatari

    • @beautifulethiopia1125
      @beautifulethiopia1125 Před 2 lety +1

      ደባሪ ነክ በጣም ነው ምታስጠላው

    • @munafkr9639
      @munafkr9639 Před 2 lety +2

      @@naticheru4236 ቲሽ

  • @user-vj4cm6yp1v
    @user-vj4cm6yp1v Před 2 lety +195

    በሚገርማችሁ ሁኔታ የ7 ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው ጎደኛ የነበረኝ እናም እሱ እራሱን ያገባሁት አንድ ልጅ አለን 23 አመት አብረን ኖረናል እስካሁንም እየኖርን ነው መቻቻል ካለ እረጅም አመት መኖር ይቻላል እንደ እኔና እንደባሌ መቻቻሉን ሰቶችሁ 1000 አመት ኑሩ

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +144

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን!.

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 Před 2 lety +28

    Very matured and wise young couples. Bright future is ahead of you with love and happiness ❤️

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      ፀጉርክን ቁረጠው ወንድ ሽተት

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i Před 2 lety

      ከሱ በፌት ኑሮሽ ሳታድጊ ነው መሳጥ የጀመርሽ ይገርማል

  • @yarieddessale6492
    @yarieddessale6492 Před 2 lety +9

    ባረግዝ ምን እናደርጋለን???
    ላልሽው ጥያቅ እሱ ሳላደንቅ አላልፍም በጣማ ጎበዝ ልጅ በትክክል መልሶታል ‹‹ ልጅ የእግዚአብሔር ውድ ስጦታ ነው” የተረገዘ ልጅ ማስወረድ ማለት 100 በ 100 ፈጣሪ የሰጠንን ልጅ መግደል ማለት ነው፡፡ ልጅን የሚያህል ነገር ምርጦችዬ አደራችሁን፡፡ መጠንቀቅ ካልሆነም ከተፈጠረ በጸጋ መቀበል ነው፡፡

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +37

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 Před 2 lety +58

    ልክ ነሺ የመሰለንን ስንናገር ጭቅጭቅ ይመስላቸዋል በትክክል በጣም ታስቀናላቹ

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 Před 2 lety +10

    የሷ ግልጽነት በጣም ደስ ይላል
    በተለይ ስለልጅ ያወራሽው እና ስለ ድንግልናው
    እሱ ቁጥብ ነው ግን ደስ ትላላቹ ፈጣሪ አይለያቹ ውውውውድድድድድድ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před 2 lety +19

    ምርጥዬ ጥንዶች መጨረሻችሁን ያሳምረው
    በእውነት በጣም ታምራላችሁ
    አብሶ ወንድ ልጅ እንደዚህ ረጋ ሲል ደስ ይላል አፍስሻል እድለኛ ነሽ ከምር ደስ የሚል ልጅ ነው ያዝልቅልህ

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 Před 2 lety +11

    በስማም ልጅ ብታርግዙ ልታስውርዱት አስባችውበት ነው እንደዚህ አይነት ሀሳብ ጥሩ አይደለም እናተ ልጆችነን ካላችው ሁሉንም መተው ከዛ ውጭ እናተ በፍለጋችውት ጊዜ ደግሞ እቢ ይላል እሄነን ምኞት ተውት

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před 2 lety +11

    የልጁ እርጋታ ደስስስስ ሲል

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Před 2 lety +49

    ቅጥነትሽ በጣም ያምራል ሴት ልጅ ለካ ቅጥነት ነው ሚያምርባት😍

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +1

      እኔ ራሱ ቅጥነቷን እንዴት እንዴወደድኩት😘👍

    • @richtube5245
      @richtube5245 Před 2 lety

      እኔም እንደሷ የኝ😂😂አልሀምዱሪላህ እዉነት

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety

      @@richtube5245 🤣🤣👍👍

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před 2 lety +1

      አሁን ገና ቀጭን መሆኔን ወደድኩት

  • @user-eu2vn1ns2w
    @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety +40

    _ምርጥ ጥንዶች ውለዱ ክበዱ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ትላላችሁ በነገራችን ላይ አስቀንኝ ለሚለው ጥያቄ ሰው በሚወደው የማይቀና የለምና ካሜራማኑን ባይንሽ ብጠቅሽው 😘🤣🤣🤣ብዬ ሀሳብ መጣልኝ_

