15 | ለምጽአቱ እንዴት እንዘጋጅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 20 -37

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2023
  • 15 | ለምጽአቱ እንዴት እንዘጋጅ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 20 -37

Komentáře • 24

  • @awajnegariawajnegari
    @awajnegariawajnegari Před rokem +1

    ቄስ ትእግስቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። የምፅአቱ አዋጅ ነጋሪ ዜና አንባቢ ብስራት ነኝ። እጅግ በጣም እንደተደሰትኩ ልገልፅልህ እወዳለሁ። እንደ ሐዋርያው ዮሐንስ ወደ ክርስቶስ ደረት እንደተጠጋው ሆነሀልና የልቡን ትርታ ከሚያደምጡ በጣት ከሚቆጠሩ መሐል አንዱ ነህ ብል ሳላጋንን ነው። በድጋሚ ፀጋው በአንተ ይድከም፣ ክርስቶስም በውስጥህ ኃይለኛ ሆኖ ይቅር። አንተም፣ ቤተሰብህም፣ የምታገለግለው መንጋ ተባረኩ።

  • @menenalemayehu7689
    @menenalemayehu7689 Před 5 měsíci

    ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርክህ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +5

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Před rokem +5

    ቄስ እኔ ስላንተ እ/ግ አመሠግናለሁ በጣም አስተማሪ ቃል ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ashenafiregasa2196
    @ashenafiregasa2196 Před rokem

    God Bless you It's really timely message

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před rokem

    geta yebarkeh kes

  • @birhaneshesugebo5049
    @birhaneshesugebo5049 Před rokem +1

    እግ/ር ዘመንህን ይባርክህ ተበርኬለሁ ራጂም እድሜ ይጨምርልህ!!

  • @eshetmoges8924
    @eshetmoges8924 Před rokem +1

    Geta eyesus zeminihin yibarkiw kizih belay Amlak tsega yichimirilik

  • @astierhaile3571
    @astierhaile3571 Před rokem +1

    Geyta yebarekhe kes

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 Před rokem +1

    ተባረክ ቄሰ።

  • @ayniaaynia9036
    @ayniaaynia9036 Před rokem +1

    Geta hoy erdagn

  • @diboratameru3213
    @diboratameru3213 Před rokem +1

    Rev Tigistu Moges Bless You !!!

  • @netsanetnaga8755
    @netsanetnaga8755 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woudieebba2823
    @woudieebba2823 Před rokem

    ቄስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙዎች ማንሳት የረሱትን ምጽዓት አስታውሰህ እንድንነቃ ስላደረከን
    አሁንም ይብዛልክ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቄስ

  • @rahsing2820
    @rahsing2820 Před rokem

    Tebarek kis tegstu

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 Před rokem

    My God bless. you all your life👋👋👋👋👋🌸

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před rokem

    keseya tebarek yabezaleh

  • @eyesusawitgetachew4910

    ዎው እውነት ነው የዕለት ተዕለት ኑሮ አይቆምም ጌታ ሆይ እርዳን ዛሬ እንደሚሟት ለመኖር ጌታ ያዘጋጀን

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +4

    ብሩክ ቄስ ትዕግስቱ ተባረክልን