    • @fafi6898
      @fafi6898 Před 2 lety

      እኔንም መርቂኝ 🙈

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety

      @@fafi6898 እሽ የታለች የግራ ጎንህ😍😂

    • @fafi6898
      @fafi6898 Před 2 lety

      @@user-eu2vn1ns2w ገና መች ተወለደች ክክክክ

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w Před 2 lety

      @@fafi6898 አብሽር አንድ ቀን ትመጣለች ለሁሉም ግጣም አለው አደልንዴ🤣🤣🤣

    • @fisehamaryam5983
      @fisehamaryam5983 Před 2 lety

      😂

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Před 2 lety +40

    እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ ስወዳቹ

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 2 lety +3

    I hope U two remain together for life.

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 Před 2 lety +10

    በጣም የምወዳቹሁ ከሁሉም ነገር ነፃ የሆናቹሁ ምርጥ ጥንዶች🙏

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 Před 2 lety +4

    Her voice looks like selam tesfaye like omg 😍

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před 2 lety +2

    ለዚህ ዘምን ትውልድ እናንተ በጣም አስተዋይ እና ምን ማድረግ እንዳለባችሁ የተረዳችሁ ስለ ሆናችሁ እቅዳችሁን ግብ የምታደርሱ ናችሁ አይዟችሁ 💓

  • @fantish7680
    @fantish7680 Před 2 lety +5

    Smart beautiful and young couples

  • @robelarega2481
    @robelarega2481 Před 2 lety

    Such a nice presentation 👌Chris keep up the good work ma man , bravoo👏

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 Před 2 lety +21

    የልጁ እርጋታ በጣም ደሥ ይላል

  • @user-qx5kx6rx4s
    @user-qx5kx6rx4s Před 2 lety +6

    ይሄ ትክክለኛ የነሱ ቻናል ነው እንዴ ጋይስ ???ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛለችው❤❤

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 Před 2 lety +7

    እንዴት እንደምታምሩ አቦ ጌታ እቤታችሁ ይግባ❤️❤️❤️❤️💐

  • @user-ni3mr8ep1p
    @user-ni3mr8ep1p Před 2 lety +7

    ቤተሰብ ላንቺ ብለው ነው ከወንድ የሴት ሕይወት ያስፈራል አመስግኛቸው

  • @user-dv3ff6lx5m
    @user-dv3ff6lx5m Před 2 lety +12

    በዚህ እድሜሽ የፊት ፍቅርኛ መኖርሽ ገርመኝ ገና እኮ ልጆች ናችሁ

    • @y9praimr320
      @y9praimr320 Před 2 lety

      ክክክክ

    • @hermelawoldeyes7
      @hermelawoldeyes7 Před 2 lety +1

      wanaw fkr nw bakh

    • @fwh8268
      @fwh8268 Před 2 lety

      ክክክክ

    • @zuzuyoutube8499
      @zuzuyoutube8499 Před 2 lety

      እኔምገረመኝ 19አመቴ አላለችምደ😁😁እና በ9አመትዋነው የጀመረችው አፍ መፍቻዋ አርጋዋለች

    • @user-se8ll8zn2q
      @user-se8ll8zn2q Před 2 lety +3

      ትልቅ ናት ቀጫጫ ሁና ነው

  • @graceplug3471
    @graceplug3471 Před 2 lety +1

    At the end he said " aree be'eyesus sim" lol

  • @medinahusen9089
    @medinahusen9089 Před 2 lety +2

    I feel so bad for u guys eating green paper. I really like you guys question and answers. Keep it up

  • @seni194
    @seni194 Před 2 lety +19

    ውይ እርጋታችሁ በጌታ ደስ ሲል ፍቅር እስከመቃብር😍😍😍😍😍😍

  • @itiswhatitis6947
    @itiswhatitis6947 Před 2 lety +12

    Bro you can tell she wears the pants in this relationship. Yeferatal lmao 😂 (all jokes aside cute couple)

  • @user-cx2ql7so9i
    @user-cx2ql7so9i Před 2 lety +5

    ልጁእርጋታው.ደስሲል

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 Před 2 lety +2

    አይ ጥሩ ነው ልጅ ጸጋ ነው ከመጣም መጣ ነው እግዛብሄር ያሳድገዋል

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j Před 2 lety +3

    ትክክል የኔ ማር እኔም ልክ እዳች ነኝ የሚሰማኝን እናገራለው የምጠይቀው ጥያቄ አጥጋሚ መልስ ካልሆነ አዎ እናገራለሁ እና ጭቅጫቃ ነሽ ይለኛል እሱ

  • @araya.makeda
    @araya.makeda Před 2 lety +8

    Cute couples wish you guys the best!!!!

  • @mmzz1110
    @mmzz1110 Před 2 lety +4

    ok the pregnancy part was weird af 😶

  • @meazaashenafi2347
    @meazaashenafi2347 Před 2 lety +20

    መቼም አትለያዮም መቼም ታስታውቃላቹ ምንም ነገር አይለያቹ የምር ታሰቀናላቹ

  • @weekend446
    @weekend446 Před 2 lety +5

    ሙስሊም ይመስለኝ ነበር ግን ከጆሮየ ነው እረ በየሱስ ስም ሲል ሰምቸዋለሁ

    • @zuzuyoutube8499
      @zuzuyoutube8499 Před 2 lety

      እስዋ ነች ያለችውረ

    • @nunutube6920
      @nunutube6920 Před 2 lety

      @@zuzuyoutube8499 እሱም ብሎዋል መጨረሻ አካባቢ

  • @abrehammaregu1234
    @abrehammaregu1234 Před 2 lety +3

    konjo nesh gn lmn tkebabyalesh,,, cute couple

  • @yotodsmommy6189
    @yotodsmommy6189 Před 2 lety +3

    በጣም እድለኛ ሴት ነሽ አስተሳሰቡ ከእድሜው በላይ ነው ደሞ አይዋሽም አንቺ ደሞ በጣም ውብ ነሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክ🙏🙏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před 2 lety +2

    My favorite couple

  • @user-en3wn8yt1t
    @user-en3wn8yt1t Před 2 lety +1

    እንደናተ ያለ ፍቅር እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ ትግስታቹ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-du5ml8hm8v
    @user-du5ml8hm8v Před 2 lety +2

    ፍቅራችሁ ደስ ይል ነበር ግን ያስጠላኝ ነገር ቢኖር በየሚዲያው ክንፈር ለክንፈር መላላስ ምን ይሉታን 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @Nikita_haile
      @Nikita_haile Před 2 lety

      Mene agebash yanch kefer aydelem yemlasew

  • @seadakebede1470
    @seadakebede1470 Před 2 lety +3

    ውይ ደስስትሉ ስረአታችሁ ርጋታችሁ ይጨምርላችሁ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 2 lety

    You don’t have to prove to anyone what you do in your personal time. Let people think what they want to think. Just live your life to the fullest. I used to care about what people said, but I realized regardless of how hard you try to prove them wrong, they will always find a way to put you down. That is just the nature of humankind.

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 Před 2 lety +1

    ምንድን ነው ጃኬት ኣድርጏ ቤት ውስጥ መቀመጥ ጃኬትህን ኣውልቅ እሺ

  • @daniroyal6849
    @daniroyal6849 Před 2 lety +3

    Iam the first comenter the first liker

  • @embetabera2627
    @embetabera2627 Před 2 lety +17

    ምረጥ ጥዱች ናችሁ 🥰👌

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +1

    ወንድ ወንድን ሲመስል እንጂ እንደዚህ ልጅ ጥምልምል ሲል ሴት ሲመስል ይደብራል ምን ይመስላል

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 2 lety +4

    I love you guys keep up a good job 👏

  • @dronetube1
    @dronetube1 Před 2 lety

    The best work I have ever seen is the content of the best and I am very, very comfortable

  • @user-gy2em9yc4k
    @user-gy2em9yc4k Před 2 lety +2

    የወድ ልጅ የውበት መገለጫው ፂሙ ነው

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +3

    አይይ እዳው ሀይማኖት መቅደም አለበት ሲቀጥል ልጂ ቢፈጠር ይወርዳል ስትሉ ሸም አይዛችሁም በስመአብ

    • @hermelawoldeyes7
      @hermelawoldeyes7 Před 2 lety

      yiweledal al esu enji esuwa alalechm eko kir tinsh miyasblew hayimanotachew nw kzA wechi fkr nw

  • @Elishevamah
    @Elishevamah Před 2 lety

    she is so pretty

  • @yonman9437
    @yonman9437 Před 2 lety +13

    የድሮ ጥንዶች ፍቅራቸው በራሳቸው ሚዛን ላይ የተመሰረተ ነበር ያሁኑ ጥንዶች ፍቅራቸው በሶሻል ሚዲያ ታይታና አስተያየት ላይክና ሼር ላይ የተመሰረተ ነው።እንደው ቢቻል ቢቻል ሶሻል ሚዲያውን ለተወሰነ ጊዜ ዝግ አድርጎ ምን ያህል ጥንዶች ያለታይታ መቆየት ይችላሉ የሚለውን ጥናት ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነበር።እነዚህ ልጆች ካንድም ሶስት ሚዲያ ላይ ቀርበዋል መፋቀራቸውም ሆነ ያሳለፉት ነገር ጥቅሙ ለራሳቸው ሆኖ ሳለ በሰው ዘንድ መታወቁን ለምን እንደሚፈልጉት አይገባኝም ብቻ ዘንድሮ ልብ ይስጠን እንጂ እብደቱ በዝቷል።

  • @hunter-tt8gu
    @hunter-tt8gu Před 2 lety +1

    የምታምሩ ፍቅሮች ክፉ አስተያየት ከሚሠጥ ምቀኛ ይሰውራችሁ እደጉልኝ

  • @shoshalchannel7569
    @shoshalchannel7569 Před 2 lety +10

    ሳብስክራይብ ኣድሩግሊን የኣገረ ልጆች

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 2 lety

    I like, hahaha tamralachu, ende, behig esketegabachu dires lij kemeta surprise tekebelu.

  • @hibaabdi8263
    @hibaabdi8263 Před 2 lety +1

    I don’t like all the question

  • @sudanjemal4995
    @sudanjemal4995 Před 2 lety +7

    ብትማሩ አይሻልም ፍቅር ፍቅር ከምትጫወቱ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 Před 2 lety

      ምድረ ገለባ ህዝብ እስኪጰስለራሳቹ ኑሩ ምድረ ዲገሠይ እራስ😁😁😁

  • @tigistabera4747
    @tigistabera4747 Před 2 lety

    Wow betam des tlalachu egziabher ytebkachu❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liyukibrie3063
    @liyukibrie3063 Před 2 lety +1

    both of you are honest,,appreciated!!

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Před 2 lety +1

    ERE please WEND mesel. lejetu keset gar yemetesasame eko new yemetemeselew

  • @user-zz1wc8ux8h
    @user-zz1wc8ux8h Před 2 lety +4

    ሰላም ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች ለፀጉር አሪፍ ማስክ ተሰርቷል ተጠቀሙ

  • @sarateka6707
    @sarateka6707 Před 2 lety

    Best couple love you guys

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 Před 2 lety +21

    ስወዳቸው❤❤

  • @addishiowt4032
    @addishiowt4032 Před 2 lety +2

    Betame nw desss yemtluwet betsep demo yelj nger honbacew nw aend ken ulwem pis yeunale enaet beca tenkaer mehone nw kez le batesp sekatcwen masyiet nw❤

  • @mtube6105
    @mtube6105 Před 2 lety +3

    ሁለቱም ሴት መስለውኝ😂

  • @MOTIVATION_VIDEOS_ONLY
    @MOTIVATION_VIDEOS_ONLY Před 2 lety +2

    first Like

  • @user-js3nz2ep1h
    @user-js3nz2ep1h Před 2 lety

    ያልገባኝ ነገር ማንኛችሁ ናችሁ ወንዱ ሁለት ሴት ባንድ አልጋ ሲጀመር አርቲስቶችን እያሰብ ነው የሚገናኝሺ ዘሬ ማታ ብርክቲን እያሰበ ነገ ደግሞ ፈሪሀትን እናተ ሁለታችሁም ሊዝቢያን ናችሁ ሲጀመር ስልጣኔ እንደሴት ስታይል መሺለጥለጥ ከሆነ ድብን ብሎ ይቅር

  • @eijleeij
    @eijleeij Před 2 lety +2

    እኔምለው ጸጉርህ????

  • @selif1ferede686
    @selif1ferede686 Před 2 lety

    Wow!!! Such a beautiful, calm couple God bless your love!!

  • @Goats_Hub
    @Goats_Hub Před 2 lety

    20:3min most people's favorite scene
    Thank me letter hahaha

  • @abenetkunbi6614
    @abenetkunbi6614 Před 2 lety +6

    Yelele new የሚመቹኝ 😍

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Před 2 lety +5

    ወንድ ልጅ እንዳንተ ረጋያለ ሰው

  • @simehd6238
    @simehd6238 Před 2 lety

    እዚህ ፕሮግራም እንዴት ነው መቅረብ ሚለው

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +3

    እኔ ሚለዉ ዛሬ አልመታም ብላችሁ ቃራ እንደ በላችሁ ልክ ልጅ ወልዳቹ እግዚአብሔር አያድረገዉ ለማለት ይከብድል መድኃኒአለም ልጆቹን ሁለም በፍቅር ነው የሚአኑረው ዳቢሎስ አይድርገዉ እና ምናልባት ከተጣልቹ የዛሬን ቀን አስቡ እና ቃራ ቢሉ ማላተ ከመማትት አይሻለም ወጋኞቸ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Před 2 lety +1

    ሶስቱንም ነሽ ...ፊትሽ ያስታውቃል 😏
    የገረመኝ ግን እንዴት ይዘልቀውል ???
    መቀመጫ አልወድም አልክና ...ዳሌ የፍሪያትን 😋😋
    ሌላ ያልገባኝ ...ድንግልናውን በ 14 አመቴ አጣሁ ያለ ከሚስቱ ጋር ሴክስ ያረገበትን ቀን መናገር ችግሩ ምንድን ነው ??
    በመጨረሻ ደስ ትላላችሁ …አይለያችሁ 💚

  • @samritemesgen1308
    @samritemesgen1308 Před 2 lety +2

    sam and liha yimitu benatachu

  • @eth1172
    @eth1172 Před 2 lety +11

    GRADE 7 SHEEESH

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 Před 2 lety

    ልጅ ብታመጡ አይቆጭም ከልብ ፍቅር ካለ ልጅ ትዳሩን ያጠነክረዋል እንጂ አያዳክምም ለምን እናንተ ትምህርት ካላችሁ ትምህርት ላለማቋረጥ ሲባል ሊዘገይ ይችላል ስራ ካለ የተወሰኑ ልጆች ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ልጅ በልጅነት ነዉ ብትወልዱ እመርጥ አለሁ።

  • @legesseDemise1744
    @legesseDemise1744 Před rokem

    wow God bless you !!!

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 Před 2 lety +6

    በዚህ እድሜዋ ሁለት ፍቅረኛ ነበራት ማለት ነው 🙄
    ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ግን የደረስን
    ይሄን በዚህ እድሜዋ ማፍቀሯ ሲገርመን ጭራሽ ከዚህ በፊትም ነበራት😆😆😆

  • @leyoubhele2641
    @leyoubhele2641 Před 2 lety +3

    በስመአብ በርግጠኛነት 20 22 አመት ልጅ ናት ግን በዱቄት በአርቴፊሻል የቆሙ ሴትዮ ትመስላለች በራስሽ ውበት ብትቀርቢ አሪፍ ይመስለኛል በጣም ቆንጆ የሆነ ውበትሽን ድራሹን አጠፋሽው።

  • @habeebabishi6670
    @habeebabishi6670 Před 2 lety +6

    ፂም ችገር የለውም ፀጉርህን አስወግድ ውንዳ ወንድ ሁን ሴት አትምሠል

  • @henaa3965
    @henaa3965 Před 2 lety

    የኔ፡ውዶች፡በይለቹባት፡በይለንበት፡ስለማ፡እማብርሃን፡ይብዘላችሁ፡ይብዘልን፡በጠም፡ነው፡መከብርችሁ፡እምወዳችሁ፡ቃላት፡ይጥርኛል፡በርቱ፡አፍዞአችሁ፡የፈጠሪ፡ፍቅር፡ከላ፡መጠለት፡አለ፡ግን፡ፀብ፡ከሌላ፡ፍቅር፡የለም፡እና፡ስለተጠለችሁ፡አዴለም፡ምትለየዩት፡አትለየዩም፡እሺ፡ተስፍ፡በእማብርሃን፡እግዚአብሄር፡የጠ

  • @ghf9240
    @ghf9240 Před 2 lety +1

    ወንዶች ድንግል ያለን አይመስለኝ ነበር 😂

  • @zuzu9134
    @zuzu9134 Před 2 lety

    ታምራለችሁ ግን አሁንም የምለው ነገር ቢኖር ወደፊት አሥቡ በደንብ ምክንያቱም ልጅ ይወለዳል ልጃችሁ እዴት ነው የምታደርጉት ማለቴ ወደ አንቺ ወይስ ወደሡ እዚጋ ፀብ ሊፈጠር ይችላል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety

      ትክክል ቤተሰብ እራሱ ዝም አይልም የሷም ቤተሰብ ለሷ ይጨቀጭቋታል የሱም እንደዛው ጥሩ አይሆንም ደሞ ያለነገር ነው

  • @neimamu4680
    @neimamu4680 Před 2 lety +2

    ልጁ እርጋታው

  • @amenyoutube2524
    @amenyoutube2524 Před 2 lety +1

    Enezihma tgre nachew zeregnoch nache selam &frihat aylum

    • @shewitzemichael6676
      @shewitzemichael6676 Před 2 lety

      Tegre mehonachew bemen tawkiyalesh/ tawkakeh? Endegena demo zeregnenet aytekmehm ena talew please!

  • @tegesttegest5591
    @tegesttegest5591 Před 2 lety +4

    ከወረት የፆዳ ይሁንልላችሁ

    • @giasbd2310
      @giasbd2310 Před 2 lety

      💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘💕💕💕💕💕💕

  • @edelawitgetachew1187
    @edelawitgetachew1187 Před 2 lety

    Min yishalegnal kehuletachu fikir liyizegne new meselegne? siwedachuuuuu

  • @user-hf8xx1xx4q
    @user-hf8xx1xx4q Před 2 lety

    ቅድሚያ ግን ለእምነትህ ቦታስጥ
    በላጩ እምነትነውና አላህ ሂድያይስጥህ
    ወጣትነት አስቸገሪ ላይፍነው
    እኔም ስለድኔ ባለማወቄ ካፊር ጋደኛነበርኝ
    ነገርግን አሁን እርቄዋለሁ ምክናያቱም እሱ ከአላህ አይበልጥም ።

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před 2 lety

    ማሮቸ ደሞ ብዙም ጭቅጭቅ አታብዙ ማለቴ አድኛችሁ ስትናገሩ አድኛችሁ ተወትነዉ እኔ ባሌጋ 9 አመታችን ግን አንድቀን ክፉነገር ተነጋግረን ተሰዳድበን እኳ አናቅም ብቻ ለሁሉም ሶብር ያሥፈልጋል ደሞ እርጋታችሁ ዋዉ ነዉ ደሞልጂ ቢመጣ ከምር እዳታስወርጂ ልጂ እኳ እርዚቁን ይዞነዉ የሚመጣዉ አህትሽ ወይም ወድምሽ ሁኖ ያድጋል

  • @daniroyal6849
    @daniroyal6849 Před 2 lety +3

    Betam guguche never maryamen

  • @user-ko7iy5zg6h
    @user-ko7iy5zg6h Před 2 lety +6

    በርቱ ሀሪፍ ነው

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 2 lety +2

    እኔኮ ግልፅነትሽን በጣም ነው የምወደው መጨረሻችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ታምራላችሁ ሁሌም

  • @ulumealefe6313
    @ulumealefe6313 Před 2 lety +1

    Lijetua gin betaaaaaaam new yewededekute

  • @hananeseidmohamed2260
    @hananeseidmohamed2260 Před 2 lety +2

    Hulett aradoch Lane mirxi nachew

  • @yidedyawondeye247
    @yidedyawondeye247 Před 2 lety +4

    ስታምሩ ❤️❤️💘💘

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 2 lety

    ወድሜ ቆም ብለህ አስብ ምክኔቱም ዱኔ ጠፊነች አተ ሙስሊም እሷ ደግሞ የረሱል ጥላት ልድገመው እራስክን አዳምጥ በልብህ ላለው ጥያቄ በልብህ መልስ ታገኛለክ

  • @betigetiye9311
    @betigetiye9311 Před 2 lety +8

    he is matured 🙏❤